ኮማንዶ ሳሚ " የማንጨርሰውን ትግል አልጀመርንም!"ፋኖ ማንችሎት "ትኩረታችንን ለይተናል!"መሬት አንቀጥቅጡ የፋኖ ኮማንዶዎቹ ጭፈራ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 117

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 4 дня назад +19

    ወርቆቼ ዘመዶቼ አላህ ይጠብቃቹ

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 4 дня назад +35

    ኮማንደር ሳሚ እሄን ያህል ኮማንዶ በየጊዜው እያሰለጠነ ማስመረቁ እጅግ የሚደነቅ ነው👍👍❤❤👍👍👍

  • @SamiYatachuhat
    @SamiYatachuhat 4 дня назад +12

    አንድነት ክብር እንጅ ዉርዳት አይደለም።

  • @ማቻክል
    @ማቻክል 4 дня назад +8

    አንድነት ሀይል ነው
    የዳዊት አምላክ ከኛ ጋር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tlahun-p4z
    @Tlahun-p4z 4 дня назад +6

    ወንድሞቸ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን በርቱልኝ

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 4 дня назад +4

    ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!

  • @desta2401
    @desta2401 4 дня назад +5

    ትክክል አማራ ላይጨርስ አይጀምርም ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚💛❤️🇲🇱

  • @user-zy2fv2tk1r
    @user-zy2fv2tk1r 3 дня назад +5

    👑ድል ለአማራ ፋኖ💪

  • @JemalSeid-ng1tw
    @JemalSeid-ng1tw 4 дня назад +6

    ፋኖ ኢንጂነር ማንችሎት አመሰግናለሁ ጀግናውና ሙህሩ ቃል ያጣሁለትን የአንድነት ሀሳብ ቀንጭበህና አሳጥረህ አኳር ሀሳብ ገልፀህልኛል።

  • @zerihunaschale
    @zerihunaschale 4 дня назад +5

    በርቱልን‼ ጀግኖቹ ስራ ላይ ናቸው። አንድነት ሃይል ነው ከዚህ ወጪ ምርጫም አማራጭም የለም ሊኖርም አይገባም‼

  • @KidistFetene
    @KidistFetene 3 дня назад

    ሣሚ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ጀግና ፋኖ❤❤

  • @Shewandenek
    @Shewandenek 4 дня назад +4

    ጀግና ሳሚ

  • @samuelbirku5865
    @samuelbirku5865 4 дня назад +4

    ሳሜ ሳሚ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeyoumgetuTegene
    @SeyoumgetuTegene 3 дня назад

    የአማራ ህዝብ መከታ አለኝታ ደም መላሽ ፋኖ ብቻ ነው ።ፈጣሪ ይጠብቃቹህ

  • @habiburrhman7848
    @habiburrhman7848 4 дня назад +5

    ድል ለጀግኖቻችን 💚💛❤️💪💪💪

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 4 дня назад +2

    ፋኖ ኢንጅነር ማንችሎች እናመሰግናለን ጀግናው ጥንቅቅ ያልክ ጀግና ተባረክ

  • @Emnet08
    @Emnet08 4 дня назад +4

    ማንችሎት ጀግና ነህ ትችላለህ በርታ ለወሬኛ ቦታ አትስጥ ስራህን ስራ እውነተኛ ታጋይ ነህ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ ሚሊዮኖች ከጎንህ ነን

  • @ababaalamo1041
    @ababaalamo1041 4 дня назад +3

    ድሉ ያ አማሐራ ነው ደሞቼ አንድ የምትሆኑበት ቀን ናፍቆኛል ሁላቹሁም አድናቹ ያ እንሸላሊት እስክድር እግዚአብሔር ይልቀልልን

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 4 дня назад +4

    ድል ለጀግኖቻችን ለአማራ ፋኖየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉አላህ ይጠብቃችሁ ከቁጥረ አትጉደሉብን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 3 дня назад +1

    የእኛ ጀግኖች የእኛ ኩራቶች ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 4 дня назад +5

    ለኣነ እስክንድርና ሃብታሙ አያሌው ቡትቶ መግለጫ አሁንም ታድያ ምን ይጠበስ ከማለት በቀር ትግሉን ከዋናው ግቡ ማተኮር ላይ ይሁን

  • @emmsnuelsisay9541
    @emmsnuelsisay9541 4 дня назад +3

    አማራ አማራ ነው እንኳን ለራሱ ለጎረቤት
    ኩራት ነው አንድነት ኩራት ነው አንድነት ክብር ነው ከድል በኃላ አብረን ማለት ያባቶቹ ልጅ ነው ልዩነት ዬሚቀነቅኑ ጤዛወች ፈጥነው ይደርቃሉ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ

  • @alemayehuasres9649
    @alemayehuasres9649 4 дня назад +2

    ማንችዬ እወድሻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Hfhfegvgg
    @Hfhfegvgg 4 дня назад +2

    ጀግና ፋኖ የአማራ ቆራጦች🎉❤ 💪🐯

  • @mehaderatnafu8030
    @mehaderatnafu8030 3 дня назад

    እንዋጋ እንዋጋ በለው ያንን የባንዳ ልጅ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬

  • @Gutanamocel
    @Gutanamocel 4 дня назад +3

    ፋኖ ና ሌሎች የታጠቁ ሀይሎች
    ከመንግስት በላይ ሀይል አለው
    እን ወገን !

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 3 дня назад

    ይሄ ነው አማራ !!

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 3 дня назад

    ብርቆቼ ና ኩራቶቼ❤❤❤

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 День назад

    ወንድሞቼ እግዚአብሔር ከፊት ቀዶሞ ድልን ያጐናፅፉችሁ

  • @ekakachewata4673
    @ekakachewata4673 3 дня назад +1

    Sami and Manchilot, thank you!

  • @demekuabate5876
    @demekuabate5876 3 дня назад

    ደስ ስትሉ

  • @mirtvoice
    @mirtvoice 4 дня назад

    ጥንቅቅ ሽክፍ ያለ ኮስታራ አማራዊ ወኔ እና ገጽ ያለው ጀግ ና ያሁኑ የአማራ ኮማንዶ መሪ የነገው ጄኔራል ሳሙኤል ባለእድል!!!..ድል ለአማራ ፋኖ

  • @MuhammadFkr
    @MuhammadFkr 4 дня назад +2

    ያርብ❤

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s 4 дня назад +1

    ፋኖኖ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 4 дня назад +6

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
    አማራ ላይጨርስ አልጀመረም 💪💪💪

  • @AlemnewGietaneh
    @AlemnewGietaneh 4 дня назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @SaidKsa-sx5hs
    @SaidKsa-sx5hs 4 дня назад +2

    ጉዞ ወደመድናችንን አ. አ ✍️

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 3 дня назад +1

    አማራ ትልቅ የታሪክ እጥፋት ላይ ይገኛል❤❤❤

  • @GheHdhd-h4y
    @GheHdhd-h4y 4 дня назад +1

    አማራየ ሰላማችን በቅርቡ ይመጣል በጀግኖቻችን ብርታት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ብዝዝዝዝዝት በሉልን ፍኖወቻችን💚💚💚💪💪💪💓💓💓

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 дня назад

    ፋኖዎች በርቱልን ።አጀንዳ አንቀበልም

  • @DemwozYalew
    @DemwozYalew 4 дня назад +2

    ድልልልልልል

  • @HailCity-n4l69
    @HailCity-n4l69 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪አማራ❤❤❤❤❤

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 3 дня назад

    VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!

  • @YeshiTela-xh2ss
    @YeshiTela-xh2ss 4 дня назад +1

    ድል ለጀግናው ፋኖ እንሸንፋለን❤❤❤❤

  • @AsayeAsterey
    @AsayeAsterey 4 дня назад +2

    I am Amhar ❤❤❤❤❤

  • @hayatmohammed6250
    @hayatmohammed6250 4 дня назад +1

    ጀግና🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍🥰❤️❤️🌹🌹🌹🌹❤️

  • @nattyfetene
    @nattyfetene 4 дня назад +3

    ድል ለአማራዉ ህዝባዊ ሠራዊት ፍኖ የወንዶዋች ቁና ።

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 4 дня назад

      ፋኖ በል ህዝባዊ ሰራዊት የሚባል የለም

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 4 дня назад

      👌​@@AbeniMoll

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 4 дня назад

      😡ፋኖ ብለህ ጥራ... ሠራዊት ሆነ ሀይል ተብሎ የሚጠራ የለም

  • @MulatuEndalew
    @MulatuEndalew 4 дня назад +12

    በርቺ ግን ለምንድን ነው ስለ እነ አቶ ክርስትያን እና ዮሀንስ ቧያለዉ የማትዘግቢ ለምንድን ነው?

  • @mrn3878
    @mrn3878 4 дня назад +1

    💪💪💪🦁🦁🦁💚💛❤👊👊

  • @frezermekonnen2172
    @frezermekonnen2172 4 дня назад +1

    ፉኖ ላይመለስ ተነስቱዋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Israelxox
    @Israelxox 4 дня назад

    Oromuma will be History soon! & you will be responsible for innocent Amhara life!
    ❤ Fano ❤

  • @Myherozeme
    @Myherozeme 4 дня назад +1

    💪💪💪💪

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 4 дня назад +1

    Waw❤❤❤❤❤

  • @YosephGatenet
    @YosephGatenet 4 дня назад +2

    ዝምብለህ በቴወድሮሰ ልጂ በሳሚ ተደመም

  • @emmsnuelsisay9541
    @emmsnuelsisay9541 4 дня назад

    ዬማይሰራ ዬሰሩቱን ዩሚሰሩትን ስም ያጠፋል ጥበበኛ ሰው እጁን ይዞ እንደገና ይበልጥ ባንድነት እንዲታገል ያደርጋል ሞት ለይሁዳ ድል በሁለገብ ለሚታገሉ ጄግኖቻችን ድል ለፍኖ ሁሉም አማራ ፋኖ ነው

  • @מנאלה
    @מנאלה 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElishaTesema
    @ElishaTesema 4 дня назад

    ችግሩን ዘርዝረህ ከጨረስክ በኋላ እና ምን ይጠበስ ማለት ምን ማለት ነው??? አማራ ወደ ፊት ካልሄደ ትግሉ ክልሉን ይጐዳዋል እራሀብ ይገባል። ህዝቡም ይጐዳል

  • @user-rc3dc6xe9x
    @user-rc3dc6xe9x 19 часов назад

    ሀብታሙ አያሌዉን አስክድርን አስወግድ አማራ በቀር በየተራ ያስጨርሱናል

  • @ashiamohammed7353
    @ashiamohammed7353 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏

  • @MeseretAdmas-fc7bh
    @MeseretAdmas-fc7bh 4 дня назад

    Roha best .

  • @seay2550
    @seay2550 4 дня назад +1

    አንድ ልዩ ኦፕሬሽን...!

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BGH-k8q
    @BGH-k8q 3 дня назад

    100%

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 4 дня назад

    የአማራ ሕዝብ ላይጨርስ አልጀመረም ስለሆነም የጠላቶቹን አከርካሪ ሰብሮ አንገታቸውን አስደፍቶ እንዳይመለሱ አድርጎ በመቅበር በመቃብራቸው ላይ የአባቶቹን የነፃነት ሰንደቅ አላማ በድል አድራጊነት ከፍ አድርጎ ማውለብለብ አለበት።

  • @gashawdesalegn4105
    @gashawdesalegn4105 4 дня назад +1

    የነክሪሰቴያ ታደለን ይሆንስ ቧያለው

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 4 дня назад

    አንድ ስንሆን እንጠነክራለን ስንለያይ እንሰበራለን ስለሆነም በአራቱም አቅጣጫ የሚገኙ ታጋዮች ልዩነታቸውን አጥፍተው የሕዝቡን ስቃይና መከራ ተረድተው ከግል ዝናና ስልጣን ርቀው ለሕዝቡ ነፃነት ሲሉ ከብረት የጠነከረ አንድነት መስርተው የአማራን የውስጥም የውጪ ጠላቶችን አንገታቸውን ሰብሮ እንዳይመለሱ አድርጎ አርቆ በመቅበር በጋራ መነሳት አለበት።
    ነፃነት ወይም ሞት
    አንድነት ኃይል ነው መለያየት ውድቀት ነው።

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 4 дня назад

    Kekutir atigudelu yene wegenoche yene sistoch❤❤❤❤❤❤😂😂😊😊😊😊😊😊

  • @Ethiopial325
    @Ethiopial325 4 дня назад

    ስለ ክርስትያን ታደለ ሰለ ዬሀንስ ቦያለው ሰለ ታድዬስ ታንቱ ሁሌ ድምፅ መሆን አለባቹ

  • @getyemebratu8648
    @getyemebratu8648 4 дня назад

    ሀሳብህ ትክክል ቢሆንም ይሄ ምን ይጠበስ መፈክር ግን ለወገን አይሰራም።እርስ በእርሱ የሚጋጭ አስተያየት ባይሰጥ ጥሩ ነው።ሌላው አማራን በመከፋፈል ልዩ ዜና የተጠመደው ይሄ እራሱ ሮሀ ሚዲያ ስለሆነ በአስተውሎት መጓዙ ለሁሉም አማራ አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው።

  • @getanehtadesse9766
    @getanehtadesse9766 4 дня назад

    ትቺያለሽ

  • @YibeltalWondimagegn
    @YibeltalWondimagegn 4 дня назад

    Esknder must out

  • @hawaa112
    @hawaa112 4 дня назад

    እስኪ የመላው የኢትዩጵያ ህዝብ ፍርዱ ብልፅግና ያለምንም ወንጅል ወንድሞቻችን እህቶቻችን ያለ ፍትህ እስር ቤት አስርው እያሰቃዩ ይገኛሉ. ለምሳሌ ወንድሞችን ክርስቲያን ታደለ በህመም እየተሰቃየ ምንም እርህራ የለለው ስብስብ ናቸው የብልፅግና አመራሮች መላው የአማራ ህዝብ የብልፅግና አመራሮችን ለፍርድ ማቅርብ አለባችሁ አለብን ብልፅግና ለማንም አይራራም ወገኖቸ መላው የአማራ ህዝብ አንድ ብቻ መሆን ብቻ ነው ያለብን እመኑኝ መላው የአማራ ህዝብ አንድ ብሆን የብልፅግና መከላከያ አንድ ቀንም አይኖርም ነበር ወገኖቸ መላው የአማራ ህዝብ እር እር እር እር ንቁ ቁ

  • @linegasilyechelemal
    @linegasilyechelemal 4 дня назад

    አማራ ተኝቶ ስትገለው ነው የሚያለቅሰው ተነስቶ ከገጠመክ በዋላ ግን ....... እየጨፈረ ነው የሚሞተው ገና ብዙ የሚያወራርደው ሂሳብ አለ!

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HTVRS583
    @HTVRS583 3 дня назад

    ማንቼ አሸናፊ ነው !

  • @KalabTesfaye-sg7we
    @KalabTesfaye-sg7we 3 дня назад

    Enwaga belew coming soon ....

  • @Dingra_geosciences
    @Dingra_geosciences 3 дня назад

    ድል ለፋኖ! ጫካ ላይ ሁናችሁ እንደዚህ አይነት ለውጥ ያመጣችሁ በቁመትና ወርዳችሁ ልክ የሚመጥናችሁን ሥልጣን ስትይዙ ማየት ናፈቅሁ፡፡ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv 4 дня назад

    ማናባቱ እግር ያስተክለዋል እግሩ ይቆረጣልጂ

  • @ElyasTekeba
    @ElyasTekeba 3 дня назад

    fano sathonu endatmotu

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv 4 дня назад

    አይ አማራ እጀራይዉጣልህ የበላይ ዘር ማለት አሁነዉ አብይናበለዉ በለዉ

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 4 дня назад

    አንቺን የመሰለ ከፋፋይ ይዘው ሌላውን ለቀቅ ቢያደርጉት!

  • @SolomonAdisu-i7y
    @SolomonAdisu-i7y 4 дня назад

    ስታሽቃብጥ ነበር አሁን በቅርቡ ነው የተመለሰችው ዋናው መመለሷ ነው

  • @antenehbirhanezelleke152
    @antenehbirhanezelleke152 4 дня назад

    Chifera?

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 4 дня назад

    ምድር አቀጥቅጥ ምርቃት ወይም ሥልጠና እደማለት...ምድር አቀጥቅጥ ጭፈራ ብላ ከሥር ፅፋለች🙊😡ቢአንሥ በሚዲየዉ ፖሮፖጋዳ ጠክራችሁ ብሠሩ

  • @baseadmasu3926
    @baseadmasu3926 4 дня назад

    Ahunis yefanoo wera aselechen andinet kebdowachew ye amharah hizib ascheresut

  • @ZolaMD-v4w
    @ZolaMD-v4w 4 дня назад

    መቼ ነው ግን አጥቅታችሁ ክልሉን የምትቆጣጠሩት ??? ለአቢይ አህመድ በዘገያችሁ ቁጥር እድል እየሰጣችሁት ነው ።

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 4 дня назад

    And bthonu enkuwanm Amhara lelawum yawatal ,birr be birr newu yemihonewu fano !!!

  • @seay2550
    @seay2550 4 дня назад

    የውጭ ዜና አባዜ 😂😂😂😂😂😂

    • @Hfhfegvgg
      @Hfhfegvgg 4 дня назад

      እኝኝኝ አትበሉ ከሧ ቤት 🤧

  • @EwunetuGashaw-x5g
    @EwunetuGashaw-x5g 4 дня назад

    ማንችሎት አይታመንም ዝብለሽ አታጨብጭቢ ማዓዛ የለፋሽበት ገደል እንዳይገባ የልቅስ ጋዜጠኛ ወልደ ስላሴን አናግሪው ልጁ ይገምገም ዝብላችሁ ሆይ ሆይ አትበይ

  • @shnetmedia
    @shnetmedia 3 дня назад

    ሳሚ የእኔ ጀግና❤❤ruclips.net/user/shortsCU12wpVW21c?si=XjUKKgwdu5TyR75M

  • @ብርቱካንዘላለም-ደ1ቐ

    ድል ለፋኖ

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 4 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 4 дня назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @TemesgenMengiste-i4r
    @TemesgenMengiste-i4r 4 дня назад

    ❤❤❤❤