"ለወንድ ብለሽ ነው የሰለምሸው ከሃዲ" ብለው ይሰድቡኛል | ወደ እስልምና የመጣችው ያብስራ የአሁኗ ያስሚን | ነጃህ ሚዲያ | minber tv የኔ መንገድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @Abekidada
    @Abekidada  Год назад +568

    ወደ እስልምና ለመጡ እህት ወንድሞች በረመዳን ሰርፕራይዝ ማድረግ አስበናል መሳተፍ የምትፈልጉ 0911692486 በዋትሳፕ አናግሩን

  • @ሳራየአልሰኔእናት
    @ሳራየአልሰኔእናት Год назад +367

    የኔ ብጤ እኛ ሰለምተዎች እኮ ብዙ ናዳ ስድብ እና ግምት ነው ሚወርድብን 😢 አልሃምዱሊላህ አላህ በቂያችን ነው ❤️

    • @Neimu-xy5oh
      @Neimu-xy5oh Год назад +2

      Absheri ehete

    • @heirat
      @heirat Год назад +4

      አብሽሪ

    • @azeynedaedres4279
      @azeynedaedres4279 Год назад +2

      አህለን ቅመም

    • @beamanmenber
      @beamanmenber Год назад

      Ahunm yawekshi endaymesleshi ehte anbbi abatochin teyki mawedader yalebshi huletunm stakiw new

    • @tedbirr12344
      @tedbirr12344 Год назад

      @@Neimu-xy5oh Abesher

  • @fetiyatube6935
    @fetiyatube6935 Год назад +78

    ማነው እንደኔ አብሮ ያለቀሰ,,,,,,ማሽ አላህ ,, አላህ ይጨምርልሽ እህቴ

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 Год назад +325

    እናት አባት እህት ወንድም ዘመድ ወገን ጓደኛ የሚሆንሽ ሷሊህ ኸይረኛ ባል አላህ ይወፍቅሽ የኔ ቆንጆ አብሽሪ ወንድምሽም ይሰልማል ኢንሻ አላህ

  • @Rorawit
    @Rorawit Год назад +46

    ማሻኣላህ ተባረክ ኣላህ፤ እውስጥሽ ያለው ኢማን እፊትሽ ላይ ይታያል። your spiritual tears was very contagious, you made me cry, Alhamdullah . May Allah shower you with lots of blessings and happiness sweetheart ❤️your sister from Eritrea 🇪🇷 one love 🇪🇹 ❤

  • @ኡሙሀኒፋ
    @ኡሙሀኒፋ Год назад +1192

    ሚንበር ቲቪ ትቅረብ የምትሉ 🌹

    • @Rነኝ-n6g
      @Rነኝ-n6g Год назад +6

      ሰህ ትቅረብ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው Год назад +21

      የትም ይሁን የትም ታሪክዋ ሰማን

    • @qader6010
      @qader6010 Год назад +5

      @@ተሽንፍአለው ትክክል

    • @teybaali6087
      @teybaali6087 Год назад +18

      ምክንያቱም ሚንበር ላይ ብዙ ሰው ያየዋል

    • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
      @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ Год назад +7

      ወላሂ እኔም ካጎደኛየ ጋር እያየናት ሚቪር ቲቪ ትቅረብ እያልኩ ነበር የኔ ቆጆ ደሞ ስታምር አለባበሶ ነባር የነበርች ሙስሊም ነው የምትመስለው

  • @الحمدللهعلنعمتلإسلم

    ሀቢባቲ እኳን ወደታፈጣርሽበት እምነት በሰለም ማጠሽ አለህ የፅነሽ ማሻአለህ

  • @sahrocalii2199
    @sahrocalii2199 Год назад +107

    አልሐምዱ ሊላህ ኸይረኛውን ከበር አላህ ያስገባልሽ እናት የሆነውን ያለፈውን የሚያስረሳሽ🇸🇴🇸🇴🇸🇴 ከሶማሊያ

    • @hawakamale1954
      @hawakamale1954 Год назад

      ውድድድ

    • @mohamadkedir3092
      @mohamadkedir3092 Год назад +1

      llove somalia

    • @Zegenfo
      @Zegenfo Год назад +2

      بارك الله فيك يا اختي الصوماليةـــمن ارتريا

  • @seidshakur6178
    @seidshakur6178 Год назад +36

    የኔ ውድ እህት እናካና ደህና መጣሽ ወደእስልምና አታልቅሽ እኔም ሰለምቴነኝ አላህ እንኮን ጠራን ❤❤❤❤

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ
    @መሬምነኚተሥፈኛዋ Год назад +126

    የኔ ውድ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😭😭😭አሥለቀስሺኚ ኢሥልምናን ያየው ሁሉ ይወደዋል☝️☝️ሀቅ ነውና

    • @diltabarso37
      @diltabarso37 Год назад +1

      ❤❤❤😭masha Allah

    • @sofinasofiyana249
      @sofinasofiyana249 Год назад

      እፍፍፍፍፍፍፍ ወላሂ አዎ አልሀምዱሊላ

  • @azeynedaedres4279
    @azeynedaedres4279 Год назад +55

    ወላሂ ሠለምቴዎችን ከልቤ እወዳችሁ አለሁ

  • @እሙፈቲሀ
    @እሙፈቲሀ Год назад +36

    ማሻአላህ ሙስሊሞች ጥሩስነመግባር ይኑረን አላህያፅናሽእህቴ ተጎንሽለሆኑሁሉ አላህጀዛቸውን ይክፈላቸው

  • @dawuddawud-xx6pt
    @dawuddawud-xx6pt Год назад +16

    እስልምና አላህ እላያችን ላይ ደፍቶብን ስንወለድ ጀምረን በኢማን ስላደግን የእስልምናን ኒእማ ስለማናውቀው እንኳን እምባ አውጥተን ልናለቅስ ቀርቶ በቅጡኳ አላህን አናመሰግንም ብዙወቻችን

  • @emusulafemusulaf6914
    @emusulafemusulaf6914 Год назад +81

    አላህ የፈለገውን ሰው ቅኑን መንገድ ይመራል።
    እኔም እስልምናን ከተቀበልኩ 9 አመት በላይ ሆኖኛል አልሃምዱሊላህ አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን።
    በርች እህቴ ጀሊሉ በሀቅ ላይ ያፅናሽ

  • @seknanasir5629
    @seknanasir5629 Год назад +7

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ የኔ ውድ የምትወጃቻው ሰዎችም አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራችው ሁላችንም በምንገዱ ያፆናን

  • @Zdሀሰንአምሀራዊት
    @Zdሀሰንአምሀራዊት Год назад +30

    እህህህ የኔ ቆንጆ እኔንም አስለቀሽኝ 😭😭😭😭አላህ ያጽናሽ ውዴ ሙስሊም መሆን መታደል ነው አልሀምዱሊላህ

  • @HábìbáÊbŕáhìm-q4y
    @HábìbáÊbŕáhìm-q4y Год назад +12

    አላህ ጨምሮ ይባርክሽ እህቴ 🕌 እስልምና የፀዳ እምነት ነዉ አልሓምዱሊላህ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን አሜን

    • @hadiyafentaw4284
      @hadiyafentaw4284 Год назад +1

      ማሻ አላህ እህቴ አላህ ከንያሽ በላይ ያድርግልሽ

  • @munthahassem3347
    @munthahassem3347 Год назад +130

    አላህ ላንቺ የከፈተውን ብረሀን ለቤተሠቦችሽም ይክፈተላቸው ያረብ

  • @loveiswinner7108
    @loveiswinner7108 Год назад +21

    ኢንሻአላህ ስመጣ አይሻለሁ እህቴ በርችልኝ።
    እህቴ አላህ ያጽናሽ አስለቀስሽኝ። እስኪ ሙስሊሞች እንዋደድ?በዛ ውድ ነብይ ሙሃመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እና በሶሀቦቹ ፈለግ በእስልምና ስነምግባር ከታነጽን ለብዙ ሰዎች ወደእስልምና መምጣት ምክንያት እንሆናለን ❓

  • @qader6010
    @qader6010 Год назад +52

    ያስሚዬ የኔቆጆ የሚወድሽ የሚያፍቅርሽ የሚያከብርሽ የሚሳሳልሽ ሷሊህ የሆነውን ባል አላህ ይወፍቅሽ

    • @ፋኖነኝኔማንንምአልፈራ
      @ፋኖነኝኔማንንምአልፈራ Год назад

      ማሻ አሏህ እህታቺን እንኳን ደህና መጣሽ እባካቺሁ አድራሻዋን አሰቀምጡለን መርዳት አሚፈልግ ይነራል ሰልክ ቁጥር

    • @taybatube194
      @taybatube194 Год назад

      አሚን ያረብ

    • @zeharaethiopha2195
      @zeharaethiopha2195 Год назад

      አሚን አሚን ያረብ

  • @bsjegsgy4059
    @bsjegsgy4059 Год назад +9

    አሏህ ሷሊህ የሆነ ባል ሰጥቶሽ የጣፈጠ የተመቸ ሂወት ያኑርሽ ወንዶችም አደራ ሰለምቴዎችን ተንከባከቡ

  • @abdulazizsaifff8832
    @abdulazizsaifff8832 Год назад +114

    ማነው እንደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ

  • @Zedtube594
    @Zedtube594 Год назад +3

    ጠንካራ ነሽ የኔ ቆንጆ በርች አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እንወድሻለን❤

  • @fatimakamal6332
    @fatimakamal6332 Год назад +85

    ውዴ እናት አባት ወንድም አህት ሁሉንም እሚተካውን ሷሊሁን የትዳር አጋር ይወፍቅሽ ያረብ

    • @hnoog9383
      @hnoog9383 Год назад +1

      በጣምም ደሥየሚልታሪክ ማሻአላሕ ማሻአላሕ እኳንአች እኔሙሥልሚቱ አለቀሥኩ አላሕይጨምርልሽ በርች

  • @abdulhafizomar
    @abdulhafizomar Год назад +12

    አለሀምዱልላሂ ኢትዮጵያ ዉሰጥ እሰልምና በአላህ ሀይል እየበዛ ነዉ

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ Год назад +34

    እህቴ ጠካራ ጎበዝ ነሺ አላህ አብዝቶ እርዝቅሺን ይክፈትልሺ ምርጥ ባልም ጀባ ይበልሺ ያረብ

    • @samuelana1317
      @samuelana1317 Год назад

      ከሐዲ

    • @zkiya989
      @zkiya989 Год назад +1

      @@samuelana1317 በአላህ ያላመነ ነው ካሀዲ ካፊር

  • @Seenaa-Bakar-Waaree
    @Seenaa-Bakar-Waaree Год назад +10

    Masha Allah! You're beautiful and brave and, you have pure heart. Allah loves you. I wish you the best sister ❤️✅

  • @sahrocalii2199
    @sahrocalii2199 Год назад +96

    አሁን ደግሞ ጥብቅ ያለ ልብስ አትልበሽ እሱም ቢሆን ሰውነትሽን ያሳይብሻል ልጄ ከሶማሊያ🇸🇴🇸🇴🇸🇴❤

    • @XalaalSomalis
      @XalaalSomalis Год назад

      Canaan bu hadalkaagu u egyahay. Walaalo gabadha Allow iyyada iyo innagaba imaankeenna ha inoozaifiyo

    • @ibraheemibraheem4462
      @ibraheemibraheem4462 Год назад +1

      مشالله الة يحفظك يطول بعمرك

    • @abrsh871
      @abrsh871 Год назад

      mahadsanit sahro

  • @jamiefraser1488
    @jamiefraser1488 Год назад +28

    Masha Allah! May Allah protect you and increase in your Iman. For those of you who have means to help please help the sister in her new journey (financial & spiritual)we’re her new family

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    አልሀምዱሊላህ የኔ ቆጆ አላህ ይጠብቅሽ እድለኛ ነሽ አላህ አይቸግርውም አባትም ወድምም ባልም ጎደኛም እንሚሆን ባል ይወፍቅሽ ያርብ

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 Год назад +142

    በጣም የሚይስለቅ ታሪክ ነው : ኣይዞሽ በርቺ ኣላህ ከኣንቺ ጋር ነው
    እወድሻሎህ ኣዲስ ኣበባ ከመጣሂኝ ኢንሻኣላህ እዘይርሻሎህ

    • @fatimaabdella689
      @fatimaabdella689 Год назад +3

      P

    • @محمدالشمري-ع7ح5ث
      @محمدالشمري-ع7ح5ث Год назад +1

      ዉነትሺነዉእህትእየሡሥለራሡአላህንያመልካልግንተጠቅቆላልቀራሠዉእየሡሥጌታይመሥላቸዋልትክክለኛዉአላህብቻነዉአላህይምራሺ

    • @FadilaBh
      @FadilaBh Год назад

      ماشاءالله ماشاءالله

    • @FadilaBh
      @FadilaBh Год назад

      صح بتككل

    • @etet5988
      @etet5988 11 месяцев назад

      ማሻ አሏህ አልሀምዱሊሏህ

  • @tajudinashuro4126
    @tajudinashuro4126 Год назад +3

    ዋውውውው ማሻአላህ እውናት ጣንካራ ቆንጅዬ ዳርባባ ጃግንት 🤙🤙🤙አላህ ፅናቱን ይለግዝሽ 🌹🌹🌹🌹

  • @munibutajira2455
    @munibutajira2455 Год назад +17

    ያረብ ቢራህመቲከ ረቢ ጥራት ይገባክ ያአላህ ሙስሊም መሆን መታደል ነው ያረብ ሙስሊም አድረገክ ግደለን መጨረሻችንን አሳምረልን ማሻአላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ ውዷ አላህ ይወድሻል😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @richoo732
    @richoo732 Год назад +18

    I am also musilima now alhamdulilaah 😔 2wor honlegn 🥺❤

  • @Ekr348
    @Ekr348 Год назад +66

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ማሻአላህ

    • @bint4181
      @bint4181 Год назад

      አሚንን ያረብ

    • @ነዩሰለምቴዋ
      @ነዩሰለምቴዋ Год назад

      አሚን ኢክሩ በአላሂ ስልክሽን አስቀምጭልኝ ስለትኬት ላወራሽ ፈልጌነው

  • @habibkamil2715
    @habibkamil2715 Год назад +7

    እንወድሻለን እኛ ሙስሊም ወንድሞችሽ አብሽሪ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Год назад +24

    ማሻ አላህ ሙስሊም መሆን መታደል ነው አላህ እናትም አባትም ወንድምም እህትም የሚሆንሽን አላህን እሚፈራውን ትዳር ይስጥሽ አብሽሪ ማማዬ በአላህ መመረጥ እድል ነው

  • @alemtube9045
    @alemtube9045 Год назад +7

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ማሻአላህ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ውዴ👍👍👍👍

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 Год назад +2

    አላህ የሚፈለገውን ሰው እንዲህ ነው የሚያደርገው ለሁሉም ኢማን ይስጠን፡ እንኳን ደስ አለሺ እምነትሺን የበለጠ አላህ እምነትሺን የበለጠ ያጠንክርልሺ፡፡

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 Год назад +67

    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አማንን የሚመስሉ ወድሞች ያብዛልን

  • @habebah6839
    @habebah6839 Год назад

    Mashaa Allah may Allah bless you my lovely sister ❤️ my brother Amaan thank you Abeki&dadam thank you 😊 🙏 inshaa Allah Yasmin If Allah wills, marry Aman and be strong and learn Islam and I will love you አላህ ከፈቀደ አማን አግብተህ በርትተህ እስልምናን ተማር እወድሃለሁ

  • @aishamohammed4459
    @aishamohammed4459 Год назад +12

    ማሻ አላህ ተባረከሏህ ያረብ ወንድምሽን ከጎንሽ ያስልምልሽ ያረብ 🤲🤲🤲😭😭😭 ደስታሽ ሙሉ ያድርገው

  • @zulfi6943
    @zulfi6943 Год назад +2

    በዝሁ አጋጣሚ እኔም የማቃቸው 3የሰለሙ እህቶች አሉ ከቻላችሁ የኔ መንገድ ላይ እናዝህን እህቶቼን ብታሳትፋቸው ከስስቱ አንድ እናት ናቸው ወላህ የሚኖርበት ቤት እንካን የላቸውም ቤተሰብም አግላቸዋል እና እስልምና ላይ ሲገቡ የቤተሰብ ማግለል ስስላለ ይህችን እናታችን ብትጉበኛት እላለው የምትኖርው ናዝሬት አዳማ ናው

    • @Abekidada
      @Abekidada  Год назад +3

      ፈቃደኛ ከሆኖ የ3ቱንም አድራሻ ስጪን እናቀርባቸዋለን

    • @zulfi6943
      @zulfi6943 Год назад

      @@Abekidada እሽ

  • @ሀቢባ-ቈ5ጐ
    @ሀቢባ-ቈ5ጐ Год назад +323

    አቤት ስሜቱ ስንሰልም ደስ ሲል ወላሂ

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት

    የኔዉድእደትእደሞወድሽእኮ
    ሠለምቴዎችእደትእደምወዳችሁ
    አላህእዱኒያአሄራችሁንያሣምርላችሁ

  • @abdrhmanmame3292
    @abdrhmanmame3292 Год назад +86

    ማሬ ማሻላ እሺ በጣም ነዉ ደስ ሚላዉ የበላጣ በርች 😭😭😭😭😭😭አስላቃሽን እኮ 💜💜💜💜💜

    • @solrebls7715
      @solrebls7715 Год назад

      she is stupid

    • @ajeba3191
      @ajeba3191 Год назад +1

      ዎለህ እኔንም አስለቀሰችኝ 😥

    • @wosilaworkicho858
      @wosilaworkicho858 9 месяцев назад

      እኔንም😢😢😢😢😢

  • @fawsiahassan8885
    @fawsiahassan8885 Год назад +15

    Mash Allah, Allahu akbar I can’t stop crying welcome to the beautiful religion of Muslim my daughter name also Yasimen beautiful name 🙏🙏❤🌹

    • @seadamohammed4893
      @seadamohammed4893 Год назад

      ማሻ አላህ የኔቆንጆ እንኳን ቀጥተኛዉንመንገድ መራሽ ሀቢቢቲ

  • @ሠአድሁሴንየወግድልጅ

    የኔናት አሥለቀሽኝ ማሻአላህ እንኳን አላህ ወደትክክለኛዉ መንገድ መጣሽየኔዉድ

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي Год назад +4

    ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ አህቴ የቀሩትም ቤተሰቦችሽም አላህ ኢዳያ ይስጥልሽ 🌹🌹

  • @salehhigohigo4371
    @salehhigohigo4371 Год назад +9

    ኣላገባሺም በቃ አሁን ሙስሊም አግቢቸ ሙስሊም ሁኘ እየኖርኩነው እምቲዪ መስሎኝ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ኣንድሷሊህ ባል ኣላህ ዪስጢሽ ኢማኑ የበለጠ ጠንካራ እንዲሆንሊሽ ያስሚን ማሻኣላህ እኔም ይሀን መስማቴ በጣም ደስ አለኝ

  • @mehamedseid5872
    @mehamedseid5872 Год назад +3

    መሸአላህ ወደስልምና እኳን ደህና መጣሽ እህታችን አላህ ብርታቱን ይስጥሽ

  • @ruqiyanasir9812
    @ruqiyanasir9812 Год назад +12

    ማሻላህ ተባረክ አላህ እኔም አዲስ ሰላሚነኝ ብተላ ሰግጀ ስነሳ ስሜቱየተለየ ነው አልሀምዲላ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Год назад +3

    አላህ ወንድምሺንም ዘመዶችሺን አላህ እስልምናን ይወፍቃቸው ያረብ በዲኑላይ ያፅናን ኢስቲቃማውን ይወፍቀን

  • @ummfarahtube5487
    @ummfarahtube5487 Год назад +36

    የአላህ አንተ የምወደውን ከጨለማ ታወጣዋለህ የጀባር የፈታህ እኛንም ወደህይር ምገድ ምራን ያረብ

  • @neimatemam1204
    @neimatemam1204 Год назад +3

    ማሻአላይ አለሁ አክበር አለህ ያፅናሽ እህታችን አብሺሪ

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 Год назад +5

    የኔቆንጆ አላህ በዲንሽያፅናሽ ደግሞ ጆንጅዬነሽ ታምሪአለሽ MashaAllah Alhamdulillah

  • @rahmt2392
    @rahmt2392 Год назад +2

    ማሻአላህ ተባሩክ አላህ የእኔ ውዱ እህት እንካንም ወደተፈጠርሽበት እስሊሚና መጣሽ አላሁ አክበር አልሃምዱሊላህ

  • @لاعلهعلله
    @لاعلهعلله Год назад +4

    ሚንበር ቲቪ ትቅረብ ትቅረብ እህታችን አላሀም በርግጥ ዉዶሻል ጀግና አላህ ይጣብቅሽ

  • @muhahusen3539
    @muhahusen3539 Год назад +6

    አላህ ያፅናሽ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ❤❤❤

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 Год назад +13

    ያአላህ ይህንን ዲን ለሰጠን ለመራን አላህ አልሀምዱሊላህ አላህ በዲንሽ ያስናሽ ሀቢብቲ

  • @abexdagnachew1901
    @abexdagnachew1901 Год назад +2

    እምነት የግልሽ ነው: ሌሎችም ልክ እንዳንቺ ላመኑት እምነት ታላቅ ክብር አላቸው:: በርቺ ሁሉንም ሰው መውደድና ማክበር ካንቺ እንዳይለይ:: በእምነቱ የሚጠራጠር ሰው የለም::

  • @neza840
    @neza840 Год назад +8

    ማሻ አላህ የእኛ እስልምና ምነኛ ከብረ ያለወ እንደሆነ በእህታችን ተማሩ

  • @ahmedaliyi9416
    @ahmedaliyi9416 Год назад +1

    ማሻ አላህ የኔ ውድ ኢንካን አላህ ቀጥተኛው መንገድ መራሽ በርቺ ያስሚን ውድ ኢህቴ!!!

  • @Ali9606
    @Ali9606 Год назад +51

    الله يسعدك ويوفقك ويحفظك يارب العالمين إحكي عمر أخيك من إريتريا 🇪🇷 مشالله

  • @rebiaSeid-o8h
    @rebiaSeid-o8h 6 месяцев назад +1

    ማሻአላህዴሞኮ እስልምና ነዉየሚያምርብሽ

  • @jemiloootube
    @jemiloootube Год назад +4

    ውድ ሙስሊም እህታችን አላህ ያበርታሽ እስልምናን የምትመኚላቸውን ቤተሰቦችሽ አላህ እስልምናን ይወፍቅልሽ ውድ ሙስሊም ወንድምና እህቶች ቢቻል አግዟቸው ካልቻላችሁ በዱዓችሁ አትርሷቸው ሰለምቴ ሙስሊም ወንድም እህቶችን አደራ ከአላህ በታች እኛ ነን ልንቆምላቸው የሚገባው።

  • @hikmalaabdulhamid7682
    @hikmalaabdulhamid7682 Год назад +7

    ሰለምቴዎች አላህ ያቆያቹ በጣም እወዳቹሀለው🥺😍

  • @abubekerseid3395
    @abubekerseid3395 Год назад +13

    Mash'Allah የኔ እህት እስልምና መሆን መመረጥ እንደሆነ ማየትሽ ለሌሎቹም አላህ ያሳያቸው ይምራቸውም

  • @التالق-ن8ط
    @التالق-ن8ط 4 месяца назад

    አልሀምዱሊላህ አላህሡበሀኑ ተላ ቀጥተኛውን መንገድ ለመራሽ ጌታ ምሥጋናሽኩር ይገባው አሥለቀሽኝ 😊

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 Год назад +12

    አሸኸድ አላህ ኢላ ሀ ኢለላህ ወአሸኸድ አነሙሀመድ እረሱለላህ አልኸምድሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ፈጣሪዬ 😭😭

  • @abdiahmed477
    @abdiahmed477 Год назад +13

    The most nice story I have ever heard of! Yesmin welcome to the true religion of the true God(Allah). You made me cry!

    • @naimaamahammad5670
      @naimaamahammad5670 Год назад

      አላህ ብሎልሽነው አየሽማተብሽየተቆረጠው

  • @seadamoh4392
    @seadamoh4392 Год назад +17

    ማሻአላህ በስልምና ውስጥ መኖር ምንያህል እደሚስደሥት ሙሥሊም ላደረገን አልሃምዱሊላህ

  • @bintmehammedbintmehammed1641
    @bintmehammedbintmehammed1641 Год назад +2

    ማሻአላህ የኔውድ አላህ ላንቺ ብርሀኑን እንደከፈተለሽ ሁሉ ለቤተሠብችሽም ይክፈትላቸው

  • @AndnewEthiopia
    @AndnewEthiopia Год назад +25

    May Allah Protect you and bless you in every thing you do, my sister in Islam.

  • @hamduhabibe1358
    @hamduhabibe1358 Год назад

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እህት በትክክለኛ ምንገድ ስትሄጅ መሠላክል ፍተና ይበዛበታል ጥንክሪ

  • @radwanabdo667
    @radwanabdo667 Год назад +13

    መሸለህ እህቴ አለህ ይጨምርልሽ ቤተሰቦችሽንም አለህ ሂዳያ ይወፍቃቻው

  • @maki4640
    @maki4640 Год назад +4

    ያምርብሻል እንኳን ወደፈጠርሽበት መጣሽ 🌹

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Год назад +8

    አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ አላህ ያፆነሺ ያፆናን ያሙቀሊበል ቁሉበና ሰቢት ቁሉበና አለ ድንክ

  • @freweynizekeriyas4142
    @freweynizekeriyas4142 Год назад +1

    እግዛብሔር ይማርሽ ሴትነትሽን በስልምና ሳይሆን በክርስትናም አታጭውም ተገላልጠሽ ልበሽ አይልም አለማወቅ ለገንዘብ ብለሽ ነው ሀይማኖትሽን የቀየርሽው ለማንኛውም እግዛብሔር ልብ ይስጥሽ

    • @ukua3088
      @ukua3088 Год назад

      ለገንዘብ ብለሽ አንቺ ትቀይሪያለሽ እንዴ?🤔 ሲቀጥል ክርስቲያን ሴቶች አትታዘዙም ትዕቢተኞች ናችሁ በባይብል አትመሩም ባይብል እናንተን የመምራት አቅም የለውም እናንተን የማነጽ አቅም የለውም ትዕቢተኞች ናችሁ! ኢስላም ሀቅ ነው ሰዎችን ያንጻል የመምራትም አቅም አለው ፓዎር አለው! ተከናንባ ከታየች ሙስሊም ናት ይባላል ክርስቲያኖች እናቶች ሳይቀሩ ጸጉር እንኳን አይሸፍኑም ዊጋችሁን ቀጥላችሁ የወጣቶቹ ደግሞ የባሰ ነው ተራቁተው የፈረንጅ ባህል የናንተ እንደው ዝምም ነው ተከድኖ ይብሰል

  • @mollo1155
    @mollo1155 Год назад +9

    አላህ አከበር አላህ አከበር አላህ አከበር አልሀምዱሊላህ እህት አላህ በዲንሸ ያፃናሸ በርቻ

  • @samiraidris2587
    @samiraidris2587 Год назад +12

    Masha Allah ❤😂I cried as much as you cried. Allah subhanahu Watala showed you the light of his right road (ISLAM). Brother Aman Allah give you Aman in this word and hereafter😂.

    • @abdigedi6433
      @abdigedi6433 Год назад

      Wallahi too me if they share for Us this happy time it's better ever in our life may Allah guide and protect in Muslim way all of Us

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Год назад +7

    አብሽሪልኝ የኔዉድ መጨረሻሽን አላሕ ያሣምርልሽ በድንሽ ጠንክሪ

  • @سعاديحمزة
    @سعاديحمزة Год назад +5

    የኔ ቆንጅ እኳን ደህናመጣሸ ማማየ። 🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 Год назад +4

    ሱቡሓን ሱቡሓነክ ያረቢ አህዲና ህዳያተክ ወፍግና ኣንቺም ልጁም ታድላችሁል።

  • @ااال-ش3ع
    @ااال-ش3ع Год назад +5

    ماشاءالله تبارك الله الله يحفظك ويعطيك الثبات ❤

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 Год назад +4

    ማሻ አላህ ደስ ይላል እንኳን ወደተፈጠርሽበት እምን ት መጣሽ እህቴ 😘😘👌

  • @abumegfira8971
    @abumegfira8971 8 месяцев назад +1

    አላህ በእስልምና ያፅናሽ

  • @كملا-ح2ب
    @كملا-ح2ب Год назад +6

    ማሻአሏህ አሏሁአክበር አልሀምዱሊላህ አላህ በድንሽ ያፆናሽ የኔቆጆ

  • @abumahir1835
    @abumahir1835 Год назад

    ማሻ አላህ
    አላህ ወዶሽ ነው ለዚህ ያበቃሽ
    እስልምና ሰላም ነው በዱንያ ቀርቶ በአሂራም ሀቁን ለጠበቀለት ጀነት ነውና አብሽሪ ኢስላማዊ ት/ቶችን ተማሪ ስተቂው በደብ የበለጥ ይገባሻል መሰሎችሽንም ታተርፊያለሽና

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    የኔ ቆንጆ ሰለምቴዋች ኮ እድለኛ ናችሁ 😘

  • @meryesu
    @meryesu Год назад +7

    Mashallah you are inspiring 🙏
    May Allah increase your Iman.

  • @teybamamde9243
    @teybamamde9243 Год назад +4

    ማሻአላ አላህ ቀጥተኛውን መገድመርጦልሻል እህቴ!!

  • @ሶፊያስልጤዋያአላህባሪያ

    ማሻ አላህ ኡፉፉፉ ወለሂ አሰለቀሽኝ በርቺ እህቴ❤😘

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 Год назад +11

    ዉይ የኔ እህት አላህ ያፅናሺ በእስልምናሺ ያረብ

  • @salimfodaytanartkanu2625
    @salimfodaytanartkanu2625 Год назад

    አሠላሙአለይኩም እህቴ የምሬንነውየምልሽምንእደሀኩኝአላውቅምሙሉውንየሠማሁት እባየእየሔደነው አላህ ከሁሉምየሚበልጥጌታነውና ጥሩየትዳርአጋርይስጥሽ

  • @alimoussanur1424
    @alimoussanur1424 Год назад +28

    ማቫኣላህ ❤❤❤❤አላህ ያህፈዚክ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው።

  • @mahamadWeloo
    @mahamadWeloo 7 месяцев назад

    ማሻአላ አላህ ይጨምርልሽ በዱኒያም አኼራ አላህ ያሥደሥትሽ እህቴዋ❤❤❤

  • @lulumohammed9446
    @lulumohammed9446 Год назад +16

    አማን አጅሩን አፍሰሃል ስበቡን አድርሰሃል ሱባሃንአላህ

  • @andemariamisack7643
    @andemariamisack7643 Год назад +1

    ወድ ልቦናሽ ይመልስሽ እኀቴ።
    ያለ ንፁህ ደም ጊታችን ንፁህ መሆንና መዳን ኣይቻልም ቆም ብለሽ ኣስቢ።

  • @mulkiausman514
    @mulkiausman514 Год назад +25

    Masha Allah Yasmin May Allah bless you ❤❤❤