"ሰባቱ የሲዖል ልዑሎች" መንፈሳዊ ፊልም - 666 አጭር ታሪክ በአማርኛ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 247

  • @tubeone9648
    @tubeone9648 2 года назад +79

    የምር ያንተ ስራ ይለያል ይህን ቻናል ለማወቅ ዘግይቻለዉ ...እምትሰራቸዉን ገብቸ ሳይ ያስገርማል እምታቀርብበት መንገድ እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @MesretAlemu-cx1gy
      @MesretAlemu-cx1gy 4 месяца назад +4

      አር ወገን ሲኦልን ከፈራን ሀጥያታችን እንፍራ ንስሀ እንግባ

  • @hgdhdfh6912
    @hgdhdfh6912 Год назад +44

    አምላኬ ሆይ እደ ሀጥያታችን ሳይሆን እደ ቸርነትክ ተብቀን ከክፊ መናፍስት😢😢😢

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 Год назад +31

    እግዚአብሔር አምላካችን የንስሀን እድሜ ይስጠን!!
    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንዲማችን!!

  • @AsterTiku-cg3fu
    @AsterTiku-cg3fu Год назад +11

    ጌታ ሆይ በምንግስትህ አስበን😢😢ቃለ ሂውት ቃለ በርከት ይስማልን 😢😢😢😢ኦ ጌታ ሆይ

  • @ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ

    እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ሆይ በጽድቅ መንገድ ምሪኝ ከኢሳት እሰይ አንቺ ያዲኒን 😭😭😭😭

  • @assegidbelda3991
    @assegidbelda3991 Год назад +10

    ፈጣሪ እየሱስ ክርስቶስ በቸርነቱ ይሄን ቦታ እንዳላይ ይርዳኝ, እንደኔም ለሚመኙት ሁሉ ይሁን , አሜን:: ለንስሀ ሞት ያብቃን::

  • @belitube9866
    @belitube9866 Год назад +13

    አምላኬ ሆይ ከኩፉ ነገር ሁሉ ሰዉረኝ😭😭😭

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb Год назад +13

    ለፈጣሪ ያልሆኑ መቼም ለፍጡራን አይሆኑም:: አምላክ ሆይ እንደስራችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ አስበን:: መጨረሻችንን አሳምርልን::

  • @natiman4778
    @natiman4778 2 года назад +120

    እመብርሀን ከሲዖል ትታደገን

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy 10 месяцев назад +9

    የድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድሀኒ አለም አደ በደላችን ሳይሆን እደምህረቱ ይማረን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው Год назад +16

    የፈጣሪ ያለህ መጨረሻዬን አሳምርልኝ 😔😔😔😔😔

  • @ketarik_mahitem
    @ketarik_mahitem  2 года назад +28

    ክፉ አይንካችሁ ወዳጆቼ ። አመሠግናለሁ!

  • @Mahder-y6k
    @Mahder-y6k Год назад +3

    እግዛብሔር ወደክፉ ነገር አያስመኝን 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭 ቃለሂወት ያሰማልን

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 Год назад +3

    ኣብቱ እስኦል እሳት ይሰውረን ለንስሃ መት ያብቃን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ

  • @mussiemus2243
    @mussiemus2243 2 года назад +9

    ስለ ሰባቱ ነገደ መላእክት ስራልን

  • @youhansgebre1365
    @youhansgebre1365 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ። በጣም እናመሰግናለን። በርታ

  • @zeaarons1654
    @zeaarons1654 11 месяцев назад +3

    አምላካችንንከሲኢል መከራጠብቀነን አምላኬ ከሲኦል መከራ ጠብቀኝ ይጠብቀን የሰባቱ ሊቃነ መላእክት ምልጃ ፀሎት አየለን

  • @MihretFeyisa-yb1sl
    @MihretFeyisa-yb1sl Год назад +9

    በልጅ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለዉ ኢየሱስ ብቻ ያድናል

    • @mahletbogale24
      @mahletbogale24 Год назад +1

      Yale dngl maryam amalajinet alem aydinm

    • @MihretFeyisa-yb1sl
      @MihretFeyisa-yb1sl Год назад +4

      @@mahletbogale24 eyesus bica new yemiyadnew lelaw ayadenm lelaw moto altensam eyesus bica ke mote yetensaw eyesus yadnal alke

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 4 месяца назад

      ​@@mahletbogale24😂😂😂 miskini yanchii mariyaam mutalechee 🌶️🌶️🌶️🌶️🌶️😉😉😉

  • @lessahailu7805
    @lessahailu7805 Год назад +3

    እመ ብርሀን ከእንደዚህ አይነት ስቃይ ትሰውረን

  • @meseret5
    @meseret5 Год назад +2

    ሠላም ለእግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊ አቤቱ እንድ በደላችን ሳይሁን እንደቸርነትህ ማርን

  • @elroiteferi3704
    @elroiteferi3704 Год назад +10

    መዳን በሌላ በማንም የለም ።የሚያድነንም ያዳነንም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

    • @mahletbogale24
      @mahletbogale24 Год назад +3

      Yale dngl maryam amalajinet alem aydinm

  • @freetube1270
    @freetube1270 Год назад +1

    ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ ይጠበቀን እግዚኦ

  • @YanetZewdu
    @YanetZewdu Год назад +2

    አሜን ይሰውረን😢

  • @tigstshewafra7683
    @tigstshewafra7683 2 года назад +4

    እናመሰግናለን🙏😢😢😢😢😢😢

  • @kiya270
    @kiya270 2 месяца назад +1

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከዚህ መከራ ትጠብቀን

  • @abrahamyemane6490
    @abrahamyemane6490 2 года назад +3

    በርታ ወንድም ድምፅህ ደስ ይላል black panther ቀጣዩ ስራልን

  • @yadenassefa8400
    @yadenassefa8400 2 года назад +2

    Be ewnt betam arif ngr nw bezihu ketle man

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ

    በስማም ያስፍራል

  • @akilasamebaw636
    @akilasamebaw636 Год назад +2

    አተረረክ ስልትህን እጅግ አደንቃለሁ። አባክህን ከትልቅ አክብሮት ጋር በሰፊው ስለ ክሪሽና እና ቡድሀ ታሪክ ስራልን።

  • @LilitnamuluGibireselasie
    @LilitnamuluGibireselasie Год назад +2

    Betam tiru new gera lemehide yasebutn sewoch timihirt new

  • @henonegetachew-jj7uy
    @henonegetachew-jj7uy Год назад +2

    አሜን

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 3 месяца назад +1

    Egzabhre yebarkachuu bertuu huluu sewe kihatatuu yemslale🙏🙏🙏

  • @surafele5965
    @surafele5965 2 года назад +3

    አሪፍ ነው ቶሎ ቶሎ ስራልን

  • @daniture3262
    @daniture3262 Год назад +2

    ፈጣሪ ይቅር ይበለን እንጂ ብዙ ሃጥያት ኣለብን😢🙏🙏🙏

  • @Junior_2427
    @Junior_2427 Год назад +2

    I haven't seen any channel with such an interesting contents so far....KEEP IT UP!!!! Egziabher kenante gar yhun!

  • @madigahwe5417
    @madigahwe5417 10 месяцев назад +2

    ኦ ጌታ ሆይ😢

  • @tubeutube
    @tubeutube Год назад +3

    አተራረክህ ይገርማል bro keep up

  • @ameleworkhamsalu3277
    @ameleworkhamsalu3277 Год назад +1

    እስከ ዛሬ አለማየቴ ይቆጨኛል
    በጣም አመሠግናለሁ 👌👌👌😍😍😍

  • @Tamgn
    @Tamgn 2 месяца назад +1

    ሰዋችን ሁሉ ከዘላለም ሞት የሚያሰጋ መልጥ የእግዚያብሔር ጽድቅ ተገልጧል እሱ እየሱስ ክርሰቶስ ነው

  • @mikidana-u2j
    @mikidana-u2j 2 месяца назад +2

    eyesus yadinal. eyesus lezelalem niguse new eysus yadinal amene belu

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ

    እግዚኦ አባታ ሆይ እደቸርነትህ ማርን😢😢😢😢

  • @alazarasefa3072
    @alazarasefa3072 2 года назад +3

    በርታ ቀጥልበት

  • @SamsonElias-ur1dq
    @SamsonElias-ur1dq Год назад +1

    Be eyesus sem .. taserw

  • @molotov3496
    @molotov3496 2 года назад +2

    ገራሚ ነው ብራ😲😲!!

  • @nebiyuzewdu7384
    @nebiyuzewdu7384 Год назад +2

    በርታ

  • @T_MAFIA_Brothers
    @T_MAFIA_Brothers Год назад +2

    Bro hulum neger betam andegna ke video upto story telling ke film mnm ayetenanesm u deserve more credit very good job

  • @ኀኀየኘኘዠዠደጀፈደቀሸሸኘ

    እመቤቴ ማርያም መጠጊያ ከለላ ትሁነን

  • @Bekisview
    @Bekisview 2 года назад +2

    Wow.......

  • @kiduszerihun3031
    @kiduszerihun3031 6 месяцев назад +1

    መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማረጋገጫ ባይኖረውም እንደ ታሪክ ልንቀበለው እንችላለን። አርነት ሚያወጣው ግን ታሪክ ሳይሆን እውነት ነው። አውነት ደግሞ የእግዚአብሔር ቃል ነው። ስለዚህ ወንድሜ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ የመስቀል ስራና ስለ ሰዉ ልጅ የነብስ ደህንነት፤ ከቻልክ ቪድዮ ብትሰራ በብዙ ይጠቅማል። በርታ!

  • @Crazy-mysteres
    @Crazy-mysteres 5 месяцев назад +1

    አምላክ ሆይ እንደስራችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ አስበን። በተጨማሪ በጣም ምርጥ (editor)ነክ፣ ሳላደንቅ አላልፍም።

  • @hymanothaile6818
    @hymanothaile6818 2 года назад +2

    በርታል ወድማችን

  • @AndualemDebalke
    @AndualemDebalke 5 месяцев назад +1

    Egziyabher be liju dem yehenn bota endaley yrdagn amenn❤❤

  • @kirubelzegeye1923
    @kirubelzegeye1923 Год назад +1

    Pretty told

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 3 месяца назад +1

    Thanks so much 🙏🙏🙏🙏

  • @afomyamolla2823
    @afomyamolla2823 Год назад +1

    ግሩም ስራ ነው።ግን ትንሽ ከመላምት ይልቅ በጥልቅ ንባብ ብታዳብረው። ለምሳሌ አዛዝኤል የሴት ነገድ ነው።መልአክ የሚለውም የሴት ልጆች በደብርቅዱስ እንደመላዕክት ይኖሩ ስለነበር ነው።
    ይበል ነው

  • @liambiniyan6065
    @liambiniyan6065 Год назад +2

    Wow!!

  • @AlishuStotawu
    @AlishuStotawu Год назад +2

    ❤❤❤❤

  • @sarondaniel5441
    @sarondaniel5441 2 года назад +4

    አንድ ጢያቄ አለኝ ይህ ቪድዮ እና መሰሎቻቸው በቤተክርስትያ መጻህፍት ይገኛሉ ወይስ ከኦርቶ ዶክስ ውጭ የሆነ አስተምህሮ ነው ከይቅርታ ጋር

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  2 года назад

      thanks for the question
      አንድ አንድ ምስሎች ከ ፊልሞች ላይ ወስደናል።

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf 9 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢ድግል ማሪያም ከነልጆ ትጠብቀን ⛪✝️🙏

  • @kiduszerihun3031
    @kiduszerihun3031 6 месяцев назад +1

    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6

  • @Daniel-zr8hv
    @Daniel-zr8hv Год назад +1

    በርታልን ወንድማችን
    ግን ግልፅ ያልሆነልኝ ነገር ሠይጣን እና ሣጥናኤል አንድ ናቸው ወይስ የተለያዩ???

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  Год назад

      አንድአንዶች ይለያያሉ ሲሉ አንድአንዶች ደግሞ ሁለቱም አንድ ናቸው ይላሉ። እርግጠኛ ስላልሆንኩ ሁለቱም አካትቼዋለሁ ።

  • @wasihunlema6999
    @wasihunlema6999 Год назад +2

    Nice 👍

  • @natanmulisa7309
    @natanmulisa7309 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @GezahegnGeno
    @GezahegnGeno 8 месяцев назад +1

    ከስዖል የመዳኛ ብቸኛውና በእጎዚአብሔር የተዘጋጀው መንገድ እውነት እና ሕይወት በሆነው በናዝረቱ በጌታ በኢየሱስ የመስቀል ስራ በማመን ብቻ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚል "በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ዓለሙን እንድሁ ወዷልና"

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 9 месяцев назад +1

    እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አድራህን ከዘላለም እሳት እንድትታደግኝ እማፀንሀለሁ እኔ ሀፂተኛዋ ልጅህ

  • @assegidbelda3991
    @assegidbelda3991 10 месяцев назад +1

    እመ እምላክ ትሰውረን ምንም ስራ የለኝም

  • @gosayedebele5389
    @gosayedebele5389 Год назад

    Very thanks

  • @techlehulu
    @techlehulu Год назад +1

    tiru akerareb new berta!

  • @Saminal1s
    @Saminal1s 5 месяцев назад +1

    አሜን ትጠብቀን

  • @YisakGetu-bg4uf
    @YisakGetu-bg4uf 5 месяцев назад +1

    እየሱስ ጌታ ነው ጌታ ይጠብቀን

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Год назад +1

    ጥሩ ነው ትንሽ ታውቃለህ
    6/10 ሰጥቼሃለሁ

  • @TheConspiracyDebunker
    @TheConspiracyDebunker 2 года назад +1

    Fantastic

  • @AmbayeKebadu
    @AmbayeKebadu 8 месяцев назад +1

    God is the above of any power

  • @SolomonGebiree
    @SolomonGebiree 5 месяцев назад +1

    ድንግል ማርያም ከዚህ ትሰውረን🥺

  • @mesfingetachew7021
    @mesfingetachew7021 11 месяцев назад +1

    Geta yetabeqan❤😍

  • @AbiyAlemu-y1k
    @AbiyAlemu-y1k Год назад +2

    ሀይ አመሰግንካለው

  • @nigusiebelay1245
    @nigusiebelay1245 3 месяца назад

    እናንተ የእግዚአብሔር ባለሟሎች ቅዱሳን ሁሉ ያንን የእሳት ባህር ታቅፋችሁ አሻግሩኝ ፣ አደራ....ጌታ ሆይ ምንም ብበድልህ የንጹሃን እጆችህ ስራ ነኝና ማረኝ🙏🙏🙏

  • @Bosirat
    @Bosirat 9 месяцев назад +1

    እግዛብሔር ከሲኦል ይጠብቀን

  • @Deriyeloveyemariamlij
    @Deriyeloveyemariamlij 10 месяцев назад

    ኪዳነ ፡ቃሉ ፡ እመቤት ፡ ከገሐነም ፡ ትጠብቀን ።

  • @msrak4498
    @msrak4498 Год назад +1

    ሢኦል&አጫፋሪወቹ,,ምኑ,,ያናፈቃል,አምላኬ,ከፈተና,ከሢኦል,,ያድነን🙏🙏🙏🙏

  • @danelboss8808
    @danelboss8808 3 месяца назад +2

    ☞ እመብርሐን ትታደገን ☜ገና እስከ አሁን አልታደገችሽም አርግጠኛ ሳቶኚ ወዴት ነው የምትኼጂው እርግጠኛ ካልኾንሽ መጨረሻሽ ሲኦል ነው 😢😢😢 እኔግን በክርስቶስ ወዴት እንደምሔድ አውቃለው በክርስቶስ እርግጠኛ ሁኑ

  • @Ahimednur-e7w
    @Ahimednur-e7w Год назад +1

    fexarioy tolona

  • @natanaaa4380
    @natanaaa4380 2 года назад +2

    eshi ye ezhi channal bateseb endibeza ene yaltayt videoch enditayu mn enaderg?

  • @yaredamare1464
    @yaredamare1464 Год назад +2

    God help you for your works

  • @redeattesgaye8619
    @redeattesgaye8619 10 месяцев назад +1

    የሰው ልጅ በሙሉ ከሲኦል ስቃይ ያውጣን ይቅር ይበለን🙏🙏

  • @UuKk-w4m
    @UuKk-w4m 9 месяцев назад

    እመ አምላክ ከልጅሽ አማልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ እንደ ሀጢያቴ ሳይሆን እንደ ይቅርታህ ብዛት ይቅር በለኝ

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 8 месяцев назад +1

    ዮሓ.3:36) beliju yemiyamin hullu yezelalem hiywot alew!

  • @NatiLove-b5r
    @NatiLove-b5r 6 месяцев назад +1

    ወንድሜ እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥህ ፈጣሪ

  • @kiduszerihun3031
    @kiduszerihun3031 6 месяцев назад +1

    “ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።”
    - ዮሐንስ 3፥5

  • @bersabelmamo4472
    @bersabelmamo4472 2 года назад +1

    👍👍👍

  • @musesileshe8998
    @musesileshe8998 2 года назад +3

    ስለ ኢትዮጵያዊዉ ሳሞራይ ስራልን

  • @yidnekachewtadesse2412
    @yidnekachewtadesse2412 Год назад +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @wifimobile4665
    @wifimobile4665 Год назад +1

    ኢየሱስቦቻዉንያድናል❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fareshailu2088
    @fareshailu2088 Год назад +1

    What is ur source???

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  Год назад +1

      I have spoken the source on the beginning of the video

  • @JohnBaker-ri1yc
    @JohnBaker-ri1yc 4 месяца назад +1

    እነዚህ ታሪኮች ብዙ ስህተቶች ከሉባቸው እውነቱን ከፈለክ የእስልምናን አስተምህሮት ተመልከት
    መልአክቶች በጌታቸው ላይ አያምፁም ፍፁም ታዛዥ ናቸው
    ሰይጣናት ደግሞ መልአክ አይደሉም አልነበሩምም አመፀኛ/ከሀዲ/ጂኒዎች ናቸው ለበለጠ ቁርአንን አጥና

  • @Natinati-up7gf
    @Natinati-up7gf 4 месяца назад

    ፈጣርየ ሆይ እባክህ እርዳን እባክህ ሰለማርያም ብለህ ማርን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alamal2812
    @alamal2812 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለንሰህ ያብቃን

  • @RedeaitAlemu
    @RedeaitAlemu 11 месяцев назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ከሲኦል የማድነው

  • @donitamrat7601
    @donitamrat7601 2 года назад +1

    ዋው ድንቅ ነው 🙌

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏