I'm glad no one hurt but it's good to release because still keep earthquake God is with us and stays away from harmful areas 🙏 please pray 🙏 please pray
Volcanic eruptions act as a "pressure release valve" for the Earth, helping to release built-up stress and possibly preventing earthquakes in the surrounding region. However, this doesn't necessarily stop larger tectonic events from occurring elsewhere.
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን እግዚሆ እግዚሆ እግዚሆ አባቶይ አንተው ጠብቀን 😭😭😭😭😭😭😭
ሁሉን አወቂ ለሆነዉ አለህ ክብርነ ሞገስ ይገበዉ ሁሉ በእጁ ለሆነዉ አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር ...... በአለህ እንጠበቀለን
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይርዳን እደ ቸርነትህ ኦ ይቅር በለን እደ በደላችን ሳይሆን እደ ቸርነትህ ይቅር በለን 😭😭😭
ይህ የእግዜር ቁጣ ነው?
😂😂😂😂
ኤጭ አሁንስ ጅላንፎው በዛ እዛ ሀገር።😢
ይሁሉ የኛ ሀፂያት ነዉ አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢 በቃችሁ በለን😢😢😢
ምን አገናኘው ደሞ?
ይህ የእግዜር ቁጣ ነው?
😂😂😂😂
ኤጭ አሁንስ ጅላንፎው በዛ እዛ ሀገር።😢
ያረቢ አተበምህረትህ በቃበለን
በናት አንተ ብቻ ዘግብልን በጣም.....ጎበዝ ነህ ❤❤❤❤ ፈታ ዜና ከፍቸ ያንተ ድምፆ ካልሆነ እዘጋው አለው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👊👊👊👊👊👏👏👏👏👏
ይህ የእግዜር ቁጣ ነው?
😂😂😂😂
ኤጭ አሁንስ ጅላንፎው በዛ እዛ ሀገር።😢
😂
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ሀገሬን ጠብቅልኝ🙏
ያረቢ ያራህማን የቅያማ ምልክቶች በደንብ እያየን ነው ያረቢ ሀቲማችንን አሳምርልንን😢
አቤቱ ማርን ይቅር በለን አባትሆይ ምህረትህ ብዙ ቸርነትህን ላክልን የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስሆይ😢😢😢😢😢😢😢
ያረቢ የአላህ አማሟቴን አሳምርልኝ😢😢የመጨረሻው ዘምን ቀርቧል
ያረብ እኛ ወንጀለኞች ነን አንተ ማሪና ደግ ነህና ማረን 🤲🤲🤲
የሚስኪኖች ደም ነው ግፍ በዛባት በዚች አገር🇪🇹አላህ ከፈተናህ ተቋቁመን የምንወጣ ባራወችህ አርገን 🕌🕌🕌☝☝☝😭😭😭✅✅✅
አሚንንን😭😭😭
አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደ በደላችን ሳይሆንእንደቸርነትሕ ይቅርበለን
ይህን የተረገመ የማፍያ የአይ ቡድን ከመጣ ጀምሮ ምን ያልሆነው አለ?
የኢትዮጲያ መሬት የስንቱ ደም ፈሰሰባት😭 የእግዚአብሔር ምህረት🙌🏼🙌🏼🙌🏼
ያአላህ አላህ ይሁነን በጣም ከባድ ነው
አላህ ሆይ ይቅርበለን ያረብ
የአፋር ወገኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቹ እምዬ ኢትዮጵያ ሠላም ላቺ ፍቅርና ሰላም ለህቦች ሽ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አላሁአክበር!እኛ፡ምን፡እናውቃለን?ጀሊሉ፡ለበጎ፡ያድርገው፡አልሀምዱሊላህ።
አላህዬ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አደራ 😢
የአፉርን ህዝብ የማዳን ስራ የዚሁ የድበር ጀግኖችና መከታችን የሆነ ህዝብ ነው በጣም ነው የምንፈልጋቸው ሁሌም መከራ የማያጣቸው የበረሀዎቹ አናበሰስቶችነሰ እያዳዱ ኢቲዮጲያዊ ግዴታወሰ ነው ❤
ያራብ ያአላህ ያወዱድ የቁዱስ አንታው በእዝነትህ መረን ምንም አይሰንህም እኛ ምንም የማንችል አቅም የሌለን በሮችህ ነን እዛንልን
አቤቱ ጌታሆይ እንዴ በዴላችን ሳይሆን እንዴ ምህረትህ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭
ሀይ ሀገረ ሰቀይ የአላህ የቀዘቀዘ በለቤት አተኖ የረበ ቁጥያነ አቀዘቀዘልኘ🤲🤲🤲🤲
ኢትዮጵያ ጌተ ይጠብቅ
አቤቱ ፈጣሪ ይቅር በለን ማረን ኢትዮጵያን አንተ ጠብቃት እንዴት ያስፈራል ቶሎ መልስልን
ይህ ለማንም አይችልም ለእግዚአብሔር ብቻ ነው ለኢየሱስ ብቻ ነው
ፈጣሪ ይማረን ይቅር ይበለን
እህት ወድሞቸ በእየ እምነታችን እንፀልይ ፀልዩ😢😢😢😢
ይህ የእግዜር ቁጣ ነው?
😂😂😂😂
ኤጭ አሁንስ ጅላንፎው በዛ እዛ ሀገር።😢
የኛ ስራ ገና ብዙ እናያለን ኦ ፈጣሪ እንደኛ ስራ ሳይሆን እንዳተ ይቅር ባይነት ይቅር በለን
አቤቱ እግዘብሔር ሆይ ኢትዮጵያችንን እና ሕዝቧን በምህረትህ አስብ ከመጣው ጥፋት ታደገን ማረን 🙏
ይህ የእግዜር ቁጣ ነው?
😂😂😂😂
ኤጭ አሁንስ ጅላንፎው በዛ እዛ ሀገር።😢
አፋሮች አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ይዘንልን
ፈጣሪ ሀጢያታችንን ይቅር በለን ሁላችም በሀይማኖታችን መፀለይ አለብን
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
አምላኬ ይቅር በለን ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ታደገን።
በቃ አብረን መኖር ካልቻልን አብረን እናልቃለን
በትክክል ።4 ነጥብ
ሰሀ ወለሂ በወንጃለቺን ሊክ ነዉ የጠን የለዉ ቲረፍ ያለዉ ይተርፋል የቀዳረበት ይሞታል በቀ አሁን ኢነዘን በለሲሊጠን ነኝ የሚሉት ዬት አሉ የለ አቂመቹሁ አቲንጠረሩ
እግዞ፡ማረና፡ክርሥቶሥ፡😭😭😭
ማረንበምህረቱ በፍቅርህ ብዛት ማረን ማረን እየሱስ
እግዚአብሔርእትዮጵያ
ማራት😢😢😢😢
እግዚዮ መሃረና ክርስቶስ ኣቤቱ ኣንተው ኣስበን ኣስትሮይ ምናምን ኣትበል እጃችን ወደፈጣሪ እናንሳ ግፍ የበዛባት ሃገር ወደፈጣሪ እንመለስ
እግዝኦ አምላክ ሆይ 😭😭😭ወይ ወገኖቼ ምነው ጣጣችሁ በዛ እግዚአብሄር ሆይ አንተ ምረትህን አድርግልን🙏🙏🙏
አቤቱ ሕዝብህን አስብ እርስትህንም ባርክ
ያአላህ አንተ እዝነትህን እንደኝ ወንጀል ሳይሆን እንዳንተ እዝነት😭😭😭😭😭😭😭
ወንጌል መስሚያ ጊዜአቸው ነው የኢሳን ሰውም አምላክም መሆኑንና ለእነሱ ሞቶ ከሞት መነሳቱን ማመን አለባቸው ጊው አሁን ነው !!!
እግዚአብሔር ምድርን አናውጣለሁ ብሏልና ከፍለገ ሰማይንም ያናውጣል
ምድር፥በቃኝ፥በዛብኝ፥አልቻልኩም፥አላች፥ይሄ፥እግርዳርቅ፥መሪመቶ፥ሀገሪቱበዴም፥ታጠበች፥እዴኛስራማ፥አሳምሮ፥ይዞናል፥አላህ፥ወኪል፥በስ
@@munamuna1301 አፍ የሚባል ነገር ስለ ተቀደደልህ ብቻ አታውራ ኢትዮጵያ ብቻ ነው የምድር መንቀጥቀጥ እሳተገሞራ ሌላው ሁሉ የተፈጥሮ ችግር የሚከሰተው የአለም ዜና ስማ አገሬቱ በደም ታጠበች ካልክም የአንተ ቢጤ የደረቀ ጭቅላት ያለው ጫካ ገብቶ የሰው ደም እያፈሰሰ ያለውን ጃወሳ ወንድምህ ነው ተጠያቂ
እግዚአብሔር አፋርንና ኢትዮጵያን ይታደገን
እግዚአብሔር አምላካኝን ይቅር በለን ፊትህን መልስልን ኢትዮጲያችንን ጠብቅልን እኝ በደለኞች ነን አንተ ግን ይቅርባይ ነህ ይህንን የመጣብንን ጉድ አንተው አጥፋልን አምላካችን ተለመነን እንደኛ በደል ጥፋት ሳይሆን ምንም ለማያውቁት ህጻናቶች ስትል ፊትህን መልስልን 🙏🙏🙏😭😭😭
ወይኔ ጉዴ አምላኬ ጠብቀን
Yarebi yarehman tebikat Habeshan Y ALLAH
ያ አላህ ሀገራችንን ከተፈጥሮም ከሰው ሰራሽ ቅጣት ጠብቃት ይቅርታህና እዝነትህ ከቁጣህ ይሰፋሉና።
ፈጣሪ ይማረን ይቅር ይበለን🙏😥😥
እባካችሁ በሚዲያ ዘግቡ የሀይማኖት አባቶች እባቶች እግዚኦ ይበል እንዴት ዝም ይባላል
እግዞዩ አገሬን ተማለዳት አገሬን አስባት አዎ ሐጤያታችን ከልክ በላይ በዝቶ ፈሷል እባክህ ከሐጤያታችን ተነስተህ የቅጣት አይነቶችን አቅልልን አስባት ኢትዮጵያን በምህረትህ ጎብኛት
ምን አለበት እንደዚህ ሆኖ ቤንዚል ቢፈነዳልን ያረብ ወደጥቅም ነገር ቀይርልን ያረህማን
Nedajun man litetaw new? Sew kaleke?
ያአላህህ በረህመትህ እየንን ያረብ
ያአላህ
ይሰውየ ገና ብዙ ጉድ ያመጣብናል
ሁላችንም ወደ ፈጣሪ ልንለምን ልንጸልይ ይገባል! በዚም የሚሽቅጥ አይጠፋም እኮ ብቻ እርሱ ይርዳን ክፋታችን በዝቷል !
ምኖ በእስራኤል ለይ ብነሰ 🔥🔥🔥🔥🔥
ከብት የከብት ዘር ስለ ፅዮናዊቷ ሀገረ እስራኤል ጠንቅቀህ ብታውቅ ኑር እንዲህ ባላልክ ነበር እንዳተ አይነቱ ጓዝ ታጠፋለች እንጅ እሷ አጠፋም እሽ
@getachewkebede9863 እስክ ዝም በል ጌታክ ኢየሱስ ድቀለ ለምትል ኢስራኤል ደሞ ትከረክረታሌ አሁን ከብቱ ማን ይሁን?
ፈላሻ ለእስራኢል ከናተ በላይ እኛ ሙስሊሞች እናቃለን ፈላሻ ከምድር ትጠፋላችሁ
ንስሐ እንግባ ወንድሞቼና እህቶቼ ጌታ ኢየሱስ ፊቱን ወደ እኛይመልሳል🙏🙌
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን
Abetue amelkayegne endegna hayeyaye seyhone endeteregne yekere belegne 🙏
ይከ በሰዉ የሚስተካከል አደለም ቢወራም የአላህ ታአምር ሀያል ነዉ ቅጣቱም ደግነቱም የኛ ወጀል ገና መቼ በዝሰአት ዱአ ብቻ በያለንበት😢😢😢😢😢😢😢😢
አይዟችሁ መሀለኞች የባህር በር ልታገኙ ነው😅😢
አበይ አህምድ አሳቱ ወስጥ hmrut
እግዚአብሔር የሚወደውን ህዝብ ብዙ ወራትን የሚቆጠሩ አስጠነቀቀ፣ ግን የሰውን ጎፈሬ አበጣሪው መንግስት ተብዬ ችላ ብሏል ፣ ዘመዶቼ ፍጣሪያችሁን መጥኝ ብላችሁ ፀልዩ፣ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን፣
😢😢😢😢😢😢አላህያሪብ
😢እኛ እኮ ስንት ወንጀለኞችነን መገን ሀገራችን እምዬ ኢቶቢያ😢,መጨረሻዋ ምን ይሆን
Feta daily mahayem temeslegnalh
ናይ ኑጻሓን ደም ኣውያት ኢዩ ብፈላይ ዲማ ናይ ተጋሩ
Really? It’s just nature bro. Don’t act like Tigre are innocent
😳😳😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
ለአፋሮች ቅድሚያ ተሰቶችው ወደደጋው የኢትዮጵያ በአስችኮይ መዘዎወር አለባችው ወሎ ጎጃም። ኦሮምያ። ቶሎ። ማዘዎወር ያስፈልጋል። አንድም አፋር። መጎዳት የለበትም ቭድካኖው እስቴረጋጋ በሁሉም ኢትዮጵያ ክልል በነፃነት ግመሎቻችውን ማንቀሳቀስ። አለባችው።
Tihekel tehekel
ጌታ ሆይ ኢትዮጵያ አደራ ለአንተ
እንሽላሊት ይባላል
I'm glad no one hurt but it's good to release because still keep earthquake God is with us and stays away from harmful areas 🙏 please pray 🙏 please pray
ፈጣሪ አችን ሆይ
ምረትን አምጣልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ያአላህ 🤲😢😢
ክፋታችን በዛ ከቅጥም አለፈ። እንኳን መሬት መነቀጥቀጥ አይደለም እሳት ከሰማይ ወርዶ ቢበላን አይደንቅም። የክፋትን ሥራ ሁሉ ሰራነው፤ የፈጣሪን ቅጣት መቀበል ነው። እሱ በቸርነቱ ያቅልልን።
Minew betefan
Egizebere you yeker beln😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይቅርታ በለን
سبحان الله 😢😢😢
አለሁ,አክበር,አንተ,ትልቅ,የሆንከዉ,ጌታ,ሁሉን,አወቂ,ነክ,በራመትክ,እያን,የረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😳😳😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወደ አላህ እንመለስ ከሽርክ እንራቅ ከወንጀሎችም ሰላም ደህንነት ያለው እዚውስጥ ብቻነው።
ይሄ የአላህ ቁጣ ነው ።👌
ያአላህ የምንጉድ መጣብንያአላህ ሀገሬን በረህመትህ እያት አቤት ሀገሬ😢😢😢
ፈጣሪ ሆይ😢😢
በስላሤ ስም እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
በጣም ያሥፈራል
Gud new
በአብይ አህመድ የክፋት ሴራ ገና ከዚ በላይ እንቀጣለን እግዚአቤሔር ብቻ ይቅር ይበለን
Abby nw enda meretun yanketeketew 😂😂😂😂
ገለህ ተጋድለህ አብይ ላይ ብቻ መለጠፍ ትንሽ አይከብድም። እንደ ህዝብ አውሬ ሆነናልኮ አብይ ብቻ ተጠያቂ ሊሆን አይችልም። ምንም እንኳ እሱም የራሱን ሀላፊነት ያልተወጣ ቢሆንም በሙሉ እሱ ላይ መደፍደፍ ከምንም አያድነንም።
Subhanallahe 😢😢
🔺️4 ኪሎ መቼ ነው ሚፈነዳው😂
በአለሀ ሲም የረቢ ኢንደ ዎንጀለችን ሰዪሆን ኢንደ ሙአሪናትክ መረን ዎንጀለችንን😢😢😢😢
ስታወራ ለምን ልዝዝ ትላለህ ነው ወይስ ጊዜ ለመውሰድ ነው
😂😂😂😂ለዛዛ ብቻ ሳይሆን ጥንብም ዘረኛ ነው😂😂
ለመሆኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ይሄንን የማጥናትና ለዜጎች የማሳወቅና ጥናት የማረግ ብቃት አለው አይመስለኝም
ወይኔ 😭ቤተስቤች ስቴኤ ተስደዳቹ😭😭😭 አአሁንስ በጣም ክፋኝ አንዴ በሸኔ uffff😭
ሸኔ አፋር ገብቶ ነበር እንዴ 😂😂😂
🙏🏻💔♥️♥️♥️♥️😭😭😭😭😭🇪🇷
ምርን 😭😭😭😭🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️
በሁሉም መሥመር በተለይ ሶደሬ አዲሰ አባባ ፍልው ወኃ አካባቢ መጠንቀቁ አይከፋም
abiiyoow kawaran xalada
ሀጢት ነዉ of afar
Volcanic eruptions act as a "pressure release valve" for the Earth, helping to release built-up stress and possibly preventing earthquakes in the surrounding region. However, this doesn't necessarily stop larger tectonic events from occurring elsewhere.
ቱርክና ሶርያ በፓሲፊክ አካባቢ ናቸው? ኧረ እባክህ !