ታስራለች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • This stream is created with #PRISMLiveStudio

Комментарии • 39

  • @aberashnegash8229
    @aberashnegash8229 8 дней назад +6

    Belaye🎉 you are the true hero of ethiopia I am appreciate what you do for our country ❤️ ❤❤❤ I am proud of you.

  • @tubeomega777yy
    @tubeomega777yy 8 дней назад +6

    ጀግናው ወንድማችን በላይ አንቴ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እና ሀቀኛ ሰው ነህ ለኢትዮጵያ ደም ካፈሰሱ ጀግኖች ለይቼ አላይህም ምክንያቱም ለሀገሬ በነፍስህ ተወራርደህ ብዙ ሰርተሀልና አመሰግናለሁ በርታ ❤❤❤❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 8 дней назад +9

    እውነት መገረፍ ይወዳሉ፣ ነፃነት አይውዱም እየተገረፉ ስላደጉ ነው፣
    በላይዬ በርታ ፈጣሪ ያግዝሀል በርታ ።

  • @MohammedAbagissa-mm7mr
    @MohammedAbagissa-mm7mr 8 дней назад +7

    ምስራቅ ሌላ እንካን ማጥፋታን ባላቅም የግጥም ችሎታ ለትችት ብቻ ሲሆን ይደብራል ጥሩ ነገርም ለማየት ብትሞክር ጥሩ ነው ለልጆቻስ ወደፊት ትችት ብቻ ነው የምታስተምራቸው እና አትመቸኝም

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 8 дней назад +3

    ❤❤❤yes tikklen now

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 8 дней назад +2

    ❤❤❤❤yes wondime

  • @EyerusDechassa
    @EyerusDechassa 8 дней назад +3

    ደስ ሲል ከአሜሪካ ሲመጡ በደንብ

  • @tsehaineshabraha2805
    @tsehaineshabraha2805 7 дней назад +1

    Dr. Abey is the most genius and amazing leader of the century. our Prime Minister is a God given leader for Ethiopia and we are proud of our him and his cabinet. Wll those who are oposing him, I believe have very low IQ and can't see or realize the great and unbelieveable changes in our our country.
    God Bless him with good health and long life so that he leads us all his life.

  • @AxmedMaxamad-h2w
    @AxmedMaxamad-h2w 8 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tubeomega777yy
    @tubeomega777yy 8 дней назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና ነህ ወዳጄ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TomasMagna-j3p
    @TomasMagna-j3p 8 дней назад +3

    በላይ ሰላም ነው ግመሉ እየሆደነው ውሻውቹ እየጨሁ ነው

  • @YasinOsman-zj3qm
    @YasinOsman-zj3qm 8 дней назад +5

    Gegnachen በርታለን

  • @bisrathabtemichael7375
    @bisrathabtemichael7375 8 дней назад +1

    Good job! I are telling the extreme “zeregnas “ the truth!! Ethnic based federalism is the ROOT CAUSE for most of the problems in Ethiopia!!!

  • @MohammedAhemmed09
    @MohammedAhemmed09 8 дней назад +5

    የወያኔን ፍትፍት የበላ ሁሉ .... 1ሚሊየን እውነት ዶክተር አብይ ጋር ቢኖር እንኳን .....አንድ የደብረጺዮን ውሸት ለነሱ ምርጫቸው ነው ...ብልጽግና ስደቡኝ ተቹኝ ብሎ ቲክቶኩን ክፍት አርጎ 24/7 ሲሰደብ ይውላል ...ወያኔ አይላድ ብልታችን ላይ አንጠልጥሎ ቶርች ስትገርፈን ነበር እኛ የተገረፍን ሰዎች ስላለን ... አሁን ብጽግና የተሰደበው ያህል 1% አይሆንም

  • @judiiearer9324
    @judiiearer9324 8 дней назад

    ምስራቅን ኢትዮጵያዊነትን በሚቀነቅነው ፕሮግራምዋ በጣም እንወዳታለን።በህግ በፍትህ ብትዳኝ ካጠፋች በይቅርታ ትታለፍ ለኢትዮጵያ ካደረገችው አስተዋጽኦ አንጻር።

  • @ZerihunOdda
    @ZerihunOdda 8 дней назад +6

    ለአህያ ማር አይጥማትም!!!! በቀቀን የደያስፖራ ውርጋጦች ይሄን መንግሥት በቶርች የሚከሱ ከሆነ÷አስቂኝ ነው:: ቶርች መደረግ የነበረባቸውን ኣለማድረጉ ጥሩ ነው:: የሐሰት አባቶች÷ታዬ ቦጋለ ወጥቶ እውነቱን እንኳ ቢናገር ÷ከሐሰት ግንባታቸው አይመለሱም::ሲያስጠሉ! እኝኝኝኝ!!!

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 8 дней назад +1

    Yes

  • @BisratAbabulegu
    @BisratAbabulegu 8 дней назад +5

    ለመተተኛውና ሟርተኛው መሳይ መኮንን ንገርልኝ ።

  • @helenh6930
    @helenh6930 8 дней назад +1

    ሀሌታ ሚዲያ በርታ በርታ

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 8 дней назад +2

    እየበሉ ራሀብ ሞትን😂😂😂😂😂😂

  • @mesfintessema6852
    @mesfintessema6852 8 дней назад +4

    ቀምቅመው ነው አልተባለም እንዴ , አቶ ታዬ😢

  • @sey0umnegrq714
    @sey0umnegrq714 8 дней назад +2

    ታዬ ሌባው እኮ ስክሮ ነው በወቅቱ ተግልፆአል አሁንም ዲፖርት ተደርጎ ከልደቱ ጋር ሊመጣ ነው

  • @ffmoffenbach
    @ffmoffenbach 8 дней назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @AdemDemsey
    @AdemDemsey 8 дней назад +3

    ሰላም ቤተሰብ መደብደብ ሊኖር ይችላል ቢኖርም የብልጽግናን ስም ለማጠልሸት ህውሀትን ናፋቂ ጸጥታ ዘርፍ ተብዬ አሉ በሁለት ቢላ የሚበሉ መግደል መሸነፍ ነው

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy 7 дней назад +1

    Jegnaw wondemachin Belay beretalen endihe negereln ewenetaw yehe new be haset propaganda Hager lemebetebet new ayesakalachwem. Dele ena keber lejegnaw yehager mekelakya serawitachin ena lejegnaw tentagu behedbet hulu seketama degu meriyachin abichu 🇪🇹💚💛💓

  • @AliSeyd-h5y
    @AliSeyd-h5y 7 дней назад +1

    አይ ካድሬ እኮ የራሱ ሆድ ከሞላ ስለሌላዉ መራብ መገረፍ መሞት ግድአይሰጠዉም

  • @genetlule3296
    @genetlule3296 7 дней назад +1

    ምን መሰለህ በሬ የቀለበውን ሳይሆን ያኮላሸውን ይልሳል ነው ነገሩ

  • @AliSeyd-h5y
    @AliSeyd-h5y 7 дней назад

    መግደለስ ይቻላልወይ

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 7 дней назад

    ፍርድቤት መንገላታት ኤሮጳም አሜሪካንም ከአፍሪካ የባሰ ነው።ይህቺ ሴትዮ ልኮምክ ብላ ከአማራና ከትግሬ በቀር ሌላውን ብሔር የምትሳደብ ቋንቋውን የወፍ ቋንቋ የምትል ዝቃጭ ናት ለመሆኑ "ሀገር ፍቅር" ወይም"ብሔራዊ ቲያትር" የአማራ ብቻ ለመን ሆነ? ሁልጊዜ ብሔር ን አብሶ ኦሮሞ ን መሳቂ ማድረግ ወንጀል ነው

  • @AliSeyd-h5y
    @AliSeyd-h5y 7 дней назад

    እነክርስቲያን ታደለ ዮሀንስ ቧያሌዉ ታድያ ማነዉ እየገረፈ አዋሽአርባ የሚያሰቃያቸዉ አንተ ከርሳም ሆድህን ለመሙላት በለህ ከእዉነትጋር ባትጣላ

  • @AliSeyd-h5y
    @AliSeyd-h5y 7 дней назад

    አንተ አብቹ የምትለዉ ተራ ዉርጋጥ ዱርዬ አጭበርብሮ ጠ/ሚ የሆነ ከአብይ በላይ በዛች ሀገር ወንጀለኛ አለወይ

  • @tubeomega777yy
    @tubeomega777yy 8 дней назад +12

    ጀግናው ወንድማችን በላይ አንቴ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እና ሀቀኛ ሰው ነህ ለኢትዮጵያ ደም ካፈሰሱ ጀግኖች ለይቼ አላይህም ምክንያቱም ለሀገሬ በነፍስህ ተወራርደህ ብዙ ሰርተሀልና አመሰግናለሁ በርታ ❤❤❤❤

  • @tubeomega777yy
    @tubeomega777yy 8 дней назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና ነህ ወዳጄ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tubeomega777yy
    @tubeomega777yy 8 дней назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና ነህ ወዳጄ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤