ሲነጋ ሙሉ ፊልም Sinega full Ethiopian movie 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 дек 2023
  • ሲነጋ ሙሉ ፊልም Sinega full Ethiopian movie 2023
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 22

  • @Abilovetube742
    @Abilovetube742 5 месяцев назад +13

    ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁ ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @noornoor3552
    @noornoor3552 5 месяцев назад +6

    አይቼ እኮምታለሁ ምነው የመዳም ቅመሞች ይት ገባችሁ❤❤❤❤

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 5 месяцев назад

      የመዳም ስራ ያልቃል ብለሽ ነው እህቴ ♥️

    • @user-wf7uh4eb6e
      @user-wf7uh4eb6e 5 месяцев назад

      አለን አለን

    • @user-wg2uc3lz7p
      @user-wg2uc3lz7p 5 месяцев назад

      አለን መሽቁል ሆነን ነው😂❤❤❤❤

  • @gonder12
    @gonder12 5 месяцев назад +2

    ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ❤

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 5 месяцев назад

    የምር የሰዝነል 😢😢😢😢😢😢

  • @abbyf72
    @abbyf72 5 месяцев назад

    🙏

  • @user-gl1oz4vr2m
    @user-gl1oz4vr2m 5 месяцев назад +1

    የትም መሄጃ የላቸውም ብላቹ ተጫወቱብን🤭😱

  • @teshaleworku4124
    @teshaleworku4124 5 месяцев назад

    ካየኃቸቸው የአማርኛ ፊልሞች እንደዚህ የዘቀጠ ፊልም አይቼ አላውቅም

  • @user-ge3pu3th2v
    @user-ge3pu3th2v 5 месяцев назад +3

    የማዳም ወርቆች ሰላም ናችሁ እንዲያው አቲስት የተባለ ሁሉ በውሸት ድግሪ ተመርቀው ነው እሚቀልዱብን ጀዝባዎች

  • @MesfinBadeg
    @MesfinBadeg 4 месяца назад

    ቆይ ግን እንደምንድነው የምታስቡን የምትሰሩትን ለምንድነው ማወቅ ያቃታቹ ሚስት የሚስት እህት አፍቃሪው ይሄ ሁሉ የልጅ እቃቃ ጫወታ ምን እንድንማርበት ነው ቆይ ግን

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 5 месяцев назад

    waw 😂😂😂😂

  • @IbrahimMohamed-iw5mr
    @IbrahimMohamed-iw5mr 5 месяцев назад

    ፊልሙ ሚዛናዊ ነው ባልየው ሚስቱን የፈታው በበቂ ምክንያት ነው እህትየው መምረጥ አነበረባትም

  • @idrismuhe1320
    @idrismuhe1320 5 месяцев назад +3

    ይሄ ፊልም ነዉ ህልም?አሁን ጥበብ ጠራን ነዉ ምትሉት?አቦ ጥበቡ ወርቅዬ ይጥራችሁ።

    • @yegetalij430
      @yegetalij430 3 месяца назад +1

      ጥበበ ወርቅዬማ ቢጠራቸው የዘላለም ህይወት ያገኛሉ

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 5 месяцев назад

    🤔🤔🤔😅😅

  • @Vhrdgg-nx2ox
    @Vhrdgg-nx2ox 5 месяцев назад

    😮😂😂😂

  • @mariogarcia5616
    @mariogarcia5616 5 месяцев назад +1

    Very bad movie