Elelelelele. Congratulations! Mammaye has everything a child needs to succeed in life. Loving parents, positive environment, loving friends and family and above and beyond everything else, she has the love of God in her heart. You two are amazing parents. God bless you all.❤❤❤
Yemariam Fera Yena Mare Anbesa Gena Dr. Tehonelachiwlach Ahunem Betebeb Temolta Edege Tebelilachew So happy for you guys Essay Desss Yelas Yena Mare. Keep up the good work Mareya Edege Bilign
ሰንበት ትምህርት ቤትም ትግባ ማማየ ምትሉ
በሁለቱም የተሳለች እንድትሆን ሰንበት ትምህርት አስገቧት እንኳን ደስ አላችሁ
ትክክል
Betam
ትክክል❤
የተቀደሰ ሀሳም❤❤❤❤❤
የእናትና አባት ተምሳሌቶች ናችሁ የልፋታችሁ ውጤት ሁሌም ያማረ ይሁን
እግዚአብሔር ይችን ልጅ ሲሰጣቹ እኮ በምክንያት ነው ገና ብዙ ተዓምር የሚሰራባት ልጅ ናት ፈጣሪ ያሳድግልን የኢትዮጵያ እንቁ ትሆናለች አምላክ እንደ ይስሐቅ ይባርክላቹ አሜን!!! 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ደስ አላቾሁ
አሁን ደግም በተወሰነ ሰአት ሰንበት ትምህርት ቤት አስገቧት ውጤቱን ታዩታላችሁ
በአለምም በነፍሷም የተሳለች ድንቅ ልጅ ትሆንላችኋለች ለሁሉም አምላክ ይርዳችሁ 🙏🙏🙏👌👌👌❤️❤️❤️🎉🎉🎉
አቤት በፀሎት የሚወለዱ ልጆች በረከት የትሞሉ መልካም ፈጣሪ ይባረካቸው ለቤተሰባቸው ጭምር በረከቶች ናቸው ልክ እንደ ማሚቶ ፈጣሪ በክብር በሞገድ ያሳድግላችሁ ፍሬ ምርጥ እናት ነሽ ቃል የለኝም የኔ ማር ተባረኪ❤❤❤🎉
ማነው ግን እንደኔ ይኼን ቪዲዮ ሲያየው እንባ 😭😭የቀደመው የትላቷ ማማ እያየናት አድጋ ትምህርት ቤት ገብታ የመጀመሪያ ቀን ስትገባ የነበረሽን ስሜት እና ሐዘን መቼም አትረሺውም ፍርዬ ያለ ዕድሜዋ አንደኛ ክፍል ገብታ ከሁሉም ልጆች ታናሽ ሆና እንደዚህ በማዕረግ በመመረቋ እንደኔ ደስተኛ የሆነ የለም የማርያምፍሬ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃሽ ለትልቁ ምረቃትሽ ያብቃሽ 👩🎓👩🎓👨🎓👨🎓እናትሽ ድንግል ማሪያም ለቤተሰቦችሽ ኩራት ሀገርሽን የምታስጠሪ ታድርግሽ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔወላሂ ማየትአቃተኝ
እኔ
እኔም ቃላት የለኝም የእውነት
እኔም እባዬ መጣ
ፍሬ ቶንዴ ማሚቶ እንኳን ደስ አላችሁ ።ቤተስብ ማሚቶ የእኔ አንበሳ የምወድሽ እኮ በምክንያት ነው ።ማርያምን።
ወላዲት አምላክ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ታድርስሽ የኔ ቆንጅ የኔም ልጅ የዛሬ አመት ትመረቀለች
Woww፣የማርያም ልጂ መሆን እኮ እንዲ መታደል ነው የማርያምዬ እማምላክ እስከመጨረሻ ካንቺ ጋር ትሁን በጥበብ በሞገስ ታሳድግሽ ስታድጊ ጥሩ ዳኛ ሁኝልን እና ፣ለተበደሉት እንባቸው በከንቱ ለሚፈሰው ሰወች ፣ትክክለኛ ፍርድ ከእግዚአብሔር ጋር እንደ ምትፈርጂልን ባለሙሉ ተስፋ ነን የማርያም ፍሬ ለወደፊት ዳኛ ነች
በመንታ ልጆች ይባርካችሁ እሷንም ያሳድግላችሁ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የሁለት ጀግኖች ልጅ ተባሪኪ መጨርሻሽን ያሳምርው አድገሽ ለሀገር ለቤተሰብ ለቤተክርስቲያን የጀርባ አንጥት ሁነሽ እንድትኖር እግዚአብሔር ይርዳሽ ፍርየ የኔ ውድ እህቴ የኔ መምህር እንድሁም ዳግማዊ ወንድሜ እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ በሁለት የተሳለ ቢላ እንድትሆን ሰንበት ትምህርት ቤት አስገቧት በማርያም እና መዝሙር አስጠኖት እንድሁም በገናም ትማር ቅዱስ ቁርባን እንደምትቀበል አውቃለሁ ግን እሚቆርብ ሰው ሙዚቃ አያዳምጥም አይጨፍርም እሱንም እየነገራችሁት ትደግ ካልነገራችሁት ግን ሁሉንም ማድርግ እንደሚቻል ነው እምትርዳው ይህን አደራ ፍርየ እኔ ታናሽሽ ነኝ ግን ያወኩትን ላካፍልሽ ብየ ነው ከይቅርታ ጋ ምክንያቱም እኛም ስናድግ ያየሁት ስላለ ነው ቅዳሜ እንጨፍራል እሁድ ቤተክርስቲያን ምንም አያስርዱንም 😢😢 ስለማያውቁ አየሽ አሁን ስደት ብዙ አስተማርን ስህተት እንደሆነ ሳውቅ አቤት ስንቴ በድየዋለሁ ስንቴ አጥፍቻለሁ ብቻ መሀሪ መድሀንያለም ምሮኝ እድሜ ለንስሀ ሰቶኝ እዚህ ደርስኩ እኔምየስለት ልጅ ነኝ የመብርሀን ልጅ ቤተሰቦቼ ልጅ እቢ ብሎቸው ከ14አመት በሁላ ነው እኔ የተወለድኩት ከዛ በሁላ እግዚአብሔር ይመስገን በልጆች ተባርከው ዛሬ ላይ በደስታ ይኖራሉ ተመስገን በሉ መዳም ስለተሳፈርች ስራ የለም😂ለዛ ነው ማማየ ለሰርግሽም ያብቃንውድድድ❤❤❤❤
የወለደ ነው የሚያውቀው የልጅን ነገር ❤❤❤❤እንኳን ደስስስስስ አላቹ እግዚአብሔር ያሳድግላቹ የድንግል ማርያም ልጅ❤🙏😘😘
ልጃችሁን ባለማዊ ብቻ አታስተምሯት ምርጥ እቁ ልጂ የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
ፍርዬ የኔ እናት እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ማማዬ እመብርሃን እንደልጇ በእቅፏ ሽሽግ አድርጋ በጥበቃዋ ታሳድግሽ የኔ ቅመም ገና ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ እምነቴ ነው መድሃኒያለም ይክበር ይመስገን 😍😍🥰
የማርያምዬ እንኳን ደስ አለሽ በቁመት በጥበብ በእውቀት ጌታ እየሱስ ያሳድግሽ እናትና አባትሽን የምታከብሪ ሀገርሽን የምትጠቅሚ በዚህ በረከት ባረኩሽ
ፍሬ እና ዳጊ እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሃን ከልጇ ጋር እቅፍ ድግፍ አድርጋ ለትልቅ ደረጃ ታብቃላችሁ ❤ማሚቶ እድግ በይ የኔጣፋጭ 👏😘
እንኳን ደስ አላችሁ እህት ወንድም ትፈልጋለች ፍሬ ለስውራ ማርያም ንገሪያት ብዙዎቹን ጎብኝታለች እሁድ እሁድ ጉዞ አለ ሂደሽ ተባረኪ
Yet new botaw rnatu
@@MengistuAlpass ስውራ ማርያም ብለሽ ስትፅፊ በፌዝ ቡክ ሆነ ዩቱብ ላይም ይወጣል መረጃ አለልሽ ብዙ ታምራትን እያደረገች ነው እመቤታችን ልጅ የሌለው ልጅ አግኝታል በክፉ ደው የተያዘ ተፈውሳል ሞስሊም ሆነ ጴንጤዎች እየተፈወሱ ነው እይናቸው ሁሉ በርቷል እሁድ እሁድ ነው ደርሶ መለስ 500 ብር ምሳ ከነሱ ወደ ጫጫ ነው
ማማዬ የኔ ጎበዝ ኪዳነምህረት ታሳድግሽ ፍሬ ታድላችሁ የኛንም ልጆች ለዚህ ወግ ያብቃልን
አሜን
ዋው ማማዩ እኔ ይች ልጅ እድገቷ ይገርመኛል እግዜአብሄር ያሳድጋት የኔ ማር ጎበዝ ጎበዝ የእኔ እናት
መድሀኒአለም ይመስገን። ፍርዬ እኔም ልጄ ለ2ኛ ጊዜ ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት አምጥታ ተሸልማልናለች እንዴት ደስ እንደሚል ደስታችሁን እንጋራለን ክብር ለአምላክ እናት።
ማሚቶ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የልፋታቹ ውጤት ነው ደስ ይላል ሰንበት ትምህርትቤት አስገቧት ለነፍሷ የሚሆንም በግቧት እንግሊዝኛ እንደምታስተምሯት ግዕዝም አስተምሯት ፍሬ ልብሽን አስተካክይ አትገላለጪ ሃይማኖት አታሰድቡ አትገላለጪጪጪ
Elelelelele. Congratulations! Mammaye has everything a child needs to succeed in life. Loving parents, positive environment, loving friends and family and above and beyond everything else, she has the love of God in her heart.
You two are amazing parents. God bless you all.❤❤❤
ውይ ፍርዬ እንኳን ደስ ያላችው። የኔ ፍቅር ማማዬ የኔ አጽናኝ ሺ ሁኚ የኔ ውድ እኔ ራሱ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እናትነት እንዲ ነው
egezaber yebarekelachu andewane she yaderglaheu❤❤❤❤❤
u
እልልልልል❤❤❤እንኳን ደስአሊችሁ❤❤❤ማማዬ እድግበይልኝ ሁሉም እወዳችሁ❤❤ከዱበይ❤ነኝ።ደግሞ ሰንበት ትምህረት አስገብዋት❤❤
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አልፍ ማብሩክ ማሚቶ እንኮን ደስ አለሽ ሀቢብት ❤❤አላህ ትልቅ ደረጃ የድርስለቹሁ
ማሚቶ ጎበዝ ልጅ🎉እንኳን ደስ አላችሁ
ማሚቶዬ ፈጣሪ ሁሌም ከጎንሽ ይሁን ።እንኳን ደስ አላችሁ
ማሻአላህ ፍርዬ እንኩዋን ደስ አላችሁ የልፋታችሁ ውጤት ነው❤❤❤❤
የማርያም ጎበዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለን ገና ከዚም በላይ ትሆናለች ከእግዚብሄር ጋር እናንተንም የመሰለ ምርጥ እናትና አባትም ፈጣሪ ሰጥቷታል congra 🎉🎉🎉🎉በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤
❤❤❤❤የእኔ ቅመም እንኳን ደሳለሽ ከዚህ በላይ አምጥተሽ ባባ እና ማሚን እንደ ምታኮሪያቸው ተሥፋ አደርጋለሁ ፈጣሪ ያሣድግሽ የእኔ ውድ
እንካን ደስ አላችው እውነት ማሚቶ ካንቺ ብዙ እጠብቃለው እመቤቴ በምገሱ ታሳድጎላችው ❤❤❤❤❤❤🎉🍾🎈💪🎉
ፈጢሪ ያሰድግሽ እማሚና አባቢ ደም ፋቅሩን ያብዛላቹ❤
እኔ ምለው የፈለገች ትልበስ ለሁሉም ነገር ተናግራችሁ ትችሉታላችሁ ።የኔ እናት ደስታሽ እንባዬን ነው ያስመጣሽው ትደግልሽ
የኔ ቅመም ለትልቅ ደረዳ ያብቃሽ ❤❤❤
በጣምደስትላለች ማሻላ አላህያሳድግልሽ ከሰጠአይቀራእደዚምራጥልጅይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈርዬእንኳን ደስ አላችሁ በዚህ ላይ ስለልጆች አስተዳደግ ብትነግሪኝ አንቺ ውጤታማ እንድትሆን የረዳሽን❤
አግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ የኔ ቆንጆ ልጅ ❤️❤️ስወድሽ ለኔም እንደ ማማዬ አይነት ምርጥ ልጅ እንዲሰጠኝ ፀሎት አርጉልኝ ❤
🎉ማማዬ የኔ ፍቅር እንኳን ደስ አለሽ አላህ ያሳድግልሽ ለኔም እንደዚች ማር የሆነች ልጅ ይስጠኝ ይህ የተባረክ ቤተሰብ
❤
የመቤቴ ስጦታቹ ናት ልደትዬ ከዚህ ለበለጠ ቁም ነገር ታብቃላቹ ❤❤❤
ማማዬ ጀግና በርቺ ለሀገር ለወገን የምታኮሪ ሁኚ !!!!❤️❤️❤️❤️ ፍርዬ የበረከት ሰራ መስራት ፈልጊ የሰጠሽኝ ስልክ አይሰራም ለልጄ ልደት ተባባሪኝ እባክሽ !!!
ማማዬ የኔ ጣፋጭ ፍርዬና ዳጊ እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያድርስላችሁ ሰንበቶ ትምህርት አስገቧት ፍርዬ❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ማማዬ❤ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስሽ ያሳድግሽ❤ እንኳን ደስ አላችሁ ሺ ትሁንላችሁ አሜን❤
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉 በጣም ደስ ብሎኛል ❤ ማማዬ እደጊልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፋርዬ አልቅሰሽ አስለቀሺኝ ያገሬ ልጅ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እንካን ደስ አላቹ ፈጣሪ ያሳድግላቹ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ደሞም በትልቁ ምረቃትዋ በወግ በማረግዋ ያድሪሳቹ የልጆች ዉጤት እናትና አባት ናቹዉ እና በሪቱ❤❤❤❤❤❤
""congratulations ❤❤❤ማሚቶዬ ለትልቅ ቁም ነገር ያብቃሽ ከአይን ያውጣሽ መጨረሻሽን ያሳምረው❤
ፍሬዬ አልሀምዱሊላ በይ ባለፈው የተናገርንሽ እኮ እኛ ስት አመታችን አይደል ከልጆቻችን ከተለየን ለዛ ነው ማማዬ ጎበዝ የአንድ ሺ ያድርግሽ ፍሬዬ እንኳን ደስ ያለሽ
ፍርዬ የኔ ማር አስለቀሽኝ እግዛብሄር አምላክ ከዘመኑ ክፋት ጠብቆ ያሳድግልሽ አንቺ እና አባትዋ ከምትጠብቁት ማአረግ የበለጠ ዉን ማአረግ ታሳያቹ ዘመንዋ በሙሉ የመመረቅ እና የመሸለም ይሁንላቹ ❤❤❤❤❤❤
ማሚቾ እኳን ደስ አለሽ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ❤❤❤
ማሚቶ የኔ ድንቡሽቡሽ እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ አላህ ትልቅ ደረጃ አድርሶሽ ከዚህ በበለጠ ቤተሰቦችሽን የምታኮሪ ልጅ ያድርግሽ እደጊ ተመንደጊ ❤❤❤❤
ጎበዝ እንዳንቺ አይነት ልጅ አይቼ አላቅም ❤️❤️❤!በአካል ባቅሽ እኔ እራሱ ምሸልምሽን አታቂም ነበረ አድናቂሽነኝ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😮
እሰይ የኔ ቆንጆ የኔ ጎበዝ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃት ከዚህ በላይ አላህ ከፍ ከፍ ያድርጋት ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ😘😘❤
😍😍😍ሚጣዮ እድድድ በይልን ትልቅ ቦታ ደርስሽ የምመኝ አክስትሽ 😍😍ነኝ ውድድድድ ፈቅር ስነስራትሽ ብቻ ይበቃል 😍😍አትቀየሪ እንደ ዘመኑ ልጆች አደራ 😍😍😍
Yemariam Fera Yena Mare Anbesa Gena Dr. Tehonelachiwlach Ahunem Betebeb Temolta Edege Tebelilachew So happy for you guys Essay Desss Yelas Yena Mare. Keep up the good work Mareya Edege Bilign
የኔ ፍቅር ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ ከፍተኛ ደረጃ ደርሰሽ የምናይሽ ያደረገን አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ወንድምና እህት ይስጥሽ
ማማዬ እውነት እኛም በጣም ኮርተንብሻል የኔ ጣፋጭ ጨዋ ሰው አክባሪዋ መጪው ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን❤
እንኳን ደስ አላችሁ ማማዬ ትቅደም እንጅ
አትቀደም በጣም ደስ የምትሉ የፍቅር ቤተሰቦች ናችሁ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእኔ ደስታ ወደር የለውም ስለማውቀው የማርያም ጎበዝ ልጅ በርቺ 🌹🌹
🌹አግዚአብሔር ይባርክላችሁ 🙏🎉🎉🎉
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ማማዬ እድግ በይልኝ ትልቅ ቦታ የምትደርሺ ልጅ ነሽፍርዬ ዳጊ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የልጅ ማረግ ይሄ ነው ደስታችሁ ደስታዬ ነው ጠፍቼ ነበር በጣም ይቅርታ ሥራ በዝቶብኝ ነው እወዳችዋለሁኝ ❤❤❤
በጣም ድስ ብሎኝ እና እናተም በፅሎታችሁ አስቡኝ እኔ በስላም ከስድት ገብች ከልጅ ጋር እንዳክብ ይርዳኝ 🤲🤲🤲🤲❤❤❤
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እውቀትና ጥበብን ይግለፅልሽ ማማየ እመብርሀን ከክፊ አይን ትሰውርሽ ፍርየ and ዳጊ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍርዬ አትጨናነቂ ብቻ ፈጣሪን ፍሪጅ ሰውኮ ዬራሱን እያሳረረ ነው የሰውን የሚያማስል ጣፋጫን አምላክ ከክፉዎች ይጠብቅልሽ ደስ ይላል ህይዎትሽን የምትኖሪበት ትርጉምሽ ናት እሷ❤❤❤❤❤
እንኳን ድስ አላችህ ለእናት እና ላባት እንደልጅ ትምህርት ውጤት ምንም የሚያስደስት ነገር የለም መጀመሪያው ያማረ መጨረሻውም በጣም ከዚ በላይ ያማረ ይሆናል እባትና እናት የድካማችሁ ውጤት
ነው ያለ ድካም እና ክትትል ክ 98-....በላይ አይመጣም የወለደ ያውቀዋል
❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐🙏🏽
Woww Momiye እንኳን ደስ አለሽ የኔ ስስት 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን ደስ አላችሁ ያሳድግላችሁ አንድዋ ሽ ትሁንላችሁ እደዚሁም ሀይማኖቷን ከስር መሰረት እድታቅ ሰንበት ትምህርትቤት ወይም የአብነት ትምህርት እድትማር በሁለት የተሳለች ትሁን❤❤
ማማዬ እመቤቴ በዘርፉፉ ቀሚሷ ሽፍን አርጋ አሳድጋ ለቁም ነገር ታብቃሽ❤ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ወላጆችሽ እኛም ኮርተንብሻል የማርያምዬ💐💐❤❤❤❤❤ሺ ሁኝላቸው
እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ ❤
እድግ በይ ደግሞ ዩንቨርስቲ ተመርቃ እምናይ ያድርገን የኔ ውድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማማዬ እንኳን ደስስስስስ ያለሽ በርቺ የኔ ውድ በጥበብ በሞገስ እግዚያብሔርን በመፍራት እድግ በይ
እሰይይይይይይይይይ እግዝአብሔር ይመስገን ደስታቹ ሙሉ ይሁን እንኳን ደስ አለሽ እናተም እንኳን ደስ አላቹ ትልቅ ደረጃ ያድርሳት ላገር ለወገን ለቤተሰብ የምጠቅም ያድርግልን 🥰🥰🥰🥰❤️❤️😘😘🎁🎁🎁🎁🌹🌹🌹ለማማዬ አበባው
በጣም ደስ ይላል ክብሩን መድሀኒያአለም ይውሰድ እንኳን ደስ አላቹ፡መጨረሻውን ያማረ የሰመረ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢንቨርስቲ ለማስመረቃ ያብቃችሁ ውይ በጣም ደስስስ ይላል ቃል የለኝም ደስታችሁ ደስታችን ነው ፍሬ በጣም እወድሻለሁ ❤❤
ማማዬ እመቤቴ በዘርፉፉ ቀሚሷ ሽፍን አርጋ አሳድጋ ለቁም ነገር ታብቃሽ❤ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ወላጆችሽ እኛም ኮርተንብሻል የማርያምዬ💐💐❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላሽ ማማዬ ግን ፍሬ አስላቀሽኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ብቻ አላህ ይጠብቅላቹ ኢስኪ ሁላቹም ማሸአላህ በሏት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Congratulions!!mamya🎉🎉🎉❤❤❤እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር በጥበብ በሞጎስ ያሰድግለቹ ለወግ መዕራግ ያብቀለቹ መልከሙን ሁሉ እመኝለችሀለሁ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ♥♥♥
እንኳን ደስአላችሁ አድገሸ እራሰሸንም ሀገርን የምታኮሪ ልጅ ያድርግሽ እግዚያብሄር ያሳድግሽ😍
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Congradulations! Lijachun ena betachun endet endemitimeru sirachu misikir new. May God bless you more!
ፍሬ ኣንድ ሕፃን ኣምጡና ኣሳድጉት❤ፈጣሪ ደግሞ መንታ ልጅ ይባሪካችሃል። ማማየ ደግሞ ፈጣሪ በክብሪና ሞጎስ ያሳድግልን❤❤❤
Enkon des alachu ye ne mar Egziabher yasadgshe Ewunte newu sebet temhrte bite awo tegba ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤እግዚሀብሄር በጥበብና በሞገስ በደሙ ሸፍኖ ለትልቅ ደረጃ ትድረስላችሁ ልጅ ማንን ይመስላል ሲባል ቤተሰቡን ነውና ከእግዚአብሔር በታች የናንተ ተምሳሌት ነች በብዙ ተባርካችኃል በእውነቱ ደስታችሁ ደስታዬ ነው ሚጢጢዬዋ እግዚአብሔር ለትልቁ ያድርስሽ አሜን አሜን አሜን ❤🎉🎉congratulations Yemareyam fere 🫶😘🙏
የማሚቶ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ❤ማማዬ ለቁም ነገር ያብቃሽ🎉🎉🎉🎉
የምር ፍርዬ በጣም ደስ ይላል እግዛብሔር ይመስገን እንኳን ደሳላችሁ❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ለትልቅ ደረጃያብቃላቹ
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አላቹ እውነት ነው ብርቅ ነው! እንዲ ልጅ አደለች 🎉🎉🎉🎉
እንኮን ደስ አለሺ ማማየ የኔ ቅመም እድግ በይ ፈጣሪ ትልቅ ደርጃ ያድርስሺ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል ክፉ አይይባቹ ማሚቶዬ እንኳን ደስ አለሽ በዚሁ እንድትቀጥል እገዛቹ አይለያት በጣም ደስ ይላል
እንኳን ደስስ አላችው እውነት በጣምምም ደስስ ብሎኛል ማማዬ የኛ ጀግና 🥰🥰🥰ስትሼለም መድርኩ ጋ ስቶጣ እባዬዬ መጣ😢🥰በደስታ ወላሂ አሰብኩት የናተን ስሜት ማማዬ💐
የኔ ማር ማማየ እድግ በይ ለቁም ነገር ያበቃሸ❤❤
ማሚቶዬ የኔ ፍቅርርርርርርርር እኔ እንዴት እንደምወድሽ ልነግርሽ አልችልም የኔ ጎበዝ በርች ገና ወደፊት ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሻለሽ
ፍርየ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ሚገርመኝ ያለ ሰራተኛ እራስሽ መስራትሽ በጣም ጎበዝ አሁን ላይ የልብ ሚደረስ አይገኝም እና ይሻላል ለቻለ ሰው እራስ መስራት
Congratulations Mamaye. God job ❤❤❤❤keep it up🎉🎉🎉
ፍሬ ቶንዴ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉
ማሜቶ የኔ አንበሳ የኔ ጎበዝ ኪዳነምህረት ታሳድግሸ 🙏💋❤❤❤
የኔጣፋጭ አላህያሳድግሽ ፍሬናዳጊእንኳንደስአላችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኲን ደስስስስስስስስስስ አላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤❤
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሺ ማማዬ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
እንኳን ደስ አላችሁ እውነት እግዚአብሔርን ሁሉም እናት እና አባት እንደናተ ቢሆን ማማዬ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏