"ወድጄው ያገባሁት አይመስላቸውም" /ባለትዳሮቹ/ /እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 785

  • @user-pb8eb3fm7s
    @user-pb8eb3fm7s 2 года назад +463

    ከአማራ አትጋቡ ከትግሬ አትጋቡ ከኦሮሞ አትጋቡ ለምትሉ እንሳሳወች ከነዚህ ተማሩ ዋናዉ ፍቅር ነዉ ሰዉ መሆን በቂ ነዉ ረጅም እድሜ 🥰🥰

    • @ነኝሀላሌንናፍቂ
      @ነኝሀላሌንናፍቂ 2 года назад +15

      ባሌ ኦሮሞ ነው 7አመታችን ከተዋወቅን ከተጋባን አመት ወለድኩ ወላሂ ያራጅ ሚስት እያሉ መተው እንካን አላዩኝም እሱ ግን ይህ ሁሉ የተናለ አይርቀኝም

    • @fevenjackson3964
      @fevenjackson3964 2 года назад +6

      True that our God is not partial he love all we all God childfen

    • @fevenjackson3964
      @fevenjackson3964 2 года назад +3

      We all his children

    • @fatum1999
      @fatum1999 2 года назад +12

      እኔ በዘር አላምንም ግን ይቅርታ አርጊልኝና ከትግራይ አላገባም ቱ

    • @ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ
      @ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ 2 года назад +10

      @@fatum1999 ዘረኛ አደለሁም አሸ ከዛ ዘረጠረተሸ አላገባም ቱ

  • @እሙአኗር
    @እሙአኗር 2 года назад +161

    ምርጥ ኢትዮጵያ ስረአት ያላት ልጅ ናት እንወድሻለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️

    • @yashica5085
      @yashica5085 2 года назад +1

      🥰🥰

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 2 года назад

      አንቺ የነጭ ሸርሙጣ እናትሽን የዝህ የኢጣሊያ ድቃላ ውሻ ይብዳሽ አበሻ ሴቶች የነጭ አሻንጉሊቶች ናችሁ የአውስትራሊያው ውሻ ጭምር ይበዳችሁዋል

  • @zdfamilytube267
    @zdfamilytube267 2 года назад +92

    ኢቢኤሶች ገና ዛሬ ምርጥ ጥንዶችን አቀረባችሁልን እናመሰግናለን

    • @sarasara996
      @sarasara996 2 года назад +5

      ኧረ ስንት ጥሩ ባለ ትዳሮች አቅርበዋል እነኝህም ልዩ ናቸዉ

    • @asfhapaulos6033
      @asfhapaulos6033 2 года назад +1

      Always they invited blessed couples.

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 2 года назад +22

    ምርጥ ጥንዶች ናርዲ ምርጥ ኢትዮጵያ እንስት ባህሎን አክባሪ ሀገሯን ህዝቦን የምትወድ ብዙ መስዋዕት የከፈለች ለህዝብ ስትል

  • @fozitube4978
    @fozitube4978 2 года назад +10

    ምርጥ ጥንዶች አቤት ፍቅራቸው መከባበራቸው እንዴት ደስ ይላሉ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያድርስላችሁ ተባረኩ

  • @ፀሀይነኝእናቴንናፋቂ
    @ፀሀይነኝእናቴንናፋቂ 2 года назад +12

    በጣም የምወዳቸውጥንዶች ናቸው ባህሉዋን ሀገርዋን የምትወድ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ነች አላህ እረጂም እድሜና ጤና ከነልጆቻችሁ ይስጣችሁ

  • @endris960
    @endris960 2 года назад +59

    ምርጥ ጥንዶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ🙏

    • @endris960
      @endris960 2 года назад

      @Mesfin Addis አይ ባዳ ስታሳዝኑ🤑🤑🤑

  • @mahletgetachew1347
    @mahletgetachew1347 2 года назад +9

    ወርቅ የሆን ትህትና ሽና ለትዳርሽ ያለሽን ክብር በጣም ደስ ይሚል ነው መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹህ

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 2 года назад +9

    በጣም የምወዳቸው ጥንዶች በተለይ በአለባበሱዋ ሁሌም ኢትዮጵያዊነትን የሚገልፁ ናቸው ሀገሩዋን የምትወደው ከልቡዋ ነው

  • @mslove3676
    @mslove3676 2 года назад +14

    እሱም መልካም ሰው ነው እውነት ፍጣሪ ፍቅሩን ጤናውን እያከለ ይስጣችሁ ናርዲየ

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 года назад +46

    ደስ ሲሉ ለባለቤቷ ያላት አክብሮት አለማድነቅ አልችልም እሱም ረጋ ያለ ቲክቶክ ላይ አያቸዋለሁ 🥰

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 2 года назад +3

      @@robyohn3206 በትክክል ፣ የሀበሻ ባላቸውን እንዲህ ቢያከብሩ የት በደረሱ

    • @tigistedosa5990
      @tigistedosa5990 2 года назад +1

      @@robyohn3206 እኔን ደግሞ ነጭ ያገባ ሰው ምርጥ ስለሆና ይመስለኝ ነበር ለካስ ምርጥ ሀበሻ ነው

    • @sarasara996
      @sarasara996 2 года назад +6

      @@goodnews2392 ሲጀመር የሀበሻ ወንድ ለሴት ልጅ ክብር የላቸዉም እስቲ መጀመሪያ እነሱ ያክብሩን ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 2 года назад +8

    ናርዲዬ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንወዳችሀለን ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 года назад +178

    ምርጥ ጥንዶች በቲክቶክ አይቻቸዋለሁ ምርጥ ናቸዉ

  • @elizabethlegesse6150
    @elizabethlegesse6150 2 года назад +25

    በጣም ታምራላችሁ እግዚሐብሔር ትዳርአችሁን ያፅናላችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ፍቅር ናችሁ bocca al lupo di cuore

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 года назад +25

    ፍቅርና ጋብቻ የፈጣሪ ስጦታ ነው ።

  • @amanealyedinglelijekidye7643
    @amanealyedinglelijekidye7643 2 года назад +15

    እሰይ የኔ ፍቅር እውነት ነው ኢትዮጵያዊነት ልዩ ክብር ነው አስለቀሽኝ ስለሀገርሽ ፍቅር ስትናገሪ ኢትዮጵያዊነት ልዩ ነው በተረፈ ማንንም አግቢ ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው

  • @hiwetiweriku
    @hiwetiweriku 2 года назад +22

    ምርጥ እና በጣም መልካም እሴት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 года назад +35

    እምወደቹ የማከብረቹ እነከን ደናመጠቹ ሰለማቹ ይብዘ አገረችን ሰለም የርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад +16

    ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ፍቅር ከእነት ይጀምራል ብሔርተኝነት ግን ገደል ይግባ ስታምሩ

    • @Alemf2k
      @Alemf2k 2 года назад

      ደምሪኝ

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 2 года назад +1

      @@Alemf2k ውዴ ሊንክ አስቀምጭ

    • @Alemf2k
      @Alemf2k 2 года назад

      @@hanaalemu949 ruclips.net/channel/UCB4eWfLgLZSNvHfUW19HEYA

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 года назад +12

    በጣም ነው የምወድሽ በቲቶክ ነበር የማቅሽ እቢኤስ ስላቀረብሽ ታሪክሽንም ሰለሰማዉ ደስ ብሎኛል በጣም ታምራላቹ መልካም የትዳር ዘመን አመኝልሻለዉ 💞💞💞💞💖💖❤️❤️👌👌👌👌👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 2 года назад +21

    ናርዲዬ ቆንጆ ውይ ስወዳችሁ ሁለታችሁም ረጅም እድሜ ይስጣችሁ።

  • @binthabeshya4868
    @binthabeshya4868 2 года назад +132

    ወሏሂ ፍቅራቸው በመከላቸው ያለው መከባበር ሲያስቀኑ እንደ አንዳንድ ባለ ትዳሮች አይሞላፈጡም አይለያችሁ 🥰

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 2 года назад +1

      ነጩ አፍሽን ይብዳችሁ 🤮🤮🤮እናንተ የነጭ ውሾች

    • @binthabeshya4868
      @binthabeshya4868 2 года назад

      @@zeusapollo1576 rip 😤😤😂😂

    • @bbgl5736
      @bbgl5736 2 года назад

      ባክ ሾ ነው

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 2 года назад +1

      @@binthabeshya4868 Rip My Ethiopian poor girls all are a white toys 😂😂😂😂

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 2 года назад

      @@binthabeshya4868 white ass lovers አበሻ ሴቶች go to hell 🤮🤮🤮🤮
      አንተ ውሻ ስኞር ዘሮችህ ስንት ኤረትራዊያን እትዮጵያን ሊቢያውን አረደዋል
      እናትህ ትበዳ የሸርሙጣ ድቃላ😂😂😂😂😂😂😂 በምድር ባንችልም በሰማይ እንበቀላቸዋለን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +8

    ደስ የሚል ጥንዶች
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 2 года назад +4

    I admire Nardos very much. She is a wonderful person.
    I wish her joy and happiness throughout her life.
    God bless this beautiful marriage.
    Thank you EBS

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 2 года назад +1

    በጣም የማከብራቸው ጥንዶች . ፍቅር ያሸንፋል . ጅግና ሴት ነሽ . በርቺ.

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 года назад +29

    ደስ የሚል ቤተሠብ እረጅም እድሜ ከነልጆቻችሁ እመኝላችሁ 😍❤

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 2 года назад +12

    ምርጥ ቤተሰብ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ተዳራችሁን ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏😍❤️

  • @sifabdi8880
    @sifabdi8880 2 года назад +73

    Eritrea 🇪🇷 Ethiopa 🇪🇹one ☝🏻 love ❤️👏🏻

    • @desselove2695
      @desselove2695 2 года назад +1

      🤣🤣🤣

    • @sifabdi8880
      @sifabdi8880 2 года назад +1

      @@desselove2695 ke tik tok you tube Ley metash demo 😞🙂

    • @Mohawk1982
      @Mohawk1982 2 года назад +1

      I love this couple 💑 that share common grounds with all the respectful mannerisms on each other cultural background. He's a good look man though I must say for someone who’s a mix race.

    • @Alemf2k
      @Alemf2k 2 года назад

      ደምሩኝ ውዶች

    • @zeharatadese5290
      @zeharatadese5290 2 года назад

      @@sifabdi8880 😂😂😂😂😂

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +20

    በጣም ምርጥ ጥንዶች ናቸዉ ቲክቶክ ላይ ነዉ የማቃቸዉ ፍቅራቸዉ መከባበራቸዉ የሀገር ፍቅር ያላቸዉ ቤተሰቦች

  • @filoadam97
    @filoadam97 2 года назад +67

    ኤረትራ ያሳደገዉ ጥሩ ስነ ምግባር ያለዉ ሰዉ ስለሆነ ትዳርህንና ልጆችህ ያለህ ፍቅርና ርህራሄ አድንቄልሃለሁ እድመና ጤና ይስጣቹ ብያለሁ::👍👍💓💓

    • @rebeccatadesse4024
      @rebeccatadesse4024 2 года назад +1

      Has nothing to do with Eritrea. He is European!

    • @fhgf6561
      @fhgf6561 2 года назад

      ሓሻዊ አስመሳይ

    • @ራያራዩማፋኖጀግናነዉ
      @ራያራዩማፋኖጀግናነዉ 2 года назад +4

      ትክክል

    • @haniyo2210
      @haniyo2210 2 года назад +5

      @@rebeccatadesse4024 he is half eritrean by father side born and raised in 🇪🇷 so for sure its dealing it with 🇪🇷 culture nd society.

    • @dontlkbk6097
      @dontlkbk6097 2 года назад +1

      @@fhgf6561 min nw agamewoch, hasawi hasawi kibleka keloooo si 😁 qurub aytehafirin hasawi kitebil, defar qondaf .

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 года назад +10

    ደስ የምቱሉ ጥንዶች ናችሁ በተለይ ለኢትዮጵያዊነትሽ ለቤተሰብሽ ያለሽ ክብር ከፍ እድትይና እድትከበሪ አድርጎሻል ቆንጅየዋ

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 2 года назад +9

    He speaks well Tigrigna ❤️🇪🇷 and What a lovely couple! God bless your beautiful marriage & family!🙏💚💛❤️

  • @dalinasun2641
    @dalinasun2641 2 года назад +1

    ናርዴ ሚስ ቀበሌ 10 ጥያቄ ተጠይቀሽ ነበር ማንን ነው መሆን የምትፈልጊው ስትባይ መሆን የምፈልገው እራሴን ነው መሆን ምፈልገው ብለሽ ነበር ዛሬ ላይ እራስሽን ሆነሽ በመገኘትሽ በጣም ደስ ብሎኛል በርቼ እወድሻለው

  • @alemargaw1641
    @alemargaw1641 2 года назад +6

    የምወዳቸው ምርጦቼ ናቸው ቀሪ ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ፀጋ የተባረከ ይሁን 😍😍

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 года назад +4

    የምወዳት የማከብራት መልካሟ ቅኗ እህታችን ናርዲ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ፈጣሪ አምላክ አይለያችሁ ልጆችሽንም ፈጣሪ አምላክ በጸጋና በሞገስ ያሳድግልሽ በመንገድ ላይ ያለውንም እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ የኔ መልካም

  • @amengetachew5963
    @amengetachew5963 2 года назад +6

    የኔቆንጆ ጭዋሰው ነሽ እግዝአብሔር ዘመንሽን ሙሉ ይባርክልሽ

  • @afirahel12
    @afirahel12 2 года назад +3

    ደስ ቴላላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ የድግል ማርያም ልጅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ትዳር እግዚአብሔር የሚሰጠው እና ደስ ይላል

  • @gufu6525
    @gufu6525 2 года назад +6

    ምርጥ ጥንዶች ማነው እንደኔ የሚወዳቸው በዘር የምትባሉ ኑኑኑኑኑኑ ከነዚህ ጥንዶች ተማሩሩ??😍 ዘር ለህል

  • @yebchayetube334
    @yebchayetube334 2 года назад +92

    ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን
    ያላገባ መልካም ትዳር
    የተራበ የሚጠግበት የተቸገር ያሚያገኝበት
    የታመመ የሚድንበት ያርግልን

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 2 года назад +30

    ኢትዮጵያን የምትወድ ምርጥ ቆንጆ ልጅ አየሁ❤❤❤

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 года назад +27

    ልባም ሴት ለባሏ ዘዉድ ናት ደስ ስትሉ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቲክቶክ ላይ ከምወዳቸዉ ሰዎች መካከል እናንተ ናችሁ🥰🥰

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ናርዲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በጣም ነው የምወድሽ 🙏😍😍😍ደስ ትላላችሁ 😍

  • @nurittadesse753
    @nurittadesse753 2 года назад +5

    የለዛ ባለቤት የሆኑ ድንቅ ጥንዶች ፍቅር ጥጉ ከላይ በተሠጠን ልክ እንጂ እኛ ባሠመርነው አይደለም ምርጥ ተምሳሌቶች 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ

    በጣም ነው ደስ የምትለዉ እረግት ያለች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ🥰🥰🥰

  • @genetdesalegn4159
    @genetdesalegn4159 2 года назад +6

    ውይ በጣም ታምራላችሁ ፍቅር ያለው ትዳር ከላይ ነው የኔ ውድ በአነጋገርሽ ባለቤትሽም እንቺም ረጋ ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 2 года назад +4

    Wonderful couple!! I wish you both and your kids a healthy and prosperous future from your Ethiopian 🇪🇹 brother in the USA 🇺🇸

  • @halimaali9837
    @halimaali9837 2 года назад +100

    ዘር መረጣ ለእህል ነው።። ምርጥ ጥዶች 🤙🤙

  • @yenuted6890
    @yenuted6890 2 года назад +17

    Sweet couples😘😘😘 You are both lovely human being ..Nardos you make me cry, the way you express your love and respect for your adorable husband. God bless your marriage, your children and your interests/dreams and missions. I love you so much my sister 😘😘😘

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 2 года назад +1

    ቅን ነሽ ናርድዬ ለዛ ነው ፈጣሪ መልካሙን ባል የሰጠሽ እግዚአብሔር እስከፍፃሜው ያሳምርላችሁ♥♥♥

  • @eritreashikor1991
    @eritreashikor1991 2 года назад +3

    He speaks Tigrinya well! Impressed.

  • @Sunshine-rf3wc
    @Sunshine-rf3wc 2 года назад +21

    Jusepa, our Eritrean/ ltalian brother ❤️🇪🇷 I am so happy to see you and your wife.
    May God bless your marriage. I hope someone says to meet both of you in person ❤️🇪🇷❤️🇪🇷

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 2 года назад +21

    አማርኛው ስገርመኝ ጭራሽ በትግሪኛ እንዴት ያስቀናሉ ግን እኔ በጣም ነው የሚፈራው ለትዳር ከሀገሬ ሰው ውጪ አቦ ይመቻቹ

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 2 года назад +3

    በጣምነዉ የምወዳቸዉ አላህ ፍቅረ እስከ መቃብረ ያዝልቅላቸዉ

  • @igo1071
    @igo1071 2 года назад +6

    💚💛❤️🙏🏼first thank you very much 🙏🏼 I love this beautiful wife and husband 🙏🏼 በጣም የማያልቅ ምስጋና በጣም ጥሩ ምሳሌዎች 🙏🏼ለመላው ህዝቦች እናመስግናለን , ዘር, ቋንቋ, ሀይማኖት የግል ሀገር ደግሞ የጋራ ነው አለምን የፈጠረው
    እግዚአብሔር ነው:: ምንም እንፈራም 💚💛❤️🙏🏼እግዚእብሄር ይመስገን 🙏🏼ልጆቻችሁ ይባረኩ 💚💛❤️🙏🏼🤙👌

  • @ህይወትየተዋህዶልጅ
    @ህይወትየተዋህዶልጅ 2 года назад +4

    wow ምርጦች
    ለሀገሯ ያላት ፍቅር ደስ ሲል

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 2 года назад +1

    *ናርድ ምርጥ ኢትዮጵያዊት መልካም ሰው*

  • @tirsittesfaye7616
    @tirsittesfaye7616 2 года назад +13

    ፆም በዓሎቻችንን ለጣልያን ሰው ማስረዳት ኡፍፍፍፍ በቃ ናርዲ እንዳለችው።ግን ማፍቀር ሲችሉ ማክበር ሲችሉ

  • @አዲስዘመን-ፀ9ዠ
    @አዲስዘመን-ፀ9ዠ 2 года назад +3

    የሀገሬ ጠምበለል እድሜ ከጤና ጋር ትዳርሽን ልጅችሽን ይባርክልሽ ❤🙏🙏🙏

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 2 года назад +7

    ስወዳቸው የኔ ውድ ናርድየ ቴክቶክ ላይ ነው የማቃቸው

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 2 года назад +6

    የኔ ምርጥ ጥዶች እድሜ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ❤️❤️❤️👌

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 2 года назад +3

    *2:39** there story life is so sweet and very inspiring too!*

  • @ኢትዮጲያዊነትሱስነው
    @ኢትዮጲያዊነትሱስነው 2 года назад +9

    ጥሎብኝ ስዳት ከነቤተሰቧ ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነች 😘🇪🇹🇪🇹

  • @sarondawit9462
    @sarondawit9462 2 года назад +4

    ምርጥ ጥንንዶች👏ናርዶስ ሞገስሽ ብቻ ልዩ ነው 💕👏🌷🌷🙏

  • @romanatnafu3645
    @romanatnafu3645 2 года назад +1

    ዋው የዛሪው ትዳር እግዝአብሔር የባረከው ትዳር ነው

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 2 года назад +12

    አገራችን ሰላም ያርግልን እረዥም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ❤️❤️❤️

    • @Alemf2k
      @Alemf2k 2 года назад

      ደምሪኝ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад

    ጀግና ሴት ነሽ በእውነት እመትሽንና ባህልሺን ይዘሽ ነው የተጓዝሺው ደስ ስትሉ።

  • @natsnettsegay8116
    @natsnettsegay8116 2 года назад +13

    Wwww betam gobez new balebetsh and betam yemwedachu from Eritrea 🇪🇷

  • @fikirubekele6138
    @fikirubekele6138 2 года назад +83

    My girlfriend is south African and we love each other to much one day we will share our history because to love someone no matter ❤

    • @ashash9382
      @ashash9382 2 года назад +3

      After that be husband

    • @bona2318
      @bona2318 2 года назад +4

      Ethiopiyawiyan bizu gize africawiyanin eninikalen egna bicha konjo enilalen antem bizu challenge endegetemeh ergitegna negn ayizoh berta sew besewinetu ena sibienaw yikedmal

    • @meseratcherenate8120
      @meseratcherenate8120 2 года назад +2

      That's great 🙏🙏🙏

    • @fikirubekele6138
      @fikirubekele6138 2 года назад +1

      @@ashash9382 son

    • @ashash9382
      @ashash9382 2 года назад

      @@fikirubekele6138 👍

  • @zerytumulugeta8354
    @zerytumulugeta8354 2 года назад +9

    ስታምሩ እ
    ግዚአብሔር ታዳራቹን ይባርክላቹ
    Siete bellei egzi abiher yibarcatu.

  • @abrhamasefaasefa7239
    @abrhamasefaasefa7239 2 года назад +1

    ባህሏን አክባሪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ጥንዶች

  • @muluf7616
    @muluf7616 2 года назад +5

    My sister you are beautiful inside and outside thank you for you doing for our people helping our people you have a very nice husband to thank you God bless you my sister ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️👍👍👍♥️♥️♥️

  • @ሰዓሊለነቅድስት-ጘ1ሠ
    @ሰዓሊለነቅድስት-ጘ1ሠ 2 года назад

    እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ። ያላችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ።

  • @rabitube341
    @rabitube341 2 года назад +21

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ
    ✅ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው።
    ➯ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛና ትልቁ በሽታ ነው። ከዚክር የራቀች ቀልብ ልክ ቆሻሻ እየመጣ እንደሚጠራቀምባት ባዶ ቤት ናት8

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 2 года назад +3

    ደስ ሲሉ ለባለቤቷ ያላት አክብሮት አለማድነቅ አልችልም

  • @asadaasada936
    @asadaasada936 2 года назад

    ናርዲዬ መልካሞ ቅን ሴት በተለይ ለሀገርሽ ያለሽ ክብር እርጋታሽ አለባበስሽ ፈጣሪ ቤተሰብሽን ይባርክልሽ

  • @hiamanotwentworth2834
    @hiamanotwentworth2834 2 года назад +1

    Young lady very well said. Color shouldn’t be an issue . So beautiful couple!

  • @Seadi8323
    @Seadi8323 2 года назад

    ማሻአላህ ስታምሩ ፍቅራቹን ስትገላለፁ ባይገባኝም ግን አስለቅሳቹኛል

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад +1

    በጣም ደሰ የሚሉ I wish you a bright future God bless you more and more

  • @samritame
    @samritame 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ. ምርጥ ባለትዳሮች🙏❤️

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር♥♥♥

  • @hanatareky4773
    @hanatareky4773 2 года назад +1

    ናርዲየ የሴት ወይዘሮ ማርያምን ስውዳችሁ በስማምስውዳችውአቤት መክባበርአቤትፍቅር

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 года назад +4

    My beloved brother I'm so proud of you that you did your interview by your Mather Tang really proud of you Mio Fratelo God bless you your marriage Fratelo 🙏🏾🙏🏾💐💐♥️♥️💐💐💐🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 2 года назад

    እግዚአብሔር እሪጂም እድሜ ከጤና ጋ ያድላችሁ በእውነት

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 2 года назад +20

    ጭዋ ባል ና ሚስት ናቸው ናርዲ ስወድሽ😍😍😘😘😘😘😘

  • @bettyfeleke7265
    @bettyfeleke7265 2 года назад +9

    ዋው ምርጥ ሀገር ወዳድ እህታችን

    • @Alemf2k
      @Alemf2k 2 года назад

      ደምሪኝ

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 2 года назад +22

    ናርዲዬ ኩሩ ኢትዮጺያዊ ስወዳቹ

    • @zbhshszhhzv6044
      @zbhshszhhzv6044 2 года назад

      በጣም ደሥ የሚሉ ጥንዶች እምንዉዳቸዉ ነችዉ

    • @Alemf2k
      @Alemf2k 2 года назад

      @@zbhshszhhzv6044 ደምሪኝ

  • @Muncho_information
    @Muncho_information 2 года назад +3

    I live America 🇺🇸 right now. Italian restaurants are my favorite since day one I have tried.

  • @serkiamytefera7558
    @serkiamytefera7558 2 года назад +1

    ምርጧ የሀገሬ ልጅ ትዳራችሁን የ ድንግል ማርያም ልጅ ይባርከው♥

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 2 года назад +12

    ነርዲዬ የኔ መልካም ትዳርሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ በጣም ነው ምታምሩት🙏❤

  • @zhraaas8742
    @zhraaas8742 2 года назад +1

    በጣም እምወዳቸዉ ጥንዶች ናቸዉ እስዋ በሀይማኖታም ጠካራ ናት መ

  • @abuyahya3142
    @abuyahya3142 2 года назад +8

    ምርጥ ጥዶች ደስ የሚለው ኤርትራና ኢትዮጵያ መሆናቸው

  • @jamelayesuf4097
    @jamelayesuf4097 2 года назад +1

    ናርዳስ ከነባሌበቶ በጣም አከብራት አለሁ ምክንያቱም አገሮን ወዳድ ምርጥ ኢትያጵዊ ናት

  • @mslove3676
    @mslove3676 2 года назад +5

    ናርዶስየ የኔ መልካም እህት አንች ትለያለሽ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ አንድ ነን

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    ናርዲዬ የኔ ጨዋ!እግዚአብሄር ቤትሽን ትዳርሽን ይባርክ።

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 2 года назад +9

    ምርጥና ልበብርሀን ነች

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +3

    ምርጥ ጥንዶች ከነልጆቻቸው ስወዳቹሕ 🥰

  • @geremewlideti1784
    @geremewlideti1784 2 года назад +1

    በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ትዳራቹሁን ይባርክ

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው

  • @lozamered1699
    @lozamered1699 2 года назад

    በጣም የምወዳት እና የማደንቃት የሚያምር ቤተሠብ❤️❤️

  • @maregasgedon2478
    @maregasgedon2478 2 года назад +1

    You both are beautiful, kind and well respectful cupple God bless you and your children and success in your life.