Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዲያቆን እያለህ ጉራራ ገዳም አብረን ነበርን አሁንም ጌታ አንድ አደረገን❤
ስሙ ይባረክ ለዛዉም ለዘላለም አብረን ነን ክብር ላዳነን ጌታ ይሁንለት ሀሌ ሉያ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም በዛ ቤት አያለሁ ትዝታ መናፈቅ ሆነ ሰለህ ይህ ሁሉ ዝና የሚያስተው ኢየሱስ ምን አይነት አምላክ ነው ይል ነበር አሁን ከአንተ ጋር ስሙን አክባሪ ሆኛለሁ እልልልልልልልልክብር ለኢየሱስ ይሁን ❤❤❤❤
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን እንኳን ጌታ ረዳሽ ❤❤❤🎉🎉🎉
😊😊
ከ 25 ዓመት በፊት አይኖቼ ተክፍተው ጌታዬ ኢየሱስን ያየሁበት ቀን የተባረከች ትሁን
በአንተ ውስጥ ጌታ እየሰራ ያለዉን የወንጌል የዝማሬ ፀጋ አይቼ ሰምቼ ጌታይን አመሰገንኩት
ትዜ ስትፈጠር ጀምሮ ከአንደበትህ ዝማሬ እንዳይለይ አድርጎ የፈጠረህ አምላክ ስሙ ከዘለአለም እስከ ዘለአለም ስሙ ይባረክ!!!
ሰመሰክር አይኔ እንዳበራ.... የእውነት ትዜ ትለያለህ አሁን ደግሞ አንድ ነገር ብቻ ..ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
ይመጣል ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል ስርአት ይለውጣል ሁሉን ውብ ያደርጋልሊወስደን ሊያከብረን ይመጣል በፊተኛው ምፅአት ፊተኛው ትንሳኤ ለአማኞች ይሆናል የሰማይ ጉባኤሙታን ተቀስቅሰው እኛም ተለውጠንከኢየሱስ ጋራ እንነጠቃለን ያለ የነበረ የሚመጣው ፍርድን ጠቅልሎ የጨበጠው ክብርና ስግደት መዝሙር ቅኔ ይገባል ለእርሱ ታላቅ ዝማሬ በአካል ሲመጣ የወጉት ያዩታልለልጁ እንደሚያለቅስ ቆመው ያለቅሱለታልበሚያስፈራ ግርማ ሆኖ በደመና ሺህ አመት ይገዛል ተገልጦ እንደገና በአይን እንዳዩት እንዳረገው በመለከት ድምፅ የሚመጣው ሞትን ድል ነስቶ በአብ ቀኝ ያለው መጥቶ ሚወስደን ኢየሱስ ነው ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ ኢየሱስ ቶሎ ና የሚወደን የምንወደው ኢየሱስ በታላቅ ግርማ ይመጣልናል💜💜💜
የልቤን አይን ያበራው ኢየሱስ ነው💜✋
ጌታ ስሙ ይባረክ የስንቶቻችን አይን አበራ በጨለማ ስንከራተት ፍጡርን ከፈጣሪ መለየት አቅቶን ዛሬ ግን አጥርተን እናያለን ጌታ ይባረክ ትዜ ጌታ የባረከህ ወንድሜ አልበም ቢሰራ እያልኩ አስብ ነበር ተሰራ ጌታ ረዳክ
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን aአሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ ታበረክ የኔ ሂዎት ነው የዛማርኮ 😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
እግራችን እንድጸና ልባችን እንዲያርፍ አይናችን እንዲበራ በቃልህ ለምያንፀን ለወንድሜ ትዜ ፀጋህን መንፈስህ ጨምረህ ጨማምረህ አብዛለት እለምንሃለሁ ጌታሆይይይይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን 😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢ጌታ ደረሰልህ ለቤተሰቤም ይድረስላቸው
ብርሃናች ኢየሱስ ተባረክልን እንወድሃለን ❤❤❤🎉🎉🎉
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 9 wow😊😊
ይህ ዝማሬ በዛኛው ቤት ላሉ ወንድሞቻችን ጥሩ መልእክት አለው።። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
ለካ ኢየሱስን ያላዬ ነው አላፊ አግዳሚውን (44ቱን ) የሚለምን! ድንቅ መገለጥ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ እየሱስ absto ይባረክ ትባረክ እግዚአብሔር sau 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙇🏻♀️🙇🏻♀️🙇🏻♀️🙇🏻♀️uffffa yes አሜንንን አልልልልልልል haleluya
ኢየሱስ ብቻ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
wow ጌታ አብዝቶ አሁንም ይባርክህ እውነት ነው በጦፈ ግርግር የሰማን እሱ ነው
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤️❤️❤️❤🙏
Elelelelelele......tebarek! Been opening this on repeat all across the taxi and streets! Praying for the salvation of our people, that their eyes be opened to see Jesus and be saved!
Kibri la getaa la eyesuse yihun AMEEEEENNN AMEEEEENNN tabarakkii❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰ጌታ አብዝቶ አሁንም ይባርክህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው የብርሃን ልጅ 😘
ትዙ ጌታ ይባርክ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ ተባረክ በመዝሙሮችህ በሙሉ ተባርኬያለሁ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤
በጣሞ ይገርማል ስመሰክር አይኔን እዳበራ ከለከሉኝ ስሙን እዳልጠራ ብለ የዘመርከው ሁሌም ልቤን ይነካኛል❤የረዳጌታ ልህልና ለሱ ብቻ ይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wowowow!!!!!ufffffffffffufffffffffuffffffff😢😢tabarakii tizee zamanikiii yibarakiii tabarakiiii ❤❤❤❤❤❤❤🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷😍😍😍😍😍😍😍
ገረመኝ 😢ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባርክ
Ameeeen ameeeen tebarki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏Pastor Tize🥰❤
Geta ye barekiki hunkan baraliki awunm ya biralikkii tabareki 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏
ትዜ Wow በእንባ እየሰማው ነው እንኳን የክብሩ ወንጌል በራልህ ኢየሱስ ጌታ ነው
🎻🎻🎻🎻🎻🎻🥁🥁🥁🥁🎹🎹👏👏👏👏 አዎ አዎ
ፓስተርዬዬዬዬ ትዜ በኢየሱስ ስም የአልግሎት ዘመንህ ይለምልም እስከ አሁን ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩትም ልቤ ውስጥ ይሰረስራል የዝማረ ቅኔ በቃ ለበረከት ሁንልን💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝👑🤲
አሜን አሜን ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
WOW ❤❤❤ወንጌል በዜማ❤❤
1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ20: የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።
አይኖቼ ሲበሩ መጀመርያ ያየሁትየኢየሱሴን ፊት ነው የተመለከትኩት💜
ኣይኔ በርቶልኛል ዛሬ ግን ኣያለው❤👑
የሚገረም ዝማሬ ነው ዘመንህ ይባረክ
እሳይ አሜን ጌታ በደሙ ይሸፈንህ 🙌📖📖🔥🔥🔥
ያባሩን ከሙክራባቸው ብቻ መውደቂያችን ኢየሱስ ጋር ይሁን እንጂ አያሳስብም
እየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉 ተባረክልን ወድሜ ድንቅ ዝማሬ ነው
Keep preaching the truth Gospel brother in Christ 🙌🙌 Amen!!!
አጥርቼ ማየቴን በጣም ወድጄያለሁፈጣሪ እና ፍጡር መለየት ችያለሁ🔥😁አቤት ቅኔ 🤗 ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን
የእግዚአብሔር ረድቶ ኃይል አሁን ደግሞ ይረዳሃል ስለ አንተ እግዚአብሄርን አመሰግነዋለሁ❤❤❤
አሞን እግዚአብሔር አምላክ አይናችንን አበራልን ስሙ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ይባርክ ወንድምና ፓስተር ትዝታው 🙏🙏🙏
Amen amenamen amenamenamen❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen tabrke tizeye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen! Pastor Tize, may God bless you more! It's wonderful song.
አሜን ሃሌሉያ አይነ ስሁር ነበርኩ ዛሬ ግን አያለሁ
Amen Amen beyesusim wodewala animelesim
ለምን እንደሆነ ስሰማህ ዝም ብዬ አለቅሳለሁ ።
ተባረክ ይጨምርልህ ❤❤❤
መጋቢ ትዝታው ሳሙኤል የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ነሕ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሕ
wowo😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ትዝ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለ አንተ ስጦታችን ❤❤❤❤❤❤❤እንወድሃለን ፖስተር ትዝ
ኢየሱስዬ እዉርነታችን ያበራ። ተባረክ ትዝዬ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታብርክ 🙏
Haleluya simun enakbralen enawedsalen enewedewalen amen ensgdiletalen
ካንተ ጋር ስሙን እንከብራለን ትዜ ዘመንህ በዜማ ይጠቅለል
አሜንንንንንን🙏🙏🙏😊😊😊
አሜን ዛሬ ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ምክንያት እናያለን።ተባረክ ዘመንክ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን አሜን
እሰይ እንኳን ጌታ እረዳክ❤❤❤
እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳህ ድንቅ ቅኔ ነው ተባረክ
Oh glory be to the LORD! Spirit-filled and so captivating! The Lord bless you abundantly!
This song has a life in it😢be blessed tizitaw samuel🙏
ስመሰክር አይኔን እንዳበራው ከሚለው ዝማሬህ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ግሩም ድንቅ ዝማሬ❤❤❤❤❤
Link laki
May the Lord bless you 🙏💕🙏
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ዝማሪ የትውልድን አይን እደሚከፍት አልጠራጠርም አይናችሁ የበራላችሁ እደ ትዞ እኳን ደስ አላችሁ እሄ ነው እግዲ ጌታ አይኔ ቢበራ ከሙክራባቸው አስወጡኝ አንድ ቀን እስኪበራላቸው ትዞ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ወድሜ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ameeeeeeen tebarki
liul be maderyaw kef kef yalew heyaw amlak zemenihin yibarkew adebetihin
Tziye indet indemiwed kalatan yatiregnal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.....🎉🎉🎉❤❤❤
ወንጌል ብርሀን ነው! ተባረክ በክርስቶስ የተወደድህ!
wow wow wow ❤❤❤❤❤❤excellent ሃቅ
በእውነት ዘመንህ ይባረክ
ትዜ በትምርትህ ተባርከናል አሁን ደሞ በመዝሙርህ እየታባረክን ነው ።
አሜን አሜን አሜን ተበረክ❤❤
Tizee tabarkh 🙏🙏🎁🎁
Lanimeles waxenal yelam dagim beweximed mayaz🤦♀️👈🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼Biruk wandime Tize tsagaw yicemerilik🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤
መባረክ እንዲህ ነው ትዜ
ለእኔ 1
yemasarif mezmur
ቃል የለኝም ። ጌታ ሆይ ተባረክ። ❤❤❤
ኢየሱስ ❤
ተባረክ ይብዛለህ
እርሱም፣ “ኀጢአተኛ መሆኑን እኔ አላውቅም፤ ነገር ግን ዐይነ ስውር እንደ ነበርሁ፤ አሁን ግን እንደማይ ይህን አንድ ነገር ዐውቃለሁ” አለ።ዮሐንስ 9:25ኢየሱስም ቆም ብሎ ሰውየውን ወደ እርሱ እንዲያመጡት አዘዘ:ሉቃስ 18:40
እግዚአብሔር ይባርክህ ያበራልህ ጌታ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ
❤❤❤❤❤bless you bro
Amen ❤❤❤❤ tabarek
ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው! አረሰረስከን! ተባረክ
Wow! Praise Jesus who is Lord of Lords.
Tebark yen wendm❤
አሜን አሜን አሜን አሜን ትዜ እግዚአብሔር ይበርክህ ፀገውን ያብዘልክ እንውድሀለን በጌታ 💝💞💗👍👏📖🤲🙏💯✅💚💛❤️🩷🤍💜🥀🌹📖📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍በርታልን
Kedosan be gata feker lelemenachu subscrib sher enadereg hulem tezeye berekitacen neh enodehalen sega yebezaleh🥰🥰🥰🥰
Amennn haleluyaa tize tebarek
አሜንንንንንን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተባረክልን ወንድሜ እግዚአብሔር እየባረከክ ይባርክክ ለብዙዎች በረከት ያድርግክ ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖
ጌታ ሆይ ❤❤❤❤❤❤❤ ተናፋቂው ጌታ ማ ራ ና ታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዲያቆን እያለህ ጉራራ ገዳም አብረን ነበርን አሁንም ጌታ አንድ አደረገን❤
ስሙ ይባረክ ለዛዉም ለዘላለም አብረን ነን ክብር ላዳነን ጌታ ይሁንለት ሀሌ ሉያ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም በዛ ቤት አያለሁ ትዝታ መናፈቅ ሆነ ሰለህ ይህ ሁሉ ዝና የሚያስተው ኢየሱስ ምን አይነት አምላክ ነው ይል ነበር አሁን ከአንተ ጋር ስሙን አክባሪ ሆኛለሁ እልልልልልልልል
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ❤❤❤❤
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን እንኳን ጌታ ረዳሽ ❤❤❤🎉🎉🎉
😊😊
ከ 25 ዓመት በፊት አይኖቼ ተክፍተው ጌታዬ ኢየሱስን ያየሁበት ቀን የተባረከች ትሁን
በአንተ ውስጥ ጌታ እየሰራ ያለዉን የወንጌል የዝማሬ ፀጋ አይቼ ሰምቼ ጌታይን አመሰገንኩት
ትዜ ስትፈጠር ጀምሮ ከአንደበትህ ዝማሬ እንዳይለይ አድርጎ የፈጠረህ አምላክ ስሙ ከዘለአለም እስከ ዘለአለም ስሙ ይባረክ!!!
ሰመሰክር አይኔ እንዳበራ.... የእውነት ትዜ ትለያለህ አሁን ደግሞ አንድ ነገር ብቻ ..ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
ይመጣል ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል
ስርአት ይለውጣል ሁሉን ውብ ያደርጋል
ሊወስደን ሊያከብረን ይመጣል
በፊተኛው ምፅአት ፊተኛው ትንሳኤ
ለአማኞች ይሆናል የሰማይ ጉባኤ
ሙታን ተቀስቅሰው እኛም ተለውጠን
ከኢየሱስ ጋራ እንነጠቃለን
ያለ የነበረ የሚመጣው
ፍርድን ጠቅልሎ የጨበጠው
ክብርና ስግደት መዝሙር ቅኔ
ይገባል ለእርሱ ታላቅ ዝማሬ
በአካል ሲመጣ የወጉት ያዩታል
ለልጁ እንደሚያለቅስ ቆመው ያለቅሱለታል
በሚያስፈራ ግርማ ሆኖ በደመና
ሺህ አመት ይገዛል ተገልጦ እንደገና
በአይን እንዳዩት እንዳረገው
በመለከት ድምፅ የሚመጣው
ሞትን ድል ነስቶ በአብ ቀኝ ያለው
መጥቶ ሚወስደን ኢየሱስ ነው
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
ማራናታ ኢየሱስ ቶሎ ና
የሚወደን የምንወደው ኢየሱስ በታላቅ ግርማ ይመጣልናል💜💜💜
የልቤን አይን ያበራው ኢየሱስ ነው💜✋
ጌታ ስሙ ይባረክ የስንቶቻችን አይን አበራ በጨለማ ስንከራተት ፍጡርን ከፈጣሪ መለየት አቅቶን ዛሬ ግን አጥርተን እናያለን ጌታ ይባረክ ትዜ ጌታ የባረከህ ወንድሜ አልበም ቢሰራ እያልኩ አስብ ነበር ተሰራ ጌታ ረዳክ
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን aአሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ ታበረክ የኔ ሂዎት ነው የዛማርኮ 😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
እግራችን እንድጸና ልባችን እንዲያርፍ አይናችን እንዲበራ በቃልህ ለምያንፀን ለወንድሜ ትዜ ፀጋህን መንፈስህ ጨምረህ ጨማምረህ አብዛለት እለምንሃለሁ ጌታሆይይይይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን 😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢ጌታ ደረሰልህ ለቤተሰቤም ይድረስላቸው
ብርሃናች ኢየሱስ ተባረክልን እንወድሃለን ❤❤❤🎉🎉🎉
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 9 wow😊😊
ይህ ዝማሬ በዛኛው ቤት ላሉ ወንድሞቻችን ጥሩ መልእክት አለው።። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
ለካ ኢየሱስን ያላዬ ነው አላፊ አግዳሚውን (44ቱን ) የሚለምን! ድንቅ መገለጥ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ እየሱስ absto ይባረክ ትባረክ እግዚአብሔር sau 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙇🏻♀️🙇🏻♀️🙇🏻♀️🙇🏻♀️uffffa yes አሜንንን አልልልልልልል haleluya
ኢየሱስ ብቻ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
wow ጌታ አብዝቶ አሁንም ይባርክህ
እውነት ነው በጦፈ ግርግር የሰማን እሱ ነው
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤️❤️❤️❤🙏
Elelelelelele......tebarek! Been opening this on repeat all across the taxi and streets! Praying for the salvation of our people, that their eyes be opened to see Jesus and be saved!
Kibri la getaa la eyesuse yihun AMEEEEENNN AMEEEEENNN tabarakkii❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰ጌታ አብዝቶ አሁንም ይባርክህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው የብርሃን ልጅ 😘
ትዙ ጌታ ይባርክ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ ተባረክ በመዝሙሮችህ በሙሉ ተባርኬያለሁ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤
በጣሞ ይገርማል ስመሰክር አይኔን እዳበራ ከለከሉኝ ስሙን እዳልጠራ ብለ የዘመርከው ሁሌም ልቤን ይነካኛል❤
የረዳጌታ ልህልና ለሱ ብቻ ይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wowowow!!!!!ufffffffffffufffffffffuffffffff😢😢tabarakii tizee zamanikiii yibarakiii tabarakiiii ❤❤❤❤❤❤❤🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷😍😍😍😍😍😍😍
ገረመኝ 😢ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባርክ
Ameeeen ameeeen tebarki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏Pastor Tize🥰❤
Geta ye barekiki hunkan baraliki awunm ya biralikkii tabareki 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏
ትዜ Wow በእንባ እየሰማው ነው እንኳን የክብሩ ወንጌል በራልህ ኢየሱስ ጌታ ነው
🎻🎻🎻🎻🎻🎻🥁🥁🥁🥁🎹🎹👏👏👏👏 አዎ አዎ
ፓስተርዬዬዬዬ ትዜ በኢየሱስ ስም የአልግሎት ዘመንህ ይለምልም እስከ አሁን ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩትም ልቤ ውስጥ ይሰረስራል የዝማረ ቅኔ በቃ ለበረከት ሁንልን💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝👑🤲
አሜን አሜን ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
WOW ❤❤❤ወንጌል በዜማ❤❤
1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
20: የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።
አይኖቼ ሲበሩ መጀመርያ ያየሁት
የኢየሱሴን ፊት ነው የተመለከትኩት💜
ኣይኔ በርቶልኛል ዛሬ ግን ኣያለው❤👑
የሚገረም ዝማሬ ነው ዘመንህ ይባረክ
እሳይ አሜን ጌታ በደሙ ይሸፈንህ 🙌📖📖🔥🔥🔥
ያባሩን ከሙክራባቸው ብቻ መውደቂያችን ኢየሱስ ጋር ይሁን እንጂ አያሳስብም
እየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉 ተባረክልን ወድሜ ድንቅ ዝማሬ ነው
Keep preaching the truth Gospel brother in Christ 🙌🙌 Amen!!!
አጥርቼ ማየቴን በጣም ወድጄያለሁ
ፈጣሪ እና ፍጡር መለየት ችያለሁ🔥😁
አቤት ቅኔ 🤗 ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን
የእግዚአብሔር ረድቶ ኃይል አሁን ደግሞ ይረዳሃል ስለ አንተ እግዚአብሄርን አመሰግነዋለሁ❤❤❤
አሞን እግዚአብሔር አምላክ አይናችንን አበራልን ስሙ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ይባርክ ወንድምና ፓስተር ትዝታው 🙏🙏🙏
Amen amenamen amenamenamen❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen tabrke tizeye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen! Pastor Tize, may God bless you more! It's wonderful song.
አሜን ሃሌሉያ አይነ ስሁር ነበርኩ ዛሬ ግን አያለሁ
Amen Amen beyesusim wodewala animelesim
ለምን እንደሆነ ስሰማህ ዝም ብዬ አለቅሳለሁ ።
ተባረክ ይጨምርልህ ❤❤❤
መጋቢ ትዝታው ሳሙኤል የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ነሕ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሕ
wowo😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ትዝ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለ አንተ ስጦታችን ❤❤❤❤❤❤❤እንወድሃለን ፖስተር ትዝ
ኢየሱስዬ እዉርነታችን ያበራ። ተባረክ ትዝዬ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታብርክ 🙏
Haleluya simun enakbralen enawedsalen enewedewalen amen ensgdiletalen
ካንተ ጋር ስሙን እንከብራለን ትዜ ዘመንህ በዜማ ይጠቅለል
አሜንንንንንን🙏🙏🙏😊😊😊
አሜን ዛሬ ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ምክንያት እናያለን።
ተባረክ ዘመንክ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን አሜን
እሰይ እንኳን ጌታ እረዳክ❤❤❤
እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳህ ድንቅ ቅኔ ነው ተባረክ
Oh glory be to the LORD! Spirit-filled and so captivating! The Lord bless you abundantly!
This song has a life in it😢be blessed tizitaw samuel🙏
ስመሰክር አይኔን እንዳበራው ከሚለው ዝማሬህ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ግሩም ድንቅ ዝማሬ❤❤❤❤❤
Link laki
May the Lord bless you 🙏💕🙏
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ዝማሪ የትውልድን አይን እደሚከፍት አልጠራጠርም አይናችሁ የበራላችሁ እደ ትዞ እኳን ደስ አላችሁ እሄ ነው እግዲ ጌታ አይኔ ቢበራ ከሙክራባቸው አስወጡኝ አንድ ቀን እስኪበራላቸው ትዞ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ወድሜ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ameeeeeeen tebarki
liul be maderyaw kef kef yalew heyaw amlak zemenihin yibarkew adebetihin
Tziye indet indemiwed kalatan yatiregnal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.....🎉🎉🎉❤❤❤
ወንጌል ብርሀን ነው! ተባረክ በክርስቶስ የተወደድህ!
wow wow wow ❤❤❤❤❤❤excellent ሃቅ
በእውነት ዘመንህ ይባረክ
ትዜ በትምርትህ ተባርከናል አሁን ደሞ በመዝሙርህ እየታባረክን ነው ።
አሜን አሜን አሜን ተበረክ❤❤
Tizee tabarkh 🙏🙏🎁🎁
Lanimeles waxenal yelam dagim beweximed mayaz🤦♀️👈🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Biruk wandime Tize tsagaw yicemerilik🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤
መባረክ እንዲህ ነው ትዜ
ለእኔ 1
yemasarif mezmur
ቃል የለኝም ። ጌታ ሆይ ተባረክ። ❤❤❤
ኢየሱስ ❤
ተባረክ ይብዛለህ
እርሱም፣ “ኀጢአተኛ መሆኑን እኔ አላውቅም፤ ነገር ግን ዐይነ ስውር እንደ ነበርሁ፤ አሁን ግን እንደማይ ይህን አንድ ነገር ዐውቃለሁ” አለ።
ዮሐንስ 9:25
ኢየሱስም ቆም ብሎ ሰውየውን ወደ እርሱ እንዲያመጡት አዘዘ:
ሉቃስ 18:40