የድሬዳዋው በጎ ሰው ወሰን ቢራቱለረጅም አመት ተማሪዎችን እና የተቸገሩትን የሚደግፈው መልካም ሰው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በድሬ ዳዋ ለሚገኙ ቤተሰቦቻቸው አቅመ ደካማ ለሆኑ 1,133 ሕፃናት በ13 ት/ቤቶች በየቀኑ የቁርስ ምገባ ያደርጋል። እንዲሁም አጋዥ ላጡ አቅመ ደካሞች ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ይደግፋል።
    "ድሬ አዲስ ሾው"ም ቀኑን ሙሉ ለ1ቀን ቆይታ አድርጎ ነበር።
    ወገኖቼ ውድ የድሬ ዳዋ ልጆች፣ ወዳጆች እና መላው አገር ወዳድ ኢትዮጲያዊያን ሁላችንም ልጆቹን እንጎብኛቸው። የአቅማችንን እንርዳው።🙏🙏
    ስልክ:- 0254111011/
    ስልክ:- 0921310681 የባንክ አካውንት የድሬ ፍሬዎች የበጎ አድራጎት ማህበር
    ባንክ:- 1000346915420 ብርሐን ኢንተርናሽናል።

Комментарии • 2