እዉቀት እና ጥበብ አድነትና ልዩነት አላቸው ወይስ የላቸውም?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • እውቀት እና ጥበብ አንድነትና ልዩነት አላቸው ወይስ የላቸውም

Комментарии • 24

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 Месяц назад

    ሠላም እንኳን ደህናመጣሽ ሁለቱም ተሰጦ ናቸው ከተጠቀሙባቸው አሪፍናቸው አላህ እውቀት ይስጠን ጥበብም ይለግሰን

  • @Fetah90
    @Fetah90 Месяц назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ሁለቱም አስፈላጊ ናቸው እውቀትም ጥበብም አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ውደ🎉🎉

  • @user-zg4yu7ud1o
    @user-zg4yu7ud1o Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እካን በሰላም መጣሽ እውነት ሁሉቱም አድ ናቸው እውቀተም ያው ጥብብ ነው ለሰው ልጅ እውቀት ግድ ነው ጥር ትምህርት ነው እግዚአብሔር ጥብብን ይስጥን ❤❤❤❤❤❤

  • @Senaittilahun1
    @Senaittilahun1 Месяц назад

    ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንኳን ደህና መጣሺ እህታችን ጥሩ ምክር ነው በርችልን .

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣሽ እህታችን አወ እውቀትና ጥበብ በጣም እራሱን የቻለ ልዩነት አለው ትክክክል❤❤❤።

  • @samirumar402
    @samirumar402 Месяц назад

    ሰላም ጤናይስጥል የምውድሽ እንኳን ደህናመጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ አንድ ናቸው ክህነት የላቸውም በእኔ አመለካከት ለምን ብትይኝ እውነት ከለለሽ ጥበብ የልሽም ጥበብ ከለለ እውቀት የለም

  • @mitmitayoutube815
    @mitmitayoutube815 Месяц назад

    ሰላም ሠላም ሰላምሽ ይብዛ በአለሽበት ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በር ዉደ

  • @ABLomi
    @ABLomi Месяц назад

    ሰላም. ማሂእካንደና መጣሽ በርቺ አሪፍቆይታነበረን

  • @umu5
    @umu5 Месяц назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራቹ የገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር መዋደድን አንድነትን ባላችሁበት የወፍቃቹ አሪፍ ደስ የሚል ቆይታ ነበርን በጣም አለቸው ውድ ሁለቱም የራሳቸው እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር ለሀገር ኢትዮጵያ ያምጣልን

  • @kemir264
    @kemir264 Месяц назад

    እውነት ነው ልዩነት አላቸው እውቀት በትምህርት ወይም በልምድ የምናካብተው ሲሆን ጥበብ ግን ከፈጣሪ የሚስጥ ነው ብየ እስባለው ለምሳሌ የባህል ሀኪም ከፍጣሪ ጥበብን ይሰጥዋል የዘመናዊ ደግሞ በትምህርት ያካብተዋል ይህ ነው ልዩነቱ

  • @mekdestube7985
    @mekdestube7985 Месяц назад

    ሰላም እንኮን ደና መጣሽ እህታችን እግዚኣብሔር ይመስገን ስልጣን ያብዛልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛ የኔ ንግስት🎉🎉❤❤🎉❤❤🎉🎉❤

  • @amenabebe2255
    @amenabebe2255 Месяц назад

    ሰላም ሰላም እንኳን በሰላም መጣሽ ጥሩ

  • @FatumaMuhamedtube
    @FatumaMuhamedtube Месяц назад

    ሠላምማህሌት ዉዴ ሠላምሽ ይብዛልኝዉዷ

  • @GotiTube-py4yj4lf4r
    @GotiTube-py4yj4lf4r Месяц назад

    ብስለት ማለት ሰዎች
    እንዲመርጡህ ካላስገደድክ ነው።

  • @siniqetube
    @siniqetube Месяц назад

    Inkiwan dena metashi wiqati yemigenawu bamerai sihoni tibabini gini Egzabiher naw misetawu❤

  • @hayatuu
    @hayatuu Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሸ🎉🎉🎉

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 Месяц назад

    Selame selame yene wude wuankni dena emxashe haulchum selame biylaow fexar agerchn selame xena fker andet yadelan enamsgelan sela nber qoytaa emaa❤❤❤❤

  • @tiztaswork9533
    @tiztaswork9533 Месяц назад

    Selam Selam enkan dena mtash arfe qyta naw Berhe Enmsgnln ultm adnahu

  • @MahletSeyoum-iv6lp
    @MahletSeyoum-iv6lp Месяц назад

    Selam mahiye enkun. Den metsh waket ena teba huletum le sew lij Import nachew ❤❤❤

  • @tenayutub
    @tenayutub Месяц назад

    Enkan beselam metash betam tru koyata neberen hulum andnachew bye asbalehu temesasay nachew

  • @samritube1844
    @samritube1844 Месяц назад

    Tebebe ewekete alawe ande sew tebeb sayenorewe nageruche maderge yekebwdewale betsebuche

  • @EdnaCosmo-zm2lz
    @EdnaCosmo-zm2lz Месяц назад

    እንዴት ነሽ እውቀት በትምህርት ጥበብ ከፈጣሪ ይመስለኛል