Muslimoche eko betam yetebareku nachew, ye Gashe kemal family, Etete betam yetebareku ye ewnet Ethiopiaw nachew, tebareku zerachu yebarek. Amen. ❤❤❤ sebeta ye setoche Gedam I had a chance to visit a long time ago, betam gerum yehone gedam new.❤
ጋሽ ከማልና እቴቴ የጥንቷን ኢትዯዽያዊነትን በሥራ የገለፃችሁ ደጏች የተባረካችሁ ቤተሰቦች ያንን የደግ ዘመን አስታወሳችሁኝ በቃሉ የኖራችሁ ዘመናችሁን ፈጣሪ እብዝቶ ይባርክ:: Hellen proud of you nothing impossible with God keep up, If it’s possible I would like to get the church tel # or yours I would like to participate my part
እሸት እጅግ በጣም አስተማሪ ሕይዎት ነው ኢትዮጵያዊ እንዲህ ነበርን ሙስሊሙ እና ክርስትናው ያደግነው በእንደዚህ ነበር አሁን አክራሪው መጥቶ እያበላሸብን ነው እንጅ መንፈስ ያለባት ሙሉ ሰው ናት እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ ወዳጆችሽም የእጃቸውን አይጡት ብድር ይክፈላቸው እስኪነጋ ቸኩየ የሰማሁት ታሪክ ነው
😊😊😊
እንዲሁ የእምነቱ ጥላቻ ሳታስተላልፉ ኢስላም እንደ እምነት አይደለም ለተከበረዉ የሰዉ ልጅ ለእንሶች እንድናዝን ነዉ የሚያዘዉ አክራሪ ማለት እምነቱን በማወቁ ከሆነ የበለጠ ለሰዉ ልጆች የሚያዝን ይሆናል ሰዎች አላዋቂዎቹ ማለቴ ነዉ በተቃራኒው ነዉ የሚረድት ሳያቁ ከመናገር ዝምታንእንምረጥ እባካችሁ
በማርያም እሼ እቴቴን ከነ ቤተሰቦቿ አቅርብልን
እንደነእዚህ አይነት ሰዎች መመስገን አለባቸው ።
አንቺም በጣም ጎበዝ ነሽ
የናትሽን ነፍስ ይማር ❤
አዎን እኔም ሀሳቤን የተቆጣጠረዉ ደግነታቸዉ ነዉ😢😢😢😢
ወላሂ እኔ አራሱ በጣም ነው የወደደኳቸው ሳላቃቸው የገዛ ስጋችን እንኳን ይህን እድል አለሰጡንም ብቻ የሷም ጦንካሬ የሳቸውም እናትነት አላህ በአዲኒያ ደስታን በአኼራ ደግሞ ከነሙሉ ቤተሰባቸው ጀነትን አላህ ይወፍቃቸው ያረብ
That is correct!!!
እቴቴ ና ጋሼ ይቅረቡልን የምትሉ (በላይክ እናጨናንቀው please)
ይቅረቡልን እንጂ ትልቅ ሰዎች ናቸው
እቴቴና ቤተሰባቸው ይቅረቡልን የሚል
Yekerebulen tilk sewich nachew betam betam
ጋሼ አርፈዋል ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን።
ጋሽ ከማል፣እቴቴ ከነቤተስባችሁ በእውነት ኢትዮጵያ ዎ ናችሁ፣ከንቲባው እናመስግናለን።
ቢቀርቡልን እና ቢመሰኑ ደስታዬ ነዉ
በጣም
እኔ እቴቴ ነኝ ለአስተያየታቹ ሁሉ አመሰግናለሁ ሁሉም ከአላህ ነው ሄለን ልጄናት ሄለን የዘነጋችው ነገር ቢኖር ባለቤቴ አቶ ከማል ዲባባ ወደ አሄራ ሄዷል አላህ ይተውለት ዱአ አርጉለት
ነብሱን ይማረው መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ አይወሰድብሽ ይጨምርልሽ
Allah yizenlet
እግዛብሔር ይባርክሽ ለ
ልጅወ
ችን ይጠብቅለ
ልሽ ተ
ባረከ
ኪ
እውነትሽን ነው የአላህ እጅግ መልካምሰው ነሽ አላህ አኬራና አዱኛሽን ያሳምርልሽ ያረብ ጋሸንም አላህ ጀነተፍርዶስን ይወፈቀው ያረብ በጣም መልካም ሰውነሽ
አላህ ጀነተ ፊርዶስን ይወፍቀው ያረብ
እቴቴ እና ባለቤታቸውን እንዲሁም ቤተሰቦቻቸውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው። የመልካምነት ን የመስጠት ምሳሌዎች የሚሆኑ ናቸው።
ጋሽ ከማል እና እቴቴ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናት እና አባት ናቸው አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ።
ውይይይ ጋሽ ከማልንና ኢቴቴን እግዚያዚያብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው አንቺም እንደእናትና አባት እያቸው
በጣም
.ወላሂ ምንኛ መታደል ነው አላህ የጀነት መግቢያ ሰበብ ያርግላችሁ የጋሺ ከማል ቤተሰብ መሻአላህ
አሚን አሚን
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ
በማርያም እሼ እቴቴን ከነ ቤተሰቦቿ አቅርብልን
እንደነእዚህ አይነት ሰዎች መመስገን አለባቸው ።
አንቺም በጣም ጎበዝ ነሽ
የናትሽን ነፍስ ይማር
እቴቴ ትቅረብ
ከንቲባው/ከማል/እቴቴ የኢትዮጵያ አምላክ ውለታችሁን ይክፈል አመሠግናለሁ
እነቴቴ ይቅረቡና ደግነታቸዉን ያጋሪን
ጋሽ ከማል እቴቴ ከነልጆቻቹሁ አላህ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጣቹሁ ምንም አይጉደልባቹሁ ሁሌም የምትረዱ እናንተ ተደስታቹሁ ሌሎችንም የምታስደስቱ ያድርጋቹሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሸ እንኳን ደህና ምጣችው በጣም ከፍቶኝል ወንድሜ ሞቶብኝ በሰደት ክፍቶኝል እህት ወንድሞች በጿሎት እሰቡኝ😭😭😭😭😭 ወንድሜንም ነብሰ ይማር በሎልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፍጣሪ ትግስቱን ይስጥሽ የኔማር😢😢😢😢አያዞን ሁላችንም ወደዛውንን
@sbirein እሺ ውድ😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ እማየ ሁላችንም ወደዛ ነን እህቴ የወንድማችን ነፍስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
ነፍስ ይማር አይዞሽ እግዛብሔር ያፅናሽ
Nebsu be genet beselam yasarfilin anchim Emebetachin tatsnanash
በጣም የሚገርም የሰው ልጅ የህይወት ጉዞ: የእግዚአብሔር ጠበቃ: የመልካም ኢትዮጵያውያን ቸርነት አብሮነት በጎነት ድንቅ የህይወት ጉዞ እነዚያን ምርጥ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የነሱንም የልጆቻቸውንም የልጅ ልጆቻቸውንም ህይወት ይባርክ ባጠቃላይ በህይቷ መልካም ያደረጉላትን ሰዎች ህይወት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ
ዋዉ የሚገርም ታሪክ ሰዎቹን ባወኳቸዉ ተመኘሁ አላህ ጀነትን ይወፍቃቸዉ ሀይማኖት ሳይለዩ እንደዚህ የረዷት
የዚህች ልጅ ታሪክ በጣም አሳዝኖኝ አልቅሼ ነበረ:: አሁን ደግሞ እንደዚህ ቅን ልብ ያላቸው ቤተሰቦች እንደ እቴቴ እና ጋሽ ከማል ያሉ ሰዎች መኖራቸው ተስፋ ነው:: እግዚአብሔር አምላክ ይሄንን ቤተሰብ ከፍ ያድርገው::
እቴቴ እረጅም እድሜ ይስጣት ጋሽ ከማል አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፎቆት አላህ ምንዳዎት በጀነት ይክፈሎት
እነ እቴቴ እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባረክ ደግነታችው ለልጅ ልጆቻችው ይትረፍ አንቺም በጣም ጠንካራ ነሽ እነ እቴቴን እንደወላጅ እንድትጦሪያቸው 25:00 ብር እየስጠችሽ የረዳችሽንም ዘመድሽን ጠይቄያት በፀሎት ያስቡሽን ሁሉ
ታሪክ ከእረጋታ ጋር ሲጣፍጥ እና ደግሞ እነ ቴቴን አምጡልን
ከፈጣሪ በታች እዚህ ለመድረስሽ እንደቤተሰብ የተንከባከቡሽ ያገዙሽን ቤተሰቦች እጅግ በጣም ሊመሰገኑ ይገባል ስንት መልካም ሰው አለ?
የአንድ ሰው ሂይወት ሳይ የኔን ፈተና ውድቅ አደርገዋለሁ
በጣም ራሴን ታዘብኩት ምንም ቻሌንጅ ሳላሳልፍ😮
ሰላም እሼ እንዴት ነህ ሁሉ ሰላም ስለምታቀርብልን የተኖረ የህይወት ታሪክ በጣም እናመሰግናለን ባጠቃላይ የዶንኪ ቤተሰቦች ለዚህ ስራ መሳካት የምትለፉ ሁሉ ክብረት ይስጥልን ።
እህታችን የተረጋጋች ደስ የሚል ስብዕና ያላት ነች በዚህ ዘመን እንደዚህ ተረጋግት ከሰዎች ጋር መግባባት መቻል በጣም ደስ የሚል ነው ፈጣሪ ራሱ የሰጠሽ ስጦታ የዋህነትሽ ከብዙ ነገር ጠብቆ ለዚህ ቀን አድርሶሻልና እግዚአብሔር ይመስገን ።
አንቺ ስለኖርሽባቸው ሰዎች በእውነት ሳናመሰግናቸው አናልፍም ለወዳጅ ትንሽ ይበቃዋልና የተወሰነ ርቀት ቢፈጠርም ተመልሳችሁ ስለተገናኛችሁ በጣም ደስ ይላል ።
እኔም በአንድ ወቅት መርካቶ ስሰራ እንዲህ እንደ አንቺ እና እንደኔ በሃይማኖት የማይመስሉኝ ግን የሚገርም ስብዕና ያላቸው ሰዎች አጋጥመውኝ ነበር ከሰውም ሰው አለው አብረን ስንሰራ እኔን እንደ ቤተሰቡ ከመቁጠሩ የተነሳ በመሃል ታሞ ሃኪም ቤት ሲገባ ለባለቤቱ አደራ አንድ ነገር ብህን እሷን ከልጆቼ እንዳትለያት ነው ያለው ይህ ብቻ አይምሰልሽ በህመም ም/ክ ስቀር እንኳን የኔ ልጅ ካልባሰባት አትቀርም ብሎ ከነ ባለቤቱ እቤት ድርስ መጥቶ ነው የጠየቀኝ ከዛ መስራያ ቤት ስወጣ አሸኛኘት ሲያደርጉልኝ ባለቤቱን ጠርቶ የቢሮ ሰራተኛ ሰብስቦ የአንገት ሀብል ወርቅ በፖስታ ብር አድርጎ ነገም ብትመጪ ላንቺ በሬ ክፍት ነው ነበር ያለኝ ስላደረገልኝ ነገር እናቴ እንኳን በስልክ ስታመሰግነው እንዴት አድርገሽ ነው ያሳደግሻት ልጅሽን ጠብቂያት በዚህ ዘመን እንደዚህ ዓይነት ልጅ ይኖራል ብዬ አላስብም ነበር ያላት ለእናት ይህንን መስማት ምን ያህል እንደሚያስደስት ልነግርሽ አልችልም አሁን በህይወት የለም ነፍሱን በመልካሙ ቦታ ያኑረው እነሱ እንደሚሉት ( ጀዛ ከላ ጀዛውን ገነት ያኑረው )
" ከሰውም ሰው አለው "
እቴቴን እና ባለቤቶን እድሜና ጤና ይስጣቸው አንቺም መርዳት አለብሽ
እነ እቴቴ ከእግዝኢብሔር የተሰጣቸው ፀጋ እባካችሁ መባረክ ነው እኮ እባክህ እሸቱ እነ እቴቴን አቅርብልን
አላህ መልካሞችን ያብዛልን እና ጋሽ ከማል አላህ ስራችሁን ዪቀበላችሁ
አሚን ያረብ
የቴቴ ቤተሰብ ይቅረቡልን በማርያም❤❤❤❤❤❤በእናትህ ጋሼን እና እቴቴን
ዋው በእንባ ጀምሬው በደስታ እንባጨረስኩት የኔ እናት በርች መልካም ሰወችን ያብዛልን ፈጣሪ🎉🎉🎉❤
እሷን የረዷት አቶ ከማልና እቴቴ ከነቤተሰባቸው የሚደንቅ ቅንነት ቸርነት መልካምነት ነው ያላቸው ደስታን አብዝቶ ይስጣቸው የፈጣሪን ቸርነት የሚኖሩና በተግባር የሚያሳዩ ናቸው, አንቺም እህቴ እውነት መልካም ስለሆንሽ ፈጣሪ በምክንያት መልካም ሰዎችን ሰጥቶ እስካሁን ጠብቆሻል ፈጣሪ ይክበር ይመስገን, ስለራስሽ ቤተሰብ መመስረት ምንም አላልሽም የአንቺም የእናትሽንም ዘር ለማስቀጠል ደስተኛ ሆነሽ ብትወልጂ ብትከብጂ ተመኘሁ, የምታከብሪያት ድንግል ማሪያም ታሳካልሽ, ታሪክሽ ብዙ ሰው እንደሚያስተምር ጥርጥር የለኝም
ለኸይር ሰሪዎች አላህ ምንዳቸውን ያብዛላቸው
አሚን ያረብ
ጥሩ መሆን እንዴት ደስ ይላል
በ የቤቱ ስንት ድጋግ ኢትዮጵያዊ አለ አሁንም ቤተሰቦቻቸው አምላክ ከክፉ ይጠብቃቸው 🙏🙏🥰🥰❤️❤️❤️❤️
አላህ ሆይ መልካም ርዝቅ ስጠኝ ሰጪም አድርገኝ🎉🎉🎉
አሚን
ሽ ከማል፣እቴቴ ከነቤተስባችሁ በእውነት ኢትዮጵያ ዎ ናችሁ፣ከንቲባው እናመስግናለን።
ከንቲባው እቴቴ የከንቲባው ጋደኛ ጋሽ ከማል ከነቤተሰባችሁ
ተባረኩ
በጣም ደስ የሚል ነዉ አይማኖት፣ሳይለየን በሰዉነታች መረዳዳት
ይሚግርም ቤትስብ ናቸው ሱባሀን አላህ ❤
እቴቴ እስከ ዘር ማን ዘሮ አላህ ሀያቱን ያርዝመው አላህ ይስጣቸው እድሜና ጤና ይስጥልን
የሚገርም ታሪክ ኢትዮጵያ ማለት እንዲህ ነው ሐይማኖት ዘር ቀለም ሳይለይ የሚቀበል እቴቴ እስከነ ቤተሰቦቿ እግዚአብሔር ይባርካቸው አሁን በደንብ ተንከባከቢያቸው ያን ሁሉ አሳልፎ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ።
እጅግ ጠንካራ ሴት ነሽ ካሁን በኋላ ፈተና አልፈራም ጥንካሬ ትግስትን ተምሬብሻለው እሽ እንዲ አስተማሪ እንግዳ ስለምትታቀርብልን እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤❤❤❤
ጋሽ ከማል እና እቴቴ እቺን ለረዱሽ ሁላ እግዚአብሔር ልጆቻቹን ይባርክላቹ ትዳራቹ ይባረክ በበረከት ያኑራቹ🙏🙏🙏🙏
በጣም ድንቅ ሰዉ ምርጥና ቁም ነገረኛ ነህ አድናቂህ ነኝ እሼየ አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ መልካም ምኞቴ ነዉ
ሱባሀን አላህ አላህ ቅን ልብ ይስጠን
እቴቴን አላህ ይውደዳት ያርብ
Amiiiiiiiin 🤲 ❤
ሄለን እግዚአብሄር በጣም የረዳሽ ሴት ስለሆንሽ እነዚህበጣምየረዱሽን ሙስሊም ሰዎች እስከ መጨረሻው እስከ ህይወትሽ ፍጻሜ መለደት የለብሽም እንደገለጽሽቸው ሲበዛ መልካምና የግዚአብሄር ሰዎች ስለሆኑ አንቺንእንደልጃቸው የሚያዩሽ ስለሆነ የጌታን ውለታ የምተልሽው በዚህ መልኩ ነው እንካን እግዚአብሄር ረዳሽ አመሰግናለሁ
የጋሽ ከማል ቤተሰብ ፈጣሪ በሰፊ በረከት ይባርካቸው ምርጥና ልዩ ቤተሰብ ሳላውቃቸው ናፈቁኝ❤❤❤❤❤❤እሸ በማርያም ቤተሰቡን አቅርብና አመስግንልን ትልቅ ክብር ይገባቸዋል
እቴቴንና ጋሽዬን አቅልቡልን መልካም ሰወችን ማበረታታት አለብን 😊🥰🤲
Gash kemel eko arefewal Allah yejent yadergachew
@@HawaSurur-f2v እንደት አወቅሽ አልተናገረችም እኮ አርፈዋል ብላ
እቴቴ ቴክስት አድርጋ ነው ማረፉን@@RadetAyalew
አንቺን ማግኘት እና መርዳት ዕድል ነበር አንዲትን በችግር ላይ ያለችን ልጅ በሁሉም side ችግር አፍጥጠው የከበቧትን እንደ ልጅ መቀበልና ከቤተሰብ መቀላቀል ሌላ ምን አይደለም ወደ አምላክ መቅረቢያ መንገድ ነው። እቴቴ እና ባለቤትሽ እናንተ የደግነት ተምሳሌት ናቸው እናመሰግናለን በተጨማሪም የከተማውን ከንቲባ እናመሰግናለን።
@meseretbalaker ?
ምን አይነት የአግዝአብህየር ፀጋው የበዛልሽ ልጅ ነሽ አቤት አግዚአብሔር እኮ አ ቤት ደግነቱ አነ እቴቴ ግን ዘራቸው ይብዛ ይባረኩ በትልቅቅቅቅቅ ነገር ይባረኩ አንቺ እራሱ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ደስሥሥ ሲል በመልካም ትዳር በልጅ ተባረኪ የጌተሰማኔዋን ግን አተተያት በረከትሽ ናት እሼ የዛሬው ቤስት ነው ❤
በእውነት እያለቀስኩ ነው ያየሁት እነዚህን ቤተሰቦችሽን ካሳዎችሽን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን ብድራታቸውን ይክፈልልን🙏🙏🙏🤗
ብዙዎች እቴቴ ይቅረቡ የምትሉ ፣ ይልቅስ እናንተ ከታሪኩ ተምህርት ወስዳችሁ እቴቴን ሁኑ ። እሳቸውማ በሄለን አንደበት በሚገባ ቀረቡ ። Good job Etete!
በእውነት ስለእቴቴ ስታወራ እምባዬ እየመጣ ነበር የምሰማት
ሙስሊም ማለት እንዲህ ዋዉ ይሄ የነብዩ ባህሪ ነዉ
Salallahuu Aleeyhii wasalam ❤❤
አልሀምዱሊላህ
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
S a w
ነብይ ግደሉ ነውጅ የሚለው እዝነት የለውም ጥሩ ሁነው ነውጅ
በጣም አስተዋይ ሴት ነሺ አግዚአብሔር ደግሞ ከዚህ የጥሻለ ሂወት የሰትሺ❤️❤️
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም እዝኜ ነበር ግን መጨረሻ ላይ በጣም ደስ አለኝ ። በዛ ላይ እቴቴ ና ጋሽ ከማል ምን ዓይነት መባረክ ነው እውነት የሰውነት የፍቅር ጥግ ነው ያሳዩት እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝምላቸው ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው ❤❤❤❤ ይህች ናት ኢትዮጵያ ማለት ስላማችንን ይመልስልን አንድነታችንን ያጠንክርልን ።❤❤❤
በጣም ድንቅ ሴት፣ ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 4k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
Demerehalew
aregelehalew
Aregelehalew berta
Meleselegn
Betam gobez set, demerehalew
Muslimoche eko betam yetebareku nachew, ye Gashe kemal family, Etete betam yetebareku ye ewnet Ethiopiaw nachew, tebareku zerachu yebarek. Amen. ❤❤❤ sebeta ye setoche Gedam I had a chance to visit a long time ago, betam gerum yehone gedam new.❤
ወይኔ ፡ ያደኩበት ፡ ገዳም። የሕወቴ ፡ መሰረት ፡ ነው። በጣም ፡ ግሩም ፡ ድንቅ ፡ ገደም ፡ ነው።
ጤና ይስጥልኝ እሼ እንደምነህ ያቀረብካት ልጅ ታሪክ እኛም በልጅነት ቤተሰብ ሞቶብን ብዙ ነገር ስላሳለፍን አስለቀሰችኝ። በሷ ህይወት ግን የነ እቴቴም ቤተሰብ ትልቅ ድርሻ አለውና መመስገን ይገባቸዋል። እግዚአብሔር የባረካቸው ቤተሰቦች ናቸው። እድሜና ጤና ይስጥልን ለቤተሰቡ በሙሉ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው ተባረኩ።
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዝአብሔር የሰጠሽን እቴትዬን እናመሰግናለን መጦር እንዳትረሽ አደራሽን
አንቺ አናት አቴቴ, አላህ ይባርክሽ :: በልጆችሽ በልጅ ልጆችሽ ይክፈልሽ ::ይቺ ነበች የምናውቃት ኢትዮጵያ
ድንቅ ነው!
ማማዬ/እቴቴ/ ተባረኪ በእውነት ደግ ሰው ነሽ ያን ዘመን ናፈቅኩት ጠዋት እንደገባው እቅፍ አድርጌ እንድስምሽ፤ ጋሽ ከማል ነፍስህን ይማረው።
ሄሉዬ ምንም ቃል የለኝም የበለጠ መንገድሽ ይቅና❤
ጋሽ ከማል ምተዋል እንዴ ለምን ይሄን አልተናገርችም
@lalaside9094 እሱ የሞተው ከነሱ ከተለየችና የራሷን ህይወት ከጀመረች በኋላ በቅርቡ ነው። በሷ የህይወት ጉዞ ውስጥ ስላልሆነ ይመስለኛል።
ብርክቲ እንደምነሽ ሰላም ነሽ አረ በአላህ ጠፋሽ ስራ ጥሩ ነው
የሚመስጥ ታሪክ ነው።
የቀጨኔዋ ዘመድሽ መመስገን አለባት ፣ምንም ቢሆን የጠቀመችሽ ነገር አለ።ጠይቂያት ።
የተባረከ ቤተሰብ❤የኔ ቆንጆ የአንቺ ታራክ እጀግ በጣም ጠቃሚ ነው ለዚ ወመን ትውልድ ተሰፋ እንዴት እንደሚያኖር ከእግዚአብሔር ጋር❤እሺ ተባረክ
እናትዋ ያደረገችው በፊት እሱ ነው እየረዳት ያለው በጣም ደስ ይላል በርቺ
እኛ ሙስሊሞቺ እኮ ለሰዉ አዛኚ ነን አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤
ሀሀሀሀ
በሰው በጎነት እኛ አይባልም አንቺ እንደነሱ ነሽ? ስታስቂ
Dagenat Muslim Christian selahonesh sayehone sewenat sesamash nw
አደል
እንደወ ምን ይሻላችሁአል አጭ አንች ብሎ ሙሥሊም
እቴቴ ወይም የሌለን እናት እድሜሽ እርዝም ይበል❤❤❤❤❤
ጋሽ ከማልና እቴቴ የጥንቷን ኢትዯዽያዊነትን በሥራ የገለፃችሁ ደጏች የተባረካችሁ ቤተሰቦች ያንን የደግ ዘመን አስታወሳችሁኝ በቃሉ የኖራችሁ ዘመናችሁን ፈጣሪ እብዝቶ ይባርክ::
Hellen proud of you nothing impossible with God keep up, If it’s possible I would like to get the church tel # or yours I would like to participate my part
በእውነት እግዚአቤሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቸው የተባረኩ ቤተሰቦች ናቸው እሼ በፈጣሪ እነዚን ደግ ሰወች አቅርብልን በናትህ
ጀግና ነሽ ጥንካሬሽን ቀጥይበት ሁሉም ለበጎ ነዎአስተማሪ ታርክ ነው
ውይ አንቺ ልጅ በአንቺ ውስጥ ኢትዬጲያን አየናት እንዴት አይነት መልካም ሰዎች ናቸው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው ጎደኛሽንም በጣም የተመሰገነች ነች እሷንም በበረከት ይሙላላት እስኪ እነዚህን መልካም ሰዎች አቅርባቸው አንቺ እራስሽ ደስ የምትይ ደርባባ አንደበትሽ ሁሉ ሲጣፍጥ
እነዚህን ጥሩ ቤተሰቦች እቴቴና እና ጋሼ እግዛብሔር ይሰጣቸው ።ምን አይነት ጥሩ ሰዎች ናቸው።
ይገርማል እንቅልፌ እየደፋኝ እንዴት ጀምሬው ልተኛ ውይ አሁን ትንሽ ደቂቃ ቀርቶኛል 🥰🥰🥰
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiinnnnnnnnnnnnnnnnn
Ameennnn
Amiin
A men❤
አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጋሼ ከማል እና እቴቴ መድኀኔዓለም ዕድሜና ጤና ይስጣቹህ🙏እሼ አስተማሪ ታሪክ ነው ያቀረብክልን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
ሱፓን!አላህ!ደግነት ለራስ ነው!የኢት/ህዝብ ዕኮ ያልተወራለት!የደግ ደግ!ነውና!የወጣት ሄለንን ታሪክ የሰማን ምነው!ሁላችንም ደግ ሁነን!ደግ ብንሰራ!!
እሼ በመዳህኒአለም ይዤሀለሁ አቴቴን እና ጋሼ ከማልን አቅርብልን ከነሱ ብዙ ነገር እንማራለን 🎉የተባረከ ቤተሰብ
ግን ስታወራ አልቻልኩም በእንባ ያየሁት ታሪክ ለካ የኔንም ህይወት ሌላ ሰው ኖሮታል።
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ሥራ እኮ ኡፍ ተመሥገን አምላኬ🙏🙏🙏በጣም አሣዝናኝ ነበር
ከንቲባውን ላይላን እቴቴን ጋሽ ከማልን አቅርብልን
መጨረሻው ያምራል የኔ እህት እንኳን እግዚአብሔር እናት የሚሆን ሰው ሰጠሽ እሽዬ ግን በጣም ነው የማመሰግንህ የንስር አይን ነው ያለህ ተመልካቾችህን ያከበርከበት መንገድ ሳላደንቅ አላልፍም ጌቴ ሴማኒ እኔም ትናፍቀኛለች አንድ ቀን ደግሞ ቢዚሁ እንደምታሳየን ተስፋ አለኝ።
ደስ የሚል ታሪክ እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ፡ደስ፡ይላል
ሰው ማለት እንዲህ ሲሆን ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዲህ አይነት ቤተሰቦች ይብዙልን
“ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤”
ማቴዎስ 10፥37
ዋውውው ለኳም እደዚህ አይነት ጡሩሰዉ አለ እቴቴ እና ጋሸ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹሁ በእዉነት በጣም ደስስ የምልነው መጨራሻው ዋውው ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን
ክብር ለነ እቴቴ እና ለቤተሰቦቿ እንደዚህም አይነት ሰው አለ
ጋሽ ከማልን እና እቴቴን መላ ቤተሰቡ አመስግኚልን :: እሸ በእውነት ፕሮግራም አዘግጅተህ እንድናመሰግናቸው ብታደርግ ብዙዎ ዩሚማሩበት መልካምነት አላቸው
እፍ ደግ ሰው እኮ ደግ ነው ❤❤❤
ጋሽ ከማል🥰 እና የእቴቴ ቤተሰቦች🥰 በስመዓብ እንዲህም ሰው አለ ነው ያልኩት እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰባቹ ጤናን ይስጣቹ ያክብራቹ ዋጋውን ያስብላቹ 🥰🙏
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ በእውነት ታራክሽ ልቤን ስብር ነው ያረገው አብሬሽ ነው ያነባውት ስለእናትሽ ህልፈት ዉጣ ዉረድሽ ልጅነትሽ😢 ችግርን ያሸነፋሽ ብርቱ ሴት ክብር ይገባሻል በዚህ ሁሉ ችግር መከራ ተሸንፈሽ አጉል ቦታ አልወደቅሽም ሂወትሽን አላበላሸሽም አቁዋራጭ መንገድ አላየሺም በቀጥታ ችግር ድህነትን በመማር በስራ ድል ነስተሻል ኮራውብሽ የእቴቴ ቤተሰብ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ዘራቸው ይባረክ ለሀገር ብቁ ዜጋ አፋርተዋል ሊመሰገኑ ይገባል እህቴ ቀሪ ዘመንሽ ያማረ የሰመረ የስኬት የደስታ ዘመን ያርግልሽ❤
እጹብ ድንቅ ታሪክ በፊት ኢትዮዽያዊነት እንዲ ነበር። አስተማሪ ታሪክ።
ሄሉ ባወቅኩሽ ጥቂት ግዜያት ውስጥ ያየሁት ዝምታ፤ ጠንቃቃነት እና አስተዋይነት ሚስጥር ይህ ጉዞ ነው ማለት ነው? የሚድን ሰው ከአረጋገጡ ይታወቃል ይባላል፤ አንቺም አያያዝሽ ትልቅ ቦታ እደምትደርሺ ያስታውቃል፡፡ እመብርሃን አሁንም በመንገድሽ ትቅደምልሽ፡፡ በርቺ
እግዚአብሄር እንኳን እረዳሽ ይገርማል እኔ አራበኝም እንጅ የ እናትሽ እና የ እናቴ ታሪክ ይመሳሰላል ፣እኔም ለእናቴ አንድ ልጆ ነኝ ግን እንደጎጎች ለ እኔ ሞት ቀደማት😢😢😢 አያችሁ የሰዉች ቀናነት የሰዉን ህይወት እንዴት እንደሚያበራ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለዚህ አበቃሽ እነ እቴቴና ጋሽ ከማል ሊመሰገኑ ይገባል እግዚአብሔር መልካም ነው
እቴቴና ሙሉ ቤተሰቦቿ ዘራችሁ ይባረክ ከንቲባዉና ምክትሉም ተባረኩ
እሸ እባክህን እቴቴን እና ቤተሰቦቿን አቅርብልን እና ለብዙ ሰዎች ቅንነትን ያጋሩ።
የሄለንን ጉዳይ መፍትሄ የሰጠኸው ከንቲባ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!!
ኮሜት ፅፌ አላውቅም ዛሬ ግድ ነው
የአቶ ከማል ቤተሰቦች መዳህኔያለም በቤታቹ የጎደለውን ሁሉ ሙሉ ያርግላቹ🙏🙏🙏
እንዴት የተባረኩ ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከንቲባውን ጨምሮ
ጋሽ ከማል እና እቴቴ እጅግ የተባረኩ ስዋች ናቸው ::ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ::መላ ቤተስቡን እመስግናለሁ::
እቴቴ የእናትነት ጥግ ❤❤❤❤❤