''አሁን ላይ መድሀኒት ሙሉ ለሙሉ አቁሚያለሁ!'' _ NBC ጤና|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 110

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 Месяц назад +4

    በጣም ትልቅ ነግር ነው የሚደነቁ ስው ናቸው ዋናው ቆራጥነታቸው ነው ሁላችንንም አስተምረዋል በርቱ ሁላችሁም ይህን የመሰለ ህክምና ያለ መድሐኒት መጀመራችሁ ትልቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏

  • @sewnetazmeraw6078
    @sewnetazmeraw6078 Месяц назад +3

    በጣም ጎበዝ ታካሚ እና በጣም ጎበዝ ሀኪሞች ደስስ ስትሉ

  • @lay625
    @lay625 19 дней назад +1

    Please can you share the paper of the recipe of the foods. Thanks for sharing 👍. God bless all.. From South Florida.

  • @hailugebreegziabher5042
    @hailugebreegziabher5042 3 дня назад

    ፕሮግራሙን አይቸዋለሁ ፡፡ በጣም ወሳኝ እና አስተማሪ ነው፡፡ በቀላሉ መታከም ይቻላል ፡፡ ይሁን እንጂ ከኢኮኖሚ አኳያ አና ከገቢ አንፃር ሲታይ እንዴት ነው ?ማለት አፕል ማግኘት የማይችል ሰው እንዴት ይሆናል ? ታካሚው ባለው የገቢ መጠን የንሮ ዘይቤ ቢሆንስ ሊሳካ ይችላል ወይ ?ሌላው እንደ ታካሚው ፆም እንደሚያበዙ ይናገራሉ፡፡ ከዶ/ር ደምሴ ጋር የተያያዘ በመሆኑ የፆም ውጤት አይሆንም ወይ

  • @KiduAlemu-d4c
    @KiduAlemu-d4c Месяц назад +3

    በተግባር የተፈተነና የተረጋገጠ እጅግ በጣም ጥሩ ተሞክሮ ሰለሆነ የብዙ ሰዎችን ሂወት መታደግ የሚያሰችል ነው።

  • @BeleteWoldie-e9d
    @BeleteWoldie-e9d 22 дня назад

    This man is a great man!!. Anyone must have to follow ...

  • @zekariasbolka1235
    @zekariasbolka1235 Месяц назад +3

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ዜና እኔ የደም ግፊት በሽታ መድሃኒት እየተጠቀምኩ እገኛለሁ ግን ምንም አይወርይም እባካችሁ ወገኖች አድራሻችሁን በትክክል ንገሩን

    • @habtamu-jg5kc
      @habtamu-jg5kc Месяц назад

      መገናኛ ከዘፍመሽ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬስ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ (ከማኅበራዊ ሚዲያ ያገኘሁት ነው)

  • @AskalAgegn
    @AskalAgegn Месяц назад +1

    እግዚአብሔር መጨረሻ ያድርግልወት አባቴ ለሁላችንም ትምህርት ነው የሰጡን ግን የት አካባቢ ነው አድራሻውን ንገሩን

  • @Yilma-uf3ip
    @Yilma-uf3ip Месяц назад +1

    Keep it up, it's very interesting topic and discussion.

  • @tessemaworku82
    @tessemaworku82 Месяц назад +8

    የሎዛ አድራሻ የት ነው?
    አድራሻውን ብትገልፁልን።
    አመሠግናለሁ።
    ተሰማ እባላለሁ
    ከ አ/አ

    • @melkamdegu9411
      @melkamdegu9411 Месяц назад

      ከዘፍመሽ ወደ ሾላ የሚወስደው መንገድ ላይ መብራቱ ላይ ሳትደርስ

  • @ayishaibrahim5792
    @ayishaibrahim5792 Месяц назад +3

    Mashaallah enkuwan allah marot

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb Месяц назад +3

    የሚገርም ነው

  • @enkenyeleshchaka6036
    @enkenyeleshchaka6036 Месяц назад +10

    በሀኪም ምክር በራስ ጥረት በእግዚአብሔር እርዳታ ጤናን መመለስ ይቻላል ዶክተሮቻችን ተባረኩ ስንቱን ያለግዜው የገደለ በሽታ ነው

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 Месяц назад +1

    እኔ የሠላሳ ዓመት የስኳርና የግፍት ሕመም ቆይቶብኛል ክብደቴ ከመቶ ከሃያ በላይ ነዉ ይህንንም መቀልብስ ትችላላችሁ የህሕኪምና ዋጋችሁስ?

  • @WorkuTekelewold
    @WorkuTekelewold Месяц назад +1

    ሰራ ቦታችሁ መጥቼ የሚሰጠው መድሐኒት ዋጋ አቅሜን ባላማገናዘቡ መጠቀም አልቻልኩም ማሻሻል የሚቻል ከሆነ

  • @Beletuayele-p9i
    @Beletuayele-p9i Месяц назад +1

    Enamesegnalen kifyawn keflem beslk mestenaged encilalen way yalehut kiflehager silehone new

  • @FassilHaile
    @FassilHaile Месяц назад +1

    እባካችሁ ኬንያ ነዉ ያለሁት እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @tahirnureddin7823
    @tahirnureddin7823 Месяц назад +4

    መቀልበስ ተችሏል ወይ? አመጋገባቸውን ከነበረው ቢተዉ ተመልሶ አይመጣም ? ሚመለስ ከሆነ ተቀልብሷል ማለት ይቻላል?

    • @meheretnardos1894
      @meheretnardos1894 Месяц назад

      Hey Bro. You always need to eat properly, Your question is funny! You need to work out n eat vegitable.

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w Месяц назад

      ተመልሶ ይቀለበሳል።

  • @ZeYemenso
    @ZeYemenso 22 дня назад

    Enaneten lemageghet Selek quexerachuen ???

  • @bethelevangelicalministrie6983
    @bethelevangelicalministrie6983 Месяц назад +1

    ሠላም ሎዛዎች
    ውጪ ላለን ሰዎች እንዴት ልታገለግሉን አስባችዋል?
    ማስታወቂያ ብትሰሩልን?

  • @Amezenech-vr4hf
    @Amezenech-vr4hf Месяц назад +2

    በርግጥ በምግብ አመጋገብ መቀነሱ እርግጥ ነው ነገር ግን የሎዛ የምግብ ዝርዝር/ፓኬጅ ማግኘት በጣም ውድ ነው

  • @MisirWall
    @MisirWall Месяц назад +4

    ዘይት ምንድ ነው የሚጠቀሙት?

  • @tsionmulugate891
    @tsionmulugate891 Месяц назад +1

    ዶክተር አበባ እንዴት ነሽ በሆነ አግኝቼሽ ህክምናሽ በጣም እረድቶኝ ነበር አሁን የት ነው የምትገኚው

  • @bekelechtolaboku4650
    @bekelechtolaboku4650 Месяц назад

    ስኳር እና ተያያዥ በሽታ ዘንድሮ በየመስኩ ቁጥጥር እየበዛበት ነው፡፡ ሁላችሁም በርቱ፡፡

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 Месяц назад +1

    ዶር ሩቅያ አለች አድራሻዋ አራት ኪሎ የብልጽግና ጽህፈት ወረድ ብሎ የአሜሪካ ስኩል ያለበት ትክክለኛ የምግብ ትምህርት የምትሰጠው የሎዛ የሚለየው ስኳር ለማውረድ ስኳር ያላቸው መጠቀም የሚሆን አይመስልም እና ለእኔ የጠቀመኝ የዶክተር ሩቅያ ነው

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 Месяц назад +5

    በጣም እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @bekelegetaneh-h5r
    @bekelegetaneh-h5r Месяц назад +1

    ሎዛ የስነ ምግብ ህክምና ማዕከል ስልክ ቁጥርን ብትነግሩን

  • @DgyDfhi-gi5wd
    @DgyDfhi-gi5wd Месяц назад

    እኔ ሳኡዲ ነው የምኖረው ስኳርና ግፊት አለብኝ የእናተን እርዳታ እንዴት ነው ማግኜት እምችለው ሎዛን ብታገናኙን ወይም ቁጥር ብትሰጡን በናታችሁ

  • @HhhGhh-g5j
    @HhhGhh-g5j Месяц назад +1

    እራትስ ምንድነው ሚበሉት

  • @JongaChemeda
    @JongaChemeda Месяц назад +1

    የሎዛ ስልክ ቁጥር?

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze Месяц назад

    እነመሥግናለን

  • @YelmaMeskrm
    @YelmaMeskrm Месяц назад +2

    ይቅርታ እናተ መምጣት እፈልጋለሁ እንዴት ላግኛቹ ሎዛዎች ????

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 Месяц назад +3

    We need Loza adress please thankyou.

    • @AsterBaraki-c9c
      @AsterBaraki-c9c Месяц назад

      መገናኛ ከዘፍመሽ ወረድ ብሎ ነው

  • @Ayalew-z2w
    @Ayalew-z2w Месяц назад +1

    የምግብ ዝርዝር ንገሩኝ

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ 19 дней назад

    እደዉ ስወድሽ በርች

  • @WondimuJofie-c8z
    @WondimuJofie-c8z Месяц назад

    ምን ምን ተመርምሬ ልምጣ?

  • @alemwonodayehu2815
    @alemwonodayehu2815 20 дней назад

    በጣም የሚገርም ማእከል ነው ታካሚውም በጣም ቆራጥ ሰው ናቸው

  • @AmanuelTewelde-yz8vl
    @AmanuelTewelde-yz8vl 25 дней назад

    የምትጠይቁት ብር ውድነው

  • @MollaKasawDesalegn-qe4ug
    @MollaKasawDesalegn-qe4ug Месяц назад

    ሠውዬው ጥያቄውን በአግባቡ የመለሱት አይመስለኝም ከ94 ዓመተ ምህረት በፊት (ስኳር አለብህ ከመባላቸው በፊት ያለውን የአኗኗር ዘይቤ እቸውን ነበር ማብራራት የነበረባቸው እሱነው ለተመልካችትምህርት የሚሠጠው ልክ ሎዛን ከጎበኙ በኋላ እደሚከተሉት የአኗኗር ዘይቤ ለእኔ እደዛ ቢሆን ብዬ የተረዳሁት ።

  • @freabek3227
    @freabek3227 29 дней назад

    ውጭ ላለን ሰዎች እንዴት ነው የምናገኝችሁ🤔

  • @enaniemuluneh9958
    @enaniemuluneh9958 Месяц назад +1

    ልብይስጠን

  • @Danielasham
    @Danielasham Месяц назад +1

    አፍ አፍ ትላለች ቅልብልብ ነች

  • @AbebeAmhare
    @AbebeAmhare Месяц назад +13

    የግፊት መድሐንት 1አመት ወስጃለሁ ነገር ግን የእናንተን አገልግሎት እፈልጋለሁ ከአ አ 100ኪሎ ሜትር ይርቃል እንዴት አገኛለሁ?

    • @MisraAbdella-tz3dv
      @MisraAbdella-tz3dv Месяц назад

      M⁰b😊😊pnn0bbkkb

    • @habtamu-jg5kc
      @habtamu-jg5kc Месяц назад +3

      መገናኛ ከዘፍመሽ ወደሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬስ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ (ከማኅበራዊ ሚዲያ ያገኘሁት ነው)

    • @Nuria-mr1gn
      @Nuria-mr1gn Месяц назад

      B

  • @tsigeredayohannes3468
    @tsigeredayohannes3468 Месяц назад +6

    አሜሪካ ነው የምኖረው የናንተን እርዳታ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

    • @thematteroftime4486
      @thematteroftime4486 Месяц назад +1

      አፈር ብላ አሜሪካን ሆነህ እርዱኝ ትላለህ። አመጋገብህን አስተካክል ምንም ሚስጥር የለውም።

    • @humble305
      @humble305 Месяц назад

      እንዴ እርግማኑን ምን አመጣው ነውር አይደል እንዴ​@@thematteroftime4486

    • @AseyaAyhu
      @AseyaAyhu Месяц назад

      ምን መመገብ አደለብህ ካላወቅህ እነግርሃለሁ ከራሴ ተሞክሮ አሳውቀኝ

    • @Mm-lf3ki
      @Mm-lf3ki Месяц назад

      የትም አገር ብትሆን አመጋገብህን ማስተካከል ብቻ ቆራጥ መሆን ነው

    • @tayeyimer5475
      @tayeyimer5475 Месяц назад

      American foods are comical that ways 75% people are sick ​@thematteroftime4486

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 Месяц назад

    Great program! I Love it! I advice every body follow this kind life style! Anyhow, I wonder why you guys like to call your show NBC? Everything Ethiopian does is copy n paste from west! I wish we can be ourselves! N Let us all try to be Ourselves please!

  • @yonasgebrelibanos292
    @yonasgebrelibanos292 Месяц назад

    Your price is very high

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t Месяц назад

    ለመሆኑ ስው ምን በልቶ ነው የታመመው በኖሮ ውድነት እየተስቀየ ነው በርግጥ ትምህርቱ እስፈላጊ ነው
    ነገር ግን የሚባለ ባለበት እገር ነው

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w Месяц назад

      ጮማና ቢራ ነበር ምግቤ አሉህ እኮ

  • @ወሄነትየገጉዩቲዩብ
    @ወሄነትየገጉዩቲዩብ Месяц назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልን የኛ ጤና አሳስባቹ የተለያዩ ሰዎችን ታቀርቡልናላቹ ስለምታረጉልን ነገር እናመሰግናለን በመቀጠል የሎዛ አድራሻ አስቀምጡልን ወይ የሚገኝበትን ሰልክ አስቀምጡልን🙏🙏❤

  • @derejebekele8641
    @derejebekele8641 Месяц назад +1

    በጣም ጥሩ ።ልምድ ነው።እግዚአብሔር ይሰጥልን።

  • @FantishTeferi
    @FantishTeferi Месяц назад +1

    Selke kutrahehune betsetune.

  • @EtseSabek-f7l
    @EtseSabek-f7l Месяц назад

    ጋዜጠኝዋ ግን አትነፋም ለፍላፊ ነሽ የእውነት አወኩ አወኩ የምትይው ነገር አይመቸኝም

  • @Beletuayele-p9i
    @Beletuayele-p9i Месяц назад

    Kifyawn keflem zirzrun bitlkulin yalenew kiflehager silehone new ebakacehu hiwot adinu

  • @nafyad-br2kt
    @nafyad-br2kt Месяц назад +1

    ይሄ ለሀብታም የሚሆን እንጂ ድሀውን አይመለከትም ቂጣ በጎጎመን ላጣ ደሀ ስኳር ታማሚ ቀልድ ነው

  • @MekdyLako
    @MekdyLako Месяц назад +1

    አድራሻችሁን በትክክል ንገሩን

  • @FatherWaw
    @FatherWaw 15 дней назад

    ስልክ ቁጥሩ ግልፅ አይደለም በቃልም ጭምር ይነገረን

  • @chichigodana2902
    @chichigodana2902 Месяц назад

    ጉበዝ ናችው። ጠንካራ ቆረጥነት ውጤቱ በጣም ደስይላል። አረጅም እድሜ እመኛለሁ።🙏🙏

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 Месяц назад

    ሰውን እዳትጨርሱት። አባቴ ቆራጥ ስለሆኑ ነው ለውጥ ያመጡት።

  • @BirkneshDajura
    @BirkneshDajura Месяц назад

    Gazetegnawa zeye aybalem zeybe zeye lenegeger new

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Месяц назад

    እባካችሁ የሎዛን አድራሻ ማለትም ኢሜይል ወይም ትክክለኛ ቴሌፎናቸውን ብትጽፉልን የሆነ ቴሌፎናቸው ላይ ደውየ ላገኛቸው አልቻልኩም

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila Месяц назад

    የሰዉ ተችት እንዳትሰሚ አሽ

  • @ayishaibrahim5792
    @ayishaibrahim5792 Месяц назад

    Yet ager new egnam enimetalen

  • @frehiwotshura2985
    @frehiwotshura2985 Месяц назад

    ይሄ ህክምና ሰውነቱ ወይም ኪሎው በጣም ለቀነሰ ሰው ይሆናል ወይ?

  • @AbrehamMersha-s7l
    @AbrehamMersha-s7l Месяц назад +1

    ሌላ ቅርንጫፍ አላቸው ወይ?

  • @solomontesfaye9292
    @solomontesfaye9292 Месяц назад +1

    አመሰግናለሁ ሌቦችና ነጋዴ ናቸዉ

    • @zerihundadi6591
      @zerihundadi6591 Месяц назад +2

      እረ ተው አትፍረድ ሳይገባህ

    • @tila8143
      @tila8143 Месяц назад

      የታመመ ህመሙን ያውቃል ምፍትሄ ያገኘ ደግሞ ዝም በልብትለው እንኳን ዝም አይልም:: ወንድሜ አይሆንም ብለህ ነው? እኛ ጋር አዲስ ሆኖ መጣ እንጂ በውጭው ከ10 ዓመታት ባለፈ ሲጮሁ ሲያግዙ የነበሩ ሀኪሞች ብዙ ናቸው :: ዩቱዩብ ላይ እስቲ ዶ /ር Joanson fung. ብለህ ሰርች አድርግ ብዙ ትረዳለህ

    • @meheretnardos1894
      @meheretnardos1894 Месяц назад +2

      I dont think they are! They are very right. You need to eat right n exercice. I dont know why you disagree 😢

  • @TsigemariamGezahagne
    @TsigemariamGezahagne Месяц назад +1

    😂6:16

  • @Hawa-j4n
    @Hawa-j4n Месяц назад

    Waw losa

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Месяц назад +2

    Instead of saying research! You speak Amharic language! You should use the Amharic word*** ጥናት ወይም ምርምር*** አማረኛ እያወራሽ የእንግሊዘኛ ቃል ምን ሊሰራ ገባ

    • @abalimmu
      @abalimmu Месяц назад

      Why do you make Amharic a point of discussion?

    • @MUNAYESHOMEREMEDY
      @MUNAYESHOMEREMEDY Месяц назад +2

      @@abalimmu I think most people understand the language

    • @MUNAYESHOMEREMEDY
      @MUNAYESHOMEREMEDY Месяц назад +2

      And some medical terminology has no meaning in Amharic language that’s why

    • @Bediye-j9o
      @Bediye-j9o Месяц назад

      The idea has more acceptable when the health professionals like you are participating.

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w Месяц назад

      አንተ ግማሹን ለምን በእንግሊዝኛ ጻፍክ? ኤጭ ...ፀጉር መሠንጠቅ!

  • @gosayea.6648
    @gosayea.6648 Месяц назад +1

    20 አመት ከበሽታው ጋር ከኖርክ በዚሁ ብትቀጥልስ ከዚህ ሁሉ ድካም: ምግብ ሰፍሮና ቆጥሮ ከመብላት

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq Месяц назад +4

      ለምን ?መድሀኒቱ ሲበዛ ያለው ሳይድ ኢፌክትስ ።በየቀኑ መድሀኒት ከመዋጥ መርፌ ከመወጋት የትመጣጠነ ምግብ ቢበላ አይሻልም ወይ ? ግን የአቅም ጉዳይም ወሳኝ ነው ። ድሀ ሰው ስኳር በሽታ ከያዘው የሚበላው በጣም ይቸገራል ።ያገኝውን ብልት መዋል የለመደ የሚንከባከበው የሌለው ያሳዝናል

    • @wordofa9340
      @wordofa9340 Месяц назад +2

      አረ አይባልም ወንድሜ
      አንተ አሁን ባለመያዝ ወይንም ጤነኛ ነኝ ብለህ በማሰብህ ነው ። ነገር ግን ቦታው ላይ ስትሆን እድሜ እንዲጨመርልህ ትጓጓለህ ። ቤተሰብህን ፣ ያቀድካቸውን ነገር ለማሳካት ስለምትጓጓ ግድ መኖርን ትፈልጋለህ.!!!

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w Месяц назад +1

      ሥቃዩ ፣ያለመጠን እየበሉ ወፍረው መንቀሳቀስ አቅቷቸው፣ በበሽታው እየተሰቃዩ መኖር እንጂ በመጠኑ እየበሉ ክብደትን ቀንሶ በጤና መኖር ሥቃይ አይደለም

    • @thematteroftime4486
      @thematteroftime4486 Месяц назад +1

      ከብት እበት እንዴት ነው የምታስበው።

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w Месяц назад

      @@thematteroftime4486
      ባትሳደብና በሌላ መንገድ CLUELESS መሆኑን ብታስረዳው ምንአለበት

  • @Hawa-j4n
    @Hawa-j4n Месяц назад

    Waw losa