ካቶሊክ በመሆኔ ብቻ ምንም ሳላጠፋ ጀሀነም እገባለሁ? የዶክተር ዛኪር አስደናቂ መልስ
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- አንድ ወጣት ካቶሊክ ስለሆነች ብቻ ጀሀነም እገባለሁ ወይ ብላ ትጠይቃለች ሆን ብላ ወንጀል እንደማትሰራም ትናገራለች ዶክተር ዛኪር አስገራሚ መልስ ሰጧታል......
like 👍👍👍👍👍
Subscribe 👏👏👏👏👏👏
Comment ✍️✍️✍️✍️✍️✍️
በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ዶክተር እዳተያለውን የዲን አስተማሪ አሏህ ያብዛልን አሏህ ይጠብቃችሁ ኢንሻአላህ ያረብ
ዶክተር የኢስላም ኮከብ ነው
ተርጓሚው አላህ ይስጥልን ያሰብከውን ታላቁ ጌታችን ያሳካልክ
ተው ባክህ ተረገም
ክርሥቶስ ሲኦልን ያውርሥህ
ሽባ ለነገሩ ሰይጣን ነው አልፍረድባችሁ
@yonብዳውathankassahun
ስጀመር አዳምጠሽ ለመረዳት ካልሆነ ምን ትሠሪለሽ እሙስሊም ሚደያ ላይ??@@yonathankassahun
ሀቅ መቼም ቢሆን አይቀር እሸኣላህ ባላህ ፍቃድ👍💪
ማን ጀነት ማን ጀሀነም እንደሚገባ ሚያቀው አላህ ብቻ ነው
ታዳ በካፊር ላይ ጥርጣሬ አለደ ይሄንማ ምለንም መናገር እንችላለን የጀሀነም መሆናቸውን አላህ በቁርአኑ ነግሮናል ያው ከተመለሱ እንጅ በዛው በክህደታቸው ከሞቱ ወረቢ በጀሀነም ዘውታሪ ናቸው
እረሙስሊም እንጂሚገባየለም።
ታዳ በ ላኢላሀኢለሏህ የማያምን ጀነት አይገባም ያኔ ለካፊሮች ምንም ጥርጣሬ የለው አላህ ሂድያ ይስጣቸው
ኧረባክሽ ካፊር መቸም ጀነትአይገባ ድንሽንተማሪበደብ
@hamzadedgeba8597እና እጨትና ፎቶአምላኪ ጀነትይገባል ባትሉኝ😅😅
ዶ/ር ትክክል ነው ተወዛግበው አወዛገቡን
awo ahte allah hidaya ystsh❤
ትክክል
26 በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅ በክብሩ በአባቱና በቅዱሳን መላእክቱ ክብርም ሲመጣ በእርሱ ያፍርበታል።
27 እውነት እላችኋለሁ፥ በዚህ ከሚቆሙት ሰዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት እስኪያዩ ድረስ ሞትን የማይቀምሱ አንዳንድ አሉ።
Masha Allah ግን ለምን u tube channel ከፍተክ አትሰራልንም ባአላህ
እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው።
masha Allah great Expression
በቁራን 7:179) ከጋኔንም ከሰዎችም ብዙዎችን ለግሀነም በእርግጥ ፈጠርን ይላል።
➻ አላህ ብዙ ሰዎችና ጋኔኖችን ለግሀነም እንደፈጠረ ይናገራል።
👉 የእኔ ጥያቄ.....እኔ ሙስሊም ከሆንኩኝ ለጋህነም ከተፈጠሩ ከእነዚህ ብዙ ሰዎች አለመሆኔ በምን አውቃለው?
ሙሉሙን አንብበው ስለ የቲኛዎቹ ሰዎች እና ጂኖች እንድሚናገር
አንድ ሰው ትክክለኛ አማኝ ከሆነ ባላህ ፍቃድ ጄነት ይገባል ክሪስቲያን ሆኖ ከሞተ የጄሀነም ነው ተብሏል
እኔ ...ነኝ ብሎ የተናገረ ነብይ ማንም የለም የኢየሱስን አምላክነት አኔ ብሎ በተነገራቸው ንግግሮቹ ላይ ይገኛል፡፡ በአሱ /በኢየሱስ /የማያምን የዘላለም ህይወት የለውም ፡፡ አብራሐም ሳይፈጠር አኔ ነበርኩ ማነው ያለው የዘላለም አምላክ ኢየሱስ ወድ ተርጓሚ ወንድሜ ዛኪር ባለው መረዳት አትሸወድ አምብበህ ተረዳ ፡፡
በጣም ልዩ አስተማሪ የሆነ ነው ሽኩረን
ያረብ ኡሥታዧቻችንንያረብ አተዉአፍያአድርገህ አምሣያቸዉን አብዛልነ ለኛም ቀንባችን ከጥመትጠብቀን ሁላችንንም ጀነተለፍርዶሥ አገናኘን ያረብ በቂያማም ለት በአርሽ ስር አገናኘን ያኢላሂ ያረብ ኢሥላምሠላም ❤🎉🎉🎉 ጀነት የኢሥላመብቻነዉ በረሡል ያመነ የታዘዘ ብቻየሚገባነዉ ❤❤🎉🎉🎉☝☝☝አላህ ባድነቱያመነ ኡመተልኢሥላምልጆችብቻ የሚገቡበት ❤❤🎉🎉
አልሐምዱሊላህ ሙስሊም ያረገኝ ጌታ
ክክክክክ ሢሠቅሉት የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸዉ ይላልሣ? መልሡን ለናተ ከዛ በገመድ ሢወሥዱት አገላጀ ይላል ፈጣሪ ያገላጃልደ ሥታሣዝኑ አልሀምዱሊላህ በጣም የምወዳቸዉ ክርሥቲያኖች ሠልመዉልኛል ሀቁን ሢያቁ ሣትሞት እናተንም ያቃችሁ ካልሆነ ከአላህ ዉጭ የሚገዛ ጀሀነም አለመሄድ ምን ዋሥትና አለ ወላሂ እደክርሥቲያን በጭፍን የሚሄድ የለም ይህድኩም በሥ
ይቅር ይበለን ይበላችሁ
@@DejneWerdofa አሏሁ ሠበሀነሁ ወታአላ አወ ይቅር ይበለን ከዛ ወጭ ግን ድሆሺ ደካማዎች ያለሡ ምንም ነን ልቅና ለታላቁ ጌታ
ሲጀመር እኮ አልሰቀሉትም ተመሳሰለባቼው ይለናል አላህ የኢሳን ምስል የለበሰ ሌላ አካል ነው@@DejneWerdofa
Mashala Alah ytabikih shikuran
በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ ያስተማርከኝ
ማሻ።አላህ።
Mashalah 👌
Masha Allah Ensha Allah to Allah yemarish
ዶ/ር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ
Isa የቱጋ ነው በቁራን እኔ መሲ ነ ኝ የሚለው አይልም እየሱስ አምላክ እንደሆነ አብ እግዚአብሔር በግልዕ ይናገራል ዪሐንስ ራኢ 1፣4-5 ጆሮ👂 ያለው ይሰማል
እስቲ ከድንቁርና ውጡ ቁርአን 19 ከ30 እስከ 34 ያለውን አንብብ ይህ ብቻ በቂ ነው መልሱን ለማወቅ። በመፅሀፍ ቅዱስ ታምናላችሁ ግን ፈጣሪ የምትሉት ኢሳ በመጽሀፍ ቅዱስ አንድም ቦታ ላይ እኔ አምላክ ነኝ ብሎ አልተናገረም።
❤
ኢየሱስ ክርስቶስ እኔ ፈጣሪ ነኝ ያለበት ቦታ ማወቅ ከፈለክ ሣምራዊቷን ሴት የጉድጓድ ውሀ ከጠየቃት በኋላ አንተ ይሄን ጉድጓድ ከሰጠን ከ አባታችን ከአብርሀም ትበልጣለህን ፣ ብላ በጠየቀች ሰአት እኔ አብርሀም ሳይወለድ በፍት ነበርኩኝ ፣ እንግድህ አብርሀም ከሞተ ከስንት ሺ አመት በኋላ ከማሪያም ተወለደ ግን ከአብርሀም በፊት ነበርኩኝ ካለ ከዝህ በላይ ምን ይበልልህ ?
Kkkkkkkkkk እና ከሱበፊት ከነበረኮ ከአብረሀ በፊት ነው የተወለደው ለማለትነው ከዛወድህ ተወለዴ አልሽ ይሄ እደትሆነ
Mashaa a'hi
Masha allah allah yixabeqachuu.
ስለ እግዚአብሄር እንጂ አላህን አልሠበከም
አሏህይጠብቅህ
አላህይጠብቅህ
አላህ እድሜያቹን ያርዝምንን
mashaallah
አላህ ያቆያቹ❤❤
amin
Maasha.allaah❤❤❤
ማሻ አላህ አላሀአክበር
Masha allah
masa allhA
ሱብሀን አላህ
Masha.allha allhamdulilahii 😊😊😊
❤❤❤❤❤❤ dr zakir allah yitabikih
አላህ እድሜህን ያርዝመው❤❤
የምታመልኩትን ሁሉን አያውቅም? በኢንጅል ዮሐንስ 14;6 ኢየሱስ እውነተኛ የሕይወት መንገድ ነው
ክክክክክጭራሽ እየሡሥ እኔ አምላክነኝ አምልኩኝ ያለበትወይትነዉ መልስስታጡ ያልተገጣጠመ ተረተረትታመጣላችሁ እስኪቁርአንንአንብቢ የኛአምላክ እኔ አምላክነኝ አምልኩኝ ያለበትን መቁጠርትችያለሽ መጀመሪያ ከጥመት ዉጡ አብቡ ቀጥተኛዉመገድ እስልምናነዉ
👍👍👍👍👍
ኢሳ በቁርአን ውስጥ ቃል በቃል እራሱ እኔ የአላህ ነብይ ነኝ ያለበትን የሚያሳየኝ የለም ቃል በቃል
Quran ye allah kal enji ye isa aleyhiselam kal aydelemaa
እኔ አሳያሀለሁ
እኔ የአላህ ባርያ ነኝ. አላህን ተገዙ ብሏል ።
Suuratul maryamin ambib.
Suretul meryem anbebe
ያረብ
እኔ የማውቀው በእግዚአብሔር ፊት ሰው ሁሉ እኩል ነው። መሀመድ ለምን ልዩ ሆኔ?
ሙሀመድ የተከበሩ የተወደዱ የአላህ ባርያና መልእክተኛ ነው ኢሳ ወይም እየሱስ ከሰው ሚለየው ያለአባት በመወለዱ እና የአላህናባርያ እንዲሁም መልእክተኛ ነው ስለዚህ ከሰው ይለያዩ ለአላህ ታዛዥ ተገዢ መልእክተኛ ናቸው
ስለኢሣ አለይሂሠላም የአሏህመልክተኛ ለመሆኑ ማወቅ ከፈለግሽ ሱራ19ሡረቱመርየም ከአቀፅ29 እስከ አቀፅ37 ያለዉን አብቢዉደ እሱእራሡ ነብይነኝ ብሎሲመሠክር ታገኝዋለሽአብቢ
ሙስሊምም ካቶሊክም ከቶ ወደ ገነት አይገቡም።ምክንያቱም ሙስሊም የእግዚአብሔር ፍቃድ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስን ለመቀበል ፍቃደኛ አልሆኑም ካቶልክም ሰዶማዊነትን ይቀበላሉ ስለዚህ ሁለቱም ያው የገሃነም ልጆች ናቸው።
Meshallah❤🎉
ማሻአላህ
Iam proud of muslim
አላህ ይጠብቅህ
Rejem. Hayt. Ledokter. Zakeer❤️
Jesus is the only way to the Kingdom of God.
አልገባህም ማለት ነው ሙስሊም እየሱስ ያመጣው መንገድ የተሳሳተ ነው አላልንም የተከበረ የአላህ መልክተኛ ነው ግን ጥያቄው እናንተ ትክክለኛ የሱ ተከታይ ናችሁን? በፍፁም ቤተክርስቲያን የፈጠረችውን ፈጠራ ነው የምትከተሉት የእየሱስን መንገድ ብትከተሉ ኖሮ በነብዩ ሙሀመድ ባመናችሁ ነበር ምክንያቱም እየሱስ (ሰላም በሱ ላይ ይሁንና )ስለ ነብዩ ሙሀሙድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ትንብት ተናግሮ ነበር ለበለጠ መሰጃ "የተደበቀው እውነት የሚለውን የኡስታዝ ወሒድን መፅሀፍ አንብብ
alah yitabiqek
ዶ/ር አንድ ጥያቄ አለን ዮሐን ወ 3/3 እዉነት እዉነት እልሃለሁ ሰዉ ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግ/ር መንግስት ሊያይ አይችልም ይላል ታድያ ሙስልም ወድሞቻችን ዳግመኛ መወለድን እንደት ታምናለችሁ ??????
አላሀምዱሊላ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ
Yonas wongel miraf 8÷30
ሀያትህን አላህ ያስረዝምልህ
መረጃችሁ ዶ/ር ዛኪር ወይስ ቁራን
Mashallah ❤❤❤❤❤
የኢየሱስ ክርሰቶስ ጌትነት፣ ሞትና ትንሳኤ የሚክድ አሰመሳይ በሰይጣን የተፈበረከ እምነት እስልምና ነው። ይሄ ሰው ወደ ስዖል እየተጓዘ ብዙዎችን ወደ ስዖል ይመራል። ቃሉን በሚገባ ያልተረዱትን ይዞ ይቀልዳል። ይህ እምነት በኢየሱስ ስም ከምድር ይጠፋል ይሰረዛልም።
Wondem endanta sedeb alkatelm nager gn anta eko ya ya Eyasus taketay ayedalehem mkinyatum yasu tekatay beton fetari 1 amelak endahona tiredala nager gn Eyasysem yelal demsten yesamalu no nager gn wadena ayematu ahun yalew yanta ayenat cristian new anta ahun mitanebaw bible is distorted by Roman naw to preserve Roman Empire just put religion aside for once and go and learn history to know what happened just after the death of Jesus anyways if you got clear mind you will find your one and only creator and you will finally relise islam is the only true religion in this time. May Allah guide you to the right path.
ኢየሱስ ብዳው
እረ እና እሚያመጣው ማሥረጃ ከራሣቹ መፃፍኘውኮ ግን ጭንቅላት አላቹ ወይኔ😂😂😂😂😂😂
Allah yatahkg
አረ በእግዚአብሔር ስም ክርስቲያን የአሳማ ስጋ አይበላም ። ሲቀጥል አትጠጡ ሳይሆን አትስከሩ ነው የሚለው። ፈጣሪ ቃና ዘገሊላ ውሀውን ወደ ወይን ጠጅ ልውጦታል መጠጣት የማይቻል ቢሆን አይለውጥም ሊያስተምረን ስለመጣ ። መስከር ግን ክልክል ነው
ከላጥሽው ምኑን ገመልሽው አሉ ክክክክክ
😂😂😂ኣትስከሩ😂😂😂ከጠጣሽው መቼ ስካር ኣስፈቅዶሽ ኣይደለም ላስክርሽ ወይ ኣላስክርሽ ብሎ ኣይጠይቅሽ😂 ምን ትላለች😂
በግ😂😅
መሀመድ ለምንድነው ከ13 ምርት በላይ ያገባው?
13ሚሥት አይደለምተሣሥተሻል
9 nw yagebut yam bemkniyat nw
Alahamdulilah
ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው 🙏
ክክክክክ
አላህ ነው ሀያል እየሱሱስ ፍጡርነው ❤❤❤❤❤
ኢስላም ሱባሀን አላህ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዛክ አላህ ይጠብቅህ
Allah akbari
Zakir Mashallah
ዛክ አላሕ ይጠብቅሕ
ሠይጣናም
@@yonathankassahun ትላም
My delicious dr zakir always alhaa your protect him
sort memory
❤
እስልምና ዎይ ክርስትያን ነው ሳውይ የስታባባላው
ጋና የልጅ ጥያቄ አልታማልሳም 😂😂
አይቹ እኔ ያሳዝናል ነጋር ዉሸት
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
one Allah bas
❤❤❤
እኔ አሳይሀለሁ
ዶክተር ዘክሪ
አምላክ ነው ኢየሱስ።
አደለሞ👎👎👎
አላህ ይብዳሽ ጥብ@@SaadaSaada-v1d
አልተወዛገብንም ተወዛገቡ እንጂ
Alaahiwakubr
ዶ/ር ዛኪር አለሀ ይጠብቅህ
አሚነ❤❤❤❤❤
መሪጌታ ሰውነት ደጄኔ ነኝ
ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ
1. ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን
ለዚህም ብዙ ምክሮች አሉ
2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን
10. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ቀደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ይደውሉ
ከታች ያገኙናል በ 0988787406 ይደውሉ።
ክክክክ
Hhhhhhhhh😂😂😂😂😂🎉🎉
ማሻ አላህ ዶክተር ዛኪር ናይክ
እናተጨረቃንነው የምታመልኮት ጨረቃ የአለምብርሀንናትጅ አምላክ አይደለ ችም😂😂😂😂😂😂ሰይጣሁላ አስመሳይ
ምስኪን እር እህቲ ልብሽ ታጎሯል ሙሰሊም ጨርቃ አያመልክም የሰው ማንነት ሳታቂ አትዘባርቂ ምጅምር እወቂ
ደቆሮ እስኪለራሥሽ ሰዉከማምለክዉጪ ቱቱቱቱ እያወቃችሁ እኮነዉ ጠማማስለሆናችሁነዉ የሰይጣን ጓደኞች እናተናችሁ ብቻዉን ጀሀነምእዳይገባ ዛሬ ያጠመማችሁ ንቁ እህግዜ
AllahWakber
አንድ ላይ ተጉዝን አናቅም እኔ እውነትም ህይወትም ነኝ ብሏል። ሲጀምር ደግሞ ግማሽ መፅሀፍ ቅዱስ በማንበብ የሚመጣ ነገር የለም።ደግሞ ክርስቶስ ነብይ አልነበረም መሲህ እንጂ።ሙሀመድን አንቀበልም።
Mohamadin yewoladach set set euko agibta kawondi gar tagnita uko now yewoladachu iyesus gin yane chawa indhum bamigarim huneta inatu mariyam.yelawond now yewoladachu tada ihe liyunat yelam.nitsu hono yetawolada woyins kewondi gar tagnita yewoladach inat lij yibaltal yetgnawu yebalata nitsu now
ቤተ ክርስቲያን እራሱ ኢየሱስ በደሙ የዋጃት ናት
እጭራሽ ክክክክክክክ እስከስለየሡሥ ስለአምላክሽ ማንደሆነ አብበሽ እወቂ ሳይመሽብሽ ሡራ19 ሡረቱመርየም ከአቀፅ 29እስከ37 ያለዉን አብቢመጀመሪያ በራሡ አፍ ነብይነኝ ሲልታገኝዋለሽ አብቢ
Your man has hidden the way, Jesus is Lord
S A w
ሰው ቢባዛ ኖሮ አንተን ነበር በኮፒ ማብዛት
Jotaa
Indo inatee inde mitasibu irasu mahona kalabat ingid lagetachin laiyesus ingid inate mitlut sawi now mitlut ishiy indaza kahona mohamad woyins iyesus now yebalata nitsu mahamad uko be 1lelit ke 9 set gar mitag now 5 mist yalewu sawi now ye 6 amat lij agibto yewolada sawi now tada yetugar now yesu nitsna lanagaru ayinachu tachafino minm.mayet atichlum kabit hula
Niko❤❤
ajeb
ማሻ አላህ
እስላም ይዋሻሉ ማርያምን 😂😂😂እናተ ጀሀንም አትገብኡም ማለት ነው አሰቀባጭ ሰዎች 😏😏😏😏😏😏😏
እስቲ አስረዳኝ የዋሸበትን ቦታ
እና አላህ የፈጠረሺ የሚያበላሺ የሚያቀሳቅስሺ እሱን ክደሺ ጀነት ያምረሻል እየሱስ እዳቺው ሰው ነው እሚበላ እሚሞት ነው አላህ ደግሞ አይሞት አይበላ በቺሎታው የሻውን ፈፃሚ አልሀምዱሊላህ በፍቃዱ እስልምናን እስከዘረማዘሬ የወፈቀኝ ጌታ🤲
እኔ የሚገርመኝ ምን ሊሠሩ እደሚመጠነው እሙስሊም ሚደአ ለመረዳት ታልሆነ
ዝም ብለህ ታወራለህ እንዴ
የዮሐንስ ወንጌል 13 13 እናንተ መምህር እናጌታ ትሉኛላችሁ እንዲሁም ነኝና መልካም ትላላችሁ
ክክክክክ መገን ተረተረት እስኪሥለየሡሥ ቁርአንላይአብብ