ድሬ አዲስ ሾው Dire Addis Show
ድሬ አዲስ ሾው Dire Addis Show
  • Видео 71
  • Просмотров 22 358

Видео

ድሬ ማይክሮፋይናስ/ Dire Microfinance
Просмотров 514 месяца назад
"ድሬ ማይክሮ ፋይናንስ" በድሬዳዋ አስተዳደር ብሎም በምስራቅ የሀገራችን ክፍሎች በርካታ ቅርንጫፎችን በመክፈት ለህብረተሰቡ እየሰጠ ስላለው ዘርፈ-ብዙ አገልግሎት በቅርብ ቀን ይጠብቁን🙏
የቀድሞ ባለስልጣናትን አሰለጥን ነበር። አርቲስት "ሙሉነህ ዘለቀ"። አሁን አመራር የሆኑት ባለስልጣናት "ዳስ" ውስጥ የተማሩ ናቸው።
Просмотров 956 месяцев назад
ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ እንኳን ደስ አላቹ። በአድናቂዎቼ ተገላብጬ ተስሜአለው። ድሬ አዲስ ሾው (Dire Addis Show) ጠአርቲስት ሙሉነህ ዘለቀ ጋር የነበረንን ቆይታ በድሬ ቲቪ ዘወትር 7:30 እንዲሁም በ RUclips Channal ላችንን ይከታተሉን። አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራማችንን ተጋበዙልን። subscribe, Like, Share አድርጉ።
በድሬዳዋ ልጆች ተዘጋጅቶ የቀረበ ድንቅ ተውኔት።/A fantastic play produced and presented by Diredawa Sons.
Просмотров 707 месяцев назад
የድሬዳዋ ባ/ቱሪዝም ፅ/ቤት ከአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴአትር ጥበባት ኮሌጅ ጋር "Public Attachment" ለ2 ወር ከ60 ተማሪዎች በላይ ሰልጥነው የመመረቂያ አስቂኝ ተውኔት በድሬዳዋ ልጆች። በፕሮግራሙ ላይ "የድሬዳዋ የተከበሩ ክቡር ከንቲባ"፣ "አንጋፋው አርቲስት ተስፋዬ ሲማ"፣ የሃገር ፍቅር ቴአትር ቤት ስራ-አስኪያጅ እና አርቲስት አብዱልከሪም ጀማል"፣ "የብሄራዊ ቴአትር አዘጋጅ አዳፍሬ ብዙነህ"፣ "አዘጋጅ ወንደሰን ይልማ" እንዲሁም የድሬዳዋ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተው ነበር።
በድሬዳዋ ልጆች ተዘጋጅቶ የቀረበ ድንቅ ኮሜዲ ተውኔት።/A fantastic comedy play produced and presented by Dredawa Sons.
Просмотров 878 месяцев назад
የድሬዳዋ ባ/ቱሪዝም ፅ/ቤት ከአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴአትር ጥበባት ኮሌጅ ጋር "Public Attachment" ለ2 ወር ከ60 ተማሪዎች በላይ ሰልጥነው የመመረቂያ አስቂኝ ተውኔት በድሬዳዋ ልጆች። በፕሮግራሙ ላይ "የድሬዳዋ የተከበሩ ክቡር ከንቲባ"፣ "አንጋፋው አርቲስት ተስፋዬ ሲማ"፣ የሃገር ፍቅር ቴአትር ቤት ስራ-አስኪያጅ እና አርቲስት አብዱልከሪም ጀማል"፣ "የብሄራዊ ቴአትር አዘጋጅ አዳፍሬ ብዙነህ"፣ "አዘጋጅ ወንደሰን ይልማ" እንዲሁም የድሬዳዋ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተው ነበር።
የድሬዳዋ ልዩ ቋንቋ 🤣"ሚጣጢስ"😅 አስቂኝ እና አዝናኝ ምላሾች በሸገር
Просмотров 808 месяцев назад
"ሚጣጢስ" ማህበረሰቡ ምን ይላል። በድሬ አዲስ የመዝናኛ ፕሮጋራም አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት "Dire Addis Show / ድሬ አዲስ" ሾው ብላችው በመግባት ታገኙናላችው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ።
ሰዎች መንገድ ላይ ሲያገኙኝ "ወዲ ባይ" ይሉኛል" ከድምፃዊ አፄ ትንሱ /ወዲህ ባይ/ እና (እንዳታኮርፊኝ) ጋር በድሬ አዲስ ሾው።
Просмотров 599 месяцев назад
የፍቅር ጓደኛ የለኝም ግን ሴቶች ያስቸግሩኛል ተወዳጁ ወጣት ድምፃዊ አፄ ትንሱ ሙሉውን በ RUclips ተከታተሉን። በድሬ አዲስ የመዝናኛ ፕሮጋራም ላይ እንግዳችን ሆ የቀረበልን ድምጻዊ አጼ ትንሱ ጋር የነበረንን ቆይታ ይጋበዙልን። አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Dire Addis Show / ድሬ አዲስ ሾው ብላችው በመግባት ታገኙናላችው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ።
ካሊጉላ ቴአትር በድሬዳዋ ተዋናዮች/ Caligula Theatre by Dire Dawa Actor's ደራሲ:- አልበርት ካሙ ውርስ ትርጉም:- ጌታቸው ታረቀኝ
Просмотров 749 месяцев назад
ካሊጉላ ቴአትር በድሬዳዋ ተዋናዮች/ Caligula Theatre by Dire Dawa Actor's ደራሲ:- አልበርት ካሙ ውርስ ትርጉም:- ጌታቸው ታረቀኝ
አስቂኝ ተውኔት ከአርቲስት "ሂወት አራጌ" ጋር በድሬ አዲስ ሾው
Просмотров 3510 месяцев назад
አስቂኝ ተውኔት ከአርቲስት "ሂወት አራጌ" ጋር በድሬ አዲስ ሾው
ቆይታ አርቲስት ሂወት አራጌ በድሬ አዲስ ሾው/ With Actress Hiwot Arage on Dire Addis Show.
Просмотров 6410 месяцев назад
ቆይታ አርቲስት ሂወት አራጌ በድሬ አዲስ ሾው/ With Actress Hiwot Arage on Dire Addis Show.
ሁለገቧ አርቲስት ሂወት አራጌ በድሬ አዲስ ሾው/Actress Hiwot Arage in Dire Addis show
Просмотров 17810 месяцев назад
ሁለገቧ አርቲስት ሂወት አራጌ በድሬ አዲስ ሾው/Actress Hiwot Arage in Dire Addis show
ልዪ የአዲስ ዓመት የበዓል ዝግጅት እና የድሬ አዲስ ሾው አንደኛ (1) አመት ክብረ በዓል በድሬዳዋ።
Просмотров 24010 месяцев назад
ልዪ የአዲስ ዓመት የበዓል ዝግጅት እና የድሬ አዲስ ሾው አንደኛ (1) አመት ክብረ በዓል በድሬዳዋ።
የድሬዳዋው በጎ ሰው ወሰን ቢራቱለረጅም አመት ተማሪዎችን እና የተቸገሩትን የሚደግፈው መልካም ሰው
Просмотров 25910 месяцев назад
የድሬዳዋው በጎ ሰው ወሰን ቢራቱለረጅም አመት ተማሪዎችን እና የተቸገሩትን የሚደግፈው መልካም ሰው
አማላዬ እና ጊደይ ሻሙና አዲስ ክሊፕ የ90'ቹ ተወዳጁ ቃቂ ተስፋዬ የሙዚቃ ስብስብና አዝናኝ ቆይታዎች/ New Clip Amalaye & Gidey Shamuna
Просмотров 16711 месяцев назад
አማላዬ እና ጊደይ ሻሙና አዲስ ክሊፕ የ90'ቹ ተወዳጁ ቃቂ ተስፋዬ የሙዚቃ ስብስብና አዝናኝ ቆይታዎች/ New Clip Amalaye & Gidey Shamuna
ጊደይ ሻሙና አዲስ ክሊፕ አርቲስት ቃቂ ተስፋዬ/ New Clip Gidey Shamuna Artist Kaki Tesfaye.
Просмотров 26711 месяцев назад
ጊደይ ሻሙና አዲስ ክሊፕ አርቲስት ቃቂ ተስፋዬ/ New Clip Gidey Shamuna Artist Kaki Tesfaye.
የ90'ቹ "ቃቂ ተስፋዬ" አማላዬ እና ጊደይ ሻሙና ተወዳጅ ሙዚቃዎቹና አዝናኝ ቆይታ/ 90's Artist "Kaki Tesfaye" Interview
Просмотров 19111 месяцев назад
የ90'ቹ "ቃቂ ተስፋዬ" አማላዬ እና ጊደይ ሻሙና ተወዳጅ ሙዚቃዎቹና አዝናኝ ቆይታ/ 90's Artist "Kaki Tesfaye" Interview
90ዎቹ ተወዳጁ "አማላዬ" ሙዚቃ አዲስ ክሊፕ አርቲስት ቃቂ ተስፋዬ/ 90's "Amalaye" Music New Clip Artist Kaqi Tesfaye
Просмотров 165Год назад
90ዎቹ ተወዳጁ "አማላዬ" ሙዚቃ አዲስ ክሊፕ አርቲስት ቃቂ ተስፋዬ/ 90's "Amalaye" Music New Clip Artist Kaqi Tesfaye
የ90'ቹ ፈርጥ ድምፃዊ ቃቂ ተስፋዬ/ The best singer of the 90s Kaki Tesfaye Interview on dire Addis Show
Просмотров 648Год назад
የ90'ቹ ፈርጥ ድምፃዊ ቃቂ ተስፋዬ/ The best singer of the 90s Kaki Tesfaye Interview on dire Addis Show
ከድሬዳዋ ከነማ ቦክስ ክለብ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ኤፍሬም ጋር/ DireDawa Kenema Boxing Club coach "Instructor Ephraim"
Просмотров 287Год назад
ከድሬዳዋ ከነማ ቦክስ ክለብ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ኤፍሬም ጋር/ DireDawa Kenema Boxing Club coach "Instructor Ephraim"
ለሞያዬ ብዙ መሰዋትነትን ከፍያለው "አርቲስት መሰረት ጉልላት" በድሬ አዲስ ሾው /Actress Meseret Gullat on Dire Addis Show/
Просмотров 127Год назад
ለሞያዬ ብዙ መሰዋትነትን ከፍያለው "አርቲስት መሰረት ጉልላት" በድሬ አዲስ ሾው /Actress Meseret Gullat on Dire Addis Show/
የድሬዳዋ ልዩ ቋንቋ "መሽሩፍ" ያልተጠበቀ መልስ በአዲስአበባ ነዋሪዎች🤣😂
Просмотров 135Год назад
የድሬዳዋ ልዩ ቋንቋ "መሽሩፍ" ያልተጠበቀ መልስ በአዲስአበባ ነዋሪዎች🤣😂
የድሬ ፈርጦች ቢኒያም እና ይማጅ በሸገር በድሬ አዲስ ሾው ክፍል 2
Просмотров 74Год назад
የድሬ ፈርጦች ቢኒያም እና ይማጅ በሸገር በድሬ አዲስ ሾው ክፍል 2
የድሬዳዋ ፈርጦች ቢኒያም አማን እና ይማጅ መሃመድ በአዲስአበባ። "ድሬ አዲስ ሾው"
Просмотров 213Год назад
የድሬዳዋ ፈርጦች ቢኒያም አማን እና ይማጅ መሃመድ በአዲስአበባ። "ድሬ አዲስ ሾው"
የድሬዳዋ ልዩ ቋንቋ "ኪትሊ" በአዲስአበባ ነዋሪዎች አስቂኝ መልሶች😁
Просмотров 134Год назад
የድሬዳዋ ልዩ ቋንቋ "ኪትሊ" በአዲስአበባ ነዋሪዎች አስቂኝ መልሶች😁
የነዋይ ደበበ "አሜን" ሙዚቃ በድምፃዊ ናትናኤል/Neway Debebe's "Amen" music by singer Nathaniel
Просмотров 33Год назад
የነዋይ ደበበ "አሜን" ሙዚቃ በድምፃዊ ናትናኤል/Neway Debebe's "Amen" music by singer Nathaniel
ባለተሰጦው ድምፃዊና ተዋናይ ናትናኤል ፍቃደ/ The gifted singer and actor Nathaniel Fkade.
Просмотров 102Год назад
ባለተሰጦው ድምፃዊና ተዋናይ ናትናኤል ፍቃደ/ The gifted singer and actor Nathaniel Fkade.
የድሬዳዋ ልዩ ቋንቋ "አንጎራ እና ቅንጭብ" አስቂኝ መልሶች😁
Просмотров 79Год назад
የድሬዳዋ ልዩ ቋንቋ "አንጎራ እና ቅንጭብ" አስቂኝ መልሶች😁
የአደይ ድራማ ፈርጥ አርቲስት ቸርነት ነጋሽ/ Artist Chernet Negash
Просмотров 164Год назад
የአደይ ድራማ ፈርጥ አርቲስት ቸርነት ነጋሽ/ Artist Chernet Negash
ድሬ ያፈራቻቸው ድምፃዊት "እሙ ለገሃሬ" እና "ጋዜጠኛ መርየም በለጠ" ጋር አዝናኝ ቆይታ"በድሬ አዲስ ሾው"
Просмотров 382Год назад
ድሬ ያፈራቻቸው ድምፃዊት "እሙ ለገሃሬ" እና "ጋዜጠኛ መርየም በለጠ" ጋር አዝናኝ ቆይታ"በድሬ አዲስ ሾው"
የድሬዳዋ ልዩ ቋንቋ "ኪትሊ" አስቂኝ መልሶች።
Просмотров 236Год назад
የድሬዳዋ ልዩ ቋንቋ "ኪትሊ" አስቂኝ መልሶች።

Комментарии

  • @AbiyeWorku
    @AbiyeWorku 10 дней назад

    Hi, Discremination is worest and one of Ethiopian enemy since when in the history. The emerge of the ideal life and the late to write the article to declar causes to raise discriminations. Nationally these discriminations is more in Harergea than in any Region of Regions. These are because of the phenomenon attraction of Hareregea and unnecessary interferance of slavers from Harergea, Addis Ababa, Centeral government, from Semen Regio of Regions (Amara ans Tigrea), Crestian and muslim slavers, and externally from Eriteria, Europ, Ocenia (Auastralia and Newzealand), North America (USA and Canada), and Asia (Chaina, Japan, abd Israel). Most of the above slavers always follow my privacies to slave me and to slave others. I reported this up to United Nations not to follow my privacies to violate or slave. Please Dire Dewa leaders secure me, it also helps to secure Dire Dewa. Securitues and peace are our all basic lice needs and from all first functions. How to work together to secure ans to make peace especialky in ideal lufe, please we not to late. I am Abiye Tesfaye Worku legally mentally and phySically with disorders, USA Nevada diaspora originally from Hare. Thank you very much

  • @solomonzenebe3743
    @solomonzenebe3743 Месяц назад

    ከትግራይ ህዝብ ሰይጣን ይሻላል ያለ ቆሻሻ ደደብ በጆኖሳይድ ትጠየቃለ አንተ ደደብ

  • @user-xn1xe6ol8i
    @user-xn1xe6ol8i Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @samuelwondimu1811
    @samuelwondimu1811 Месяц назад

    እውነት ነው ድሬደዋ ብሄር አይታወቅም እኔ አባ አብዲሳና አባ ጆቢር ብሄራቸው ምን እንደሆነ ሳላውቅ ነው ያደኩት። ዘይነባ ሙሜንና አሚና ሻሽን እንደ እናት ሳከብራቸው ነው ያደኩት ቁጣና ተግሳፃቸውን እየተቀበልኩ። ምግብ ልዩነት የለም የተገኘውን መብላትና መጠጣት ነው። ሀሪስና ሀኒድ ነብሳችን ነበር። ብዙ አንድ እሚያረጉን ነገሮች። የለገሀሬ ወንዝ፣ የድሬደዋ ስቴድየም ፣ ሲኒማ ኢምፖየርና ማጄስታክ፣ ከዚራ መዝናኛ፣ ቀፊራ አትክልትና ፍራፍሬ መሸጫ፣ ዋናው ጫት ተራ በየሰፈሩ የተፈጠሩት እንዳለ ሆኖ ሁሉንም ነዋሪ እሚያገናኙ ቦታዎች ነበሩ። ይኸ እንግዲህ ኮተኒ፣ ምድር ባቡር፣ ሸመንተሪያ፣ ቻንድሪስና ዱቄት ፋብሪካዎች ሌላ እሚያገናኙ ቦታዎች እንዳሉ ሆነው። ከንቲባው ሁሉን ባግባቡ ገልፀውታል ባህሪውንም ባህሉንም በሚገባ ተላብሰውታል። ከድሮ ይበርቱ ።

  • @wandmubibiso8817
    @wandmubibiso8817 2 месяца назад

    Wendeme zemenehe yebareke enwedehalene we love you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DrDemissieTadesse
    @DrDemissieTadesse 2 месяца назад

    ድሬ ጥሩ ከንቲባ አግኝታለች!

  • @ZelalemAmare-hy9hb
    @ZelalemAmare-hy9hb 2 месяца назад

    ከድር ጁሀርን እድሜውን ያርዝመው

  • @ZelalemAmare-hy9hb
    @ZelalemAmare-hy9hb 2 месяца назад

    ከድር ጁሀር ምርጥ ከንቲ ባ ናቸው የመጋላ እና የደቻቱ ወጣት እየተሰቃየ ነው በመጋላ ፖለስ በተወለደበት ቦታ ይህ ችግር ቢፈታ

  • @aberatadesse-le1dj
    @aberatadesse-le1dj 2 месяца назад

    መልካም አዲስ

  • @tewodirosn
    @tewodirosn 3 месяца назад

    ጌታ ይባርክ የድሬ ከንቲባ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hakidiretube3111
    @hakidiretube3111 3 месяца назад

    በርቺልን እንቁአችን ካንቺ ብዙ እንጠንቃለን

  • @mebrattadesse7051
    @mebrattadesse7051 3 месяца назад

    yigarmal baxam 1000 amat nur

  • @user-pr1mt8le6z
    @user-pr1mt8le6z 3 месяца назад

    ይድረስ ለተከበሩ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፡ መቸም በዚህ ዘመን እንዳንተ ዓይነት መልካም ሰው ማግኘት እንዴት መታደል እንደሆነ መገንዘብ የሚቻለው ወቅቱን የተረዳ ስለሆነ ከራሴ በላይ ማስረጃ አያስፈልገኝም።እንዲያዉ በአጠቃላይ ፈጣሪ ጤናውን፣ሰላሙን፣ፍቅሩን፣እድሜዉን እጅግ አብዝቶ፣አብዝቶ፣በጣሙን አብዝቶ ይስጥህ።ዘመን ህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ ወንድማለም።ተስፋ ነኝ ከአዲስ አበባ።

  • @gebruadmike3921
    @gebruadmike3921 4 месяца назад

    ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እነደ አቶ ከድር ጁሀር አይነት መሪ ነው።እግዚአብሔር እንደእሣቸው ሰብዕና ያለው መሪ ያብዛልን!!

  • @diremicrofinanceinstitutio7173
    @diremicrofinanceinstitutio7173 4 месяца назад

    Tnx

  • @MereamHabeshi-fr8do
    @MereamHabeshi-fr8do 4 месяца назад

    🥰🥰🥰

  • @elyasabdlhkem2887
    @elyasabdlhkem2887 4 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lidyashawel6257
    @lidyashawel6257 4 месяца назад

    Yemitigerim nek

  • @NanaMedia-xf4rb
    @NanaMedia-xf4rb 6 месяцев назад

    nice interview .

  • @DagneMelaku-gu5vh
    @DagneMelaku-gu5vh 10 месяцев назад

    Kibur.kentba.ato.kedir.juar.sitan.yzew.kemetu.gize.jemiro.newariw.hzib.beselam.wetito.eygeba.new.eremember.edmena.tena.ystew.ye.dire.dawa.enatochm.ende.keducation.juar.ayet.kin.gobez.lijoch.ywleduna.yabzuln.be ethiopia.kalu.kililoch.wist.eyemerach.minm.chgir.sayagatmew.hizbum.eyadenekw.new.

  • @DagneMelaku-gu5vh
    @DagneMelaku-gu5vh 10 месяцев назад

    Bemejemria.zegabiachin.kibret.ystln.

  • @yalewnigus3310
    @yalewnigus3310 10 месяцев назад

    Good job

  • @emulegharatube1953
    @emulegharatube1953 10 месяцев назад

    መልካም አዲስ አመት ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቺልኝ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 10 месяцев назад

    ለአገርንና ወገንን ለማሰተዳደርና ለመለወጥ ሃላፊነትን የወሰደ ማንኛውም አሰተዳደር የሚገመገመው በሰራው እንጂ በቃሉ አለመሆኑን አቶ ከድር ጁሃር የአሰተዳደር ሃላፊነቱን ያሰመሰከረና ለሌሎች ክልሎችም ዓርአያ እንደሚሆንም ተሰፋ አለን 👍 በሰውነቱ ራሱንና ቤተሰቡን የሚያከብር አገርንና ህዝብን ያከብራልና 👏👏👏👏

  • @dawitsimenehe-ob8cu
    @dawitsimenehe-ob8cu 10 месяцев назад

    Happy New year ye dire mirt lijoche😍😍🙏

  • @asfawestifanos3603
    @asfawestifanos3603 10 месяцев назад

    Happy to see you our 90's Legend ቃቂ.

  • @tarikiendrias
    @tarikiendrias 10 месяцев назад

    መልካሙ ሰው ወሰን ቢራቱ 😘😘

  • @kuziontime3672
    @kuziontime3672 11 месяцев назад

    Please inanten magengibet adrasha situng

    • @DireAddisSho
      @DireAddisSho 11 месяцев назад

      የማንን አድራሻ ልርዳህ

  • @gedion7778
    @gedion7778 11 месяцев назад

    ጀግና ❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Год назад

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @kezinakedir
    @kezinakedir Год назад

    Kader jabadhu jole hujin jajabesi nujiradhu❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zq2mv7eu2q
    @user-zq2mv7eu2q Год назад

    Nama waan dubtu kara hujiti jijiru akka mata kiyati obo kadir si malee hin agre rabin umri dhertu siif haa kenu

  • @user-rs9cd2to8n
    @user-rs9cd2to8n Год назад

    I love him. Respect!!!

  • @abdulmoha4997
    @abdulmoha4997 Год назад

    አቦ የድሬ ልጅ እድሜ ይሥጥ

  • @aycheluhemtafese2204
    @aycheluhemtafese2204 Год назад

    አላህ የድውን አኗኗር ይመልስልን። ቤጫ ሰፈር ደጃፍ ላይ የሚቀመጡ የጀህላ ውሃ የምንጣበት ጊዜን ያምጣልን!!!!

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад

    አላህ እንደድሮአች ያለፈውን አንድነት ደግነት ይመልስልን ዘር ሃይማኖት የማንለይበት ግዜ እና ዘመን❤🙏በርታ አይዞህ ከንቲባችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад

    መልካም ስራ ለራስ ነው አላህ ይርዳህ ፣🙏

  • @mintesnotweldeyohannes7902
    @mintesnotweldeyohannes7902 Год назад

    እስቴላዬ ጀግኒት...ቃቂ የአርቲስት አስተርን የዘፈነው ዘፈኖች በጣም ቆንጆ ነበሩ (ህጋዊነት የጎደለው መሆኑ ቢያስከፋም)

  • @danielhmichael7157
    @danielhmichael7157 Год назад

    አንደኛ ጋዜጠኛ go on

  • @danielhmichael7157
    @danielhmichael7157 Год назад

    Wow ታምራላችሁ

  • @abdulazizahmed954
    @abdulazizahmed954 Год назад

    Qooyi sila oromia katm enj sila amara kilil katm lamin aywarm?

  • @ethiopianforlife9773
    @ethiopianforlife9773 Год назад

    Dire dire dire ❤❤❤❤

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Год назад

    ቢሮው ሲያምር

  • @user-dx4iz4nl7w
    @user-dx4iz4nl7w Год назад

    Insteractor eferem negash ante malete betam jegna asletagh becha saton le temariwocheh abatem chemer neh yewenet teleyalek 💪💪💪💪💪

  • @bogaleabay
    @bogaleabay Год назад

    Prawed ❤

  • @arsemanegessu6783
    @arsemanegessu6783 Год назад

    Wowww

  • @amaretilahun8583
    @amaretilahun8583 Год назад

    wow 👍👏👏

  • @mintesnotweldeyohannes7902
    @mintesnotweldeyohannes7902 Год назад

    ጎበዟ ወዳጄ

  • @ZelalemDesalgn-zy6vk
    @ZelalemDesalgn-zy6vk Год назад

    አሁን የፌስቡክ ጓደኞቼን በደንብ ማወቅ ጀምሬያለው. ድሬ አዲስን ሰው እንዲከታተል መጋበዝ እንጂ ተከታትየው አላውቅም ነበር. እናም እነም እነቢኒና መሰሎች ለወደቀው የድሬ የጥበብ ኢዱስትሪ ማንሰራሪያ ይሆኑ ዘንድ ድሬ አዲስ የበኩሉን ሚና ይጫወታል. በርቱ!! እንጤክስ ዘ- ድሬ

    • @DireAddisSho
      @DireAddisSho Год назад

      እናመሰግናለን እንጤክስ🙏🙏

  • @mintesnotweldeyohannes7902
    @mintesnotweldeyohannes7902 Год назад

    ወዳጄ እስቴላ በርችልኝ የኔ ጀግና💪