😭ጉድ ሳኡዲ ብዙ ሀበሻዎችን ልትገል ነዉ ህገወጥ ሲሰሩ ተገኝተዉ😢

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 72

  • @AnuarMohamed-io12ky
    @AnuarMohamed-io12ky  2 дня назад +6

    ለብዙ ሰዉ ሼር አርጉት ያጠቀሙበታል ላይክ አትርሱ🎉🎉

  • @EmuaymenAymen-ix9ql
    @EmuaymenAymen-ix9ql 2 дня назад +2

    አላህዬ በሀቅ ላይ ምራን አጽናንን ሁሉንም ሙስሊም ሙስሊማት ከወንጀል አርቀን ያረብ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn День назад

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂራጅኡን አኡዙቢላህ ለህይወቱ ለቤተሰቡ የማያሥብእንድህአይነትናቸው እድሜልካቸውን በወንጀልተዘፍቀው ያበቃላቸዋል ይሰየፉ ተነግረው እማይሰሙ የኛወች በሄዱበት

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 День назад

    ያአላህ ማጉል ሴቶችም ምነው ያአላህ አንተው ጠብቀን ያረህማን

  • @SaddHadf
    @SaddHadf День назад

    አላህ ከዚያም በማለት በል እና የሚለውን. አትጠቀም.

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 День назад

    ወገኖቼ ማን ይሆን የረገመን ???
    ስው እንዴት እስው ሀገር ወንጀል ይስራል .. ያውም አልኮል @ ድራግ .. ሀራም በሆነበት ሀገር ፈጣሪ ሆይ ይቅር ይበለን ::
    ምከረው ምከረው ::
    እንቢ ካለ መከራ ይምከረው ::
    😳😳😳😳😳

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 2 дня назад +1

    ወአለይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ እኔኮ ግርምእሚለኝ አረቂእሚስሩስወይ አንዱ እየሞተ እያየው አንዱደሞ ድጋሜ ይስራን በጥይት እየተቀበሉ ይገሎቸዋን ግንምንምአይማሩም ሱባህናላህ የወላድእዳ😢😢

  • @FthiaMostafa-p5f
    @FthiaMostafa-p5f День назад

    የረብ😢😢😢

  • @Alhamduliih
    @Alhamduliih 2 дня назад +1

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ወንድሜ አላህየ በራህመትህ ቆይእስቲ አዳምጨ ልጨርስዉ😢😢😢 አይይችዱኒያ

    • @EmuaymenAymen-ix9ql
      @EmuaymenAymen-ix9ql 2 дня назад

      ስትጨርሺ ንገሪኝ ክክክክክ አይ ኮሜንተሮች ዘና እኮ

    • @Alhamduliih
      @Alhamduliih 2 дня назад

      @EmuaymenAymen-ix9ql እሽ ክክክክ

  • @ayshaaysha-xt5cz
    @ayshaaysha-xt5cz 2 дня назад +5

    አላህይጠብቀንኒቃቢስቷምእንኳንሞትስቅላትባደባባይ
    ማረግነዉእሰይይገደሉእገድፋለሁይገደሉሉሉ💪💪💪🇸🇦🇸🇦🇸🇦💪💪💪☝🇸🇦

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn День назад +1

      ካፊሮችምሥለሚለብሱነውሳኡድላይ ልትሆነላትሆንም ትችላለች አላሁአእለም ይገባቸዋል

  • @ZeyenebMohammed-w4w
    @ZeyenebMohammed-w4w 2 дня назад

    ❤አላህ

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 2 дня назад

    አይ ሀበሻ ያሀገራችን አልበቃ ብሎ በሠው ሀገር ደግሞ ሀገርን ሊያጠፉ 😢😢ምንም የማይገባን ጋጠወጥ ነን

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 2 дня назад

    ሱበሀን አላህ የሱማሊ ስድብ አያድርስ ነው ሰያ ደፋሮች ናቸው እደት የሰው አገር መሆኑን አትርሱ 😢😢😢😢

  • @HdHd-i2g
    @HdHd-i2g День назад

    አይ ክስረት ሴቶችም ጭምር ነው አላህ ሀገሪቷን ይጠብቃት ሳውዲ ለኔ ውድ ነት እኔ ኖሬባታለሁ አሁንም ሳውዲ ላይ ነኝ ጠፍቼ አይደለም የምሰራው አልሀምዱሊላህ በአንድ ቤት ሆኜ ጠንክሬ እየሰራው ነው አልሀምዱሊላህ

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 2 дня назад

    ደግአረጊቸውስኢዱ በአላህቃልነውየምድተዳደረው ምነውእኛምአገር የህ ህጊአገራችንቡኖርኒራ ማንም ማንአድገልምነበር አይጥጊብ እራብጁ ጥጊብአይቻል

  • @zizi-y1f
    @zizi-y1f 2 дня назад +1

    ለነዚህ አላዝንም ይበላቸው ባለጌወች ሳውዲ ቀልድ የለም አንገታቸው. ይቀላል. ግን በነሱ ሰበብ ጤነኛ ው. መኖሪያ ማጣቱ ነው

  • @hyat315
    @hyat315 День назад

    አሰለምአለይከምወራህመቱላህወበረካትአላህበጣምያስዝናልበጣም😢😢😢😢😢😢

  • @DdDd-kc2dx
    @DdDd-kc2dx 2 дня назад

    😢😢😢አረተው 😢😢😢😢😢

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ላተ ጥያቄአለኝ ወደዉ ሳይሆን ደላላወች በማስገደድ ድበርላይ ያስይዟቸዋል አትፍረድ ወድም

  • @Alhamduliih
    @Alhamduliih 2 дня назад

    በጣም ያሳዝናል ጭራሺ ሴቶችም አሉ አላየ መጭረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @hayat-w7k
    @hayat-w7k 2 дня назад

    حسبي الله ونعم الوكيل 😢😢😢😢😢

  • @ZulfaAli-c1k
    @ZulfaAli-c1k 2 дня назад

    ያአላህ

  • @SaddHadf
    @SaddHadf День назад

    አዬ ከድንበር ሲገቡ እንኳን ከሆነ. በስደተኞቹ አትፍረድ. የየመን. ደላሎች ወይንም ድንበር ላይ ጠብቀው የየመን አማፂያኖች ግድ ይዘው ድንበርን እንዲቆርጡ ሊያስገድዷቸው ይችላል ይሄ ነገር ብዙ ጊዜ ይደረጋል
    እንደዚያ ካልሆነ ታዳ የኛ ሀበሻ ባህርተኛ ለሀዋላ የሚልክለት እያጣ ለሀሺሽ መግዧ ከየት ያመጣዋል ?

  • @AfomiaBelay-su6fq
    @AfomiaBelay-su6fq День назад

    ወላሂ. ሳውዲ እኛ ስንኖር ክፉ ነገር አይተንም. እናውቅም

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp День назад

    በሉ ሰራቹ ያውጣቹ መቼም ኢትዮጵያ ሰማችን ገሞ በየሀገራቱ

  • @Asiyayesuf
    @Asiyayesuf 2 дня назад

    እኛም እናመሰግናለን

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    አረ ወድሞቸ ተይዘዋል አልደወሉም ግን ፍየልነበረ የሚሰሩት ገጠር😢😢😢😢😢😢ሽመይሲ የሚባለዉ እስርቤት የትነዉ ምታቁ ???በረራስየለምወይ???😪😪😪😪💔💔💔💔😪ሀስቡአላህወኒእማወኪል

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 2 дня назад

      አብሺሪ እነሱ በረራ ሲጀመር ይገባሉ ምንም አይሆኑም እህቴ

  • @ZeyenebMohammed-w4w
    @ZeyenebMohammed-w4w 2 дня назад

    ያሳፍራል ወላሂ

  • @aAL-b7c
    @aAL-b7c День назад

    ማብቂያ የላቸውም እኔያለሁበት ቤት አዱ ውስኪ ይዞ እየጠጣ ይረብሸኛል ሀበሾቺናቸው የሚሠሩት እያለ

  • @aminaseydaminaseyd6214
    @aminaseydaminaseyd6214 5 часов назад

    ሰገጢ ሆላ እኛን መኖሪያ ሊሳጡነው

  • @hmmmmm7748
    @hmmmmm7748 2 дня назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZemZem-y9i
    @ZemZem-y9i 2 дня назад

    ياا لله😭😭😭😭😭

  • @haadhajaafar
    @haadhajaafar 2 дня назад

    Wa'aleykum salam warahmatulah wabarakatuhu 😢

  • @hadyamuhamed4495
    @hadyamuhamed4495 2 дня назад

    አደዛዥምንምን ይላሉ የማንንምአይሁድ ምእራባዊን እየሰበሰበ እያስጨፈረ የምሀራምይላሉ

  • @zainat-s2o
    @zainat-s2o 2 дня назад +1

    ሀሰቡን አሏሕ ወነእመል ወኪል እኔ የገረመኛ ወንዴሱ እሼ የሴቶቹ አትሉም ? ሱባሀን አሏሕ አይየኛነገር ሠው እንደት የተፈጠረበትን አላም ወይንም የመጣበትን አላማ እንደት ይረሣለ?? አልሀምዱሊሏህ አንዴ እርምጃም አልራመዴ በጌሬ ለሰደት፡፡፡፡

    • @rahhar4340
      @rahhar4340 2 дня назад +1

      እህቴ እኔ ግን ሲመስለኝ ወደው የገቡበት አይመስለኝም በየመን ሲመጡ ደላሎቹ አስገድደው ነው የሚያሸክሙት ወይም ተሸክመው ሲቀላቀሎአቸው ይመታሉ ሚሲኪኖች አላህ ይስርሆም ከዛ በለፈ አውቀው ለገቡበት ደሞ የስራቸውን አያጡም

  • @اناالمسلمالحمدلله

    حفيظ الله المملكة عربية السعودية احسن يستاهلون🎉🎉😊😊😊😊

  • @ZemZem-y9i
    @ZemZem-y9i 2 дня назад

    ምኑን አሰማሀኝ😢😢

  • @fatumaside1684
    @fatumaside1684 2 дня назад

    እናሊላሂ መስጊኑን ለማስግደል ነው የሳውዲ ጡሱ ብዛቱ እኔ እሚሳዝኑኝ መስጊኖቹ በነዝህ ጋጥውጥ መጉዳታችው አይይይይ😢

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp День назад

    በቃ የኢትዮጵያ ሰም ጠፋ በአለም ላይ ወላሂ

  • @KedjaAdem-k5t
    @KedjaAdem-k5t 2 дня назад

    ጥሩ😂😂

  • @umdunia5681
    @umdunia5681 2 дня назад

    አላህ ይጠብቃት ስዑድ አረቢያን ከነ ህዝቦቿ
    ወንድማችን በርታ

  • @frgt2491
    @frgt2491 2 дня назад

    🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦💪💪💪💪💪💪

  • @اناالمسلمالحمدلله

    ጭራሽ ሴቶችም والاه كفو ياسعودية❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @yarab4997
    @yarab4997 День назад

    🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆

  • @haadhajaafar
    @haadhajaafar 2 дня назад

    😭😭😭😭😭😭 13:53

  • @GhHh-cw6dz
    @GhHh-cw6dz День назад

    ወድሜ ታው እድህ አይነትነገር አታቅርቦ ላተ ጡሩ ላይሆን ይችላል መጠሪዬችን አድነው

  • @FiliHaile-j1t
    @FiliHaile-j1t День назад

    Wisha

  • @عائشه-غ2ص
    @عائشه-غ2ص День назад

    ኡኡኡኡኡኡኡ ሤቶችም እየሠሩ አየ ሀበሻነቴን ጠላሁ ምንአለበት ሸንትቤት አጥቤ የአሮጊት ቂጥ አጥቤ ብኖር😢😢😢😢😢😢😢

  • @marmar9352
    @marmar9352 2 дня назад

    😢😢😢😢😢😊😊

  • @zahrazhara4836
    @zahrazhara4836 2 дня назад

    😭😭😭

  • @MadinaHasan-r6p
    @MadinaHasan-r6p 2 дня назад

    🤭🤭🤭💔💔💔💔

  • @SamA15-lg8ez
    @SamA15-lg8ez День назад

    መቸነው እድህ የሆነው አሁን ሰሞን ነው ወለየኖረነው ንገሩኝ ሰሞን ከሆን ይጁዛልወጣነበር

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن 2 дня назад

    የሳኡዲ ህግ ኢቶቢያ መሰለህ በሀቅ ነው

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp День назад

    ወይ ገዳቸሰን

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 2 дня назад

    የኔምሰወች ልጆቻው7ወርተፈርዶበታል ምንእዳጠፉእጃ ቤተሰቦቹ ማየትተከልክለዋል

  • @ShalomGebere
    @ShalomGebere День назад

    Mebet yelachwom ckirstiyan magedel nenisoch Allah ynalom basat teatfa sadi arebe

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 2 дня назад

    ምዲረ ባለጌ ሰርታ አትመለስም በሰላም ቱ

  • @Asiyayesuf
    @Asiyayesuf 2 дня назад

    የመቸነው😒

  • @FiliHaile-j1t
    @FiliHaile-j1t День назад

    Dede areb amlaki

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 2 дня назад

    እሰይ እኳን።

  • @ayshaaysha-xt5cz
    @ayshaaysha-xt5cz 2 дня назад

    ባልደበቋቸዉፉታቸዉንማሳየትነበርእሰይይገደሉ

  • @frgt2491
    @frgt2491 2 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢