የእኛ እና የመንግስት ስራ‼️ብፁዕ አቡነ ማርቆስ ይናገራሉ፣ 5 ሚልዮን ብር ተሰጡ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 37

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 3 месяца назад +7

    ብፁዕ አቡነ ማርቆስ በረከትዎ አይለየን አሜን ስለአይሆት እግዚአብሔር ባረከኝ ማለት ነው.

  • @biniyamadmassu7921
    @biniyamadmassu7921 3 месяца назад

    ቡራኬዎ ይድረሠን አባታችን🙏
    እመብርሐን በድሜ፣በጤና፣በፀጋ ትጠብቅልን🙏

  • @yohannesamenshunka4537
    @yohannesamenshunka4537 3 месяца назад +3

    Amen Amen Amen

  • @user-cq2cq6jq5y
    @user-cq2cq6jq5y 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 3 месяца назад

    ነብስ ይማርልን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 месяца назад

    Amen amen amen Abatachin God bless you

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 3 месяца назад +1

    አባታች ብራኬው ይድረሰኝ ለሟች ነቡስ ይማርልን መንግሥት ሰማያት ያውርስልን ስማህታት መጵናናትን ይስጥልን 😂😂😢😢❤❤🌚🌚🌚🖤🖤🖤🖤🖤

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h 3 месяца назад +1

    ብጹአን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ ሃብተ ሰማእት እያላችሁ ወንድሜን አስቡልኝ ወደ ጅዳ ሲመጣ እመገድ ላይ ትንሽ አሞት ነው ጸሎታችሁ ያግዘኝ ዘንድ እለምናችሗለሁ

    • @user-fz1hj1ci8l
      @user-fz1hj1ci8l 3 месяца назад

      እግዚአብሔር ይማርልሽ።

  • @biniyamadmassu7921
    @biniyamadmassu7921 3 месяца назад

    ማሥተዋሉን ያድለን ሁሉም ፍርድ የሚያገኘው
    ከመድን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው 🙏
    ስለናተ ብሎ ሁላችንንም ይማረን በቃችሁ ብሎ ቸመከራ ጊዚያችንን ያሣጥርልን🙏

  • @WaganehTegegn
    @WaganehTegegn 3 месяца назад +3

    Fetarie edime ketena yisitiwo

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahelname
    @Rahelname 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @GetachewGhirmay
    @GetachewGhirmay 3 месяца назад

    Yabatachen bereketachew behulachen lay yderben amen amen amen

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h 3 месяца назад +1

    ስራህ ድንቅ ነው እግዚአብሔር

  • @feedelband205
    @feedelband205 3 месяца назад

    ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው ዘርፈው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትንህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመል ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ማጅራት መቺ ወሮበላ መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ ምግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ በግዜ እጅህን ስጥ:

  • @user-ys2rp5xd8v
    @user-ys2rp5xd8v 3 месяца назад +2

    አባታችን አቡነ ሉቃስ ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስ ናቸው ጀግና ለአባታችን አረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥል ኑሩልን አንድ ደደብ አገራችንን ቸጫወተባት የእውነት አንድ ዳዊት ለዚች አገር ይፍጠርላት አፋችሁን የምትከፍቱ በአባታችን የአብይ አሽቃባጮች ተቃጠሉ ድብን በሉ

  • @user-js8fk5lr5e
    @user-js8fk5lr5e 3 месяца назад

    እባካችሁ የኢ ን ባ አካውንት ቁጥር ግለጹልን

  • @besemay
    @besemay 3 месяца назад +4

    ሰው መሆን!

    • @AfeworkKidanewold
      @AfeworkKidanewold 3 месяца назад

      አቡነ፡አረጋዊ፡ካሉት፡አባቶች፡በዕድሜና፡በዑቀት፡በልጠው፡ነው፡አንጋፋው፡አባት፡ተብለው፡በብንያም፡የተሞካሹት፡ምን፡ማለት፡ነው?

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 3 месяца назад

    Please Dr biniam let know your account branch # Bank name. Please inform us or your phone or your #.

  • @fairfair5506
    @fairfair5506 3 месяца назад

    ከአንድ አላህ በስተቀር በእውነት የሚገዙት አምላክ የለም ሙሀመድም የአላህ መሊክተኛ ነው እየሱስም ሙሴም ኖህም አብራሃም
    የአህ ነቢይ ናቸው።
    ሰላም ትሆናለቹ

    • @tg-hf2zk
      @tg-hf2zk 3 месяца назад

      እግዚአብሔር እዚህ ያመጣችሁ ሰው ልያረጋችሁ ይሆናል

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 3 месяца назад

    What A disgrace. Belachihu belachihu Eyesus Christosen Ena kesaren degmo and letaregu temokeralachihu. Ay Ferisawiyan. Egziabher yemayay yimeslachihual. Mengistu, Meles, Hailemariam, Abiy keyandadu gar yebetekristian Abunoch yeseruten Egziabher Ena Tarik zegebwalem eye mezegebem new. Stop playing with Egziabher.
    hu

  • @gezahagnterefe4534
    @gezahagnterefe4534 3 месяца назад

    Senait Temamo-ምን አይነት ስድብ ነው የምትሳደቢው መንግስት አሰዳቢ የመንግስት ጠላት

  • @zewdua155
    @zewdua155 3 месяца назад +1

    እይይይይይ አንቺ ኦርቶዶክስ ስንቱ መልካም አባቶች አለፉብሽ? ስንቱስ ግሩም የመፅሐፍ ቅዱስ መምህራን አስተምረው አለፉ? ይሁን ዛሬ ከራስ እስከ እግራቸው ያጌጡ የተሽቆጠቆጡ: አልባሳትን ለብሰው ከፍታ ወንበሮች ላይ ተኮፍሰው የሚቀመጡ: የወንጌል ቃሉን በቅጡ ያላወቁ አጥለቅልቀዎታል:: አይ ኦርቶዶክስ? ድሮ ማርያም አስተርዮ ማርያም ልደታ ማርያም ነበር የምናውቀው : ዛሬ ሌላም ማርያም ተጨምራበታለች: ወይ ዘንድሮ? ህዝቡን ወደ አንድ እግዚአብሔር በማቅረብ ፋንታ ብዙ ትርክት ምን አስፈለገ? የማቴዎስ 23 ን አንብቡ ካልተሳሳትኩኝ ! ወንጌልን አስተምሩ እናንተም ካላወቃችሁ እንብቡ! ንስሐ ግቡ! በር ዘግታችሁ በፆም በፀሎት ለምኑ! አደባባዩን ተውት!

  • @Hagere739
    @Hagere739 3 месяца назад

    ዝጋ አጁዛ ሽማግሌ

    • @MikeTesfu-cd3kf
      @MikeTesfu-cd3kf 3 месяца назад +1

      Who are you a don't think you have father or you not a father . You must respect . You talking bull shit

  • @zewdnehgetaneh9133
    @zewdnehgetaneh9133 3 месяца назад

    አንተ አባቶችን የምታዋርድ ዝቃጭ ስለሆንክ መድኃኔዓለም እሳት ያውርድብህ ! !

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 3 месяца назад +1

    ሁላችሁም፣መተትና፣ድግምታችሁን፣ካልተዋችሁ፣እና፣ክቡር፣ንጉሳችንን፣ዶክተር፣አብይን፣መተቸት፣ካልተዋችሁ፣ እግዚአብሔር ፣ከላይ፣ የእሳት፣ዝናብ፣ያዘንብባችሁሀል።ግብዞች፣ እግዚአብሔርይበቀላችሁ።😂

    • @tigistbaynesagn444
      @tigistbaynesagn444 3 месяца назад

      Man gebez endehone erask takaleh

    • @user-pe6vl4db3o
      @user-pe6vl4db3o 3 месяца назад +2

      ለተሳዳቢዎች እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ።

    • @user-il7on9hb2z
      @user-il7on9hb2z 3 месяца назад +3

      እሳት በማን ላይ እንደሚወርድ ቆይተን እናያለን

    • @user-ys2rp5xd8v
      @user-ys2rp5xd8v 3 месяца назад +3

      አንተ የአብይ አሽከር እምነት የላችሁ እውቀት የላችሁ ጅላፎዎች የአቡነ ሉቃስ ልጆች ብዙ ነን አባታችን አንወደዎታለን የኔ ጀግና ኑሩልኝ

    • @user-kg7jj9zv2m
      @user-kg7jj9zv2m 3 месяца назад

      Aye gala derom eko yenate chenkelat lekofeyam ayhonem alkelaki ye aymero dehawoch endat tewardachu megbiya esketatu esatun yawerdebachual yenestiuan emba yeabatoch dem yefaredachual