ለመጀመሪያ ጊዜ ለጓደኛዬ ስጦታ ሰጠሁት 🥰 ደስታውን መቆጣጠር አቃተው 💕💕💕

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 400

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 29 дней назад +86

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ክፉ ነገር አትናገሯት ዱኣ ብቻ አድርጉ

    • @Tube-zk4yh
      @Tube-zk4yh 25 дней назад +2

      ትክክል አላህ ያስተካክላት ስድብ የባሰ ያጠማል እንጠንቀቅ

    • @user-hi9fq4fj6j
      @user-hi9fq4fj6j 23 дня назад

      ነአም ወላ ሙሱሊሙ ወደት እየሄደ እደሁ አላቅም ​@@Tube-zk4yh

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 20 дней назад

      ትክክክል

  • @ህልሟንናፋቂዋ
    @ህልሟንናፋቂዋ 29 дней назад +102

    የዙዙ እናት የኔ ቆንጆ እህት ምናልባት አንች ያለሽበትን አናውቅም ግን ምንም ይኑር ምን ሀይማኖትሽን አደራ ሁሉም ቀሪ ነው የኔ እህት ሂጃብሽንም አደራ

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 29 дней назад +144

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ዉዱ ነብያችን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 29 дней назад +3

      ሠለላሁ አላይሂ ወሰላም ❤❤❤

    • @semiraadem2865
      @semiraadem2865 29 дней назад +3

      እህት ግን ይሄንን ሀድስ የምንናገርበትን ቦታ እንለይ መምከር ባለብን ቦታ ዝም ማለት አይቻልም

    • @saadas9954
      @saadas9954 29 дней назад +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 29 дней назад

      የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 23 дня назад

      ሡለላዋሊዉሠለም❤❤

  • @RbabahT
    @RbabahT 29 дней назад +187

    ሱሪ መልብስ ይቅርብሽ ምትሉ በላይክ😢😢😢

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 29 дней назад

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤

    • @uaeteam6287
      @uaeteam6287 29 дней назад

      🎉🎉

    • @anshakey7739
      @anshakey7739 29 дней назад +1

      ሱርመልበሱን ምንአመጣው

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 29 дней назад

      @@anshakey7739 ማሬ ለብሣለችእኳ አላየሻትምእደ መጨረሻላይ

    • @user-jk5qg5il6g
      @user-jk5qg5il6g 29 дней назад +1

      መብቷነው እዴፈለገች ትሁን ህፆንልጂ አይዴለችም

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 29 дней назад +91

    😅😅😅እኔ ግን የሆነ እልክ ውስጥ ያለች ይመስለኛል ኡሙዙዙዬ በዲንሽ ጠካራሁኝ የኔውድ ሂጃብሺን አስተካክሊ ሀጂነብይ አትጨብጭ ማማዬ

    • @Fatuma-jk9hf
      @Fatuma-jk9hf 29 дней назад +6

      እኔ ታሳዝነኛለች ወላሂ እንዳልሽው እልል ውስጥ ናት በዲኑ ጠንካራ ያልበሰለ ወንዲ ማግባት በዛ ላይ ለእሱ ብላ ሀይማኞቶን ቀይራ አገሪ ግብታ ብቸኛ ነበች እሱ እዚህ ይወጠራል ብቻ ከባዲ ነው

    • @user-dp1jg7pe5h
      @user-dp1jg7pe5h 29 дней назад

      ያስፈራል😢😢😢

    • @muktartube1326
      @muktartube1326 28 дней назад +1

      ​@@Fatuma-jk9hfለሱ አይደለም ሀይማኖቷን የቀየረችው ከሱ በፊት የነበራት ተጀናጃኟ ነው ያሰለማት ያ ሰው ማሻእ አሏህ እሷጋ 2ልጆችን ወደ እስልምና እንድመጡ ሰበብ ሁኗን እና የዙዙ አባት ሲያገባት ሙስሊም ናት አሁን ግን እየፈራሁ ነው አላቅም

    • @jemelhakonjo-ox5we
      @jemelhakonjo-ox5we 28 дней назад

      እስኪ ተው ኮሜንት የምትፆፍ

    • @Fatuma-jk9hf
      @Fatuma-jk9hf 28 дней назад

      @@muktartube1326 ላአ ወላሂ እሶ መዲና እሱ ጂዳ ሁኞ ነበር ትውውቃቸው ምንም ጥሪጥሪ የለለው እሱ ነው ያሰለማት ተጠይቀው መልሰዋል ቅቶፊቅ ላይ

  • @fafi21-d8s
    @fafi21-d8s 29 дней назад +71

    ይቺ ልጂግን እያደር ተበላሸች አሏህ ይህድያ ይስጣት

    • @user-vl3by5ns1p
      @user-vl3by5ns1p 29 дней назад +4

      @@fafi21-d8s አትሳደቡ የናንተን ማንይይላችሁ አሺቃባጭ ሁላ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 29 дней назад

      የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 29 дней назад +4

      @@user-vl3by5ns1p መን ተሰዳባ አንቺ ራስሽ አተሽቃብጭ OK

    • @محمدالامام-ف1ف
      @محمدالامام-ف1ف 23 дня назад

      አይባልም ይች ልጅ ሰለምቴ ናት

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 17 дней назад +1

      ሰለምቴዎችን ብንችል እናግዛቸው ያን እንኳን ማድረግ ባንችል በጥሩ ቃለትና ጥበብ እንምከራቸው የአንች ንግግርም የተበላሸ ነው አስተካክይ

  • @እሙረያንሀገሬንወዳድ
    @እሙረያንሀገሬንወዳድ 28 дней назад +18

    የዙዙ ሸጋ እናት የኔ ልዩ ምንም ይፈጠረ ምን የሀይማኖትሽን ነገረ አደራ ሰለምቴ እህትሽ ነኝ 😢😢😢😢😢

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 29 дней назад +39

    ከባሏጋ ተፈታች መሳል በሱሪ መሄድ ከወንድልጅ መለላጥ ጀማራች ብቻ አላህ ቀልብ ይስጠት 😢😢

    • @user-ei7jd7qp3t
      @user-ei7jd7qp3t 29 дней назад +3

      አዎ ተለያይተዋል

    • @tbebmedia2
      @tbebmedia2 29 дней назад

      የምርሽን ው​@@user-ei7jd7qp3t

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 28 дней назад

      ይመስላል

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 28 дней назад

      የለወቀቹት ነገር አቸውሩ​@@user-ei7jd7qp3t

    • @sikosilo7773
      @sikosilo7773 28 дней назад

      ​@@user-ei7jd7qp3tአረ ያልተረጋገጠ ወሬ ዝም ብሎ ማውራት አይከብድም?

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 29 дней назад +26

    እኔ አላምንም ያች ስትር ልጂ ናት ያኢላሒ መጨረሻችንን አሳምርን

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen 23 дня назад

      ምን ሆነች?እንደዚህ እያላችሁ አትግፋ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 23 дня назад +1

      @@RihnaHassen ከዚ ሌላ ምን ትሆናለች ሱሪ ለበሰችኮ ነዉ እራቁቷን እስከምታድ እየጠበቅሽ ነዉ ?አታሽቃብጪ ከወደድሻት የድሮዉ አቋሟን እንድትይዝ ምከሪትት መዉደች ማለት ወደ መጥፎ ሲሄዱ ለመመለስ ሰበብ ማዴረግ ነዉ ።

    • @user-gx2tg8qy8f
      @user-gx2tg8qy8f 20 дней назад

      የኔ ውድ እህት አለባበስሺን አስተካክሊ አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይሰጥሺ ዛሬ ነው ዩቱብ ላይ ያየሁሺ ከሰላምታሺ ሙስሊም ነሺ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 17 дней назад

      ​@@user-gx2tg8qy8f እሷ ሰለምቴ ናት አሁን ብቸኛ ናት ልጅ አሳደጊ ናት በሯን ዘግታ እእጇን አጣጥፋ እርዳታ መጠየቅ ከባድ ነው ተረዷት አሏህ ተሰትራ ለመኖር ህይወትን ያግራለት እውቀተም ያን ያክል የተማረች አይመስለኝም ዱዓ አድርጉላት እናንተ እያወቃቸሁ የሰውን ስሜት አትጉዱ

  • @zizuabdu6515
    @zizuabdu6515 29 дней назад +23

    ሱባሃን አላህ ባል ለኪ ሲትራ ነዉ

    • @wollodessiefikr2514
      @wollodessiefikr2514 21 день назад

      ምናባቱ ሲትራ ነው ደሞ የቀን ጅብ ነውጅ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 29 дней назад +9

    እሙ ዙዙ ግን ማሜጋ ደህና አደላችሁምዴ ይሄን እያየ ዝም አይልም ባለትዳር ሴት ስትሰተር ነው የሜምርባት ተሰተሪ የወድ ጎደኛ አትያዥ

  • @user-gr6qt8no9n
    @user-gr6qt8no9n 20 дней назад +1

    ኮሜታተሮች እራሳችሁን ተመልከቱ ራሷ የፈለገችዉን መልበስ ትችላለች እያዳዳችን የራሳችነን ኃጢያት እንመልከት 😢ከቻላችሁ ዝም ብላችሁ ጸሎት አድርጉላት😢

  • @RihnaHassen
    @RihnaHassen 23 дня назад +3

    አሰተዋይነሺ ሀይ ማኖትሺን ጠብቀሺ ነዉ ሰጦታ የሰጠሺዉ።ምንም ይፈጠር ምንም ራሰሺን ጠብቂ በሀይማኖትሺ ጠንክሪ አሰትዉይ ሲሲ በርግጥ ያለሺበትን ሁኔታ አላዉቅም የምንረዳሺ ካለ ሸር ብታደርጊ መልካም ነዉ

  • @mekdimekdi-gs9je
    @mekdimekdi-gs9je 29 дней назад +6

    ጆየ ቆጂየ ሸበላ እረግት ያለ ወዳወድነውኮ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ ዙዙየ በወጣ ይተካሺ እህቴ

  • @MNn-jy2wr
    @MNn-jy2wr 24 дня назад +1

    እሙ ዙዙ አብሽሪ አላህን ቢቻ አጥብቀሽ ያዝ እሱን የተደገፈ መቼም አይወድቅም ሰውን የተደገፈ ቀን ሲቀየር ይቀየራል ❤❤❤

  • @merem2420
    @merem2420 29 дней назад +5

    ከባሏጋ ተጣልታለች መሠል እሡን ለማስቀናት ነዳነዳ አረጋት 😮አላህ ያረጋጋሽ እህቴ😢

  • @newid5082
    @newid5082 29 дней назад +14

    አለባበስሽ አለባበስሽ አትበሉበቃ ዋናዉ ከልብ ሲመነጭነዉ በቃተዋት ምንአልባት ለሱብላ ከሆነ የሰለመችዉ ከልባቧ አይሆንም።

    • @meyimunahesen
      @meyimunahesen 28 дней назад +1

      እኔም እደዛ ነው ያልኩት

    • @newid5082
      @newid5082 28 дней назад

      @@meyimunahesen አወ እህቴ

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 17 дней назад

      እንደዚህ በጥርጣሬ ከምትጎስሟት በእዝነትና በፍቀር ምከሯት የኛ ባህሪ ለእነሱ መመለስ ሰበብ አይሁን ሰውን እነዴት መክራችሁ መመለስ እንደምትችሉ ፈትዋ ጠይቁ ሳታቁ ፈትዋ ከምትሰጡ

    • @newid5082
      @newid5082 17 дней назад

      @@redirani-rt5kb እሽ

  • @wellotube2
    @wellotube2 29 дней назад +17

    ኡሙ ዙዙ የኔ ልዕልት ስታምሪ አላህ በኢስላም ላይ ያፅናሽ እንወድሻለን ❤ ጠንካራ ሴት ሁኒ ምንም ይሁን ምን ጠንካራ እናት ሁኒላት ለልጅሽ ❤

  • @የመነኗ
    @የመነኗ 29 дней назад +5

    እኔ ቲክ ቶክ ላይ ባሎ ቸስቱን ማሳየት ሲበዛ ፈርቸ ነበር ወይም ሁለተኛ አግብቶባት ይሆናል የኛ ወንዶች እንኳን ሚስት አጠገባቸው ሳትኖር መሮጥ ያበዛሉ😂

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 17 дней назад

      ተዲያ ምን የሚየስቅ ነገር አለ??

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 29 дней назад +6

    ለማሜ ብለሽ ነበርደ አለባበስሽ የተስተካከለው አላህ አያያዙ ብርቱ ነው ይታገሳልጂ አይረሳም ተጠንቀቂ ለነፍስሽ ዱኒያ መሸጋገሪያ እንጂ መኖሪያ አለም አይደለችም በተለይ ለሙስሊም እስር ቤት ናት ኢተቂላህ ያአመተልህ

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb 17 дней назад

    ሱሪም ቢሆን ሰውነቷን የሚያስገመግም አይደለም አታካብዱ በጥበብ እና በእዝነት ምከሩ ፈትዋ ከምትሰጡ መጀመሪያ እንዴት መምከርና መመለስ እንደለባችሁ ፈትዋ ጠይቁ በተለይ ሰለምቴዎችን ስንተች እንጠንቀቅ ከምናስበው በላይ ብዙ ችግር አለባቸው በጓደኛና በቤተሰብ ብዙ ተፅዕኖ አለባቸው እኛም በአንዳንድ ስህተት ካስቀየምናቸው ሀዘናቸውን አባብሰን ተስፋ እናስቆርጣቸዋለን ማገዝ ባንችል በምለሳችን አንግፈቸው አናሸማቃቸው አሏህን እንፍራ!!

  • @አበባነኝየዉጫሌዋ
    @አበባነኝየዉጫሌዋ 29 дней назад +6

    ዙዙየ ከወድማችን ጋር ስላየሁሽ ዴስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 29 дней назад +13

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዙዙዋችን🥰

    • @ሀያትየአምባሰሏ
      @ሀያትየአምባሰሏ 29 дней назад +2

      በሰው ስም መሸቀሉ አክብድም😊

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 29 дней назад

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 29 дней назад +3

    ዙዙየ በአላህ ይሁንብሽ አለባበስሽን አስተካክሊ አንገትሽን ሸፉኒ የሚሰትርሽን ልብስ ልበሺ

  • @samerabiru8628
    @samerabiru8628 29 дней назад +7

    የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @Lulu8049-c8d
    @Lulu8049-c8d 22 дня назад +2

    አኡዙቢላህ ምን መስላ መጣች 🙈🙈🙈

  • @lomineSh3384
    @lomineSh3384 29 дней назад +9

    የደቀቀ ኮመት እዳሰሚ ዙዙዬ በርች ኮመቶች አላህ እጃችሁን ይስበረው ምን አገባችሁ በሰውሂወት

    • @merem2420
      @merem2420 29 дней назад

      😂😂😂ያችስ ከፋ

    • @user-jk5qg5il6g
      @user-jk5qg5il6g 29 дней назад +2

      በማያገባቸው የሚገቡ ቀውሶችናቸው

    • @muktartube1326
      @muktartube1326 28 дней назад +3

      ግን ሙስሊም ነሽ ?

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz 28 дней назад +4

      እርግማኑ ላንችው ይሁንልሽ. በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል የእስልምና አስተምሮት ነው።

  • @zdethio8161
    @zdethio8161 28 дней назад +3

    የኔ አበባ ስታምሪኮ የኦንላይን ፈትዋ ሰጭወችን አትስሚያቸው አሽቃባጭ በዝሙት የሰከሩ የቆሸሹ ናቸው በኮመንት የሚያስመስሉት አንች ስራሽን ስሪ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ❤❤

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 21 день назад

      እርአላህንፍሪይእደዚህአትበይ

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l 24 дня назад +2

    አለባበስሽ ምንሽ የምትሎት ዱአ ብቻ አድርጉላት ብቻዋን ልጂ ይዛ ሀገር ላይ ከባድ ነቅ ባል ምን ቢሆን ሀገር ገብቶ ልጁን ሚስቱን ሰትሮ መያዝ አለበት

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 17 дней назад

      የኔ ውድ ለሚተቹት የአንች አይነት አዛኝ ልብና አስተዋይ አዕምሮ ይስጣቸው ያረብ

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 24 дня назад

    ተመልካቾች ምናልባት ያለችበትንሁኒታ አላህ ብቻነው የሚያውቀው ዱአ እናድርግላት አለባበስሽ ምናምን እያልን የብቸኝነት ስሚት እዳይሰማት አንድ ቀን ሁሉም ይስተካከላል ሶብር አድርጉ😢

  • @user-ye3fr3om8b
    @user-ye3fr3om8b 28 дней назад +1

    አልሀምዱ ሊላህ ስትል ደስ አለኝ የቀረውን አላህ ያስተካክልሽ እህቴ

  • @አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ 29 дней назад +3

    አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ እሙ ዙዙ

  • @user-xi6mi2bn3n
    @user-xi6mi2bn3n 29 дней назад +5

    ቆጅዬ እኮ ነሽ

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 28 дней назад +1

    ሀቢበቲ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ስኮምት የኔ እህት የሚስሊም ሴት አለባበስ መቸም ላች አልግርሽም ምአክንያቱም ከመጀመሪያም እከታተልሽ ነበር ስለዚህ ወደ ዱሮ አለባበስሽ ተመለሽ ዱኒያ ጠፊና አላቂ ናት እማ

  • @hasnahasna6141
    @hasnahasna6141 29 дней назад +13

    ይልቅ የመምህር ተስፋየ አበራ ትምህርት ተከታተይ የሆነ ነገርሽ ያሳዝነኛል

  • @fathimaahmed8304
    @fathimaahmed8304 28 дней назад +1

    ኒዳያ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤ ግን የአለባበስሽ ነገር አስቢበት ሀዳ አዱኒያ መሆኑን አትርሽ ማማ

  • @Nuratube826
    @Nuratube826 12 дней назад

    ዙዙዬ ቆጂት ማሻአሏህ ስታምሪ ጠክረሽ ስሪ አብሽሪ ሂወት ይቀጥላል አዱ ሲሄድ ሌላ የተሻለ ይመጣል አቺ ብቻ መስመር አትሳቺ ሃይማኖትሽን አደራ እዳቀይሪ

  • @user-rq4oh2tl8x
    @user-rq4oh2tl8x 29 дней назад +2

    አኡዙቢላህ ሆሽ እኮ አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg 28 дней назад +1

    ኮሜንተሮች አረ ተፋቱዋት ምን አገባችሁ ቲሽ በሰው ሂወት መፈትፈት ይመች ያኔ ውድ❤

  • @yemohammedlij3810
    @yemohammedlij3810 20 дней назад

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርች አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ

  • @EmyሀቢቢየልቤአለቃHነኝአፍ

    የኔ ቆንጆ የዙዙዬ እናት በርች አላህ ይጠብቅሽ ማማዬ 💕

    • @user-nn3zi8ol5s
      @user-nn3zi8ol5s 25 дней назад

      እምኑ ላይነው እምትበረታው

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 17 дней назад

      ​@@user-nn3zi8ol5sአንች ምን ላይ ነው ያለሽው የሰው ድክመት ለይ መርመጥመጥ??

  • @sumayr7791
    @sumayr7791 29 дней назад +5

    አውቆ ከመጃጃል አለህ ይጠብቀል ሙስሊም ሴቶች ምን ሁናቹ ናው አለበበስሽ ድበር አለፋ በለ ትዳር ናሽ የልጅ እናት ናሽ ኢትዩጲያ ለይ የምትገኙ ሙስሊም እህቶቻችን ድበር የለፈቹ ናው

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 29 дней назад +2

    ዙዙየ ግን ሻርፑን አገትሽ ሲታይ መልክሽ አታምሪም ❤❤❤❤

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l 18 дней назад

    ሴቶች የሚወዱት ባላቸው ሲለዪችው ሌላን ወድን ለመማረክ ባል ለማገኝት ሂጃብን ጥለው በሱሪ ይወጣጠራሉ መገላለጥ ያበዛሉ

  • @Mahizuzu
    @Mahizuzu 29 дней назад +5

    ዋወ የኔ ማሮች❤❤❤

  • @saada5858
    @saada5858 29 дней назад +4

    ኮሚናተሩች መምከር ካለባችሁ ምከሩ ከዛዉጭ ያልበላችሁን አትከኩ 😢😊እሙዙዙ መርችልኝ አላህ የልብሽን አይቱ ካሰብሽዉ ያድርስሽ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 28 дней назад +2

    አይይይይ እሙ ዙዙ ወደት እየሄድሽ ነዉ ዉሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነዉ አላህ ይህድሽ ይህድነ

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 17 дней назад

      አንችም እውቀት ካለሽ ኮሜንት አፃፃፍሽን አስተካከይ ሰለምቴዎችን ስተመክሪ እራስሽን በእነሱ ቦታ አስቀምጠሽ በጥበብና በእዝነት ነው መምከርና መመለስ ያለብሽ

  • @mekaali8991
    @mekaali8991 29 дней назад +11

    አጂብ ምኑን እስልምናን ተቀበልሽ ወንዲ ልጂ ካጋ እየተቃቀፍሽ የወንዲልጂ ጓደኛ በጃሂልያው ዘመን ቀረ ያረቢ ያሳትር አላህ ይስትር አላሽ

    • @zamzamali8900
      @zamzamali8900 29 дней назад +1

      በቃ ዝበሉ ኮሜተሮች ተኩራዝ ተማሩ

  • @RahimatbintYusuf
    @RahimatbintYusuf 18 дней назад

    As wr wb አላሀ ይግዝሽ ወድ እህታችን እንሻ አላሀ❤❤❤

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si 29 дней назад +2

    ዙዙየ ቻፒስቲኩን ቀንሽው ቆጅየ ነሽ ዝብለሽ❤

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 24 дня назад

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሂ ዙዙየ የኒህት አላህ ሁሉንም ነገር አላህ ያግራልሽ

  • @user-nn3dm4uf8w
    @user-nn3dm4uf8w 29 дней назад +16

    ዙዙ ሻርብና አለባብስ አስተካክይ ውዴ ጭራሽ በሱሪ እየመጣሽ ነው እኮ አላህ ፍሪ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 29 дней назад

      የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤

  • @SaeedaHussein-n4r
    @SaeedaHussein-n4r 29 дней назад +2

    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @ወለየዋ-ጰ8ቐ
    @ወለየዋ-ጰ8ቐ 29 дней назад +2

    የዙዬ እናት አይዞን በርች❤

  • @user-vt3om7qe3o
    @user-vt3om7qe3o 29 дней назад +1

    ዙዙየ አሠለሙአለይኩም ስትይ ደስ ትያለሽ ግን አለባበስሽንም አስተካክይ የኔ እህት😢

  • @ብርቱካንዩቱብ
    @ብርቱካንዩቱብ 22 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስታምሪ ጋደኛ ማለት አዳች ነው እግዚአብሔር እደሜና ጤና ይስጠሽ ልጅሽ እንዴት ነች ደህና ነች በጣም ነው የምወዳት ❤❤❤❤❤❤

  • @Kadija-Adem
    @Kadija-Adem 29 дней назад +1

    ኡሙ ዙዙ ወላሂ አፉ በይኝ ትናት ስገባ የበፊት ቪዲወቺሺ የሉም 3ብቻ እሚያሳየኝ ወላሂ ባልና ሚስት ተዋደው ሲለያዩ አዝናለሁ አሁን አቺን እያየሁ ባሌ ሲደውል አቋርጫ እያወራን በጣም አዝኝ ተይ የትም ሂዳቺሁ ሂዳቺሁ ለልጃቺሁ ስትይ ንፋስ አታስገቡ ነገሩን ባላውቅም ሀርካትሺ ይናገራል ሲት ልጂ ክብሯን ጠብቃ ሀይማኖቷን ስትይዝ የሚተወን ሁሉ ይቀርበና

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 27 дней назад

      በጣምአሳሰዘነችኝ ልጅቱንበየትኛውሀይማኖትያደሩጓቷል ለሡብላመሠለኝየሠለበችውስለዚህወደዛውመመለሷአይቀርም

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 29 дней назад +1

    ዋውውውው ሳምር ልብስ ካለሽ በኢቱም በርች ማስተዋወቂያ ይሆንሻል

  • @maryama8557
    @maryama8557 28 дней назад +1

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቶላሂወበረካቱ አህለን እህት ማሬዋ ሱሪአትልበሽ በረች ድንሽንም እየተማረሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatumaahmed2270
    @fatumaahmed2270 29 дней назад +3

    ዙዙዬ የኔውድ አትጥፊ❤❤

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 23 дня назад

    ብታኒያ እህታችን ስላየንሽ ደስ ብሎናል በርቺ

  • @Bura5uy9er8r
    @Bura5uy9er8r 29 дней назад +2

    ዙዙዬ በርቺ ጎበዝ ልጅነሽ❤❤❤

  • @linaali8761
    @linaali8761 29 дней назад +5

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @seadaebrahim3037
    @seadaebrahim3037 29 дней назад +2

    አይዞሽ እሙ ዙዙ ❤❤

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 28 дней назад +1

    አልሀምዱሊላህ ቢያንስ እምነትሽ ላይ ነሽ ያው ጥቅሙ ለራስሽ ቢሆንም እና ደግሞ ከማሜ ጋ አላህ ያስታርቃቹ ሰትሮሽ ነበር

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 27 дней назад +1

    ከማሜጋተለያይታለችመሠለ የኔማርየዛሬወንድእኮ አይታመንም አላህይጠብቅሽ

  • @nafisaahmed5286
    @nafisaahmed5286 29 дней назад +4

    ደስማላልሽኝ ጨዋታቀይሪ አሉ

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 17 дней назад

      አንች ደስ የምትይ ይመስል ,ማንነትሽን ፅሁፍሽ ያሳያል.

    • @nafisaahmed5286
      @nafisaahmed5286 17 дней назад

      @@redirani-rt5kb በደብ ታታይ ለመልስ አቸኩይ የኔን ደስ አለማለት አች አነግርኝም

  • @HaHa-q6c
    @HaHa-q6c 29 дней назад +1

    አላህ ያስተካክልሺ አይይይ በሱሪ

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 29 дней назад +1

    ዙዙየ ቀሚሱ ያአምራል እኔም እፈልጋለሁው

  • @fjf7535
    @fjf7535 20 дней назад

    ኡሙ ዙዙ አደራሽን አለባበስሽን አስተካክሊ አደራ

  • @user-zj8dp2dh1i
    @user-zj8dp2dh1i 29 дней назад +3

    እረ ሳይመስልሽ ተጃጃልሽ ቶባ ጌታየ😊የ

  • @fatumaseid2251
    @fatumaseid2251 23 дня назад

    አዑዙቢሏህ. አሏህ ሂዲያ ይስጥሽ ምን መስላ መጣች ደግሞ ከባልሽ ተለያየሽዴ እሱ መልካም ልጅ ይመስላል አንች የሚያስጠላ ሁኔታላይ ነሺ ወደ ጌታሽ ተመለሽ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 20 дней назад

    ይልጀ በጣም ወፈረ

  • @HaneHne
    @HaneHne 29 дней назад +15

    በቃ ስለ አለባበሷ አትፃፉ ብዙ ጊዜ ፅፈናል አላህ የተጣመመውን ያቅናላት እያየችው ነው የጠነሸችው እስኩቱ የማዳም ቅመም

  • @user-vl3by5ns1p
    @user-vl3by5ns1p 29 дней назад +3

    ወአሊኩምሠላም የኔ ማር❤❤❤❤❤

  • @Umu.salaman
    @Umu.salaman 21 день назад

    ወድ አትነካኪ ቅጣቱከባድነው እህቴ

  • @MariamMM-jw1np
    @MariamMM-jw1np 28 дней назад +1

    ሀቂቃ በሂጃብ ነው የሚያምርብሽ ስትር ስትይ ከምር ሂጃብ ልበሽ አብሽሪ ምንም ይፈጠር ምንም አንች ጠንካራ ሁኝ በዲንሽ ላይ አሏህ ይርዳሽ

  • @Zehara244
    @Zehara244 29 дней назад +2

    woaleykum selam worehmetulahi woberekatihu እሙ ዙዙ እንዴት ነሽልኝ

  • @user-ud3rh1yv9o
    @user-ud3rh1yv9o 29 дней назад +3

    ሴቶቺ ግን ከባላቸው ቲለያዩ የማይፈነቅሉት ዲጋ የለም ወዱቹ ደሙ ሂዲ በቃ ምንም አይመሰላቸው 😂 ራሰሺን አሰከብሪ ደራ ገደል ይዱላል ጭራሺ በሱሪ 🤔

  • @MakyShebal
    @MakyShebal 29 дней назад +2

    ከባሏጋ ተለያየች እዴ ግን ይችልጂ

  • @متت-د2ك
    @متت-د2ك 29 дней назад +1

    ዛሬደግሞምንመሥለሽ መጣሽ አላህ ሂዲያይስጥሽ

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 29 дней назад +2

    እሙዙዙአለባበሥሽን ከሂጃብሽ ጀምረሽወደታች አሥተካክሊ ወላሂሁሉምነገርቀሪነዉ

  • @user-jq8oq4lv6w
    @user-jq8oq4lv6w 29 дней назад +3

    አህለን እሙ ዙዙ

  • @samutube8551
    @samutube8551 29 дней назад +2

    አላሁመ እስታአን አሳዘነችኝ ከብርሀን ወደጨለማ አትጓዥ ቆጆ ሁነሺ ለመታየት ከፈለግሺ በሂጃብሺ ነኝ ሂጃብ ነው ለሙስሊም ሴት ሀይአዋ✍️

  • @Safiah-xs7zi
    @Safiah-xs7zi 28 дней назад

    እሙ ዙዙ ወደት ነዉ እህቴ አለባበስሽን አስተካክሊ ሂወት አጭርናት ደስታምያለዉ በመሰተር ዉስጥነዉ

  • @الحمدلله-غ1و7ب
    @الحمدلله-غ1و7ب 29 дней назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ አለባበስሽን አስተካክይ

  • @HadyAsrmehmed
    @HadyAsrmehmed 29 дней назад +4

    በርች ውደ

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt 28 дней назад +1

    ወላሂ ትዳሬን ገና ዛሬ ወደርኩት ባልጎ ስትር አድርጎ ሲይዝ

  • @meyimunahesen
    @meyimunahesen 28 дней назад +1

    እደሚመስለኝ እች ልጅ ወደ ክርትና እምትመለስ ይመስለኛል ማለቴ ሰለምቴ ወች በድናዉ ጠካራ ናቸዉ እች ደሞ ………………

  • @ZainabEthiopia985
    @ZainabEthiopia985 25 дней назад

    የዙዙ ሸጋ እናት ❤❤❤🎉🎉 የኔ ቆንጆ የወንዜ ልጅ የየጁዋ ልዕልት ❤❤🎉🎉 በርችልኝ ❤❤🎉🎉

  • @zedtube463
    @zedtube463 29 дней назад +1

    የኔዉብ እመብረሀን ትጠብቅሽ ❤🙏🙏

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد 29 дней назад +2

    ላኢላሀኢለላህ በቃ እያደር ወደዛው ልገቢነው😢 ደሞዛሬ በሱሪ😢😢😢

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 17 дней назад

      አንች ራሱ እነድትመለስ አያገዝሻት ነው የአንቸም ኢማን አደጋ ላይ ነው ለራስሽም ለእሷም ለይል ሶላት ሰግደሽ ዱዓ አድርጊ ለሰዎች የሂደያ ሰበብ እንጅ የመክፈር ሰበብ አንሁን

  • @user-lj5ft8rf3c
    @user-lj5ft8rf3c 29 дней назад +5

    ምን ብዙ ልጅ ያለሽ ይመስል ታሳቢያለሽ

  • @user-hn2ni3ck8d
    @user-hn2ni3ck8d 21 день назад

    አብሽሪ

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q 29 дней назад +2

    ወአሊኩም ሰላም ወበረካትሁ ዙዙነት በርች❤

  • @user-jq8oq4lv6w
    @user-jq8oq4lv6w 29 дней назад +3

    ምነው በሱሪ መጣሽሽሽሽሽ

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 28 дней назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ግን ምን እየሆነሽ ነው ኧራ ታይ 😢

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f 29 дней назад

    ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ዙዙሻዬ እንኳን ደህና መጣሽ ❤🎉🎉🎉

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p 21 день назад

    ለወንድ ሀይማኖቴን ከምቀይር ሞቴን እመርጣለሁ ማርያምን።
    ብዙ ልጆች ለወንድ ብለው ህደው የማቃቸው አሁን ሲያለቅሱ እየሳኩ ነው

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 17 дней назад

      ሀይወት የፈተና መዐበል የበዛባት ናትነገ ምን አነደሚገጥምሽ አታቂም በሰው ህየወት ከምትስቂ ለራስሽ አብዝተሽ ፀልይ

  • @አልሀምዱሊላህ-ሐ5ቀ
    @አልሀምዱሊላህ-ሐ5ቀ 28 дней назад

    የኔውድ ሁልጊዜም እከታተልሻለሁ ግን አለባበስሽን እደ ድሮው ልበሽ በጣም ነው እሚወድሽ እባከብርሽ ቅር ታለሽ ይቅርታ