የአርብ መዝሙረዳዊት 118 ቁም ንባብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 19

  • @Mengstumedia3423
    @Mengstumedia3423 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን ቀጣይውን እየጠበቅን ነው ከቻላችሁ ብትጨርሱልን በጣም ጥሩ ይሆናል❤❤❤❤

  • @BahlbiZeMaryam-op7xn
    @BahlbiZeMaryam-op7xn 8 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀጣይ እባክዎ ይላኩልን መምህር

  • @FikaduXasew
    @FikaduXasew 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚው ይቀጥሉበት አባታችን ።

  • @DD-hg8rz
    @DD-hg8rz 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @andualemgenet4466
    @andualemgenet4466 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
    ሁሉንም እንድምትጨርሱት ባለ ሙሉ ተስፉ ነኝ

  • @abcd23-i1v
    @abcd23-i1v 8 месяцев назад

    መምህር ቃለሒዎት ያሠማልን ቀጣዩን ቢለቁልን

  • @abcd23-i1v
    @abcd23-i1v 8 месяцев назад +1

    kale hiwet yasemalin edime ena tena yistiline memihrachine

  • @zerubabelm4166
    @zerubabelm4166 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው

  • @KidistFeyera
    @KidistFeyera Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ አስተያየት የሄ ሁለቴ ነው የተነበበው አንደኛው ሄ ላይ ሲሆን ሁለተኛው የ ዔ ላይ ድጋሜ ተነቦል ። የ ዔ ብሂል ዐቢይ እግዚአብሔር አልተነበበም

  • @TadeleDagne-s3r
    @TadeleDagne-s3r 2 месяца назад

    መዝሙር 121ላገኘው አልቻልኩ ም እናም መሐልየ ሰሎሞንምየለም ቢሰሩልን በጣም ደስይለኛል

  • @abcd23-i1v
    @abcd23-i1v 8 месяцев назад +1

    ketayun telo bilekuline betam tekimonal eyetemarinibet new beteley mabirariyaw

  • @ktg5415-w7n
    @ktg5415-w7n 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ከ121 ጀምሮ ያለውን እና መኀልይ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @speedy_short1
    @speedy_short1 8 месяцев назад +1

    Eseke mezmur 150 video yelkekulen

  • @FikaduXasew
    @FikaduXasew 8 месяцев назад

    ኧረ ቀጣዩን ክፍል ልቀቁልን

  • @ጉድፈላ
    @ጉድፈላ 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemichaeltesfaye6740
    @zemichaeltesfaye6740 8 месяцев назад

    ነብያቱን ይልቀቁልን

  • @HaileTolessa-ud7so
    @HaileTolessa-ud7so 7 месяцев назад

    ከ119-150 ያለውስ ቢካተትበት

  • @siyumfikre
    @siyumfikre 6 месяцев назад

    119-130 የለም