🚦 ጋቢ ምናምን ይመችሻል ካሥማሰ brother ነው እንዴ | ከቴዲ አፍሮ ጋር ሻይ ቡና ልንል ነው | በአዳዲስ ቀልዶች ማሜ በሳቅ አፈረሰኝ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • #comedianmame #kasmasse #ethiopianentertainment #teddyafro #samsonmamo #teferialemu #yenenehkebede #ethiopianmusic
    በየሳምንቱ የሚለቀቁትን ፕሮግራሞች ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑን |
    • Face book | / selamethiopia21
    • Instagram | / selamethiopia21
    • RUclips | bit.ly/3Q8H4gb
    •Tiktok | vm.tiktok.com/...

Комментарии • 38

  • @abel1579
    @abel1579 Год назад +13

    ማሜ የዚህ አለም consciousness of reality የገባው ሰዉ ነዉ ...ጋዜጠኛው ግን ትንሽ ማሜን አላገኘሽውም ስላቀረብሽው ግን ይመችሽ ያራዳልጅ .

  • @Senaitmesfin-g5y
    @Senaitmesfin-g5y 11 месяцев назад +3

    ጋዜጠኛው ወይም የፕሮግራሙ ባለቤት የሆነ ጥራዝ ነጠቅ ንግግር ጥያቄም ነው እንዲሁም የሆነ ድርቅ ያለ ነው ። የዝግጅት ማነስ ይታይበታል በዛ ላይ የሆነ የወረደ ጥያቄ መንደራይዝድ ነገር ነው ከምንም በላይ ተጠያቂዎቹ እንግዶች በልጠውት ይታያሉ ብቻ ከቻልክ ለሚገባው ሰው መልቀቅ አልየም ወጣት ነህ እና ተዘጋጅበት አፅንዕት ስጥ ዝም ብሎ ልባስ እና ዲኮር ሳይሆን

  • @Hela259
    @Hela259 Год назад +2

    በቃ ያራዳ ልጅ ምን አይነት ነው ከተባላችሁ ለማብራራት አትሞክሩ ባጭር ቋንቋ ማሜ ማለት ነው። አቦ ያራዳ ልጅ ሺ አመት ይኑር።

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 5 месяцев назад

    ሱራፌል የማሜን energy ማች አላገርሺውም.. ማሜ እይታዋ 3D ነው ...

  • @JundulahmuhidinAbdela-iu1cb
    @JundulahmuhidinAbdela-iu1cb 8 месяцев назад

    ማሜ 100% ኮሜዲ ነህ !!!!!! በተለይ በስልጤዋች አክሰንት ስታወራ ስልጤ ስለሆንኩ በደንብ ይገባኛል

  • @tsehaynegash610
    @tsehaynegash610 9 месяцев назад

    ማሜ ያራዳ ልጅ ኑርልኝ ሳይህ የሰፈሬ ልጆች ትዝ አሉኘ ኑሩልኘ

  • @lillyhabte810
    @lillyhabte810 Год назад +3

    I really love this guy🥰 #Mame

  • @Abebawhiwot
    @Abebawhiwot 8 месяцев назад

    When you hire your cousin who doesn't finish high school as a journalist

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 10 месяцев назад +1

    ማሜ እድሉን ስላላገኘ እንጅ በጣም potentialያለው ልጅ ነው።አንድ ቀን ግን ተራራው ጫፍ ላይ መድረሱ አይቀርም።

  • @azebtefera9561
    @azebtefera9561 7 месяцев назад

    ሁሌ በለቅሱ ማዘን የለብንም😂😂

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede8027 Год назад +3

    አንቼ አንቼ አትባባሉ በሴት አትጠራሩ

  • @frezgigebermariam6263
    @frezgigebermariam6263 Год назад

    Bro kebedeshew eko ..mame kebed sew ye arada lej

  • @brookbobas8275
    @brookbobas8275 Год назад +1

    Hostu.....ትንሽ ያለሚዛንሽ ነው ማሜን ያቀረብሽው!!

  • @derejesime6230
    @derejesime6230 Год назад

    Mame...so genius!! Hahahaha Geday leje! Yehe Hulu tras min yadergal ale... LoL

  • @musicology5413
    @musicology5413 Год назад

    Mamye🥰🥰" i love you brother ✍️✌️

  • @haddismesfin7541
    @haddismesfin7541 9 месяцев назад +1

    Are mame atawesasbibet

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 Год назад

    Aman enihin beteseb yewah yefikir beteseboch nachewu akim yalewu adisaba bet gezito yemianorachewu biye temegnehu (balubet hunewu zemenawy nuro byanorachewu alkugn

  • @user-ew1bs2rl7b
    @user-ew1bs2rl7b Год назад +1

    Mame🥰🥰🥰

  • @babangidamr-kr7zs
    @babangidamr-kr7zs Год назад

    Mame great ❤❤❤

  • @ashenafimengistu2537
    @ashenafimengistu2537 Год назад

    ባዲራችን ግን ተገልብጥዋል ይመለስልን

  • @JundulahmuhidinAbdela-iu1cb
    @JundulahmuhidinAbdela-iu1cb 8 месяцев назад

    ይመችህ ደሞ ክኮሜዲው ባሻገር ሌላም አቅም አለህ

  • @ethiolezatube2430
    @ethiolezatube2430 Год назад

    ማሜ ቅመም ሰው

  • @samrawitgirma1357
    @samrawitgirma1357 Год назад

    ወይ ቲያንስ ያለከፈው የለም ለካ!

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada 11 месяцев назад

    😂😂😂😂ጭድ ተራ

  • @enochgb8523
    @enochgb8523 Год назад +2

    Mame tileyalech 👌👌👌

  • @misganatessema1060
    @misganatessema1060 9 месяцев назад

    ጋዜጠኛው ተራ ጥያቄዎችን አጠይቅ! ፍንጭት ምናምን ትላለህ! በደንብ አንብብ ራስህን informed አድርግ!

  • @Herescued
    @Herescued Год назад

    Wow!!❤

  • @abelgurja2017
    @abelgurja2017 Год назад

    Tianshi😀

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 Год назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @mammythug8903
    @mammythug8903 Год назад

    Kkkkkkk he's so weird

  • @umarabrar9798
    @umarabrar9798 Год назад

    😂😂😂❤🙏

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራት

    ትችላለህ❤❤

  • @Hassen123
    @Hassen123 Год назад +4

    ማሜ ኦቨር አክት ብዙ ነገር እንድታጣ ያረግሀል ብዙ ነገር ሳትይዝ ከያዙ በላይ አትሁን ብዙ ሰው ለመያዝ ብዙ ብዙ መስዋትነት ያስፈልጋል ለምሳሌ የግል አክትህን ትተህ ሰውን የምትይዝበት አክት ብቻ ተጠቀም ቀልድ ላይ ሣቅ አትቀላቅል ጭውውት ላይ ችግር የለውም

    • @sulesolo2697
      @sulesolo2697 Год назад +2

      የቅናት ነው ፍታ ፍታ አይመለከታቹህም

    • @abrishtile1625
      @abrishtile1625 Год назад +2

      ኧረ ማሜ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው በዛላይ ጠቅላላ እውቀት ያለው ልጅ ነው

    • @abel1579
      @abel1579 Год назад +3

      Man, if you don't get it forget about it
      እራስ ቅል ...ማ ሜን አላገኘሽውም የአራዳ ልጅ አይደለሽም

    • @vlogsmatter8195
      @vlogsmatter8195 9 месяцев назад +1

      Derom habesha negative vibes
      I love you mame ❤