ጡቴን አሰራውት እናቴ ደነገጠቺ😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2024

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @felegeamin
    @felegeamin 7 месяцев назад +68

    👏👏👏👏👏 ወ/ሮ ፈተለ 1ኛ "ምን አይነት አርአያነት ነው?" አለች ከልጇ አልፋ ለማህበረሰብ ማሰብ። እንደዚህ ያሉ ወላጆችን ያብዛልን።

  • @ራኬብ
    @ራኬብ 7 месяцев назад +134

    የሄሉዬ አባት የምቶዱ ❤እስኪ በላይክ

    • @hanatube8303
      @hanatube8303 7 месяцев назад +1

      እናትየዋ ግን ምላሳም ፍንዳታ ነት እናትም አትመስል

    • @housemaid3260
      @housemaid3260 6 месяцев назад

      🙄🙄🙄😳😳😏😡​@@hanatube8303

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 7 месяцев назад +593

    የየሄለ ፕራንክ የሌለ ነዉ የምትሉ እስኪ በላይክ😅😂 ደምሩኝ አይከፈልበትም

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 7 месяцев назад

      👌👌👌👌👌እኔ

    • @emafikir21tube
      @emafikir21tube 7 месяцев назад +1

      😂😂😂

    • @Lidialidu4335
      @Lidialidu4335 7 месяцев назад

      Ygermel beqa betam lyu❤new 😂

    • @Kadija90
      @Kadija90 7 месяцев назад

      Kkkkkkkk😂😂😂😂😂

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 7 месяцев назад

      በጣም❤❤❤❤

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 7 месяцев назад +35

    እኔ በጣም የእናትሽ አክባሪ ነኝ ለልጆቿ ምርጥ እናት ለባሏ አክባሪ በእውነት ትለያለች😘

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 7 месяцев назад +129

    ሄሉ ጀመርሽ እብድነትሽን🤣በሳቅ ጎሮሮ ደረቀኝ እኮ 🤣🤣🤣እንደዚህ ስትሆኒ ትመችለሽ 😂🥰🥰❤️

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 7 месяцев назад +88

    አይ ሄሉ ያንቺ እና የሃይሜ ፕራንክ የተመታ ነው 😂😂😂🙆🙆🙆🙆🙆

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 7 месяцев назад +104

    እንች እኮ ትለያለሽ prank ንግስት 😂 የተመታሽ ልጅ

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 7 месяцев назад +25

    ምርጥ እናት ምርጥ ቤተሰብ።

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 7 месяцев назад +112

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ❤❤❤ ሀአገራችን ስላም ያረግልን💚💛❤️🙏🙏🙏 አይ ሄሉ አያልቅብሽ😂😂😂😂 ከናቲ ጋረ ኑ

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 7 месяцев назад

      አዎሳርዬ❤❤❤❤❤

    • @RukyaB-b2i
      @RukyaB-b2i 7 месяцев назад

      አሚንንን ሥሪየ

    • @Mareyamenat-ot2qo
      @Mareyamenat-ot2qo 7 месяцев назад

      Amen Amen Amen

    • @dbdhhheeh
      @dbdhhheeh 7 месяцев назад

      አሜን ሳርዬ

  • @kerya649
    @kerya649 7 месяцев назад +14

    የሳቄ ምጭ ሄሉዬ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እኳን ወደ ድሮዉ ስራሽ ተመለሽ አች ብቻ ፕራክ አድርጊ ❤❤ናቲም ጋር በቅርቡ እደምትመጡ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 7 месяцев назад +80

    😢ወይ ሄሉ የማታመጭ ጉድ የለም በሳቅ ገደልሽኝ ወንዶች አፈሩ

  • @BontuGemuchu
    @BontuGemuchu 7 месяцев назад +7

    ሄሉዬ ያኔ ፍቅር እወድሻለሁ በጣም በሳቅ ገደልሽኝ ከናቲ ጋር ኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Sariy177
    @Sariy177 7 месяцев назад +220

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤

  • @BbMm-h8f
    @BbMm-h8f 7 месяцев назад +16

    አይ ሄሉ የምትሪው ሁሉ ሲያስቅ እናት ለዘላለም ትኑር እዴት ነው የተጨነቀችው

  • @ሰምሃልዩቱብ
    @ሰምሃልዩቱብ 7 месяцев назад +55

    ሄሉ የሳቄ ምንጭ በጣም ነው የሚወዳት እና የሚታስቅኝ

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 7 месяцев назад +3

    ሄሉ ማታመጩ ነገር የለም አዲስ ፍራንክ ነው ደስበሳቅ ትገኝኛለች ፍራንክሽ ያስቃል

  • @abebechmamo2538
    @abebechmamo2538 7 месяцев назад +56

    ምን ሁኖ ነው ያበጠው አላለችም ሜዙርየ😂😂😂😂😂

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 7 месяцев назад +7

    ትቡ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል መልካም ጓደኛ መልካም እህት ነሽ ለሄሉ ይመችሽ።

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 7 месяцев назад +34

    ወይ ሄሉ ድሮም እንዲ ነው ደብቄው ነበር አላለችም 😂😂😂😂😂😂😂

  • @WedeBirihenu
    @WedeBirihenu 2 месяца назад

    ሄሉ እኔ ኮመት ፅፌ አላውቅም ለማንም የመጀመሪያዬ ነው ሚካኤል ግን አንድ ቀንም አምልጦኝ አያውቅም የምሰሪያቸው ስራዎች በጣም ነው የምትመቺኝ ሁሉ ነገርሽ ሚካኤል በርቺ እህቴቴቴቴቴቴቴ አንደኛ ነሽ በእራስሽ የምትተማመኚው ነገር ደግሞ ከሁሉ ነገርሽ በጣም ነው የምወደው እህቴቴቴቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሀሳብሽን ይሙላልሽ የሳቅ የደስታ የሰራ ዘመን ይሁንልሽ 2017❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወድሽ

  • @nardi8713
    @nardi8713 7 месяцев назад +78

    😂😂😂😂ሄሉዬ ፈታ እኮ ነው የምታደርጊ

  • @ElsabetAbrar
    @ElsabetAbrar 7 месяцев назад +5

    ሄሉ ፕራንክ አንቺን የሚያክል እስካሁን አላየሁም በሳቅ 😂😂😂😂😂

  • @MkGaming-ye8mk
    @MkGaming-ye8mk 7 месяцев назад +40

    ያቺኮ ይለያል ሂሉየ የኔ ቅመም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @maromaro6639
      @maromaro6639 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂er motku besake

  • @Mesalemiya
    @Mesalemiya 7 месяцев назад +6

    እናትዋን ስወዳቸው ድበኛ ደስ የሚሉ የኢትዮጵይ እናት ❤❤❤

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te 7 месяцев назад +37

    አይ ሄሉ ይሄን ነገር ደገምሽው የሆነ ጊዜ ናቲን አድርገሽው ነበር 😂😂😂😂

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 7 месяцев назад +2

      ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤👍🏻

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 7 месяцев назад +2

      😁😁😁🇪🇹

    • @wsazswzss5892
      @wsazswzss5892 7 месяцев назад

      ያኔን ኮኃሉዋን ነበር😂

    • @WeWe-rs3dz
      @WeWe-rs3dz 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te 7 месяцев назад

      @@wsazswzss5892 አረ ጡቷንም አድርጋ ነበር 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ሜሪtube
    @ሜሪtube 7 месяцев назад +7

    ከ ዩትበሮች ሁሉ ለ ፕራንክ 1ኛ ነሽሄሉ 😂

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 7 месяцев назад +33

    እንደው የዚች ልጅ ድፍረት
    ይለያል 😂😂😂

  • @rishane9576
    @rishane9576 7 месяцев назад +12

    ቅዱስ ሚካኤል ለጋሽ ማሞ ታደጋቸው እኔን ኣባቴ ❤❤❤ ሄለን ደሞ የማታመጭው ጉደ መቸም የለም ጉደኛ

  • @saraha5240
    @saraha5240 7 месяцев назад +18

    ሄሉ በጣም ነው የምወድሽ ቪዲዮ ሽ በየተራ እየከፈትኩኝ በጣም ነው የምታስቂኝ😂😂😂😂🎉🇨🇦🇨🇦🇨🇦

  • @saeedalderei541
    @saeedalderei541 7 месяцев назад +1

    ጭራሽ ደብቄው ነው አላለይም ኧረ በሳቅ ጡት መደበቅ ተጀም ሯል ክክክ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @aminaemuTube
    @aminaemuTube 7 месяцев назад +29

    የተመታች ልጅ አታመጪው የለ አችልጅ😂😂😂😂

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 7 месяцев назад +10

    ወይኔ ማሚዬ ስትቆጭ ደስ ስትይኝ❤
    ክክክክክክክክ ወይ ሔሉ አያልቅብሽ

  • @GudGuf-bp6ow
    @GudGuf-bp6ow 7 месяцев назад +23

    ወይኔ ሄሉ የማታመጭዉ የለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 7 месяцев назад +2

    በጣም ነው ያሳቅሽኝ የእውነት ተንኮለኛ ይሳካልሻል ደሞ ስላምዬ የኔ ለስላሳ ስወድሽ
    ፈትለዬ እድሜውን ይስትሽ ከጤናጋር ❤

  • @MahiTekle
    @MahiTekle 7 месяцев назад +14

    Betammm betamm new mwedsh .maryamn yene wed

  • @hanayohannes4676
    @hanayohannes4676 6 месяцев назад

    ሔሉ የምር እንዳንቺ እኔም ፈትለ ልበላት ፍቀጂልኝ የምር እናቴን አላውቃትም ግን ፈትለዬን ሳያት በቃ እናቴን ያየው ያህል ነው ሚሰማኝ ስወዳት❤❤❤❤❤እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ

  • @በዛአናኤፍ
    @በዛአናኤፍ 7 месяцев назад +9

    ሄሉ በጣም የምዎድሽ ግን ድራማ በጣም ደስ ይል ብስቅ ገድልሽ 😂😂😂😂

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤ማዘር ትክክልናቸዉ እግዚአብሔር ከሰጣቸዉ ዉጭ ሌላነገርአያስፈልግም።።❤❤❤ክርልንእናቴ❤❤❤❤

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 7 месяцев назад +42

    ቂጥሺን ደሞ በቀጣይ እጠብቃለን😅😅😂😂😂አይ ሂሉ እብድ እኩነሺ😂😂 ፍርዶዶብሻል ማዘር😂

    • @dagitilahun2260
      @dagitilahun2260 7 месяцев назад +3

      ከዚህ በፊት ሰርታለች😂😂

    • @zainasied615
      @zainasied615 7 месяцев назад +1

      ​@@dagitilahun2260😂😂😂ሳህ

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy 7 месяцев назад +13

    ወይ ሄሉዬ ትለያለሽ እኮ የኔ ቅመም

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 7 месяцев назад +33

    አይ ሄሉ የማታመጪው ጉድ የለም ወይ ፈጣሬዬ❤❤❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 4 месяца назад

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    የሄሉ እናት ❤❤የተባረከች ፈጣሪ እንዴት እንደ ምትፈራ ዘመንዋ ኢየሱስ ይባርከው
    ግን በዛቅ ገደለችኝ ሄሉ❤❤ ሰራሽ

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 7 месяцев назад +4

    ወይኔ ሄሉዬ የአንቺሰ አታመጪው የለም እኮ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hanna-w9z7u
    @Hanna-w9z7u 22 дня назад

    የምር የምትለይ እናት እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 7 месяцев назад +21

    ሄሉ እናትሽን አስደነገጥሻቸው እኛስ ለምደነዋል በርች ❤

  • @tigessettaddesse
    @tigessettaddesse 7 месяцев назад +6

    የሚገርመኝ የናትየዉ ትወናነዉ ፕራንክ መሁኑንእያወቁ ሥችሉበት ጉበዚተዋናይነችዉ ከምር ድራማቢጀምሮ ጥሩተዋናይ ይሁናሉ እናታችን በርቱልን

  • @gosd4545
    @gosd4545 7 месяцев назад +3

    ሀይሚና ሄሉበፕራክ1ደኛእሚልበላይክ😅😅😅የሳቅሚጭናቸው

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ 7 месяцев назад +7

    ፀባል ሊሄዱ ነው መሳለኝ ዛሬ 😢Nahi አባታች ፋጣሪ ይማርህ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይፋውስክ አንድ ቀን ቆመህ ለማየት ያብቃን 🎉❤

  • @tegest4024
    @tegest4024 7 месяцев назад +25

    ፕራንክን አንች ስሪው😂😂

  • @FikirJon
    @FikirJon 7 месяцев назад +4

    ወይ ሄሉ የማታመጪው የለም ዛሬ ድግሞ ምርጥፈታ የሚያደርግ ፕራንክ ነውበርቺ😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 7 месяцев назад +8

    ሄሉ ፕራንክ አትስራ እንጅ ከሰራች አዝናኝም አናዳጅም ፕራንክ ነው የምትሰራው ሄሉየ የኔ አዝናኝ❤❤❤

  • @RaheLove-gw3jh
    @RaheLove-gw3jh 7 месяцев назад +1

    ይሄ እኮ በፈጣሪ ስራ አለመደሰት ፈጣሪን ማማረር ነው አማረብኝ ማለት መቀለድ ቤተሰብን አለማክርብ ምንም አያሰደስትም የማይሆን ነገር የለም ዘንድሮ
    ምንም ቀልድ ቢሆንም ምኞትሽን ነው የምትገልጨው ካቸ በታች አካል ጉዳቶኞች አሉ እነሱን እያየሽ አመስግኜ እናትሽንም አታሰቃያት እስኪ ስት ጨዋታ እያለ በፈጣሪ ስራ መቀለድ 😮😮😮😮😮

  • @SamirasaadeSamira
    @SamirasaadeSamira 7 месяцев назад +3

    ወላሂ እኔብሆን ሳቄአልቺልም አይ ሄሉ እደዉ

  • @GdbggGchy
    @GdbggGchy 7 месяцев назад +1

    እንደው የሄሉ ፕራክ ሁሌም የተመታ😂😂😂😂 የናሄ እናት በስመአብ ተሳቀቁ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 7 месяцев назад +11

    ሄሉ የተመታሽ ጀመረሽ ደሞ❤❤❤❤❤

  • @segedkalkidan5453
    @segedkalkidan5453 7 месяцев назад +1

    ትመችኛ አለሺ በዉንት ከሳዋ መድረቅ የናታ መናደድ አፈረሰሺኛ ይመችሺ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይማራቸው አባትሽን

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 7 месяцев назад +1

    ሄሉ ሼም። አታቂም።እንዴ።ክክክክ።እኔግን።ጡቴ።ትንሽ።ነው።ወንድሞቼፊት። ቦዲ ስለብስ ትልቅ ትልቅ ያስመስለውና ሼም።ይዘኛል አንቺ ጭራሽ በጡት ፕራንክ።ትሰሪያለሽ

  • @HannahGaby-yv3qs
    @HannahGaby-yv3qs 7 месяцев назад +3

    Wow, Helu, amazing job with the video. It's great to see you with your family. But I would still like to see you and Natty again.❤❤

  • @SeblaSebli
    @SeblaSebli 7 месяцев назад +1

    Eci anchi dirom nte tilosh yesew bezinew Tish 😊😊

  • @Hanahana-jf1po
    @Hanahana-jf1po 7 месяцев назад +3

    ሄሉዬ በነካ እጅሽ ከኋላም ባረግሽ የሳቄ ምንጭ ሄሉዬ😂😂😂😂

  • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
    @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 7 месяцев назад +2

    የኔ ዉድ ሂሉዬ እዴት ፈታ እደምታረጊኝ በጣም ነዉ እምወድሸ ያንች ፕራክ ነዉ ናፍቆኝ የነበረዉ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @Kadija90
    @Kadija90 7 месяцев назад +8

    Father hedduu naa kofalchiftaan😂😂😂 rabbii isiin haa fayyisuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bnbnmbn918
      @bnbnmbn918 7 месяцев назад +1

      Naatiin akkam tahe ati quba qabdaa?

    • @ማራናታ-ከ5ጘ
      @ማራናታ-ከ5ጘ 7 месяцев назад +1

      Osoo qabani ilallani maal qaba qooda waliin iyan 😁

    • @Kadija90
      @Kadija90 7 месяцев назад

      ​@@bnbnmbn918 Wallaah hin beeku Anis gaaffii naati tahee ❤?

    • @Kadija90
      @Kadija90 7 месяцев назад

      ​@@ማራናታ-ከ5ጘkkkk

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 6 месяцев назад

    ፈትለ ዩትዩብ ይከፈትላት ❤❤❤በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ

  • @Handel482
    @Handel482 7 месяцев назад +9

    😂😂😂😂😂😂😂ምነው በልክሽ ቢሆን 😂😅 እኔ የኣባታችሁ ፈገግታ ..😊

  • @hdjid988
    @hdjid988 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ላባታችን ምህረት ይላክለት እግዚአብሔር ይጠቅቀን ❤❤❤❤❤

  • @ZAHRAZAHRA-sc3kp
    @ZAHRAZAHRA-sc3kp 7 месяцев назад +8

    ሂሉ ዛሬ በሳቅ አፈረሽኝ❤❤❤

  • @Sada-j5u
    @Sada-j5u 7 месяцев назад

    ሄሉኮ ብራክ አታርግጅ ማረግ ከጀመረች የቤቱ ሰው ማበዱ አይቀርም ናቲን አናዳ ስደት የላከች ሰው ነችኮ

  • @selamselam699
    @selamselam699 7 месяцев назад +2

    ማዞርዬ ስወድሽ የኔ መልካም እናቴ 😂😁😁😁😁😁

  • @selamselam699
    @selamselam699 7 месяцев назад +2

    ሄሉዬ የሳቄ ምንጭ በጣም የሚዳት እና የማተሰቅኝ 😁😂😂

  • @mulu5
    @mulu5 7 месяцев назад +5

    ምድነዉ ያበጠዉ አለች ማዘር 😂😂የተመታሽ ልጅ ግራ ገብቶሽ ግራ ታጋቢያቸዋለሽ😂😂❤❤❤

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh 7 месяцев назад

    ግን በሚድያ ጥሩነው ኧረ ወገን እንተሳሰብ ለልጂ ለትውልድ እንሠብ ታው እናቴ ይችናት ማለት ይመጣል ማለቴ ነፃነት ጥሩ ነው አለባበሥ በተለይ ከታች የምትለብሽው ቢሥተካከል🎉🎉

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 7 месяцев назад +4

    ወላሂ😂😂😂በሳቅ ሞኩ😂😂😂ቱ የተመታሽ ልጂ😂😂😂

  • @userenter2635
    @userenter2635 7 месяцев назад +2

    ምን አሳበጠው አይ ማዘር😂😂😂😂😂ምንድነው ይሄደግሞ የተገተረው የኔአባት😘❤😂😂😂እንዲህ አይነት የለም😂

  • @HalimatHassen-p5l
    @HalimatHassen-p5l 7 месяцев назад +4

    ሀሳቡ ከየት ነዉ የሚመጣልሽ ሄሉ❤❤❤

  • @MulumerbetSebsebe
    @MulumerbetSebsebe 7 месяцев назад

    ሄሉ ቀልዱን ተይናአ ዘመዶቼን ፈለልጊ የትውልድ ቦታአ ዳሞት የዘመዶቼ ሥም ባሣአ ገብሬ ሻሸጎ አለሆ ገብሬ ሻሸጎ እነሡን ከሌሉ ልጆቻቸው ፈላጊ የገብረየሥ ገብሬ ሻሸጎ ልጅ ገብያነሽ ገብረየሥ ገብሬ ሻሸጎ

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 7 месяцев назад +3

    ያንቺስ ከፋ ሄሉ
    ደሞኮ አትስቅም😂😂😂😂😂

  • @weynakasa
    @weynakasa 7 месяцев назад

    አረ ሄሉ ያንቺ ፕራንክ አደገኛ ነው የኔ እናት ምድነው እንዲ ያበጠው አለች 😅😂😂😂

  • @AbrTubeer8r
    @AbrTubeer8r 7 месяцев назад +14

    አቺኮ ፕራክ አትስሪ😂😂😂

    • @DerbiBacheya
      @DerbiBacheya 7 месяцев назад

      Minow winaye ❤

    • @samrawitadmasu-u2x
      @samrawitadmasu-u2x 7 месяцев назад

      ዉና ዉደ ገታን በጣም ወዳሀለዉ ባገኝህ ባለኝ

  • @Manunited1431
    @Manunited1431 7 месяцев назад

    Weyene belgena abresh yekeraw yet neh na eski atebeh asetalen echen geletu

  • @ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ
    @ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ 7 месяцев назад +5

    አየ ሄሉ አያልቅብሽ😂😂

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 7 месяцев назад

    መቼም ግቤው ቤቱን ታደምቂለሽ ወይ ጉድ
    ለቂጥ የታሰበው ወደጡት ዞረ የእናት ጋደኛ አግኝተሽ ❤❤

  • @yeshyesh5397
    @yeshyesh5397 7 месяцев назад +9

    ሄሉዬ አች የታማትሽ ልጅ ክክክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ
    @ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ 7 месяцев назад +2

    ወይኔ ግቢው ሲያምር በማርያም ማዘር ግን ጀግና ቆራጥ እናት

  • @shawakaba
    @shawakaba 7 месяцев назад +5

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣wayooooo gaarakoo😅😅😅😅😅kkkkkkkk tokolenyaa😂😂

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 7 месяцев назад

    ውይ አቺ ልጅ ባሎኩ እብድ ለብቻዬ ስስቅ ሰው ምን ይለኛል የሰራሽ ይስጥሽ

  • @netsitube19
    @netsitube19 7 месяцев назад +10

    ናቲን አሳብድሽ አሁን ደሞ ቤተሰብ አይ ሄሉ😂😂😂😂ሞትኩኝ

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 7 месяцев назад

    ወንድም አጠገብ እንደዚህ አይነት ሀረካት አኡዙቢል ላህ

  • @Habtam-zp2hc
    @Habtam-zp2hc 7 месяцев назад +5

    የፈጣሪ ቁጣ ከባድ ነው ክፉኛ አሟርትሺ ዋ😢😢

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 7 месяцев назад

    የተመታሽ ልጂ ክክ አባታችሁን ፈጣሪ አፋውን ይመልስለት😢

  • @lidiatube5018
    @lidiatube5018 7 месяцев назад +5

    Heluye siwedish ema 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 6 месяцев назад

    ናቲ እንዴት እንደናፈቀን የኔ የዋህ ❤❤❤ እግዚአብሔር በአንድ ያድርጋችሁ

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 7 месяцев назад +4

    ሰለምዬ❤❤❤❤ welcome ሄሉ😂😂😂😂😂😂

  • @MulumerbetSebsebe
    @MulumerbetSebsebe 7 месяцев назад

    በዚመሠረት ፈልገሽ እናቴን ከዘመዶቿአ አገናኝልኝ ሄሉ ማር ❤❤❤

  • @FikrteWyohanns-bl4cd
    @FikrteWyohanns-bl4cd 7 месяцев назад +3

    ወይኔ ሄሉ እኔ እኮ እንዴት እንደምትመቺኝ ፕራንኮችሽ ፍርስ ነው የሚያርጉኝ ❤❤❤❤❤

  • @መሪያም-ለ6ተ
    @መሪያም-ለ6ተ 6 месяцев назад

    በማዳም ተናድጄ ነበር ሄሉ አንቺን ሳይ ፊታ አደረግሸኝ😂😂❤❤❤❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 7 месяцев назад +6

    ግን ፍቅረኛዋ የት ገባ

    • @Qp4109
      @Qp4109 7 месяцев назад

      😅😅😅😅

    • @Qp4109
      @Qp4109 7 месяцев назад

      😂😂😂

    • @የራያዋ-ሐ5ኘ
      @የራያዋ-ሐ5ኘ 7 месяцев назад

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 7 месяцев назад +1

      ተለያዩ እኮ😅😅😅

  • @genetgenet8862
    @genetgenet8862 6 месяцев назад +1

    እናትዬው ደስ የምትል ናት ባህልን ጠብቅ ናት

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 7 месяцев назад +7

    ስወዳት እኮ ይችልጅ ጎበዝ ናት

    • @liyamengeshabaraki9465
      @liyamengeshabaraki9465 7 месяцев назад

      ቀፍፈ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 7 месяцев назад

      ጉብዝናዉ ምኗነዉ ቲለባበሷ አደለም ለራሷ ለወንድሞቿ ኳ አሳፋሪናት ቱ

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd 6 месяцев назад

    በአንድ ቀን ተነፉፍቶ ያደረ ጡት አላለችም በምንድነዉ የተነፉዉ የተመታቹ አንቺ ሄሉ ነብስሽ አይማር❤🎉🎉🎉