I appreciate your effort & commitment Awach is realy fruitful association & I m one of the member since 2005 E.C & my life is realy changed with GOD by the help of your association. And you discussed really the reality on ground at AWACH.
Please rework on your pricing ! I personally visited your office and got detail orientation but some attributes of your products are not affordable for the middle class ...............??
ደንበኛው ያስቀመጠው ቁጠባን ወለድ 14*5 የምታስከፍሉ መሆናችሁን ለአባሉ ግልፅ ባለ ማድረግ እንዲሁም መኪና ሲገዛ የምትወስዱት የአገልግሎት ብር ከፍተኛ ዋጋ መሆኑ ፍትሀዊ ነው የሚለው ሀሰት ነው
የኤሌክትሪክ መኪና ግዙ ይላል። በሌላ በኩል ደግሞ የኤሌክትሪክ መኪና ሲገዙ ለቦዲውና ለባትሪው ኢንሹራንስ መግባት ግዴታ ነው ይላሉ።
በጣም ጥሩ መግለጫ ነው የሰጡን።
ነገር ግን እባካቹ በቃላቹ ተገኙ።
እኔ አዋጭን ለምን እንደሆነ አላውቅም እወደዋልሁ ።የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ነኝ ከ2008 ጀምሮ። ሆኖም የመኪና ብድርን በተመለከተ ግን የማበደሪያው ጊዜ ረጅም ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የተፈለገውን መጠን እስኪከፈል ድረስ የመኪናው ዋጋ በእጥፍ ይጨምራል ።ማስቀመጥ ያለበትን የብር መጠን ማስቀመጥ ከተቻለ ብድሩ በፍጥነት መስጠት ቢችል እላለሁ።
እባክሽ እስቲ ነገሪኝ በደንብ ልጀምር ፈልጌ ፈራሁ
ስለምን ማወቅ ትፈልጊያለሽ
ምን እሱ ብቻ ቅድመ ቁጠባ የተከፈለውን ገንዙብ ከተቀበሉ በሁዋላ የተበዳሪውን ብር ጨምረው የራሱን ገንዘብ በወለድ ይሰጡታል ለምን ሲባሉ ተቀማጩ ወለድ ይታሰብለታል ይላሉ ግን ወርሀዊውን ክፍያ ላይ በማድረግ ተበዳሪውን ያስጨንቃል።
እንደኔ ሰዉ ሁሉ መኪና የሚመርጥበት ምክንያት በመኪናዉ ሰርቶ የአዋጭን ወርሀዊ ቁጠባ ከፍሎ የቤት ክራይ እና የሚያስፈልገዉን ነገር ለመሰፈን ነዉ ግን የብዙ ሰዉ ችግር ቤት ነዉ ለቤት ከተበደረ ቤቱን እንኳን ቢያከራየዉ ለጊዜው እዳዉን እስኪጨርስ ቤቱ ክራዮ በወር የሚከፈለዉን ወርሀዊ ቁጠባ መክፈል አይችልም ስለዚ ነሁሉም ሰዉ ትኩረት መኪና ላይ ነዉ ስለዚ አዋጭ አነስተኛ ገቢ ላላቸዉ አባላቱ ቤት ሰርቶ ወይ ከመንግሰት ጋ ስምምነት አርጎ የቤት ነገር የሚመቻችበት መንገድ ቢኖር በጣም ጥሩ ነበር ምክንያቱም የብዙ ሰዉ ችግር ቤት ስለሆነ
ለራይድ መኪና
በመጀመረያ እያመሰገንኩ በአሁነ ውይይታችሁ የተሰጠ ማብራርያ አሳማኝ ቢሆንም መጀመርያ የገለገሉ የስራ መኪና ለመግዛት በውላችን ያለ ሲሆን አሀን ግን የኤሌትሪክ ብቻ መባሉ ቅር አሰኝቶኝ ቁጠባ አቋርጬ ነበር አሁን ግን አቶ ዘሪሁን ሸለመ ከዚህ ከካሪቡ ሚድ ያ ጋር በደረጋች ማበራርያ ብዙ የተረዳሁት እውነታዎች ተገንዝቤአለሁ እቀጥላለሁ ካሪቡዎች ን እና አቶ ዘሪሁን ለሰጡት ማብራሪያ ትምህርት አዘልም ስለሆነ በጣም አመሰግናለለሁ።
Amazing explanations! Thank you, Mr. President, Ato Zarihun!
እንደዚህ በበሳልና በተረጋጋ ሰው በሚመራ ማህበር አባል በመሆኔ እጅግ ተደስቻለሁ ከሰራተኞቹ የዚህን ያህል ማብራርያ ቢገኝ የአባላቱ ቁጥር ይጨምር ነበር፣ለማንኛውም ገንዘቤን ትክክለኛ ቦታ አስቀምጫለሁ አመሰግናለሁ፣፣፣፣፣፣
እርግጠኛ ነኝ የመስራቤቱ ሰራተኛ ነክ
😂😂😂@@NahomeAschalwe
ጥያቄክ በሙሉ ተቋሙን የማስተዋወቅ ነው የሚመስለው ተቋሙ በተለያየ መንገድ ሲያስተዋውቅ የነበረውን ነው የጠየከው መጀመሪያ መጠየቅ የነበረብክ ብዬ የማስበው 10 አመት ሙሉ እንዴት እዳ ተከፍሎ ያዋጣል ብድሩ ወስዶ መኪናው ይመልሳል ወይ ብዙ ጥያቄ ነበር አልተመቸኝም
ምን አይነት ጥያቄ ነው ከፈለክና አቅሙ ካለህ በ2 ቀን ውስጥ ለምን አትመልስም የ10 አመት ጊዜ መስጠቱ በየወሩ የምትከፍለው ክፍያ ዝቅ ይልልሀል አዲስ መኪና ስትገዛ በብልሽትና ጥገና የምታወጣውን ወጪና ጊዜ ይቆጥባል ጥሩ ገቢም ስለሚኖር ከ 10 አመት በፊትም መመለስ የሚቻልበት እድል ይኖራል ማለት ነው እንደውም ጊዜው ሲረዝምልህ ይበል ነው የሚያሰኘው
አንድ አባል የማህበሩ ባለቤት ነው እስከተባለ ድረስ በሚወጡና በሚቀየሩ ህጎች እና መተዳደሪያዎች ላይ መማከር እንዲሁም ማሳተፍ አይገባም ነበር???
አባላት በሚመርጧቸው ተወካዮች በኩል ነው የሚሳተፋት
በጣም ጥሩ ማብራርያ ነው የሰጣቸሁን ቃል ወደ ተግባር ይቀየር
Appreciate the flexibility and commitment of the management and karibu inviting this huge cooperative
የኤሌትሪክ መኪኖች ገጠር ሄደው ከተበላሹና በመንገድ ላይ ባትር ካለቀባቸው መፍትሔው ምንድነው፣በቂ መለዋወጫ አላቸው ወይ?
ጋሽ ዘሪሁንን መጠየቅ የምፈልገው ነገር አለ። ከ ይቅርታ ጋር። የ ዛሬ 5 አመት በ 4000 ብር አባል ሁኘ : ደብተሩን ወስጄ ነበረ። ነገር ግን ከዛ ቡሀላ ቆጥቤ አላውቅም። አሁን መቀጠል እችላለሁ።
አክስዪኑስ እንዴት ነው የሚሆነው ?
ከይቅርታ ጋር መልስ ቢሰጡኝ።
አመሰግናለሁ
ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ
እንዴት ነው ? ቁጠባው የግድ አምስት አመት መቆየት አለበት ወይ መቆጠብ ከቻለ ቶሎ መኪናው ማግኘት አይችልም ወይ? መለሱ ይሰጠኝ
ቃላትና ተግባር እጅግ የተለያዩበት ማህበር ነው።
Mn getemeh wondm eske ngrenge
I appreciate your effort & commitment Awach is realy fruitful association & I m one of the member since 2005 E.C & my life is realy changed with GOD by the help of your association. And you discussed really the reality on ground at AWACH.
ሃሳቡ ጥሩ መሆኑ ነው የተረዳሁት ግን የተሟላ ማብራሪያ ለማግኘት ስልክ ብትሰጡን ጥሩ ነው
This man is kexury person. Wooow amazing
የኤሌክትሪክ መኪና ከ400 ኪሜ በላይ ለመሄድ ቻርጅ ማድረግ ስለሚያስፈልግ ለረዥም መንገድ አስቻጋሪ ይመስለኛል፣መብተው ምንድነው
ዛሬ መጥቼ ነበር ጥሩ መስተንግዶ አላችሁ የብድር መጠናችሁ ግን በጣም አነስተኛ ነው ሶስት ሚሊየን ቢሆንም 25 ፐርሰንት ከተበዳሪ ይጠየቃል በዚህ አይነት ID 4 ብንገዛ ከኪሳችን ብዙ ፐርሰንት ማውጣታችን ነው
እኔ 25% ቢኖረኝ የምፈልገውን መኪና ከ6 ወር በዋላ ነው ይህን ጊዜ ማሻሻያ ብታደርጉ የመጀመሪያ ገዢ መሆን እችላለሁ
አዋጮች በርቱ ።ነገር ግን የብድር አሰጣጣቹን ወደ ቤት ግዢ ላይ በርቱ !!!! ለምሳሌ ከሪልስቴቶች ጋር በመተባበር ??????
O
Io
ከወለድ ነፃ አሰራር ለምን አልተዘረጋም
Please rework on your pricing ! I personally visited your office and got detail orientation but some attributes of your products are not affordable for the middle class ...............??
በሚገባን መልኩ ነው ያስረዳን እናመሰግናለን
ካሪቡ ጥሩ መረጃ ሰጠኸኝ። አዋጭ ጥሩ ሀላፊዎች አሉት።
ለምን አዲስአበባ ብቻ ሆነ ክፍላሀገር ያለነው ዜጋ አደለንም😢😢
ሲመሰረት የነበረው እና አሁን ያለው አቀራብ ብዙ ለውጥ አለዉ ብዙ ጊዜ እኛ አገር ሰጀምሩና እውቀና ሲያገኙና ሀብት ሲያፈሩ አግባብተው የሚያስገበቸውን ወደ ጎን ገሽሽ ማድረግ የተም አያደርስም ድርጅቱ ሊያስብበት ይገባል።
አዋጭ እባካችሁ እኔም ሀገሬ ልግባና ተጠቃሚ ልሁን ስደት መሮኛል
አዋጭ ሲገቡበት ሰፊነው ሲወጣ ጠባብነው እደሚወራው አደለም
Wow Amazing work 😮
መኪና ለመወስድ ምንድን ነው የዉል መያዡያ
ስድስት ወር 1 ዓመት ለ ጊዢ መስፈርቱ ለ እናንተ እንጂ ለ ተጠቃሚ ፈላጎቱን ሊያምዋላ አይችልም
ወገኖቼ ካሉት የገንዘብ ተቆዋም በትክክል ተናግረዉ በአግባቡ የሚፈፅሙ ናቸው ሌሎቹን አትስሙ በተለይ በሶስት ወር ብድር እሰጣለሁ የሚል ቦጥራቃ ድርጅት እንዳትሰሙ
የኤሌክትሪክ መኪና አስመጭዎች ጋር የጥቅም ትስስር ስላላችሁ ነው ቁጠባችነነ አቁመናል አሳፋሪ ናችሁ አኛን የሚያዋጣንን ምን አይነት መኪና ገዝተን እዳችንን ብድራችንን ከፍለን ለውጥ ለማምጣት እንጂ እኔ አውቅልሐለሁ ይሔንን ካልገዛህ እኔ ያልኩት ካልሆነ አይሰራም
በጣም ደስ,የሚል ነዉ ቁጠባዉ ስንት ወር ነዉ
6ወር እና እና ከነመጉላላቱ 1አመት
ከወለድ ነፃ ነዉ እዴ?
እባካችሁ የላዳ ማህበረሰብ ለመረዳት ተባበሩ በጣም ነው የተጓድት
ከምትናገረው የምትደባብቀው ነገር ብዙ ነው ብዙ ወቀሳ አለባችሁ ጣጣ ታበዛላችሁ
Gosa konkolaata kamiyyuu bituudhaf qusannaa parsantii meeqa qusachuun qaba
ጠቃሚ ማብራሪያ ነው።
ከአዲስ አበባ ውጪ ያለሰው እንዲት መጠቀም ሚችለው
እኛ ቤት ገዝተናል ተባረክልን ተጠቃሚ ነኝ ቀጥሎ እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ መኪና እንበደራለን
መአቼ ነወ
@@Muktar33-wu8oh ማርያምን ከ 1 አመት በፊት በወር 29,000 እንከፍላለን ካለን 50,000 ሺ እያልን እየከፈልን ወለዱን እናቃልለሰለን ተመችቶናል
Ewuneteshen naw bewust awurign
@@mifthamafuse4897Hi
አሁን ይቻላል@@mifthamafuse4897
የራሴ ን ገንዘብ ለመውሰድ የተንከራተትኩትን እኔነኝ የማውቀው
Min getmosh nw egnam process linjemer silehone negerin
በጣምጥሩስራእሰራችውነውበርቱ
ምርጡ ሰው
the issue is any new 12 seater minibus bussines car is around 6 million so how we can afford with 3 million ,in my opinion starting from 2015 is ok
awach please why u not give interest free credit service specially for car and house???
የምታወሩት እውነት በተግባር ከሆነ በጥም ጥሩ ነው ነገር ነው በርቱ ግን ወሬ ሆኖ እንዳይቀር ስልካችሁንና እውጭ ላሉ ዲያስፓራዋች ተጠቃሚ የሚሆኑበትን መንገድ ብትፈጥሩ ጠወሩ ነው በርቱ
ዘርሽ እግዛቤር እረድቶህ እዚህ መድረስህ በአንተ መባረክ የእግዛቤርን ታላቅነት አይቻለሁ ግን ድሮ ድሮ በፈቃዱ ጋ እያለህ ለወንጌል አገልግሎት በቦሌ ባብቲስት የክረምት ስልጠና አብረዉህ አፈር ላይ ተኘተዉ ያገለገልሁን ዛሬም በችግር ላይ ያሉትን እስቲ ጎብኛቸዉ ያኔ እግዛቤር ባንተ በረከት ሀሴት ያረጋል ዳንኤል ሲራክ ይህ ሀሳብ እኔን አያካትትም ተባረክ
እርሱም ይስሩ ከጉንዳን አያንሱም
Seriously New Yetkeyrerw Enjiii...Therefore Beweree Adwlem
ግዴታ የኤሌክትሪክ መኪና ብቻ ነው ።2ኛ ከሰው ላይ ሀያ አመት ያላገለገለ መኪና መግዛት አይቻልም
Yebet bidir endet new yemagagnehu?
kefta lewetatoche hibiret sera mahiber be zikitegna weled yabederal.
የት ነው
የውሸት መግለጫ እንደድሮው ነው እየሰሩ ያሉት።25% ተቆጥቦ ለመኪና ከዛ በ 10አመት በየወሩ 47,000ብር ያስከፍላሉ።በ20አመት ይደረጋል ያለው ውሸት ነው...
Can I be a member of the Awach community at this time?
you Can Register Any Time
ውሸት ነው የቆጠብከውን ገንዘብ ለማውጣት እጅግ በጣም ያመላልሱሃል ተጠንቀቁ በቼክ ገንዘቡን የሚሰጡህ እና አልገቡም አልተፈረመም ገንዘብህን ለምንድነው የምታወጣው እረ ምን የማይሉት አለ ተጠንቀቁ
አንድ ጉዋደኛዬ በአገልግሎታቸው ባለመደሰቱ ገንዘቡን ለማውጣት እየተመላለስን ነው ብዙ ብዙ
ኤኔ ያልገባኝ ነገር ኤሌትሬክ ከየት መጥቶ ነው መብራት በየቀኑ እየጠፋ የኤሌትሪክ መኪና የሚነዳው
That is also my question😢
Yetgnawunem mekina megzat yechalal lemsale ene yemfelgew obama lsuzu new
adirashaa ya Adamaawu laaku
ቅጥር ሰራተኞቻችሁ የተሟላ ግንዛቤ የሌላቸው አሉ ።መፍትሄ ቢኖር?
Yesa leba new ena 6wer kitaba Hasabe keyer yemil werda new
የኤሌትሪክ መኪና ላይ ያለ ግንዛቤ የተሳሳተ ነው
hi selam new bdr lememeder mn yasfelgenal
ብድር በተግባር አቁማችኋል ብዙ ተመላልሻለሁ የሰጣችሁት ክራቴሪያ ላለማበደር ነው
ይህን ስል ግን ለብዙ ኢትዮጵያዊያን የስራ ዕድል ከፍታችዋል
የኤሌክትሪክ መኪኖች ኢንሹራንሰ አይገቡም ይባላል እውነት ነው
Ebakachhun selkachun aswekun eruke lallen bselke bedenbe mwrate enflgalen
Address
የኔ ቅሬታ ለተቀማጭ ገንዘብ ወለድ መከፈሉ ነው።
No more!
ኤሌክትሪክ መኪና እንኳን እየጨመረ አይሄድም
ስንት ወጣት ቆጥቦ እስከ ግንቦት 16, ትወስዳላችሁ ብለው ብድር ለመውሰድ ብሮሰስ ጀምረው ሁሉንም ዶክመንት አሟልተው ለ600 ሺ ብር ብድር ቦቲ ሄሮ ትራክ መያዣ አይሆንም ትላላችህ 20014 በፊት የሆኑ ሞዴል እያላችሁ ሰውን ተስፋ ታስቆርጣላችሁ ማፈሪያ ድሮም እናንተ ስቀበሉ እንጂ ስትሰጢ ደስ ብሏችሁ አይደለም ለማንኛውም የቆጠበነውን ለመመለስ ወር ሁለት ወር አትበሉ ገንዘቡን መልሱ ተስፋችን በናንተ ሳይሆን በእግዚአብሔር እጅ ነው
የቆጠብነው ብር ግን ወለድ ይወልዳል?ወይስ ይችን የቆጠብናትን ነው እሚመልሱልን
እናመሰግናችሁ አለን
ገንዘቤን ለማውጣት 3 ወር ጠብቅ ተባልኩ እንግዲ እኔ አዋጭ ከዚ በኀላ ጥሩ አመለካከት የለኝም
አንተ እንደት ልትወጣ ቻልክ ማለቴ ብድሩን ለምን አልወሰድክም
Silk kutirachihun askemitulin ezi lay
6326
ሌቦች ናችሁ የ ሰው ብር ሰብስበው 1 አመት ሙሉ ሰርተውበት ጭራሽ ኤክትሪክ መኪና ብቻ ግዙ። ብራችንን መልሱ ከ 4 ወር ቡሃላ አሉ
ውሸት ነው ድንግል ማርያምን
Ykrta habtam new deha magelgel yemifelgew ene slemaymeslegn new
እዉነት ነው??
Betam lebawoch nachwe
leba ante nek
Ewnet leba nachew
Mn getemeh nahom pls negrnge
@@prophethenok4061 long history bro
@@NahomTesfaye-zf6jp ere pls awerange nahome lejemer eyasebku nw
Weshetamoche nachu
Betam enamsgnalen
የናቱ ልጅ ይመችህ
ከጉባ ግድብ ነው ።
Birowu yet new
megbat felge neber adrshachw yet new
❤❤❤❤
እንዲ አድርገውኛል ማለት አልፈልግም አሁን እባካችሁን ገንዘባችንን መልሱልን ብለን ጠይቀን ለመመለስ በጣም እያንገራገራችሁ ነው ገንዘቤን እንዲመለስልኝ ጠይቃለሁ ከጠየኩኝ አንድ ወር ሞላኝ እባኮትን
እኛ እየሰራንበት ነው የምንከፍለው በወር ነው
Whate the truth pilss talme
enshuransi mikafelew man new
Weshata leba new
ለመኪና ብድር ብለን ያዋዋል ነው የለም ??? ለቤት መግዥያ ለመኪና መግዥያ ተብሎ የተለያየ ቡክ አይደለም እንዴ ያላችሁ ለመኪና ብለን ነው የገባ ነው ይሄ ግልፅ ነው በጣም ውሸታም ሰውነህ በህግ መብታችንን ማስከበር እንችላለን ጋዜጠኛው ጥያቄ መጠየቅ ሳይሆን ማስታወቂያ ነው እየሰራህ ያለከው
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው እውነት
ebakachu gezbachenen melsu kebalbtee kutbaa jjemrn lbedr senhed lela hg lela hidet ljjochuu erasuu beki merjja aystum huuufff beka gzbachenen
አዋጭ ጥጋበኛ ናቸው ተብተዋል
የጭነት 10 ጎማ የኤሌትሪክ የለም
😂😂
😂😂😂😂
10 ዓመት የሚቆይ የኤሌክትሪክ መኪና ስጠኛ? ወረኛ?
አዋጭ በሁለት በኩል የተሰለ ሰለታም ሴፍ ነው
Mnew mn getemsh