በቤት ሰራተኛዋ የሚቀናው አባወራ መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 июн 2024
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©GIRDOSH TUBE
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 148

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 15 дней назад +11

    በጣም ተጋነነ የኢትዮጵያ ሰራተኛ ይህን ያክል መብት ማን ሰጥቷትነው የማይመስል ነገር ነው ስንት ተፅእኖ ነው ያለባቸው

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 23 дня назад +57

    ከልክስክስ ወንድ ፈጣሪ እህቶቻችንን ይጠብቅልን

    • @user-zn3vi1kx9x
      @user-zn3vi1kx9x 23 дня назад +3

      አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏🙏🙏

    • @user-kw2lq9he9p
      @user-kw2lq9he9p 22 дня назад +1

      አሚን ❤

    • @ejigayehuheylu3645
      @ejigayehuheylu3645 19 дней назад

      አሜን አሜን አሜን እኛን ሴቶችንም ልቦና ይስጠን

    • @foryou4761
      @foryou4761 17 дней назад

      Derama new wey😊

    • @BetyAyele-tz3rr
      @BetyAyele-tz3rr 8 дней назад

      amenn

  • @user-ur6hw2xq5q
    @user-ur6hw2xq5q 23 дня назад +116

    የቤት ሰራተኛ ሰው አይደለችም ያለው ማን ነው

    • @user-zn3vi1kx9x
      @user-zn3vi1kx9x 23 дня назад +7

      አኮ 😟

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p 23 дня назад +6

      እኮ

    • @WeynaEjera
      @WeynaEjera 23 дня назад +8

      እኔ ይገርመኛል ምድረህ ዱቂታም ውላ

    • @FoziyaMohammed-wo8bc
      @FoziyaMohammed-wo8bc 23 дня назад +2

      ❤❤ይገርማል

    • @user-pt1oh2yf6h
      @user-pt1oh2yf6h 22 дня назад +3

      አይ ስንት ቦዶ ቦርኮ ጭንቅላትያለዉሠዉአለ ምንማለትነዉ ከሰራተኛ ጋር ምንማለትነዉ??????🐃🐃🐖🐖🐎

  • @Zdweloyewa
    @Zdweloyewa 22 дня назад +12

    የማይመስል ሰራተኛ እንደዚህ ነው እንደ የሚለብሰው ትንሺ ብታመሳስሉት

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs 22 дня назад +15

    እኔ ግርም የሚለኝ የቤት ሰራተኞችን የሚያቋሽሹ ሰዉች የቤት ሰራተኛ ባይኖር ቆሻሻቸዉን እንኳአያፀዱም

    • @mareammohammed1875
      @mareammohammed1875 18 дней назад

      ቆሻሻሥለሆነችነዋእንዴዝች አይነት ሠራተኛ መዳምብታገኝ በቁምዋ ነበር እምታቃጥላት

    • @mamushbadrue6903
      @mamushbadrue6903 17 дней назад

      ​@mareammoእንዴት ቆይ😂hammed1875

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu 12 дней назад

      ❤Tikikil

    • @M12e14Moma
      @M12e14Moma 9 дней назад

      Walaueleknash

  • @AynuAynu-pr5tb
    @AynuAynu-pr5tb 23 дня назад +13

    እኔ ምለው ግን ካ አገቡ ቦሀላ ወዷ ሌላ ሴት የሚሄዱት ለምንድነው በያንስ ያጎደለቺው ነገር ካለ ንገራት አንድ ሴት ላ አንድ ወንድ ብቻ ነዉ እኮ ግን እኔ ምያናድደኝ ነገር ቢኖር ሰራተኛ ብለው ሰው ሲጠሩ አሎድም አራ ኢትዮጵያ ከመስራት ዘላለም ከ አረብ ጋ መቃጠል ይሻላል

    • @Abu447
      @Abu447 22 дня назад +4

      እቤት ያለችውማ እራሷን ሥለምትጥል

    • @አልሚ
      @አልሚ 21 день назад +1

      ግን ከዝሙት ዉጭ ሌላ አታቁም እንዲ😢😢😢😢

    • @AsadeHachem
      @AsadeHachem 12 дней назад

      በጣም

    • @user-ju8ub4ig8o
      @user-ju8ub4ig8o 11 дней назад

      ​@@Abu447⁰000⁰0000000⁰

  • @mamushbadrue6903
    @mamushbadrue6903 22 дня назад +7

    ልጅቶ ተስቀናለች የሌላ በጣም አቤት ቸፐዋ ስየምር😂❤❤❤

  • @user-sl8yj8ck7f
    @user-sl8yj8ck7f 22 дня назад +5

    በገዛ ገዘቧ ምናባክ አገባህ አይ ወንዶቺየ ትገርሚኛላቺሁ እኮ

  • @Haimanusqtr
    @Haimanusqtr 15 дней назад +3

    የቤትሰራተኛ ቆጆነን❤❤😂

  • @ruby2952
    @ruby2952 15 дней назад +2

    ወዱ አደለም ጥፋተኛ ወድና ምን አድነው ይባላል ጥፋተኛ ሰራተኛዋነች ፊት ባሰጠው አይልከሰከስም ነበር

  • @FetaMedia
    @FetaMedia 23 дня назад +8

    በጣም በጣም በጣም........

  • @hailem9116
    @hailem9116 20 дней назад +4

    አቤት ሰራተኝእው የመጨርሻ ቆንጆ ልጅ ናት እባካችሁ ስልኳ ካላችሁ ፍልም ላሰራት ነው

    • @rrrtt6sd5lg9k
      @rrrtt6sd5lg9k 14 дней назад

      😂😂😂😂 እኔ ነኝ እ

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e 23 дня назад +7

    ይችምኖ ሠራተኛ ይመሥላል😂😂😂

    • @user-sn7li5hn9v
      @user-sn7li5hn9v 23 дня назад +4

      ሰራተኛ ምን ይመስላል ሆሆ

    • @user-km4ky2qs3e
      @user-km4ky2qs3e 23 дня назад +1

      @@user-sn7li5hn9v ያዉ ማሥመሠል እሠከሆነ ዲርሥ እዳሠሪዋ መሆን የለበትም እዳነዉ

    • @HanaTomas-hn3hf
      @HanaTomas-hn3hf 22 дня назад

      😂😂😂😂

  • @marysam9193
    @marysam9193 8 дней назад

    ቀድሜ ፈረድኩ ውዴ ሚስትየዋ ይቅርታ በጣም ጎበዝ አንበሳ ነሽ እንዲህ ነው ጥበብ

  • @user-qf5ld3mz9i
    @user-qf5ld3mz9i 22 дня назад +6

    ይቺን ማዳም ተብዬዋን ተዋናይ ስጠላት

  • @HaymiM-iu9ej
    @HaymiM-iu9ej 21 день назад +2

    Serategnawa gn stamr demo tewenawas gobez❤❤❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 23 дня назад +7

    ባለጌ ከባለትዳርም አለፎ አሰሪሸ ነው እንዴት ፍቅር ይይዝሻል ከንቱ💔💔

    • @EmuNebil-w4f
      @EmuNebil-w4f 22 дня назад +5

      ድራማ መሆኑን ሳታውቂ ነው እንዴ ያየሽው
      በፍየል ዘመን በግ አትሁኝ እህቴ

    • @user-qf5ld3mz9i
      @user-qf5ld3mz9i 22 дня назад +3

      ባለትዳር ሆነጂ አሰሪዋ ቢሆን ምን ችግር አለው

    • @zamzenzamzen2592
      @zamzenzamzen2592 20 дней назад

      ​@@EmuNebil-w4f😅😅😅😅😅

    • @user-cz7tf3dh8s
      @user-cz7tf3dh8s 19 дней назад

      😂😂😂😂

    • @mamushbadrue6903
      @mamushbadrue6903 17 дней назад

      ​@@EmuNebil-w4f😂😂😂😂😂

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds 23 дня назад +4

    ገንዘባ አደል እደፈለገች ብታረግ ምን አገባዉ ተጨረጨረ ከሡም ብሶ ጎፈላ ባል ተብየዉ

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 21 день назад +1

    ወይ መዳም ስማ በየቦታው ይጠራል ክክክክክክ

  • @AnwarKadir-l7y
    @AnwarKadir-l7y 7 дней назад

    Seratengawana liju betam yimesaselalu ihitna wendim nachew bergitenginet

  • @SerkeSerke-oe5tc
    @SerkeSerke-oe5tc 22 дня назад +1

    እርጎበዝ እደአርቡች ባሎቸን ይላሉ ክክባሩነ እነ መ

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell 23 дня назад +8

    የቤት ሰራተኛ የምትባለው ሙያ ስላላት ነው እንደ አንች ገልቱ አይደለችም የቤት ሰራተኛ ማለት የቤት እመቤት ነው አንች ደግሞ እንደወንድ እየዞርሽ ትሰሪያለሽ ።😂😂😂😂😂😂

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 18 дней назад +5

    ይችን ልጅ ማለቴ አሰሪዋን ስጠላት ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ

    • @user-vx2lk2rh3o
      @user-vx2lk2rh3o 5 дней назад

      እኔም አትመቸኝ

    • @user-rh5fk8ld8s
      @user-rh5fk8ld8s 3 дня назад

      እኔም ስጠላት በማሪያም ይቅር በለኝ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MastwalAmare
    @MastwalAmare 6 дней назад

    እኮ ግርም ነዉ የምትሉኝ አይን ያወጣ ዉሸት ከመቼ ጀምሮ ነዉ የኢትዮጵያ ሰራተኛ እንደዚ የሚለብሰዉ ትንሽ እስቲ መሬት ወረድ እያላችሁ ስሩ የሚደርስባቸዉን ስንቶቹ ህልማቸዉ ማንነታቸዉ ተቀብሮ በር ተዘግቶ የዉጪዉን አለም እንኳን ሳያዬ የሚኖሩት 😢😢😢😢😢 እንባቸዉ ሀዘናቸዉን ዞር ዞር እያላችሁ ብትመለከቱ ጥሩ ነዉ ደግሞ እሩቅ አደሉም አጠገባችሁ ናቸዉ

  • @Haimanusqtr
    @Haimanusqtr 15 дней назад

    እኔበሰዉሀገር ሁለትባለትዳሮች ሲጠይቁኝ ትቸወጣሁ😢😢😢

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 23 дня назад +5

    🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @tube-yl2yg
    @tube-yl2yg 23 дня назад +3

    Welcome ❤❤❤❤❤

  • @HelenAlemu-gn5kf
    @HelenAlemu-gn5kf 23 дня назад +2

    ወይ ፈጣሪ

  • @rabiaseid8041
    @rabiaseid8041 22 дня назад +2

    የሰዉ'"የሰወነዉ'እኔም'ልጅነቴን'"ሰጥቼዉ''እደዝህነዉ'የሚከራከረዉ'ከሚሰቱጋ''ልፍታእትና'ላግባሽአለኝ''እኔም''ሁለተኛ'አልጎዳትም''ብየ'እቢ'አልኩ''እናም'ወደአረብአገርመጣሁ'አሁን'ግን'ፍቅሩም'ለቆኛል'እና'ሴቶች'በደካሜ'ጎደችሁሲገቡ''ዉጡ'ከቤት'አትስሩ''የምሬንነዉ'በጣም'ይቆጨኛል''ሀብታምነቸዉ'ምንላርግልሽስለኝ'አደም''ነገርአልፈልግም'አልኩ'''ከምትሄጅ'እዝህ'ሱቅ'ልክፈትልሽብሎኝ'''ትዳርህን'አታፍርስ'እኔአላገባህም'ብየመጣሁ'ቢያስ'ትዳራቸዉንዉ'እድጣሉአታድርጉ

  • @user-je4tz5yp8y
    @user-je4tz5yp8y 23 дня назад +4

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AmAm-y4b
    @AmAm-y4b 21 день назад +1

    ሠራተኛዋ ሥታምር

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 21 день назад +1

    ተዋረዴ አይ መጥፎ ስራ መስራት እንድህ ያዋርዳል

  • @user-oo8ze7sk7z
    @user-oo8ze7sk7z 10 дней назад +1

    ጥፊዉ ዋዉ

  • @user-sg5ym7mv7d
    @user-sg5ym7mv7d 22 дня назад +2

    ኧረ ምን አይነቲቱ አይን አውጣ ናት ቱባለጌ

  • @linalina5554
    @linalina5554 11 дней назад

    በለው ከባልሽ ፍቅር😂😂😂 ወዮ

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 23 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @Maream-ld7qc
    @Maream-ld7qc 18 дней назад +1

    እሥቲ እሥቲ ዱአ አርጉልኝ😢😢

  • @KedirMohammed-qe7nn
    @KedirMohammed-qe7nn 6 дней назад

    ብልግናነው😊

  • @ktube8920
    @ktube8920 21 день назад +3

    ወንድሜን በጥፊ ብመታው 😂 ያነጥፈኛል ክክክክ

  • @TegseteGberemesekeli
    @TegseteGberemesekeli 20 дней назад

    ትክክል የመግስት ሰራተኛ ለሚሰራበት ሰራተኛነው

  • @marysam9193
    @marysam9193 8 дней назад

    ሚስትየዋ ማስተዋል የጎደላት ናት

  • @user-zc9by7mv7u
    @user-zc9by7mv7u 22 дня назад +2

    Mnw afendida qerach😂😂

  • @abhudhabiuas7419
    @abhudhabiuas7419 12 дней назад

    ሰራችልኝ ሰራችልኝ

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 21 день назад

    ይሄ ደግሞ ምን ይመስላል አይተው አላውቅም ይች ሴት ግን ስንት ሁና ትሰራለች አሁንስ በየቦታው እሳን መየት አስጠላኝ

  • @ZENASHWORKyenew-bi6qg
    @ZENASHWORKyenew-bi6qg 22 дня назад +1

    Yichin yemeselech konjye iyalechiw minhono new

  • @JwjBeh
    @JwjBeh 6 дней назад

    ❤❤❤

  • @JdjDhdh-lx4yg
    @JdjDhdh-lx4yg 4 дня назад

    ❤❤❤❤😊

  • @mareammohammed1875
    @mareammohammed1875 18 дней назад +1

    ግንሠራትኛዋቆሻሻ ልክሥክሥነች ከአሠሪዋ ባልጋርትጋደማለች ልክሥክሥ

  • @user-by4pl7nf9b
    @user-by4pl7nf9b 22 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gibrealmtamene
    @gibrealmtamene 19 дней назад

    አንዳንድ ስነምግባር የሌላቸው ሴቶች ግን ብቻቸውን መስራት ስለማይችሉ ሰነፍ ስለኑ ቤት ማጽዳት እንኩዋን የማይችሉ ቀበጤ ባለትዳሮች ከየትም እየመጣች የማንም ልቅምቃሚ ብለው ሰራተኛን የሚሳደቡት አሞት ካላቸው ብቻቸውን ቀጥ ብለው ትዳራቸውን የማይመሩ የሁሉም አፍ መክፈቻ የቤት ሰራተኞች ላይ የሚለፈልፉት ስትመፃደቂ ሰራችልሽ ባልሽን ቀማች

  • @mamushbadrue6903
    @mamushbadrue6903 21 день назад +4

    ተዋናዮቹ ሁሉም ምርጥ ነቸው በተለይ ሰረተኛዋ ቆንጅዬ ነች ምኖም እኮ ሰረተኛ አይማስልም ደገግሜ ነው የየሁት ፍልሙን❤❤❤❤

  • @user-yp4tz3dy7i
    @user-yp4tz3dy7i 11 дней назад

    ጢሩነው ግን እኔም ልሞክር መሠል

  • @LovelyBowling-qr5qc
    @LovelyBowling-qr5qc 21 день назад

    እር ይደበራችዉ ሁሌየቤት ሰራተኛ

  • @JdjDhdh-lx4yg
    @JdjDhdh-lx4yg 4 дня назад

    😅😅😊😊😊❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 8 дней назад +1

    ገረድ ግን ገረድ ነው ሲያከብሩት። የማይከበር።

    • @MastwalAmare
      @MastwalAmare 6 дней назад

      አትሳሳች ጊዜ አንድ ቀን እንዳይጥልሽ ፍሬ ተጠንቅቀሽ ኑሬ

  • @ZebibaYimam-xm1ed
    @ZebibaYimam-xm1ed 23 дня назад +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 11 дней назад +1

    ሰነፈ ሴት ቤት የሚገባ ሰራተኛ ዋና ሚሰት እንደሚሆኑ አትርሺ

    • @M12e14Moma
      @M12e14Moma 9 дней назад

      Segamergobuishsatsaretniiyzen

  • @meme-fu1pu
    @meme-fu1pu 22 дня назад +1

    እሰይ ወራዳ ሰራችለት 😅😅😂

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 21 день назад +1

    ሰራተኛዋ ባለጌ ነች ቱ

  • @Fifolifo-re8gz
    @Fifolifo-re8gz 21 день назад +1

    ❤ ስራ ክቡር ነው ዋናው ፍቅር አሰጣጧ ነው!

  • @AsadeHachem
    @AsadeHachem 12 дней назад

    አፀደ ❤

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 22 дня назад +2

    😅😅😅😅😅😊

  • @MdRakib-jf3jp
    @MdRakib-jf3jp 17 дней назад

    አንቴስምንአበያአራክነዉ

  • @eexx2236
    @eexx2236 13 дней назад

    😔😔😔

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fd4zc8em8q
    @user-fd4zc8em8q 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 6:39 6:41 6:44

  • @user-lr8xl7hk6x
    @user-lr8xl7hk6x 18 дней назад

    ቀጣይ

  • @user-vs3ew9bz3m
    @user-vs3ew9bz3m 23 дня назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Neway-q6m
    @Neway-q6m 19 дней назад

    Bedenb kalsetechiwus

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 20 дней назад +1

    በዉሸት ላይ የተመሰረተ አስጠሊ ድራማ ነው ። ሁላችሁም አፈር ያስበላችሁ አደራውን።

  • @SeadaMohammed-vf6gd
    @SeadaMohammed-vf6gd 19 дней назад +1

    😅😅😅😅😅

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 21 день назад +1

    😂😂😂😂😂

  • @user-kv9pk7nq9p
    @user-kv9pk7nq9p 15 дней назад

    ምጣድ.የምታሥሥ.ነዉ.የሚመሥለዉ😮😮

  • @linalina5554
    @linalina5554 11 дней назад

    እህት እኮ

  • @HtGd-c9f
    @HtGd-c9f 20 дней назад

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jo2vg4ml3p
    @user-jo2vg4ml3p 16 дней назад

    😂❤❤❤❤❤

  • @rosirosi-on8bu
    @rosirosi-on8bu 22 дня назад

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ahelamahelam-ri7ch
    @ahelamahelam-ri7ch 21 день назад

    አንቺነሽየማትረቢውአንቺምብሎአሰሪ

  • @sultanalrokhemi651
    @sultanalrokhemi651 21 день назад

    Fanye 8:0 8:12 ❤5

  • @mareammohammed1875
    @mareammohammed1875 18 дней назад +1

    ሠራተኛውግንምን እርካሽቆሻሻነች

  • @user-el7vh3vp2h
    @user-el7vh3vp2h 5 дней назад

    የታባክስራህነው

  • @user-jz1qj7xu4j
    @user-jz1qj7xu4j 22 дня назад +1

    👍👍

  • @AsadeHachem
    @AsadeHachem 12 дней назад

    አፀደ

  • @user-pq2jz4qv9v
    @user-pq2jz4qv9v 21 день назад +1

    አንች ሸረሙጣእንዳችገላሺጦከማደር ተቀጥሮሠራተኛመሆንይሻላል በሠራተኛ አትምጡበሌላ እየቀለዳችሁሥሩ ok

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu 12 дней назад +1

    Altigbabanm..sartiga sew adelm...tikikil

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu 12 дней назад

    Mirti afisasim ymacis siratigawa...❤

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST 23 дня назад +1

    Hahahahhaha❤❤❤❤❤

  • @user-bn7pw3oc3l
    @user-bn7pw3oc3l 23 дня назад

    😮😮😮😮😅

  • @user-qf5ld3mz9i
    @user-qf5ld3mz9i 22 дня назад +1

    😂😂😂😂

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx 23 дня назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @etsagantetekaste-ei1cv
    @etsagantetekaste-ei1cv 18 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Muslimajabal
    @Muslimajabal 21 день назад +1

    😂😂😂😂😂