‪@zuzufamily2012‬

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • #lijitofik

Комментарии • 144

  • @OmuNebil
    @OmuNebil 20 дней назад +22

    ባሏ ጋ ተጣልታለች እንዴ እች ልጅ ለማነኛውም ማማዬ ከባልሽ ጋ ተጣላሽም ተፋቀርሽም አደራ የምልሽ ግን በዲንሽ እንዳትደራደሪ ነው
    እኔም ሰለምቴ ነኝ ከኔ ውጭ በዘሮቸ ሙስሊም የሚባል የለም ይሁንና በማነኛውም ፈተና ውስጥ ብሆን በዲኔ አልደራደርም ኢንሻ አላህ ።
    ህይወት አንቺ እንዳልሽው ደስታና ሀዘን የተቀላቀለበት ነው ግን መታገስ መጠንከር ነው😊

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e 25 дней назад +43

    ስሟ ሂድያ ነበር ሳ ዙዙ ደግሞ ልጆ ናት ይህ ሲያደናግረን ደግሞ ሌላ ስም አመጣሽ ለማንኛውም አደራ በድንሽ እንዳትደራደሪ እህት አላህ ልብሽን በኢማን ይሙላልሽ ይሙላልን

    • @muktartube1326
      @muktartube1326 25 дней назад +4

      ቢታንያ ክርስትያን ሳለች የነበረ ስሟነው ሂድያ የሆነችው ስትሰልም ነው

    • @user-bh9kn2gz4s
      @user-bh9kn2gz4s 25 дней назад

      ​@@muktartube1326ትክክል

    • @yarab4997
      @yarab4997 25 дней назад +1

      ምን ወደ ክርስቲን ተመለሰች ቢቲኒየ፭ ይላል

    • @user-od6sl8qd8c
      @user-od6sl8qd8c 24 дня назад

      ሳህአላማገደታነዉ

    • @ktube8920
      @ktube8920 19 дней назад +1

      ​@@yarab4997 ዘመዶቿ ማን ብለው ይጥሯት ታዳ

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 25 дней назад +31

    እሙ ዙዙአብሸሪ ዉዴ ዛሬ አለባበስሽማሻ አላህ ሲቀጥል ተጣልተዉ ከሆነ አሰታርቋቸዉ ወትሮም ፍቅር ተራርቆ ከባድ ነዉ😢 ወላሂ አችም በረች በዲንሸ ማሬ

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 23 дня назад +1

      እኔ ሳኡድ ጅዳ እያለች ጎርልቤቴ ነበረች ማሜም ጥሩልጅ ነው ባሎ እሶም እደዛው. ግን ይሄ የሳኡድ ሾርጣ ለያያቸው ከባድ ነው አላህ ያገናኛችሁ ሂድያየ

  • @ZuzuMmm-gq9wl
    @ZuzuMmm-gq9wl 23 дня назад +11

    እኔም ያገባሁበትን ቀን እጠላዋለሁ ለብዙ ፍተና አጋልጦኛልና ብቻ ይሁን አልሃምዱሊላህ

  • @user-hw2zw6lw7i
    @user-hw2zw6lw7i 25 дней назад +22

    ቆይ ትዳር ባልገባሁ እያላችሁ የምትኮምቱ ሆ ትዳርኮ ምድራዊ ጀነትነው ትዳር ማለት ሂወትነው አዳሜ የላይ ውበት እያያችሁ አትግቡ ለእኔ ትዳር ሂወቴነው እኔም 27አመቴ 2 ልጆች አሉ የሳውዲን እሰርቤትም ከልጄ ጋ ገብተናል

    • @user-uf1zc7xe6q
      @user-uf1zc7xe6q 24 дня назад

      እህቴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @zewariweyasu
      @zewariweyasu 21 день назад

      ማሻአላህ

    • @hayathayat8684
      @hayathayat8684 21 день назад

      Awe gn mn yakl tetno alew eyeseru mastedader

    • @EthiopiaHagere-d9q
      @EthiopiaHagere-d9q 21 день назад

      ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡነወ።

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu 21 день назад +2

      ትክክል ጀግና እኔም በትዳሬ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v 25 дней назад +8

    ጭንቀታችነን እና መከፋታችንን ለመደበቅ በማያስቀውም ነገር እንስቃል ብዙ ጊዜ በውስጣቸው የተከፉ ሰወች ናቸው 😢

  • @zzzz6032
    @zzzz6032 25 дней назад +7

    ማሻአላ ሂጃብ ሲያምርብሽ እኮ ሁሌም እደዚህ ቀጥይ በተረፈ እንወዳችሁአለን ዙዙ ፋሚሊዎች

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 25 дней назад +6

    የኔማር ሂዳየ አብሽሪ ውደ ከማሜ ተለያየሽ እደ ማሜዋ ተው ካየሀው የልጂህ እናት ታረቃት ክፍንም ደጉንም አብራችሁ እለፍ ሁለየ ደስታ የለም ማሜ አስብበት እኛ ሴቶች ታገባን ለትዳራችን ትልቅ ክብር አለን

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b 25 дней назад +8

    ኧረ ማሜጋር ታረቁ ክፍተት ካለ🥺ባንች አልፈርድም የርቀት ፍቅር ይከብዳል ያውም ሰለምቴ ሁነሽ ከባድ ነው

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h 25 дней назад +16

    ትዳር ማን አስገዳቹሁ ወዳቹሁ ፈቅዳቹ እኮ ነው ያገባቹት ከሷዋም ኮሜት ላይእኔም እኔም የምትሉ ነገር ቤተስብ ሰልችተሽኛል ውጪ ብሎሻል እንዴ ባልሽም አያስገድድሽም

    • @user-dt3io2rc6z
      @user-dt3io2rc6z 22 дня назад

      ሳህ ፈልጋ አግብታ😂😂

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 19 дней назад

      ሣህ

    • @حايات
      @حايات 17 дней назад

      ይሆናል እደሰታለሁ ብለሽ ነው እምታገቢው አዝናለሀሀ ብለሽ አደለም

  • @AmitiEmam
    @AmitiEmam 25 дней назад +4

    እኔምላችሁ እኛ ሴቶች ትዳር ስንገባ ያለሱ ሞት ይሻለኛል ስትሉ ቆይታችሁ በዛው ምላሳችሁ አይኑን ላፈር የምንላት ነገር ለምንድን ነው ሁሌም ህይወትን ደስታ ብቻ የምንጠብቀው ለትዳራችንም መስዋትነት መክፈል መቻል አለብን ሀቂቃ ትዳር ማፍረስ መፍትሄ ሁኖ አያውቅም

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w 19 дней назад +3

    የርቀት ትዳር ፈተናዉ ብዙ ነዉ የድረሰበት ያቀዋል የሳኡድ ሾርጣ ስቱን ለያየዉ እናማ እኔንም በዱአቺሁ አትርሱኝ ወላሂ ፈተናዎቺ ተዴራረቡብኝ እሱ ኢትዮ ገባ እኔ እዚህ በመሀል ቤተሰብ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @khanhabib1853
    @khanhabib1853 22 дня назад +4

    ሚስልም ወድሞቸ ሰለምቴ ስታገብ አውቃችሁ ጉቡ ብበድልህም ቻለወ እችል አሁን እዛው እደረ ማንነታዋ ይመልሳታል ምክናቱም አችለውም ችግሩን ታው

  • @user-zs2dd1vu1g
    @user-zs2dd1vu1g 25 дней назад +13

    ዙዙየ ሂጃብሽ ሲያምር❤❤❤❤

  • @user-cs8wq3wy5r
    @user-cs8wq3wy5r 24 дня назад +3

    አላህ ያጠንክርሽ አብሽሪ ሁቢ በድንሽም ጠንካራ ሁኝ አላህ ሰላሙን ያውርድላችሁ ከባድ ነው

  • @user-sf7cg3bm6t
    @user-sf7cg3bm6t 13 дней назад

    ማሻአሏህ አለባበሥ👌👌❤❤አሏህ ያሠብሽው ንሁሉ ያሣካልሽ በዲንሽ ጠንካራ ሁኝ አብሽሪ ሁሉም ለኸይር ነው እህቴ👍👍👍👍👍

  • @Eildana
    @Eildana 22 дня назад +2

    አወ ሁሉም በግዜዉ ሲሆን ነዉ ጥሩ መፍጠን ዋጋ ያ ስከፍላል💔ባልሽጋ ተለያያችሁ አይዞን ሂወት ይቀጥላል❤😢

  • @zdmohammed
    @zdmohammed 20 дней назад +1

    በርቀት ትዳር ነው መጥፎው ይሄው እኔ ትዳሬ ፈረስ ሀገር ገብቼ ልጅ ወልጀ እያልኩኝ ህልሜን ስስንቅ😢😢 ብቻ ለኸይር ነው አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል

  • @HawaHawa2-q2d
    @HawaHawa2-q2d 22 дня назад +2

    ሢጀመር ትዳር በግድ የለም በውድ እጅ ወላሂ እዳው ማካበድ አደለም የትዳርን ህወት አጣጥሞ የቀመሠው የብችነት ግዜውን ይጠላል ግን ሤቶች ለሁሉም ነገር እቸኩል አለን ቸኩለን የወሠነው ዋጋ ያሥከፍላል ማለቴ ለማታት ትንሽ ክፍተት ብቻ ታገኘን በቃ አለ መታገሥ የለም ትዳር ደሞ ትግሥት ይጠይቃል በትዳውሥጥ መሠተር አለ ደሥታ አለ መተሣሠብ አለ የነበሥ እርካታ አለ ከአነድ አሣቢነት ወደሁለት ማሠብ አለ ብዙነው የትዳር ጥቅሙ

    • @user-hi9fq4fj6j
      @user-hi9fq4fj6j 21 день назад

      ሳህ ይህን ሁሉ የምታቂው ከውስጡ ስትወጭ ነው አሁላይ ያለማጋነን ትዕግስት የሚባል ነገር አተናል አላህ ይሄድና በስ

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o 25 дней назад +2

    ዝም ብለሽ በማያስቀው አትሳቂ ሁሉ ነገር ሲበዛ ያስጠላል በሳቅ ጀምረሽ በሳቅ ጨረሽው

  • @SofiDawud-o
    @SofiDawud-o 25 дней назад +5

    ሂድያ ፈራውልሽ እደኩራዝ😢 ተጀምሮ እስከሚያልቅ ያላህን ስም ሳታወሽ ጨረሽው ስምስ መቀየር ምን አስመልክቶ ነው

    • @HggYgh-w8k
      @HggYgh-w8k 25 дней назад +2

      min gudega neshi yalttafe manbeb

    • @zûzù-d7y
      @zûzù-d7y 20 дней назад

      መብቷ ነው

    • @ktube8920
      @ktube8920 19 дней назад

      ኧረ ስሟ አልተቀየረም በፈጠራቹ ስሟ ቢታኒያ ነው የዶሮ ስሟ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 25 дней назад +2

    ከባልሽ በመለያየትሽ አዝኛለሁ ያሁሉ ጊዜ ብዙ መከራ አሳልፈሽ ልጅ ይዘሽ ገብተሽም ጠብቀሽው ጊን ሀምዲ በይ ልጅ አለሽ የተጣላ ሁሉ አይታረቅም ማለት አደለም በተለይ የተዋለደ

  • @user-nl3te7rd1q
    @user-nl3te7rd1q 25 дней назад +6

    ማሜጋ ተለያየሽደ መልሽ 😢😢ስትዋደዱነበርኮ ያረቢ😢😢

    • @jumajuma3986
      @jumajuma3986 10 дней назад

      እሳ የምትስቀው ለሳ የሚያስቅ ወሬ ሆኖ ነው መሳቅም መኮሳተርም ከአላህ የተሠጠ ነው መሳቅ ይሻላል ደሞ መኮሳተር ጥሩ አደለም

  • @user-cv8rc5fm2t
    @user-cv8rc5fm2t 25 дней назад +5

    ማሻ አሏህ ሁሌም እንዴዚህ ልበሽ እህቴ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 25 дней назад +3

    ማሽአላህ አብሽር ለበጉነው ያልፍል አይዝሺ የኔቆጅ

  • @ኡሙ
    @ኡሙ 25 дней назад +4

    ኡሙዙዙ እደት አምሮብሻል ማሻአላህ አቀያሺ ሂጃብሺ ያምራል

  • @mekaali8991
    @mekaali8991 23 дня назад

    ሴትነትም ያምራል በሱና ሲታጀብ
    ጥብቅነት ለምዶ ሲኖር በአደብ
    ውድነት ያኔ ነው የሴትነት ማረግ
    ሱና ተለምዶ ኒቃቡ ሲደረግ
    በሀያእ በመዋብ ሲቀር መውረግረግ
    ይህነው ውበት የሴነት ወግ ።አብሽሪ እሙ ዙዙ በልክ ሸይጧን አታስገቢ በሱሪ ከወንዲ አጂነብይ ወንዲ ጋም አትጋፊ አንች ሶብር ካደረግሽና በአቆምሽ ተጠናሽ አላህ የልብሽን መሻት አይቶ ያሞላልሻል

  • @FatumaAli-co5vt
    @FatumaAli-co5vt 25 дней назад +3

    ትክክል ትዳር ነው እኔም ላይ ትልቅ ሥተቴ

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 25 дней назад +11

      ትዳር ስተት ሆኖ አያውቅም ግን መጥፎ ወንድ ላይ መውደቁ ነው ስተቱ

    • @FatumaAli-co5vt
      @FatumaAli-co5vt 25 дней назад

      @@SintayehuEshetu-hg8us 𝚊𝚠𝚘

  • @fhgg8956
    @fhgg8956 20 дней назад

    የኔ ውድ ዙዙየ ፍቅረ በረቀት ቀረቶ አብረንም እያለን ሳይከፍን አንውልም እና አብሽሪ በቸርነቱ ልኩና 50kባስገባሁሽ

  • @Zehara-x6g
    @Zehara-x6g 19 дней назад

    ትክክል የኔ ውድ እኔም የሚቆጨኝ ነገር ቢኖር ባላገባሁ ብየ ነው😢

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h 25 дней назад +1

    ወይኔ ተለያይታችሁ እንዳይሆን ከባልሽ ጋር 🙉

  • @MsMadi-bj5id
    @MsMadi-bj5id 25 дней назад +1

    ደካማ ነሽ የምር ባሏጋ እንደተለያየች ነው እያሳወቀች ያለችው ጓትቶ መቸም አያገባሽም ወደሽ ፈቅደሽ ቢሆንጁ

    • @حايات
      @حايات 17 дней назад

      የደረሰበት ነው እሚያውቀው አንች አሻግረሽ እንደምታይው አይደለም በሰው ላዮ መፍረድ ቀላል አይደለም

  • @redwanfirst5197
    @redwanfirst5197 25 дней назад +5

    እንደው ኮመንተሮች ናችሁ የምትገርሙኝ ሀይማኖት ባለባበስ አይለካም ስላቹሁ ልጅቱ በፊት አሰላሙኣሌይኩም ሳትል አትጀምርም ሌላው በሱሪ ወጣች ባሏ ጋ ስትለያይ ለሱ ብላ ነበር የሰለመችው ወይስ ተረድታ ነው እናንተ ስለተንጫጫችሁ የእናንተን ፍላጎት መከተል አይችልም የሰው ልጅ የራሱ ምርጫ አለው እናንተ አትንጫጩ የራሷ ጉዳይ ከቻላቹሁ አላህ ሂዳያ ይስጠን ብላቹሁ ዱኣ ማድረግ

    • @ktube8920
      @ktube8920 19 дней назад

      አፌ ቁርጥ ይበልልሽ

  • @susuAhmed165
    @susuAhmed165 25 дней назад +3

    😢ወላሂ እኔም ትዳር ባልገባሁ ብያለሁ በዛላይ እናት መሆን😢25አመቴ ሁለት ልጅ ሀላፊነት ላይነኝ

    • @user-vo3ut1gg6n
      @user-vo3ut1gg6n 25 дней назад +1

      እኔም ዉደእዳችዉ ነኝ 26 ኛየን ይጃለሁ 2 ልጆች አሉኝ

    • @susuAhmed165
      @susuAhmed165 25 дней назад

      @@user-vo3ut1gg6n አይዞሽ ማሬ ያልፍል ብቻ ይሁን ለበጎነው

    • @Qqqrtttr-oi6uz
      @Qqqrtttr-oi6uz 24 дня назад +2

      አላህ በሠጠሽ ኒእማ አመስግኝ አች ያለሽበትን ፈልጎ ያላገኘ ብዙ ነው

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i 22 дня назад +1

      እኔም 25 አመቴ ግን እንኳን ልጅ ትዳርም የለኝ😂 አረ አላህን አመስግኑ

    • @Meriseid
      @Meriseid 21 день назад

      አር አልሃምዱሊላህ በይ ho

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 25 дней назад +7

    ሒጃብሽያራልምግዜምእደዝሕልበሽ

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 25 дней назад

    የልጅሸ አባት ነዉ መጸጸት የለብሽም የወለደ ሰዉ ተለያይቶ አይቀርም

  • @FunnyBlueMackerel-xe1wz
    @FunnyBlueMackerel-xe1wz 13 дней назад

    አብሸሬ ዘዘየ የኔቆጀ❤❤

  • @IBRAAHIM-z8w
    @IBRAAHIM-z8w 2 дня назад

    ماشاء الله تبارك الله تبارك الله ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ex6kv8ir5m
    @user-ex6kv8ir5m 18 дней назад

    እኔ እንደተረዳሁት ከሆነ ከማሜ ጋ ተለያይተዋል በቅርብ ያለ ሰው የትዳርን ገመና ሸፋፍናች አስታርቋቸው😔

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 24 дня назад +2

    አኔ የሚገርመኝ ለወንድ ልጅ መስዋአት መክፈል አንቺ ለወንድ ብለሽ የምትወጅዉ ሃይማኖት መቀየርሽ አሁን አየሽዉ ዋጋ አስከፈለሽ

    • @RanaBhs
      @RanaBhs 23 дня назад +4

      ከጨለማ ወደ ብርሃን እኮ ነዉ የመጣችዉ እስልምና እኮ ብርሃን የሆነ ሃይማኖት ነዉ

    • @ktube8920
      @ktube8920 19 дней назад

      ከፊት ነው የሠለምኩት ብላለች

    • @helenhelen9007
      @helenhelen9007 17 дней назад

      😂😂​@@RanaBhs

  • @newid5082
    @newid5082 25 дней назад

    ምንም ቢዋደ ዱ እርቀት ካለአስቸጋሪነዉ ደስአላለችኝም በትዳሯ

  • @YasminTube-u8o
    @YasminTube-u8o 24 дня назад +1

    በሂጃብሽ ላይ ጠምካራ ሁኝ💓😘💐

  • @user-go5wn5km2e
    @user-go5wn5km2e 19 дней назад

    አይዞሽ ሁቢ

  • @ktube8920
    @ktube8920 25 дней назад +1

    ድምፁ አይሰማም ስለምወድሽ አየሁት

  • @Zehara244
    @Zehara244 25 дней назад +1

    የጠያቂዉ ድምፅ አይሰማም

  • @user-pq4tj9qp9c
    @user-pq4tj9qp9c 19 дней назад

    አላሁመ ጀሚልና ቢልሂጃብ

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 11 дней назад

    ስም መቀያየር ትርጉም የለዉም አሁንም ለልጅሽ ስትል ሰተር በይ ሴት ልጅ ሰተር ስትል ንፕው የምታምረው የምትከበረው😢ማን ነበር ስምሽ ወዲ ራያ ሸንድሑኪ 😅😅😅😅😅😅

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 25 дней назад

    ወድምሽ ጠፋ አቅርቢልን ለምነቱ ያለው ጥንካሬ ደስ ይላል!

  • @Kadija-Adem
    @Kadija-Adem 24 дня назад

    ኧር አስደነገጣቺሁኝ ወላሂ ማሚ ጥሩ ስው ነው አያርገውም ወይይ

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 20 дней назад

    የኔዉድእህትበረቺግንቁጥርሽንላኪልኝ❤❤❤

  • @zadalbchew2231
    @zadalbchew2231 18 дней назад

    አይ ማሜ 😅 አመለጠችህ ይችን የመሰለች ልጅ

  • @ህዝባየሺዘሪሁን
    @ህዝባየሺዘሪሁን 25 дней назад +1

    😊ዲምፅ ማፊ በረቱ

  • @user-jm7yn5lw2p
    @user-jm7yn5lw2p 25 дней назад

    ማሻአላህ ዛሬ አምሮብሻል❤❤

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 25 дней назад +1

    ሀይማኖት ካልሲ አይደለም እንዳቀይሪ

  • @user-db5fn5he1w
    @user-db5fn5he1w 25 дней назад

    ዙዙየ እኔም ትዳር ነበር በትክክል አብራርተሽዋል

  • @user-uf1zc7xe6q
    @user-uf1zc7xe6q 24 дня назад +1

    አሰላሙሊኩም ብለሺ ሰላምታ አጀምሪምደ የሚቀነሰብሺ አለደ

  • @ዘሀራZ
    @ዘሀራZ 24 дня назад

    የኔም ፀፀት ይሄ ነወ ግን አልመልሰወም 😢😢

  • @samerabiru8628
    @samerabiru8628 25 дней назад

    አይዞሽ ማሬ ❤

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 25 дней назад

    አይዞሽ በርች ቆንጂት🎉❤🎉❤

  • @ekramekram4625
    @ekramekram4625 25 дней назад +1

    አትሳቂ ዙዙ 😂😂😂

  • @user-up1we9lf3b
    @user-up1we9lf3b 21 день назад

    ባሏ ያገሩን ልጅ አግብቷል ስራቹሁን. አጥብቃቹህ ያዙ ትዳር. አያዋጣጣጣጣም

  • @user-bk3wi2kp3b
    @user-bk3wi2kp3b 18 дней назад

    ዙዙ የትናት

  • @NewKsa-u4n
    @NewKsa-u4n 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-jo2ps5ix5n
    @user-jo2ps5ix5n 25 дней назад

    አለባበሲሺ ማሸአላ በዚሁ ቀጥይበት

  • @SemeruNesibu
    @SemeruNesibu 17 дней назад

    ወድድክሽ

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 18 дней назад

    አሠላምአለይኩምበይ
    ምንትመስላለች እንደካፊር ሰላም

  • @hayatmohammad5288
    @hayatmohammad5288 22 дня назад

    ኧርዉሽትነዉበሉኝከማሚጋተጣላቸሁ😢😢አይምሰልኝምወላሂሁለታቸሁምትዋደደነበር😊

  • @user-mc1hz9lq8l
    @user-mc1hz9lq8l 25 дней назад +1

    አረይሰማል

  • @fatumara3244
    @fatumara3244 25 дней назад +1

    ዝብሎ መገልፈጥ በሚያስቀውም በማያስቀውም ኤጭ

    • @user-bk5yi6jb7o
      @user-bk5yi6jb7o 25 дней назад

      በጣም ያስጠላል በአሊማ ዘፍኝዋ ምጠላው ሳቅ በማያስቀው መሳቅ

    • @ktube8920
      @ktube8920 19 дней назад

      ምን አገባችሁ

  • @user-ms1sg8bl9q
    @user-ms1sg8bl9q 22 дня назад

    ዉይ ሂዉት😢

  • @user-mx2ju2vb8p
    @user-mx2ju2vb8p 25 дней назад +1

    ድምፀሽ አይሰማም ማሬ❤❤❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 25 дней назад

    እስላም አሌይኩም ወድ የአገሬ ልጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የእናት ፍቅር ያለቦች በች ደምሩኝ አንደሽ በች አሰገቡኝ የስደት እህቶች ነኒ❤

  • @FhCh-v9b
    @FhCh-v9b 25 дней назад

    አብሽሪ ጠክሪ በድኒሽ ማር ቁራአን ቅሪ

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 24 дня назад

    Wodafiti lasenesei madaniti lakernatmochi sheto

  • @MakyShebal
    @MakyShebal 25 дней назад +2

    ቆይ ግን ከባሏጋ ተለያይታለችዴ

  • @skettube4149
    @skettube4149 25 дней назад +1

    እእእ😳ማሜጋር ተለያየን እንዳትሉኝ

    • @fbrtjf7878
      @fbrtjf7878 25 дней назад

      ተለይተዋል አሉ😊

    • @skettube4149
      @skettube4149 24 дня назад +1

      @@fbrtjf7878 😥ያአላህ የዘመኑ ትዳር እንኳን ተራርቀው ኑረውለት ይቅርና አንድላይም ሁነው አልዘልቅ ብሏል

  • @SemeruNesibu
    @SemeruNesibu 17 дней назад

    Selemwelkem

  • @yaseen5272
    @yaseen5272 25 дней назад

    ከማሜ ጋተለያያ😢😢

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 20 дней назад

    ባሏ ጋር ተጣሉደ 😢😢💔❓

  • @tegestmulugeta8946
    @tegestmulugeta8946 19 дней назад

    ለባል ብላቹሁ ሀይማኖት የምትቀይሩ ሰወች ባላቹሁ ሲሄድ እኮ አታፍሩም እምነት ትቀይሩ ይሆናል ቱ😊

    • @ma_molla
      @ma_molla 18 дней назад

      ስምሽ ትግስት!!
      ይችን ፅሁፍሽንኳ በትግስት ችለሻት ለማለፍ ተጨንቀሽ ፃፍሻት
      ለወንድ ትሂድ አምናበት አማክራሽ ነበር?

    • @tegestmulugeta8946
      @tegestmulugeta8946 18 дней назад

      @@ma_molla አወ በደብ ነው የማቀው ምክንያቱም የሀገሬ ልጅ አብሮ አደጌ ነች

  • @user-dp1jg7pe5h
    @user-dp1jg7pe5h 25 дней назад

    እማስታርቃች. ሰዉ. የለም😢😢😢😢 ማሜ. ጋር

  • @user-zm7hr5up2h
    @user-zm7hr5up2h 25 дней назад

    ማሻአላህ በርች

  • @rewa1001
    @rewa1001 25 дней назад

    ማፊ ሶጥ😅

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 25 дней назад +1

    ሰላም ጠፍቺሁ

  • @FfFatimah
    @FfFatimah 25 дней назад +3

    ሁልጊዜ እንደዚህ ልበሽ እሙ ዙዙ

    • @user-bx3dg6by4e
      @user-bx3dg6by4e 25 дней назад +1

      ዙዙኮ ልጆ ናት

    • @مريمبنتمكته
      @مريمبنتمكته 25 дней назад +2

      ​@@user-bx3dg6by4eሀዳኮ ኮሜቱ የዙዙ እናት ነው ያለቺው

    • @WasKan-y2x
      @WasKan-y2x 25 дней назад

      Masha Allah emu zuzu

  • @user-kt4vr5po3i
    @user-kt4vr5po3i 21 день назад

    አሕለን

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 25 дней назад

    ይችልጅ ባሏጋር ተፋታለች እንደ

  • @user-sm5zu5pk1y
    @user-sm5zu5pk1y 25 дней назад

    🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-wp2dh9mz8y
    @user-wp2dh9mz8y 25 дней назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ابشر ❤❤❤❤

  • @mekdiethiopiawit9864
    @mekdiethiopiawit9864 25 дней назад +1

    😒😒

  • @user-nk9fs7eh3l
    @user-nk9fs7eh3l 25 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-wu2fu3bw8e
    @user-wu2fu3bw8e 25 дней назад

    ሰብ ላይክ መልቨ

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r 25 дней назад

    ያማትርቢ 😢😢😢😢

  • @RehmaYesuf
    @RehmaYesuf 25 дней назад +4

    ወሬሽ አልጣመኝም ባልሽ ጋ ተለያዬሽ እንዴ?

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 25 дней назад

      ሰይለያዩ አይቀርም 😢

    • @user-yt6hx8br1i
      @user-yt6hx8br1i 25 дней назад

      የአላህ ሲዋደዱ ነበር እኮ አላህ ያስታርቃቸው