Yekedimo Serawit የቀድሞው ሰራዊት : ወደሀገር እንዳይገቡ የተከለከሉት ጀነራል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • .
    እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
    • የድረገፅ | www.balagerutv...
    • የዩቲዩብ | www.youtube.co...
    • የፌስቡክ | / tvbalageru
    • የኢንስታግራም | / balageru.tv
    • የቲክቶክ | / balagerutv_official
    ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
    አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
    ነቃ ነቃ!!!
    ///////////////////
    Yekedimo Serawit የቀድሞው ሰራዊት : ወደሀገር እንዳይገቡ የተከለከሉት ጀነራል! ‪@BalageruTV‬
    Welcome to the official RUclips Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

Комментарии • 96

  • @deribewbaynesagne7068
    @deribewbaynesagne7068 6 месяцев назад +3

    ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ ክብር ለናንተ ይሁን አሥታዋሽ ያጣው ጀግና የሀገር መከላከያ ሠራዊትን በማሠባችሁ ይክብር ይገባችሁዋል።

  • @adamisak7629
    @adamisak7629 6 месяцев назад +4

    ይህንን ዝግጅት በማቅረባችሁ በጣም አመሰግናለሁ ጀ ሁሴን በግለ በደንብ አቃቸዋለሁ አብረ ሰርቼ ነበር ሁለ ተዝ የሚለኝ የበላይ አካል የተሳሳተ የውግያ እቅድ ስያቅዱ እሳቸው እንደ አንድ ነቢ ይህእቅድ የሚከተሉትን ውድቀት ያመጣሉ በማለት የተናገሩዋቸው ሁለ አስታውሳለሁ እና የሳቸው የሚናገሩት ሁለ ይሁን ነበር በጣም ትሁት ጀግና ትክክለኛ ኢትዮጵያ ዊ እኔ በወቅቱ አነሰ ቢባል በሶስት ወር እንደ በስብሰባ እንገናኝ ነበሩ ሰለ እሳቸው ቡዙ መናገር እችላለሁ እንደ ከፍተኛ ችግር አጋጥሞኝ እሳቸው ያደረጉልኝ ውለታ እስከ እለተ ሞት አልረሳም የእርሳቸው መሞት በጣም አዘንኩኝ ለሙሉ ቤተሰብ መፅናናትን ይስጣችሁ እወዳቸዋለሁ

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 7 месяцев назад +7

    Much respect for hero, patriotic, former Ethiopian army defense forces all 💚💛❤

  • @abuhayaynalem4060
    @abuhayaynalem4060 7 месяцев назад +6

    በመታሰቢያነት ይህን ዝግጅት በማቅረባሁ በጣም ደስ ይላል ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርላቸው ለቤተሰቦቻቸው እና በቅርብ ለሚውቋቸው በሙሉ መጽናናትን ይሰጣቸው ።

  • @TarikuTesfaye-yh9nb
    @TarikuTesfaye-yh9nb 7 месяцев назад +5

    አጅግ የማል አንድ የሀገር ጀግና እጅግ የማል ፈጣር ፍርድን ሰቷል ለወያኔ አዎን አበው ሰተርቱ ኢትዮጵያ ሀገሬ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሸ በላሸ ብለዋል

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 Год назад +14

    ልጅ ሆኜ አባቴ የሁሴን አህመድን ጀግንነት ሲያወራ እሰማ ነበር ነብስ ይማር

  • @asfaw96
    @asfaw96 Год назад +5

    ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣቸው ፕሮግራሙን ስለአቀረባችሁልን በጣም እናመሰግናለን::

  • @mohamedadan5282
    @mohamedadan5282 Год назад +5

    ማታዎሳቹሁ እራሱ ደስ ይላል አባቶቻችን ጀዛ ከላ ከይር እረጅም እድሜ አላህ ይስጣቹሁ

  • @melketadesse3656
    @melketadesse3656 6 месяцев назад +4

    ታሪክ የሰራ ጀግና እናቴ ስለጀግንነታቸው ትነግረኝ ነበር ነፍሱን ይማርልን ። ባንዳዎች ግን እግዚአብሔር ይፈርዳል አትሳደቡ።

  • @solomontadesse6065
    @solomontadesse6065 Год назад +17

    ዜና እረፍት
    ሜ/ጄኔራል ሁሴን አህመድ
    ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ጀግኖች ውስጥ በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱ እና በሚመሩት ሰራዊት ታላቅ ከበሬታን የተጎናጸፉ ግን ደግሞ ያልተዘመረላቸው ጀግና ነበሩ ሜ/ጄኔራል ሁሴን አህመድ።
    በቀድሞው ወሎ ጠቅላይ ግዛት ደሴ ከተማ ሰኞ የካቲት 21 ቀን 1930 ዓ.ም የተወለዱት
    ጄኔራል ሁሴን አህመድ በቄስ ትምህርት ቤት እና በመጀመርያ ደረጃ ባስመዘገቡት ከፍተኛ ውጤት በዓመት ሁለት ክፍል ደብል በመምታት በ1945 ዓ.ም 8 ተማሪዎች ለ8ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ቢወዳደሩም ወደ 9ኛ ክፍል ካለፉት 4 ተማሪዎች መካከል አንዱ ነበሩ። ከ9 እስከ 11 ኛ ክፍል አዲስ አበባ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት የተከታተሉ ሲሆን 12ኛ ክፍልን ያጠናቀቁት ደግሞ መድሃንያለም ትምህርት ቤት ነበር።
    በአዲስ አበባ ህንጻ ኮሌጅ የምህንድስና ትምህርት በመከታተል ላይ ሳሉ በገጠማቸው የግል ችግር በአውራ ጎዳና መስርያ ቤት ተቀጥረው እያሉ በንጉሱ አስገዳጅ ተእዛዝ በ1951 ዓ.ም በኢትዮጵያ በዓይነቱ የመጀመርያ በሆነው እና ህንዶች ባቋቋሙት በዝነኛው የሀረር ወታደራዊ አካዳሚ (HARAR MILITARY ACADEMY) የመጀመርያ ኮርስ ተመዝግበው ለሶስት አመት ትምህርታቸውን ተከታትለው በ 1953 ዓ.ም በ ም/መ/አለቃ ማዕረግ ተመረቁ።
    ወጣቱ መኮንን መ/አለቃ ሁሴን አህመድ ኢትዮጵያን ወክለው በተባበሩት መንግስታት የህንድ እና ፓኪስታን የታዛቢነት ተልዕኮ (United Nations India Pakistan Observing Mission-UNIPOM) በ 1958 ዓ.ም ተልከው ለአንድ ዓመት አገልግለዋል። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በ Public Adminstration የመጀመርያ ዲግሪያቸውን ተቀብለዋል።
    ሜ/ጄኔራል ሁሴን አህመድ በሰለጠኑበት ወታደራዊ ሙያ በተለያዩ ክፍሎች ተመድበው ያገለገሉ ቢሆንም በእናት አገር ጥሪ ታጠቅ ጦር ሰፈር የተመመውን ሚሊሻ ጦር አሰልጥነው የብርጌድ አዛዥ ሆነው ወደ ኤርትራ ከዘመቱበት ከ1970 ዓ.ም ጀምሮ የሁለተኛ አብዮታዊ ሰራዊት ዋና አዛዥ ሆነው እስካገለገሉበት ግንቦት 15 ቀን 1983 ድረስ ያለው ጊዜ ትልቁን ምዕራፍ ይይዛል። ብዙዉን ጊዜ የተቻኮለ እና ስሜታዊ ትእዛዝ በመስጠት የሚታወቁት ኮረኔል ገብረ ክርስቶስ ቡሊ በሰጡት ትዕዛዝ በኮረኔል ሁሴን አህመድ የሚመራው 506-ሀ ንዑስ ግብር ሀይል ህዳር 13 ቀን 1971 ዓ.ም ከቀኑ 11 ሰዓት ተኩል በኋላ ከውግያ ምንም ዕረፍት ሳያደርግ ታንኮቹን ይዞ ከአዲተክለዚን ተነስቶ ኢላበረድ ገብቶ ሪፖርት እንዲያደርግ ሲታዘዝ ሌሊት ላይ በሻዕብያ ደፈጣ ውስጥ በመግባቱ ከፍተኛ ጉዳት በወገን ላይ ደርሷል። ከዚህ ውግያ በህይወት መትረፍ ራሱ እንደ ተእምር የሚቆጠር ነው። የኢላበረዱን የጦር ሜዳ ውሎ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ኃ/ማርያም "የጦር ሜዳ ውሎ" ብለው በጻፉት ግለታሪካቸው ገጽ 250 ላይ እንደሚከተለው አስቀምጥውታል።
    "ኢላበረድ አካባቢ ከውግያ በኋላ የነበረውን ሁኔታ ስንመለከት እጅግ ዘግናኝ ነው።የጠላትም የወገንም አስከሬን በእሳት ተለብልቦ፣ እጅ እና እግሩ ከሰውነት ተንጠልጥሎ ሄዶ፣ጭንቅላቱ ፈርሶ፣የሆድ እቃው ተዘርግፎ፣ አንገቱ ተቀንጥሶ በርሮ‹ ሬሳ በሬሳ ላይ ተከምሮ አሞራ እና አውሬ ጠግቦ ትቶት በየሜዳው ወድቆ ነበር የሚታየው።"
    ሌላው ለረጅም ጊዜ ያገለገሉበት አልጌና ግንባር የሰፈረው የውቃው ዕዝ ምክትል እና ዋና አዛዥ ሆነው አገልግለዋል።
    የርዕስ በርስ ጦርነት ፖለቲካዊ መፍትሄ የሚፈልግ በመሆኑ እና ጦርነቱ እንዲራዘም የሚፈልጉ ሀይሎች በመኖራቸው የደርግ/ኢሰፓ መንግስት ሊሸነፍ ግድ ሆነ። በዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ ሀገራቸውን በቅንነት ለ33 ዓመት በውትድርና ያገለገሉት ሜ/ጄኔራል ሁሴን አህመድ ከግንቦት 16 ቀን 1983 ጀምሮ ላለፉት 32 ዓመታት በሳውዲ አረብያ እና አሜሪካ በስደት ኖረዋል። በኢላበረድ ሸለቆ ውስጥ እና በአልጌና በረሃ ሞትን አሻፈረኝ ያሉት ጀግናው ጄኔራል ሁሴን በደሙላት ኢትዮጵያ በክብር መቀበር ባይችሉም በዛሬው ዕለት ቤተሰቦቻቸው በተገኙበት በአሜሪካ የሚቺጋን ግዛት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
    አላህ ነብሳቸውን በጀነት ያኑርልን። ለመላው ቤተሰባቸው፣ ለወንድማቸው ለየሱፍ አህመድ፣ ለእህታቸው ጥሩወርቅ ሲራጅ ብርታቱን እና ጽናቱን ይስጥልን።
    ነብስ ይማር!!!!
    The great Ethiopian General Hussein Ahmed has passed away in exile.
    Hussein Ahmed was born in February 28,1938 in Desse, provincial capital of Wollo Province in Ethiopia. He attended his primary education in Desse and secondary education in Ethiopian capital Addis Ababa. While he was pursuing his carrier at Addis Ababa Building College to be an engineer, Ahmed was hand picked by the emperor to attend in the newly founded Harar Military Academy for 3 years and graduated with the rank of Second Lieutenant in 1961. He received his B.A. degree from Haile Selassie I University in Public Administration.
    Ahmed served in the UNITED NATIONS INDIA PAKISTAN OBSERVING MISSION in 1965 as an Ethiopian Military observer.
    MGEN Ahmed's colorful service began when he entered the war in the northern part of Ethiopia by commanding the Militia brigade, he trained in 1978. The following 13 years he had been in the non-ending war that took the lives of tens of thousands of service men. he commanded the biggest Army in Ethiopia called " the Second Revolutionary Army ". After the President of the Republic abandoned his post on May 21,1991 and fled to the neighboring Kenya and then to Zimbabwe, General Ahmed flew to Saudi Arabia with his staff members to avoid death or arrest by the Guerilla fighters. He had been in exile for the last 33 years.
    According to the witness account of those who served with him, he was a compassionate, an inspiring leader, a counselor, a warrior, a war architect and above all a hero.
    After 32 years of exile in the Kingdom of Saudi Arabia and United States, he passed away in Michigan, US in the presence of his family.
    I would like to express my heartfelt condolences to the Ahmed family, over the passing of way MGEN Hussein Ahmed.
    My Allah provide a place in Heaven to the deceased and peace and tranquility to bereaved family.
    Rest in Peace.
    Solomon Tadesse (Captain)
    Boston, Massachusetts

    • @tesfayeberhanu1660
      @tesfayeberhanu1660 Год назад +2

      Captain Solomon...ከእሳቸው ጋር በተመሳሳይ ግምባር ብንዘምትም የህይወት ታሪካቸውን አላውቅም ነበር እና ከልብ አመሰግናለሁ ።።። ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ።።። ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ።።።

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Год назад +2

      ጀነራል ሁስን አህመድ አስመራ እያለሁ ስማቸውን እስማ ነበር የሀገር ባለውለታ ናቸው ጥሩ ኖረው እንዳረፉ ይስማኛል እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑረው🙏🏾 ምድር የእግዚአብሔር ናት የትም ሀገር ላይ አጽማቸው ቢያርፍ ምንም አይደለም ትንሽም የሚያሳዝነው ሀገራቸውን እንደናፈቁ መሆኑ ብቻ ነው

    • @AlmaWood-hi5un
      @AlmaWood-hi5un 10 месяцев назад

      Thank you. You explained very well about this Respectful and Hero of ethiopian Generals History!!! Unfortunately, he left his country and didn't get anything for his scarfied. That was very very heartbroken!!!

    • @mustefamohammed5591
      @mustefamohammed5591 6 месяцев назад

      😂የሁአሰ ዋና አዛዥ ብ/ጄ ሁሴን አሕመድ ጀብዱ ብዙ ሰምተናል።
      ሻቢያ በአሻጥር አሸንፎ ወደ አሥመራ ሲገሰግስ እሳቸው ጥለው ሊወጡ ሲያስቡ አሥመራን አሰብን ብዙ ነገር ማፍረስ ማውደም ሲችሉ ነገን በማሠብ ከተማዎቹ ሳይጎዱ የነገ እርቅ አስበው ነው ትተው የወጡት
      የወያኔ ጦርነት ከተማን በማውደም በመዝረፍ የፈጸሙት ግፍ ማነጻጸር ተገቢ ነው
      ይሕንን የሕይወት ታሪክ ለመዘገብ ቀዳዳ ማግኘትሕ ማስታወስሕ ጥሩ ነው።
      ወያኔና ሻቢያ በግብጽ ድጋፍ የራሳችን ወደብ አሳጡን።
      ወያኔ አአ ሲቆጣጠር
      ብ ጄ ካሣዬ ጨመዳን
      ጀግናው አሊ በርኬ
      ታላቁ ሰላይ ዶ/ር አስማማው ለ9 ተከታታይ አመታት በእስር እንዲማቅቁ አድርጓል። ምክንያቱ ዚያድባሬን ወጋችሁ በሚል ነበር።የሕይወት ታሪካቸውን ማንበብ ይቻላል።
      የኢትዮጵያ ሠራዊት በወንበዴው ወያኔና ሻቢያ የተበተነው ሠራዊት የተፈጸመበት ከባድ ግፍ ነበር
      ውጭ ሳይገቡ ማረፋቸው ልብን ይበላል።አልሏሕ በገነት ያኑርልን።
      ይኸው ጄኔራሉ ለሁለት አመት በአሰቃቂ ሁኔታ ታስረው ነው የወጡት ያልሰማነው ብዙ ሰቆቃ አለ
      ቀጥል በርታ

  • @danielgebrestadik5816
    @danielgebrestadik5816 6 месяцев назад +1

    I agree with you all. it is a shame that our ex-army story has not been told to our people. as we all know so many heroes fell in the land of Eritrea and the loss of our huge economy. this happened because of the previous government who did not proud of their ethiopanism but we now have the chance to reveal it so we should bring more heroes to this programme as many as possible.
    God bless Ethiopia

  • @alextemesgen723
    @alextemesgen723 Год назад +9

    OMG! 😮 ጋሽ ውበቱ በጥሩ የሰውነት አቋም ላይ ሆነው በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል!!!ጤና እና እድሜ ለርሶ የወንድ ልጆት ሞክሼ የተመስገን ልጅ 😉

  • @lemecheyihonal2788
    @lemecheyihonal2788 6 месяцев назад +3

    በጣም የእውነትም ይቅርታ ጀግናችን ሁሴን አህመድ!!!

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 6 месяцев назад +1

    Th poll. The ethiopian people deserve respect and justice!!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! Ethiopia Renembers It's Childeren all the time !!!

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 6 месяцев назад +1

      The poll. Ato Ketema Yiferu, was demoted for telling the future of Ethiopia to others which later happened , now we see the Ethiopia of Today, Today !!!, one day we can take him Home, Home !!!

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 6 месяцев назад

    🎉🎉🎉

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 8 месяцев назад +1

    R.I.P - Rest In Peace.
    I am very proud of the Ethiopian Defence Force - Be-Ethiopia Mekelakeya Serawit betam ekoralewu.
    Yilma Wako

  • @TewahdoHaymanote-u3t
    @TewahdoHaymanote-u3t 11 месяцев назад +1

    ጀረናል ውበቱ ፀጋዬ እናተ እድል አላችሁና አፅናኑን

  • @kaljoworku2128
    @kaljoworku2128 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን የኚህ ታላቅ ጀግና ሁሴን አህመድ ታሪክ ስላሰማችሁን ለመላ ቤተሰባቸውና ወዳጆቻቸው መፅናናትን ይስጥልን ነፍሳቸው ን እግዚአብሔር በገነት ያኑረው!!

  • @Meheret-g4r
    @Meheret-g4r 4 месяца назад

    ጀግና ጀግና

  • @Hafsujemal3017
    @Hafsujemal3017 Год назад +3

    አቦ የቀድሞ ጀኔራሎች ግርማ ሞገስ አላችሁ ከሀገር ፍቅር ጋር።

  • @weddyneguse9643
    @weddyneguse9643 10 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 6 месяцев назад

    ወየኔ ወየኔ የሄን ጀረናል ለማየትእጓጓ ነበር
    ነፍሰ ይማር

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un 10 месяцев назад +1

    First of all, thank you for inviting those Ethiopian hero Generals and they shared their resl History. However, wayne left them on the street without any benefits after 1983 and some of them left ethiopia. All those were supposed to get all benefits and could live good life in ethiopia with respectfu
    But wayne gave many benefits for his Gurrela fighters by ignoring those Ethiopian formers Heroes!!!! Very very saddest!!! They scarfied for 17 years in Erteria. Finally, things went to wrong direction by so many problems for ethiopian army during the Derge.

  • @tesfayeberhanu1660
    @tesfayeberhanu1660 Год назад +4

    ሁለት ሄሊኮፕተሮች ትራክ ሲ ላይ አርፈው ጀኔራሉን ይዘው በአናታችን ላይ አልፈው ስሄዱ እናይ ነበር ።። እኛ ግን ከአስመራ በመቀርካ ።።። አቆርዳት ።።። ባረንቱ ።።። ተሰነይ ።።። አርባ ታሸር ።። ተላታ ታሸር እያልን በከሰላ እስከ ላፋ የኢትዮጵያ ጦር ስደተኞች ካምፕ ድረስ የማያልቀውን ረጅም እና ፈታኝ 455 ኪ/ ሜ የእግር ጉዞ የጀመርንበት ቀን ነበር እና አልረሳውም ።። ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማርልን ።።።

    • @yonasakal9909
      @yonasakal9909 10 месяцев назад

      I am from Mekerka, I am glad that you re alive, you can reply to me here I like to hear from you, I know General Chemeda used to be in charge of the force at one time in the area
      Okay

    • @yonasakal9909
      @yonasakal9909 10 месяцев назад

      I replied but your email came back as not deliverable
      If you like to talk about your experience respond here please
      Thank you Mr Berhanu

  • @admasazagew9408
    @admasazagew9408 6 месяцев назад

    ሜ/ጄ ሁሴን አህመድ ጥሩ የጦር ሜዳ ጀግና መሪ ጥሩ የሰው ኃይል አስተዳደር ችሎታ የነበራቸው መሪ ጄ/ል ነበሩ:: ነፍሳቸውን ይማር

  • @Mashquke
    @Mashquke 6 месяцев назад

    አብዛኛዎቹ ጀግኖች ተሰውተዋል ።የቀብር ቦታ እንኩዋ የላቸውም ።ያሳዝናል በጅጉ።

  • @sinaimountain
    @sinaimountain Год назад +4

    በመፈንቅለ መንግስቱ ጊዜ ጀነራል ሁሴን ከረን ነበሩ ለስብሰባ ተጠርተው አስመራ ጠቅላይ መምሪያው ላይ መምጣታቸውን ይታወቃል ምንሃሳብ ይዘው እንደሆን ባይታወቅም ስብሰባውን ጨርሰው ሄደዋል ከዛም መፈንቅለው እስኪከሽፍ ድምጻቸውን አጥፍተው ከረን ተመልሰው ወደ ማዘዣ ባንከራቸው ውስጥ ገብተው ነበር ብዙዎች ሲገምቱ የነበረው ጀነራል ሁሴን በመፈንቅለ መንግስቱ ተስማምተው ነገር ግን ሁኔታው ወዳደላበት ለመሆን የብልጥ አካሄድ ሄደዋል ለዚም ድምጻቸውን አጠፉ ቦሃላም ሲከሽፍ ከመንጌ ወገን ሆኑ ሲሉ/ ሌሎች ደግሞ ጀነራል ሁሴን እነ ጀነራል ደምሴን ክደዋል ይሉ ነበር

  • @TewahdoHaymanote-u3t
    @TewahdoHaymanote-u3t 11 месяцев назад +1

    ወድቀን ቀረን ይሁን ምንም አይደለም ግን የሞትንላት ሀገራችን ላይ ቆመናል ታሪክን አጠብቃለን

  • @wofit
    @wofit 6 месяцев назад

    ጀግናው ቆፍጣናውና ቀናው ሀቀኛው ጀነራል ሁሴን አህመድ ብዙ ግዜ ከማስባቸው በወቅቱ በወታደር ቤት ከነበሩ መሪዎች በቀዳሚነት ይገኛሉ ። አላህ ለጀነት ይበላቸው።

  • @wondwosenwassihun2358
    @wondwosenwassihun2358 6 месяцев назад

    ጀነራል (ውበቱ ፀጋዬ ነጀግና ጀግና እውነኛ ትዮ
    ጵያዊ ናቸው ።ጀነራል ሁሴን አህመድ ቸታላቅ

  • @abayleah1367
    @abayleah1367 24 дня назад

    Jegna

  • @AbebeTilahunDires
    @AbebeTilahunDires 6 месяцев назад

    ሜ/ጄኔራል ሁሴን አህመድን ጀግንነት ከማንም በላይ እኔ አውቃለሁ በተለይም መጋቢት 5ቀን1976 ከአልጌና ስንወጣ ብቻቸውን ሲዋጉ የነበረ ሲሆን የ23ከ ክ/ጦር አዛዥን ኮሎኔል ግርማ ተሰማንም ሲፈልጉ ነበር

  • @alemayehuwordofa7229
    @alemayehuwordofa7229 Год назад +1

    በጣም አዝናለሁ:ለመለው ቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እመኛለሁ::የመክት ዕዝ ዋና አዛዥ
    ሆነው እኔ የመሰመራዊ መኮንን ሆኜ አብሬ በአሰተዳደር ሥራ ስሰረ መሪ ብቻ ሳይሆኑ
    አባትና አሰተማሪ ነበሩ:ከመክት ዕዝ ወደ 2ኛው
    አብዮታዊ ሠራዊት (የሁአሠ) ዌና አዛዥ ተዛዉረዉ ሲሰሩ ምክርና ትምህርታቸዉ አልተለየኝም:ልዩ የአሰተዳደር ችሎታ ነዉ ያላቸዉ::አንድ የማዝነው ዋጋ የከፈሉላት
    ሀገር ሳይመለሱ በዉጪ ሀገር መቅረታቸዉና
    ከዚህ ዓለም ማረፋቸዉ ነዉ::
    ከሻምበል አለማየሁ ሮቢ

  • @MengsteababrhaSbhatu
    @MengsteababrhaSbhatu 3 месяца назад

    Jr. Hussien jegna neber

  • @araedombahram4150
    @araedombahram4150 8 месяцев назад

    ጀነራል ሁሴን የ ውቃውእዝ መሪ ነብር ታድያ። ውቃው እዚ በሻዕብያ ሲመታ መንግስቱ ጀነራል ሁሴንን ሊገድሉት ኣስበው ነበር

  • @djmcgedi1584
    @djmcgedi1584 Год назад

    • @getahun7825
      @getahun7825 Год назад +2

      ጄኔራልን ሁሴንን ጄኔራል ውበቱ ፀጋዬና ጄኔራል አሊ ሙሴ በደንብ አድርገው ገልፀዋቸዋል : እኔ ጄኔራል ሁሴንን እማቃቸው በ1977 ዓም የመክት ዕዝ ዋና አዛዥ በነበሩበት ወቅት ነበር : ቀረብ ብዬ የማውቃቸው የመጀመረያ ጄኔራል ነበሩ ; ስለእሳቸው መልካም ስራ ተናግሬ አልጨርሰውም : ስለእሳቸው አንድነገር ግን ሳልናገር ባልፍ ንፉግ ያስኘኛል : ይኸውም ስለእሳቸው መወደድ ነው ; ጄኔራል ሁሴንን መላ የሰሜን ጦር ከወታደር እስከ መኮንን ድረስ ይወዳቸዋል : ለምሳሌ በ1977 ዓም ሻበል ተሰማ ገረመው የሚባሉ የመክት ዕዝ 1ኛ መምሪያ ኃላፊ ነበሩ ቦኃላ ኮሎኔል ደርሷል ; ጄኔራል ሁሴን ስልክ ከደወሉ ሻምበል ተሰማ እቢሮአቸው ሆነው ስልክ አንሰተው ቆመው ተጠንቅቀው ነበር የሚያናግሯቸው : ኢሄ የሚያሳየው ምን ያህል ሰው እንደሚወዳቸው የሚያረጋግጥ ነው : በስልክ አለቃህን ቆመህ አናግር የሚል ህግ የለም ወይም ጄኔራሉ አያዯቸውም ግን አለቃውን ቆሞ ሲያናግር ግን የመነፈስ እርክታ ያገኛሉ ; መላው ጦር እንደ ሻምበሉ ያህል አንዳንዱም የበለጠ ነው የሚወዳቸው : በዕውነቱ በግንቦቱ መፈንቀለ መንግሰት አሉበት : ነገር ግን በአስመራ ከተማ 15 ጄኔራልና ቁጥር ስፍር የሌለው ከፍተኛ መኮንና መስመራዊ መኮንን መፈንቅለ መንግስቱን አክሻፊው ጦር ሲረሽን ሲያስር ጄኔራል ሁሴንን የተዋቸው ኢሄ የመወደዳቸው ሁኔታ ነበረ : በወቅቱ በ77 ሬዲዮ ከመላው ጦር የሚተላለፈው መልዕክት ጄኔራል ሁሴንን አትኩ ነበረ የሚባለው : መንግስቱ ኃይለማሪያምም ሁሴንን መንካት ዋጋ እንደሚያስከፍለው ስለሚያውቅ ዝም ነበር ያለው ::

    • @fekadugebreyohannes3672
      @fekadugebreyohannes3672 Год назад +1

      When l read ur comment about general Husen l have a feeling to cry about it. Thank you so much. Hopefully Major Mamo will tell us about it

  • @vicotra30
    @vicotra30 Год назад

    Erejemmm edemeeee ketenaga lewedu enaa Gegnawe abata❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ ቪኮትራ

  • @hailemariamgetahun308
    @hailemariamgetahun308 6 месяцев назад

    RIP

  • @TewahdoHaymanote-u3t
    @TewahdoHaymanote-u3t 11 месяцев назад +2

    የአፋቤቱ ጀግና የጦር መሪዬ እዴት ነዎት የጀግናው ጀረናል ሁሴን አህመድ ታሪክ መስካሪ ሆነው በማዬቴ ደሥ ብሎናል የርሰዎ የጀግናው ናደው ዕዝ አዛዥነት ሥር ይታዘዝ ከነበረው 22ኛው ተራራው ክ/ር ዕድሜና ጤና ይስጠዎት

    • @wofit
      @wofit 6 месяцев назад

      @user-ib1ep3 ለአገልግሎትዎ እናመሰግናለን።

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 6 месяцев назад +1

    Fake app kumneger

  • @SisayLidetu-h8b
    @SisayLidetu-h8b Год назад

    😊

  • @yonasafeworki5568
    @yonasafeworki5568 7 месяцев назад +2

    ያን ሁሉ ህዝብ ያጠፉት ታሪክ፡እኮ ኣይረሳቸውም።ኣንተ ደግሞ ስለ ጅግንነታቸው ታወራለሁ።በእነሱ ስልጣን ስንት የኢትዮጵያ ህዝብና የኤርትራ ህዝብ እንደጭረሱ ኣንረሳውም ።የወጋ ቢረሳ የተወጋ ኣይረሳም።

  • @karamara9641
    @karamara9641 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂 የከሰረ ነጋዴ

  • @alembekele7331
    @alembekele7331 Год назад

    R I P.

  • @yemaneg.medhin6790
    @yemaneg.medhin6790 6 месяцев назад

    የተሸናፊዎችና የምርኮኞች ስብስብ

  • @asmeromembaye419
    @asmeromembaye419 6 месяцев назад +2

    ይሄ አረመኔ የኤርትራን ህዝብ መሬት ለመንጠቅ እድሜ ልኩን ተንከራትቶ በስደት ተዋርዶ ሞተ። የታባቱ።

  • @endriastesfamichael8611
    @endriastesfamichael8611 6 месяцев назад

    Yeltik yeweta newe ye wibetu tsge begeml new yeweta terawa afabwt

  • @semnegabraha4049
    @semnegabraha4049 7 месяцев назад +1

    ለዝግጅት ክፍሉ፤ ጀግና ጀግና ስትል በሱሪው የሸናውና በጀግንነት ግምባሩ የሰጠውን መለየት ብትችሉ ጥሩ ነው። ጀግና ኣስታውስ ቢባል ዝርዝሩ መስጠት ባልችልም ኣድዋ ሄሊኮፕተር ተልኮለት፤ እኔ ከሰራዊቱ ኣልበልጥም ብሎ ሄሊኮፕተሩን የመለሰውና እጄ ኣልሰጥም ብሎ መስዋእት ስለ ከፈለው ስለ ብርጋዴር ጀነራል ለገሰ ኣበጀ ታሪክ ኣቀነባብራችሁ ብታቀርቡ ብዙ ሰው ይፈልገው ነበር ትርጉምም ይኖረዋል። ጀግንነቱ የጦር ሜዳ ውሎው እንጂ ኤርትራ ውስጥ የነበረው ጦር ኣሁን እንደምንኮራበት ሳይሆን ኤርትራውያንና ጨፍጭፎና ለስደትና ለድህነት ያበቃ ሰራዊት ነበር። መጥፎ ስራው ራሱን ኣጥፍቶታል። በግምባር ግን ለህይወታቸው የማይሳሱ ጀግኖች ነበሩ፤ ጀግንነታቸው ኢትዮጵያን የማዳን ዓላማ ቢሆን ጥሩ ነበር።

  • @amunekbenga5217
    @amunekbenga5217 4 месяца назад

    Lebada yaletegeza beber genrl hocene nexo moselem ager wedad

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho 10 месяцев назад +2

    REST IN HELL

  • @Mike-eritrea291
    @Mike-eritrea291 9 месяцев назад +2

    ስለ የጨፈጨፋቹ የኤርትራ ህዝብ መቼ ነው ተንበርክካቹ ይቅርታ ምትሉ አረሜኖች።

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 месяцев назад +1

      የፖለቲካው ውጥንቅጥ ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ስለጎዳ ፡ የጋራ እርቅ መፈፀም ያስፈልጋል። 🙏🏾

    • @saidFeleke
      @saidFeleke 6 месяцев назад

      የደርግን የውትድርና ሙያ ኤርትራውያንም እኮ አሉበት የኤርትራ ህዝብ ስፖኒሽ አይደል አረብ አይደል ሱዳን አይደል ከዚሁ ከኢትዮጲያ ከሰሜኑ ክ/ሀገር የሄደ ነው በድንቁርና ዘረኝነት እንገንጠል አሁን ተገንጥሎ የኤርትራ ህዝብ ያገፕው ለውጥ በማንኛውም መልኩ ምንም ያገፕው ነገር የለም የሰውን ልጅ መግደል መገዳደል ጀግ ንነት ሳይሆን ድንቁርናነው ተመሳሳይ ህዝብ አብሮ ሰርቶ አብሮ ማደግ ነበረበት በግሌ አሁንም ኤርትራውያንን ከኢትዮጲያዊ ለይቸ አላይም !!

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 6 месяцев назад

    Tesfa Le selam wolkaet Raya wada Tigray enday meles be zeh aynet rekash politika le amogn naw?ayii komata amara se sheger wandimamowch malet yezow mezfen limadu naw'kedem le men fukere'ahunis endet wandimamenet below lakso?😎

  • @EmnetHabte
    @EmnetHabte 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂 congra sensing sewu dem neberebet

  • @engidaaworke8585
    @engidaaworke8585 6 месяцев назад

    ENIH YEKDEMOW YETHIOPIA MEKLAKYA SERAWIT JENRALE HUSEN
    AHEMAD LEMN NOW WEDA AGRE ENDAYGABU YETKLKLU MEKNIYATUM
    MENDEN NOW MEN SELADRGU NOW YASAZENALE LETHIOPIA YEDKMU YESRU SEWOCH BENDAZIH HUNATA YALEFALU

  • @emmehaasbu2621
    @emmehaasbu2621 7 месяцев назад +1

    Fukera bicha yededeboch zer, Hussein taxi iyeneda hiwetu be America yasalefe wirdetegna wetader neber.

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 месяцев назад +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ እመሃ አስቡ

  • @GABRIEL-e6l3o
    @GABRIEL-e6l3o Год назад

    PLEASE ASK HIM TO.. WIBETU YSEGAYE.. WHAT YEAR WAS IN ERITREAN AIRPORT CAME IN? HOW TROOPS LINE UP HEADING TO ...CAPTURING SELAI.DAIRO AND THEN HE SAID HE CAPTURED ALL LOT OF WEAPONS AND SHOW THEM TO ERITREA PEOPLE SAID WHAT YEARS WAS?.

  • @hermonpatros3
    @hermonpatros3 Год назад

    Ante dedeb hezbi eritera yahlkchu nachwo ghabi esat yagbchu

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ሄርሞን ጴጥሮስ

  • @efremmered2203
    @efremmered2203 Год назад +2

    የደርግ ወታደሮች ጉራ ብቻ ብምላሳቹ ብቻ ናቹ ጀግኖች ጀግና እኮ በመጨረሻ የፈለገውን አላማ በድል ስያጠናንቅ ነው እንደ ሻእብያ ማለት ነው እናንተ የደርግ ጀነራሎች ግን አንድ ጦርነት ላይ ትገባላቹ በሺዎች የድሃ ቤተሰብ ወታደሮች አስጨፍጭፋቹ ቦታዎች እና ከባድ መሳርያዎች ለሻእብያ አስረክባቹ ወደ ሃላ መሸሽ ነው የነበረ ስራቹ በመጨረሻ ደግሞ ለዚህ አሁን ጀግና ነበር የምትሉት ጀነራል ሁሴን የመላው ኤርትራ ላይ የነበረ ሰራዊት አዛጁ የነበረ ሰውየ ያ ሁሉ ወታደር አስጨፍጭፎ ሻእብያ መላውን ኤርትራ በሃይል ከእጆ አስለቅቆ በመጨረሻም በመጨረሻም እንደፈሬ ለዚህ ሁሉ ወታደር በማሀል ትቶ እንደ አለቃው መንግስቱ በሂሊኮብተር ፈርጥጦ አመለጠ እንዴት ሆኖ ጅግና የምትሉት ጅግና የሚባለው እስከ መጨረሻ እየተዎጋ በወታደሮቹ ማሀል በግንባሩ ተመቶ የሚወድቅ ነው ጀግና የሚባለው ለነገሩ ሁላቹ አንድ ናቹ ፈሪዎች የአሁኑ ትውልድ ከናንተ ምን ይማራል ከመሮጥ እና ከመሸሽ በስተቀር እንኮን ቀረባቸው

  • @yemaneg.medhin6790
    @yemaneg.medhin6790 6 месяцев назад

    የነፍሰ ገዳዮች ሚድያ ምርኮኞች!!

    • @DOCKO2006
      @DOCKO2006 6 месяцев назад

      Be specific

  • @wedigermen2776
    @wedigermen2776 11 месяцев назад

    ተራራ ክፍለ ጣር እንደት ሊሽነፍ ተቻለ በአመራር ምክንያት ነወ ማንጊ የሚመከበት ነበር ?

  • @ከጀግኖቹአንዱ
    @ከጀግኖቹአንዱ Год назад

    የክዩባንና የየመን የራሽያን እርዳታ እንዳንዘነጋ ?

  • @GABRIEL-e6l3o
    @GABRIEL-e6l3o Год назад

    PLEASE ASK HIM TO ..WIBETU TSEGAYE WHAT YEAR WAS ARRIVED AT THE AIRPORT? HOW ETHIOPIA TROOPS ONE BY ONE HEADIND TO ..SELAI DAIRO..AND CAPTURED A LOT OF WEAPONS? WHAT YEAR WAS IT? SHOW TO ERITREAN PEOPLE THE WEAPON YOU CAPTURED ?..WHAT A BIG LYE.....1974 JEBHA OR SHAIBIYA DIDN HAVE A WEAPON BEFORE AND NOW AT THAT TIME.

  • @fessahayeloul9976
    @fessahayeloul9976 6 месяцев назад

    ሓሰን የሚባለው ያ ወደ ሳውዲ የፈረጠጠው ነው?

    • @wofit
      @wofit 6 месяцев назад +1

      አይባልም

    • @wofit
      @wofit 6 месяцев назад

      ጀነራል ሑሴን አህመድ ጀግና ቆፍጣናና ሃቀኛ አገር ወዳድ መሪ ነበሩ ። አሁንም እማስባቸው በዛው ልክ ነው።

  • @kibromabraham6642
    @kibromabraham6642 8 месяцев назад

    He is killer by his order a lot young Eritrean killed example 1988 E.C