"ድንገቴ ፈንጠዝያ በስቱዲዮ ኤፍሬም ታምሩን ጨምሮ ከምናጣጥማቸው ሙዚቃ ጀርባ ያለው ፀጋዬ ደቦጭ ምን አገኘው? //የሻይ ሰአት /ቅዳሜን ከሰዓት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 63

  • @adanekassie208
    @adanekassie208 4 месяца назад +20

    ታላቁ የግጥምና ዜማ ሊቅ ፀጋዬ ደቦጭ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Fatima123Ali-y2e
    @Fatima123Ali-y2e 4 месяца назад +1

    በቃ ለዚህ የሀገር ባለውለታ በዚህ ልክ ደስተታውን ማየት እጅግ ደስ ይላል።ሰጭዎችም እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v 4 месяца назад +28

    ይህ ስው ሙሉ ፕሮግራም የሚያስፈልገው ምርጥ ስው ነው!!

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 4 месяца назад +7

    ታላቁ ፀጋዬ ደቦጭ ምርጥ የግጥምና ዜማ ደራሲ

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf 4 месяца назад +9

    ፅግሽ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ለመጨረሻ ጊዜ በአካል ያየሁህ የኮቪድ ጊዜ ባህርዳር ማዲንጎ ዳኜ የጨነቀለት ፀግሽ እና ጎደኞቸ ጋር ያሳለፍነው አረሳው ጥሩ ጊዜ ነበር

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 4 месяца назад +13

    ሰዉ በህወት አያለ ሰተባበራ ሰከባበረ ደሰ ይላል❤❤

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 4 месяца назад +3

    ደራሲ ፀጋየ ደቦጭ እግዚአብሔር ጤናህን ይሰጥህ ወርቃማዉ ዘመን🙏🙏🙏

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 4 месяца назад +4

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥ ጋሼ ፀጋዬ

  • @mariadawed2094
    @mariadawed2094 4 месяца назад +23

    እናንተ ለጥበብ በከፈላችሁት ዋጋ ነው ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃዎችን ዛሬ ድረስ የምናጣጥመው። አላህ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥህ የሰፈሬ ሰው።

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 4 месяца назад +2

    የሰጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለጋሼ ፀጋዬም እድሜና ጤና የስጥልን ።

  • @ermiasdubalealemu3639
    @ermiasdubalealemu3639 4 месяца назад +3

    Tsegaye Deboch, the name founds every one's home shelfs, respect you legend 👏 ❤.

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 4 месяца назад +12

    ኢቤኤሶች አንዴ ታስለቅሱንና ደግሞ መልሳቹ ዘና እያደረጋቹ ታስቁን አላቹ🥰👌

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 4 месяца назад +1

    ኢትዮጵያን ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezawitmulubrehan7505
    @bezawitmulubrehan7505 4 месяца назад +2

    ይቺ ሴቷ ጋዜጠኛ በጣም የምትደነቅ ጋዜጠኛ ነች ምንም የማታውቀው ነገር የለም i gave it to her ⭐⭐⭐⭐⭐🎉🎉🎉

  • @balambaras5848
    @balambaras5848 4 месяца назад +3

    መልካም ነው።
    ለመሆኑ በኢትዮጵያ የአዝማሪዎች ሸንጎ ላይ እጅግ በጣም ብዙ ውብ ከሆነ ግጥም እና ዜማ ጋ ግዙፍ የሆነ አስተዋፅኦ ያደረገው ፣ ዛሬ በህይወት ባይኖርም የተስፋየ ለሜሳን ስም ለማንሳት ምነው ላንቃችሁ ተዘጋ፣
    በህይወት ባይኖርም አሁንም ይፎካከረናል ብላችሁ ፈራችሁን??
    የላቀ ችሎታ እንዳለው በግል ስለማውቀው ነው።

  • @achagre3721
    @achagre3721 4 месяца назад +1

    Ke 42 amete behuwala yehewe zare ezyhe programme laye agegnehuhe endette nehe teze yelehale weye yekebele 20 je kefetegna 7 kynete lelytune mulu senetefe senazeme dese yemyle geze selamune tenawene yesetehe eshetu negne kaleresahegne

  • @johnnyberhanu5946
    @johnnyberhanu5946 4 месяца назад +3

    እረጅም እድሜ እመኛለሁ።።

  • @ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ

    ፀጋዬ ደቦጭ አበበ ብርሃኔ ይልማ ገብረአቡ አበበ መለስ they are a great Ethiopian Artists lyrics and melody writers 📝

  • @addisujabir7493
    @addisujabir7493 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሞክሼ በርታልኝ

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 4 месяца назад +1

    EBS አድናቂችሁ ነኝ🙏🙏🙏

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 4 месяца назад +1

    😂በስም ብቻ የማውቀውን አቶ ፀጋዬ ደቦጭን በማየቴ እጅግ ደስተኛ ነኝ

  • @NakeirSiefa
    @NakeirSiefa 4 месяца назад +1

    yawhrekhamawe geza warekohe nahu enna malekamune ulul emaghalw bageteme bazahma lanabhrhu ena lalahu

  • @New-r3i
    @New-r3i 4 месяца назад +3

    ፀጋዬደቦጭየኳስሜዳምርጡየግጥምናዜማደራሲስላደረክልንነገርሁሉእናመሰግናለንረጅምእድሜእመኝልሀለዉ.....ታሪኩፍቃዱከኳስሜዳ

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 4 месяца назад +3

    ፀጋዬ ደቦጭ
    የዜማ ምንጭ

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 4 месяца назад +3

    ይገባዋአል ትልቅ ድግስ አዘጋአጅታአቹ አመስግኑት

  • @natnaelkokobe6313
    @natnaelkokobe6313 4 месяца назад +2

    ፀግሽ ምርጡ ገጣሚ

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን 4 месяца назад +7

    እውነት ለመናገር ሚካበድ ብር አደለም የተሰጠው ብዙ ነገር ያስፈልገዋል እንርዳው

  • @ethiopianoldmusics
    @ethiopianoldmusics 4 месяца назад

    God bless you, EBS, and RAS Band!

  • @aminnasetotaw5227
    @aminnasetotaw5227 4 месяца назад +3

    ኢትዮጵያዊንትዪዪዪዪዪዪ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 4 месяца назад +2

    ANGAFAW TSEGAY DEBOCH YEGTMNA YEZAMA DERASI ENKOAN DENA METAH!!!!

  • @yamrotgetu2143
    @yamrotgetu2143 4 месяца назад +3

    😂😂😂yediro sew des selu ❤ edema ketena yisitoti❤

  • @MesayAlemayehu-yj4wd
    @MesayAlemayehu-yj4wd 4 месяца назад +4

    ደስታቹህ ደስታየነው

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 4 месяца назад +2

    Gash Tsegayie Egzhabhir yemareh.

  • @samuelwondimu1811
    @samuelwondimu1811 4 месяца назад +1

    መልካም የልበ ቀናዎች ውህድ

  • @LuelM-jp2xl
    @LuelM-jp2xl 4 месяца назад +3

    ታላቁ የዜማ እና ግጥም ደራሲ
    እናንተ የሰራችሁት ስራ እስከ አሁን ለጆራችን ፈዉስ ሆኖታል.
    ረጅም ዕድሜ
    Ebs ምን ይባላል
    ተባረኩ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 4 месяца назад +1

    Egzhabhir yestachu ❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 4 месяца назад

    ውዶቻችን ስለም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @rehima4916
    @rehima4916 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 4 месяца назад +2

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 4 месяца назад +3

    Ebs andgnea brukan

  • @YILEKALTAFA
    @YILEKALTAFA 4 месяца назад

    ብልጥ ነው የቴዲን አባት ደጋግሞ ስላነሳው ቴዲም ይረዳዋል

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 3 месяца назад +1

      ካሳሁንም ሆነ ፀጋዬ የካስሜዳ ነው ሰፈራቸው ካስሽ እነ የከፍተኛ ኪነቶችን ሲያሰለጥን እሱንም አሰልጥኖታል ፀጋዬ የሚታወቀው በግልፅነቱ ነው ከፈለክ ስለ አበባይዎሽ ዘፈኖች የሰጠውን አስተያየት ናሁ ቲቪ ላይ ፈርጦቹ በሚል የተከኤደ ውይይት አለ እሱን ስማና የሰጠኸው አስተያየት ስተት መሆኑን ትረዳለክ

  • @menasieweldemariam3406
    @menasieweldemariam3406 4 месяца назад +1

    Thank you all

  • @YILEKALTAFA
    @YILEKALTAFA 4 месяца назад

    ፉገራ አታብዛ

  • @Sawayeetujoo
    @Sawayeetujoo 4 месяца назад +2

    Dasi yelal
    Yon Ye xilawun nagare yate derase

  • @AderawEgigu-u7l
    @AderawEgigu-u7l 4 месяца назад +1

    gashe

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161 4 месяца назад

    ይቅርታ ለፊደል ግድፈቱ። ስልኬ ትልቅ ስለሆነ ነው ስክሪኑ

  • @YILEKALTAFA
    @YILEKALTAFA 4 месяца назад

    ከ ቴዲ የሆነ ነገር ፈልገሻል ስለ ቴዲ አባት አበዛሽ አይ ፀግሽ

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un 4 месяца назад +1

    Yonas seta set atehun ende wende act adreg

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 4 месяца назад

      balge negr nw..

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 4 месяца назад +2

      Balegie menmalet newe 😊

    • @ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ
      @ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ 4 месяца назад +2

      ትሽ ደባሪ

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 4 месяца назад +3

      ወይ ጉድ ምን አደረገ ⁉⁉⁉ ሴታ ሴት ምን ማለት ነው ⁉⁉ የሰደብክ ወይ የሰደብሽ እንዳይመስላችሁ ሁሉም የሚገኘው ከሴት አይምሮ ነው ። ባለጊ ትችት ብቻ ያለ አቅማችሁ ይሂኔ ሙልጭ ያላችሁ መሀይም ናችሁ ።

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 4 месяца назад +2

      ምን አደረገክ ዮኒ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161 4 месяца назад

    ጋዜጠኞቹ በጣም ትንበላጠጤላችሂ ምን ሆናቹ ነው ሰውየው ያውራበት ምንድን ነው እርሱ እያወራ እናንቸ ለማዜም መሞከር ሊያውም የማይሆንላችሁን። ደሞ ብዙ አትንበላጠጡ።ቺኳ ደሞ ዮሄን የቸከበረ ሸው እነደ ጓደኛሽ ፀጎሽ እያልሽ ደሞ የተሰበሰበው ህዝብ ምንድን ነው ሻይ ሐነሱ አይሰጣቸውም ከፈረንጅ እየኮረጃችሉ እንዳለ ከምታወርዱት ጥሩ ነው ፕሮግራም መስራተ?ቱ ግን በለጠራችን ባህልና ወግ የቸቃኘ አርጉት እባካቾሁ አትንበላጠጡ

    • @yedilfana8206
      @yedilfana8206 4 месяца назад

      ተረጋጋ በጣም አካበድክ

  • @yosefasfawe2227
    @yosefasfawe2227 4 месяца назад

    እንኩንም አርቲስት አልሆንኩ DNV በጣም አሳራሪዎች ናችሁ shame on you

  • @YILEKALTAFA
    @YILEKALTAFA 4 месяца назад

    ፉገራ አታብዛ