ትንሳዔ ለፍቅረኛው ሠርግ ተጠራ… //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 534

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 Год назад +122

    I am Eritrean and grew up listening to this amazing song in Asmara. God bless Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹.

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ Год назад +58

    አይ ወላ እድሜ የሰጠው ብዙ ያያል ያረብ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤👌👍

  • @hayatmohamed735
    @hayatmohamed735 Год назад +503

    ዛሬ ልዴቴ ነው መልካም ልደት በሉኝ ቤተሰብ እዳለኝ እዲሰማኝ ነው😢🎉

    • @sparkuser136
      @sparkuser136 Год назад +5

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤መልካም ልደት

    • @selamsamuel1hl15h
      @selamsamuel1hl15h Год назад +5

      መልካም ልደት ❤❤❤❤ለበረከት ሀኚ

    • @AlFa-wt3bw
      @AlFa-wt3bw Год назад +1

      ❤❤🎉🎉እንኳን ተወለድሽ ❤❤🎉🎉🎉 ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ❤❤❤

    • @Qedest1Tube
      @Qedest1Tube Год назад +1

      መልካም ልደት እሀት❤🥰

    • @RehatLove
      @RehatLove Год назад

      መልካም ልደት ቀሪ እድሜሽን መልካም ነገር በመስራት የምታሳልፊ ያድርግሽ

  • @hannakif26
    @hannakif26 Год назад +60

    አስፋው መሬ አባት ።ይሄ የስንቱ የእህቶቻችን ሕይወት ነው ።

  • @yoditkebede439
    @yoditkebede439 Год назад +22

    በጣም ደስ ብሎኛል ዘፈኑን የሚመጥን ነበር ቅንብራቹ ስንቱም ጥሩ አርገክ ተወጣከው ደስስስስ ያላል ኢቢስ እወዳቾለሁ በጣምምምም

  • @samridire8460
    @samridire8460 Год назад +97

    ebsዎች ሰሞኑን ደግሞ ወደ ድሮ ትዝታዎች እየመለሳችሁን ነው እናመሰግናለን ። አይይይ የድሮ ሰርግ እኮ ቤተሰብ እንጂ ሙሽራው አይደለም ደስተኛ የሚሆነው 😂😂

    • @flower525af4
      @flower525af4 Год назад

      Yahunu degmo beteseb sayiwed rasachew yicherisuna tinish koyitew eyeye 😢😢

    • @RimKo-ze6tb
      @RimKo-ze6tb Год назад

      Ara baksh IRAS mimartut sit in yishalal

    • @BirhanBelete-d6q
      @BirhanBelete-d6q Год назад

      Kiya🎉

    • @AsgSha-z2k
      @AsgSha-z2k Год назад

      😅😅😅

  • @Naniya254
    @Naniya254 Год назад +13

    😢የብዙወች መሰበር በፍቅር ተስፋ መቁረጥ እስከ ወድያኛው ተስፋ መቁረጥ አይምሮን እስከመሳት የሚያደረስው ታሪክ 😢ነው አለም ጎደሎ ነች ለሁሉም አትሞላም ምርጥ ስራ ነው ❤

  • @danboy5626
    @danboy5626 Год назад +43

    አንደኛ ኢቢኤስ የሚያክላችው የለም ❤❤❤❤

  • @Hager123-u9p
    @Hager123-u9p Год назад +14

    ይሄ ክሊፕ ለፀጋዬ ሰርፕራይዝ ነው የሚገርም ክሊፕ ምንም የማይወጣለት ጎበዞች👌👌👌👌

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Год назад +8

    እውነትም ዘፈኑ ያስለቅሳል የምር አለቀስኩ 😭😭😭😭 EBS በጣም ነው ደስ የምትሉት 👍👍👍👍

  • @ሠሚራሀሠን
    @ሠሚራሀሠን Год назад +20

    ለሁሉም ጊዜ አለው ፉት ሣኡድ እሰር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Год назад +19

    ዘፋኑ ቦታውን አግቷል e b s ምርጦች

  • @metnjrjj487
    @metnjrjj487 Год назад +9

    Ebs በጣም ነው የምወዳችሁ ጋዜጠኛ መሆን በጣም ነው የምፈልገው ገና 15 አመቴ ነው

    • @hawa6982
      @hawa6982 Год назад +2

      አላህ ያሳካልህ [ልሺ ጠክራቺሁተማሩ

    • @metnjrjj487
      @metnjrjj487 Год назад +1

      Amesegenalew

    • @selam7643
      @selam7643 Год назад

      ጎበዝ በርትተሽ/ህ ተማሪ/ር አንድ ቀን በ Tv እናይሻለን/ህ

    • @Maryam-mm7mf
      @Maryam-mm7mf Год назад +1

      ትሆኛለሽ ማማዬ💜

  • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ

    የመዳም ቅመሞች አይዞን በሀገራችን አላህ ያስደሳን አዝናኑን የዛን ዘመን ባልኖርበትም ልክ እንዳለሁበት ጆሮየን ሰጥቸ ነው ያደመጥኩት አይ ትዝታ

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 Год назад +1

    እንዴት አይነት ድንቅ ስራ እንደሰራችሁ የኔ ቆንጆ ቃልዬ ስትሮጥ እንዴት እንዳሳዘነችኝ 😢 ግን ድንቅ ስራ ነው ፀግሽን ጠርታችሁት ክሊፑን እያሳያችሁት ብታሳዩን እንዴት ደስ ባለኝ ነበር ፀግሽዬ ❤

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 Год назад +12

    በጣም ደስ ይላል ትንሱዬ አይዞህ አስፉው አበሰትህ ጨከነብህ

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Год назад +36

    😂😂😂እንደዛሬ 😅😅ስቄ አላቅም😃አስፉው የሚሠራውን አይታችኋል?😅እጇን በግድ ከሼባው ጋር ሣያይዝ😂😂😂😂😂

  • @hanageleta634
    @hanageleta634 Год назад +10

    ዋው ብያለሁ ትዝታ ያልው ይሄን በሰማንበት ጄሮ ዛዜ በዳዳ በዳዳ እያሉ ያደነቁሩናል❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 Год назад +5

    በዛን ዘበን ባላሳልፍም ልክ ያ ስሜት እንዳለኝ ሆኜ ነበር በእንባ እየታጠብኩ ያየኋችሁ በጣም ደስ የሚል ክሊፕ ቆሜ አጨበጨብኩ ዋው

  • @fatumamekonen
    @fatumamekonen Год назад +1

    በትክክል ተገልፆል ebs ሁሌም ደሥ የምትሉናቺሁ

  • @EnatTube-u7c
    @EnatTube-u7c Год назад +17

    😂😂😂😂😂 እናተ ባትኖሩ ኖሮ ስደት አመቱ ቀርቶ ወርም አይገፋም ነበር

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey Год назад +1

    ወይኔ ሞት ክፎ አስፍቴ በቃ ባለቅለ ለማመን ከበደዬ ኣያ የመዳም ቅመሞች በተለዬ እኔ እረፍቴን በኢየብለ ነው ምዝናናው

  • @rehimammmm3440
    @rehimammmm3440 Год назад +3

    ደስትላላቹሁ ሆሌ አድ ስ ነገር ነው የምታመጡት❤😊😊

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 Год назад +1

    ebs ትለያላቹ ከቃላት በላይናቹ ወደዃላ መለሳቹን ትዝታ ውድድድድነው ምናረጋቹ በርቱ ማን እንደ ebs❤

  • @molla27
    @molla27 Год назад +4

    ትንሱዬ በጣም ጀግና ጎበዝ ሁልጊዜ ድምቀት ነህ በርታ ቃልዬ በእውነት ቃል የለኝም የተሰጠሽ ነሽ ብዬሻለሁ ሉላዬ ጓደኛሽ ለሼባ ስትዳር ጭፈራውን ያቀለጥሽው ፍሉስ ገብቶልሻል ማለት ነው ዳዲ አስፊቲ እንደዛሬው አስደስተኸኝ አታውቅም ትንስዬን አሰቃየህብኝ አዪዪ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Год назад

      ፍሉሰ ገብቶልሻል😂😂😂😂😂😂

  • @ADEYETESFA
    @ADEYETESFA Год назад +1

    የእውነት ትዝታዬን ነው ያመጣችሁት በ 90ዎቹ ጨፍረንበታል

  • @mengistumulatu106
    @mengistumulatu106 Год назад +5

    ይህ ዘመን ግብረ ሶዶማውያን የማይታወቅበት ዘመን ነበር። ይህ ዘመን ህዝብ እንደ ህዝብ ፣ ሀገር እንደ ሀገር በአንድ ልብና እምነት የሚታወቅበት ዘመን ነበር። ይህ ዘመን ዘር፣ ጎሳ፣ ብሄር ተብሎ የማይለይበት ፤ ሰው ብቻ መሆን በቂ የነበረበት ዘመን ነበር። ይህ ዘመን ሰው የእግዚአብሔርን ሰላምታ ሰጥቶ በምላሹ የሚቀበልበት ዘመን ነበር። ይህ ዘመን ኢትዮጵያዊ ወግ፣ ባህል ፣ ትውፊት ማነታችን ነበር። ይህ ዘመን ዘመን ነበር። አሁን ደግሞ የሚያስጨንቅ ዘመን ላይ ነን። ግን ዘመኑን ካስተዋልነው ፣ የምናያቸውና የምንሰማቸው ክስተቶች ሁሉ የሚጠቁሙን የጌታችንና አምላካችን የክርስቶስ እየሱስ ዳግም መምጣትን ሲሆን ለሚወዱትና በስሙ አምነው ስሞቻቸው እርሱ ባለበት ለተፃፈላቸው ሁሉ ምንኛ ታላቅ ደስታና እርጋታ ነው። ሰዎች ነገን ልክ እንደዛሬው ቀን ውሎዋቸው የሚኖሩት ይመስላቸውል ። ለሚያስተውል ግን ወደ እዚች ዓለም ከመጣንበት ቀን ጀምሮ እድሜያችን እየቀነሰ ወደ ፈጠረን አምላክ ልንወሰድ እየገሰገስን መሆናችንን ፍንትው ብሎ ያሳየናል። በቅርቡ ሰዎች እውነተኛው እምነት ወይንም አምላክ ማን እንደሆነ የሚያስተውሉት በክርስቶስ እየሱስ የሆኑትን ብቻ ካጠገባቸው ድንገት በንጥቀት ሲሰወሩና ዜናውን በብዙ ሚዲያ ሲሰሙት ነው። የሚነጠቅ ሁሉ ከህመሙ፣ ከድካሙ ያርፍ ዘንድ አሁን የለበሰውን ይህንን ደካማና ሀጢያትን ሊያደርግ ዝንባሌ ያለውን ስጋውን እግዚአብሔር ልክ እንደ ክርስቶስ እየሱስ ክቡር ስጋ የማይበሰብስ አድርጎ በቅፅበት ለውጦ ይወስደዋል። በመቃብር ያሉ፣ አውሬ የበላቸው፣ በተለያየ አደጋ ሳይቀበሩ የጠፉ ሁሉ ቀድመው ከያሉበት ይነሱና የማይበሰብሰውን ስጋ ይለብሳሉ ። በምድር ካሉት አማኞች ጋር ይነጠቃሉ። የተዘጋጃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። የተዘናጋችሁ ግን ንቁ ወስኑ ከዘለዓለም ህይወት ጎላችሁ ለዘለዓለም በገሀነም በስቃይ ከምትኖሩ ። ይህች የምንኖርባት ዓለም አላፊ ናትና እግዚአብሔር ወደ አዘጋጀልን መኖሪያ ከእርሱ ጋር ብንኖር ይሻለናል። ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @meronalex2219
    @meronalex2219 Год назад +4

    የኔ ታሪክ በአጭሩ 😢 ትልቅ የልብ ስብራት ነው

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 Год назад +2

    መልካም ልደት የኔማር ኢቢየሶች ደጋግመዉ እየተጋብነዉበጣምነዉ የምወዳችዉ ዘፈኞን በጣኘዉየምወደዉ ሙሸራዎንም እወዳታለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و Год назад

    ወው ebs የእውነት ትቺላላቺሁ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @JerusalemKindu
    @JerusalemKindu 11 месяцев назад

    ebs ዋው ይመቻቹህ❤❤

  • @fanatube196
    @fanatube196 Год назад +14

    ክክክ በሳቅ ነው የጨረስሁት አስፍቴ እጁን እዴት እዳረገ ያየ ማነው 😅😅

  • @betiadema9811
    @betiadema9811 Год назад +20

    ቲንሱ ያንተ ጠላት አስፊት ነው 😅😅😅😅

  • @heyattesfaw7803
    @heyattesfaw7803 Год назад +25

    እኛም ስንሰማ ደግጠናል😢😂

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Год назад +1

    Kaleyana abush betam new mechelubet hula kelip enanet becha seru techelalachu❤❤❤

  • @ሰናይትየመድዬልጅ
    @ሰናይትየመድዬልጅ Год назад +12

    አበስኩ ገበርኩ ግን አስባችሁታል የልጅነቴን ትቼ ለሼባ ሲድርኝ አባቴ 😂😂ነፈሱም አይማርም😢😅😅😂

  • @arsematefera2338
    @arsematefera2338 Год назад

    Ewnte gene ebs yeleyale enante batenoru man yazenanan nebre swedachwe yene werekeoch teleyalachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Год назад +4

    ዋው በጣም ደስ ይላል ልዩ ነው❤❤❤❤😂😂😂

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws Год назад +10

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤ebs😂❤❤❤wwwwትችላላችሁሁሁ 😂😮😅ዬምር ማነው፣እንደእኔ፣ebs ሶችን ፣በጣም ፣ዬሚወድ❤❤ችሎታና፣ቁንጂና፣ከኢቤሶች

  • @emmushet
    @emmushet Год назад

    ቃልዬ ድሮም በጣም ወድሻለሁ ዛሬ ደግሞ ትወናሽ ልዩ ነው። በተለይ ቡና ተልከሽ... አባትሽን ስታዪ የሮጥሽው ሩጫ ቂቂቂቂ... ! አስፊቲም ትንሳኤም ምርጥ ናችሁ። EBS No. 1 Choice!

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 Год назад

    Ebs ሌላ ታሪክ ላይ ደርሷል 😂😂😂😂👌👌👌👌👌👌

  • @oromiahailee4491
    @oromiahailee4491 Год назад +2

    Wawooo bayee baredaa jabadhaa❤❤❤❤

  • @Amerymahomde
    @Amerymahomde Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ትለያላቹ ebs

  • @ሠአዲነኝየመርሳልጅ

    አረ በሳቅ ሺማግሊው ነው እደ ባልየው 😂😂😂

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Год назад +4

    አክቲግ ኢቤሶች አንደኛናችሁ❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад +3

    ቅንብር 😂😢ትላለህ ebs ሁሉም ምርጥ ትወና 👌ፓ

  • @YYy-os1yx
    @YYy-os1yx Год назад +1

    ❤❤❤❤❤ የምር ትለየለቹ በርቱ

  • @Swan2327
    @Swan2327 Год назад +1

    ይሄ ዘፈን ለኒ የተዘፈነዉ ነው የሚመስለው 😢ዉይ ግን አንዳንድ ወንዶች ምን ትጠቀማላችሁ አለማፈሩ ደግሞ የሰርጉን የጥሪ ወረቀት ላከልኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጐ ነው

  • @tizitabusiness6
    @tizitabusiness6 Год назад +4

    የሼባው ነገርስ😂😂😂ለነገር አሁን ጊዜው ነው ሼባ ወጣት መጋባት😂

  • @yeneneshderebie8900
    @yeneneshderebie8900 Год назад +2

    Wow EBS love you oll ❤❤❤❤❤

  • @kebedethehan2189
    @kebedethehan2189 Год назад +1

    ዋው በጣም ዘፈኑን የሚገልጽ ክሊፕ በርቱ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад +10

    መቅዲ ባትኖር እኮ ebs ዋጋ የለውም አንደኛ ድምቀት መቅደስ ደበሳይ 💝💝💝

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw2103 Год назад

    ኢቢየሶች በጣም እወዳቸዋለው ኪሩቤል ነኝ

  • @artsandcrocsartsandcrocs6449
    @artsandcrocsartsandcrocs6449 Год назад

    Tileyalchu ebs ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FANOጀግናነው
    @FANOጀግናነው Год назад +2

    ጥሪው ደርሶኛል አመሰግናለሁ 😢😢😢 ለሚያፈቅሩ ሰዎች በጣም አዝንላቸዋለሁ @ እኔን ማንም ሴት አፍቅሮኝም አያውቅም ❤ እኔም አፍቅሬቸው አላውቅም ግልግል

    • @seniseni165
      @seniseni165 Год назад +1

      ታድለሽ😂😂😂

    • @fuigfuif6189
      @fuigfuif6189 Год назад +1

      😢😢😢😂😂😂

    • @FANOጀግናነው
      @FANOጀግናነው Год назад

      @@seniseni165 እኔ ወንድ ልጅ ነኝ :)

    • @astergeberemichael7237
      @astergeberemichael7237 Год назад +2

      ያንተ የሆነችዉ ስትመጣ ማፍቀርህ አይቀርም

    • @FANOጀግናነው
      @FANOጀግናነው Год назад

      @@astergeberemichael7237 እኔ አርጅቻለሁ. 47 አመቴ ነው ወደ ገዳም መግቢዪ ተቃርቦል thanks your comment .

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Год назад

    ሉላዬ የኔ መለሎ ማሻአላህ ቁመና ቁንጅና የሰጠ ነዉ❤❤❤❤

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و Год назад

    ❤😂በደንብ ነውየሰራችሁት እንዴት ነው ወደትወናጠጋጠጋ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Год назад +3

    አሪፍ ቅንብር!!!❤❤❤ወየው የሉላ ሳቅ ❤❤❤ሁላችውም አንደኛ❤❤ebs በኡሉ አንደኛ❤❤❤

  • @yirgalme7190
    @yirgalme7190 Год назад +4

    ሙዚቃው ኪሊፖን አግኝቷል ቃል የለኝም ምርጥ አድርጋችሁ ነው የሰራችሁት ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የድሮውን ዘመን መለሳችሁን በቀበቶስ ማነው የተገረፈው ዋው ሙዚቃውኪሊፖንአግኝቷልቃልየለኝምምርጥአድርጋችሁነውየሰራችሁትዋውየድሮውንዘመንመለሳችሁንበቀበቶስማነውየተገረፈውዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimibekele8329
    @mimibekele8329 Год назад +3

    Good job guys! Very funny and sad at the same time.

  • @بأمنيتعلمو
    @بأمنيتعلمو Год назад

    በጣም በደነብ ነው የተጫወቱት

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Год назад +2

    ዋው አሪፍ ቅንብር ትችላላችሁ በርቱ

  • @ADEYETESFA
    @ADEYETESFA Год назад +1

    ለሁሉም አትሞላም አለም ጎደሎ ነች
    ደስታና ሀዘንን ታካፍለዋለች
    እያለ ይቀጥላል

  • @agegnehuzeleke-n5s
    @agegnehuzeleke-n5s Год назад +2

    እኔም ደርሶኛል 😢😢😢ስሜቱ በጣም ከበድ ነው 😂😂

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef Год назад +3

    አየየየየ እስኪ እኛም ድሮ ለማለት ካበቃኝ አልሀምዱሊላ ደስ ይልነበረ ድሮ ድሮ

  • @ካሲ
    @ካሲ Год назад

    መቅዲዬ ነብሰ ጡር ነሽ እንኩዋን ደስስስስስ አለሽ ❤🎉🎉

  • @fanufanu74
    @fanufanu74 Год назад +1

    ወየው ትዝታ ❤❤❤❤❤

  • @LomiLomii-q1r
    @LomiLomii-q1r Год назад +2

    Ooohhh it's amazing iwatch it like film❤

  • @kuki558
    @kuki558 Год назад +3

    ምርጥ ናችሁ😂😂❤❤

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Год назад +3

    አስፋው ምርጥ ተዋናይ ነው😂😂😂😂

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Год назад +29

    This clip has an educational message even though based on the music drama. It shows how hard it is for a girl to be forced and to be her partner intimacy/wife partner for the rest of her life b/c of her parents and the cultural mindset of choice!😢 I respect my culture but when it comes to force marriage it is not acceptable as a woman. Regardless of the age or the financial status of the groom’. Marriage is better when it’s built based on mutual connection or both sides of interest.
    So as your always EBS even though it is funny drama but it has very educational messages to the culture or some parents!🙏🙏
    As usual yemechachuhe EBSOCHE belenale!!😂😍😍💚💛❤️

    • @smmm5608
      @smmm5608 Год назад

      wow the video shows truly the music message🤩

  • @jemilamohd8602
    @jemilamohd8602 Год назад +5

    በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Год назад

    Weyne ebes men largachu ❤yedero tezetachenen eyametachulen selehone keleb enamesegenalene eyesakume eyalkeskum betezeta west hogne new yayhute tensu safety and kutu😂 wow ❤for all ebs family betam new yemewedachu❤❤❤❤❤❤.

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Год назад +3

    😢 አስብኩት የልጅነት ጏደኛየን ለሽማግሌ ተድራ ህይዎቴ ምስቅልቅል ሲል😢😢😢

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 Год назад +2

    ዘፈኑ ቦታውን አገኘ 👌👌👌👌

  • @MESKEREMTADELE-f4b
    @MESKEREMTADELE-f4b Год назад +2

    i have no comment really all you are smart good job ♥♥♥

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 Год назад +3

    ❤ተንሳየ❤ሉላ ❤ መቅዲ ❤ ፓራፊ ሙሽራዋ ❤ አስፍሽ የድሮ አባቶች ትዝ አሉኘ አሪፍ ክሊፕ

  • @kenumulaw3125
    @kenumulaw3125 Год назад +2

    በዝህሙዚቃ እኔም አልቅሸበት ነበር😢😢😢😢

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Год назад +4

    አስፊቴ የኔ የዋህ ከተቀጥቃት እኮ 😂😂😂😂

  • @ahmedyusuf5857
    @ahmedyusuf5857 Год назад +2

    ትንሱ አንደኛ

  • @mamush9189
    @mamush9189 Год назад +1

    እስፍው ለድርተኛው ነው የዳራት ........ወይ ዘንድሮ😂😂😂

  • @teferagebissa1019
    @teferagebissa1019 Год назад

    😂😂😂😂ebs...love you betam❤❤

  • @rahelbezabh8749
    @rahelbezabh8749 Год назад +1

    አስፋው ቁጭ አባት ሆኖ የሰራው ተዋጣለት ሁሉ ነገር አንደኛ

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 Год назад

    Wow Amazing really 👏

  • @Feysa-e2t
    @Feysa-e2t Год назад

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @pomifek3611
    @pomifek3611 Год назад

    ሼባውን ግን ከየት አገኛችሁት

  • @melakuGetacskw-vi9skmama
    @melakuGetacskw-vi9skmama 5 месяцев назад +1

    ድምፅ የለዉም

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu Год назад +7

    ለአባቴ ዳርኳት በሚለው ይስተካከል😂😂

  • @neimaseid3514
    @neimaseid3514 Год назад

    የብዙወቹን ሂወት ነዉ የሚያፈከቅሩትን ልጅ ትተዉ በቤተሰብ ምክንያት ስቱ ለሀብታም ተዳረ አሜሪካ ለመግባት አቤት ትዝታ ብቻ😢😢😢😢😢

  • @sbri473
    @sbri473 Год назад +2

    እውይ የኩቱ አሯሯጥ😂😂

  • @ReemIsa-lu4sv
    @ReemIsa-lu4sv Год назад +2

    አባባ እንኩዋን ለዚ ለመጦሪያ ቀኖት አደረሶት 😂😂

  • @imortalidentity9505
    @imortalidentity9505 11 месяцев назад

    No sound

  • @kecomekel2000
    @kecomekel2000 Год назад +1

    እናመስግናለን አይ ትዝታ

  • @KirubelBirhanu-h7c
    @KirubelBirhanu-h7c Год назад +1

    ተሰርቱዋል ይመቻቹ በለው አቦ ደስ ይበላቹ

  • @KrdoKrdo-po3fn
    @KrdoKrdo-po3fn Год назад +2

    ስታምሩ❤❤😂አስፍቲ😂😂

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 Год назад +3

    አሥፊቲ እኮ አገቱንይዞ አሣመው😂😂😂

  • @elsabetaklilu9456
    @elsabetaklilu9456 Год назад

    በጣም ደስ ይላል በርቱ❤

  • @ayishaa8396
    @ayishaa8396 Год назад

    ዋው ቀጥሉበት

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Год назад +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @almazali4784
    @almazali4784 Год назад

    እሄ ዘፈን የስንት አመተምህረት ነው እስኪ የምታው ?