ካፈቀረሽ የምታዪበት 4 ምልክቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 26

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 12 часов назад

    አመሠግናለው ወንድሜ ምክርህን ሁሉ ተቀብያለው ሁሉም ምክሮችህ ጠቅመውናል እድሜ እና ጤና ተመኘሁልህ

  • @user-fx2qn6
    @user-fx2qn6 20 часов назад +4

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ቀድሜ አለሁ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 18 часов назад

    እናመሰግናለን ወድማችን❤❤❤❤❤

  • @ZibibaHalwa
    @ZibibaHalwa 2 часа назад

    እነመሰግናለን ፍሬ. ግን መነፅሩ የስደነግጣል

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 5 часов назад

    ጌታ በጣም ዋጋ አሰከፈለኝ እጂ ባል አግብቸ ስደት መጣሁ ግን በጣም እወደዋለሁ ብየ ነው የማስበው ግን ከዛ ሁሉ ስነቃ የእውሸት ነው እደዛ ብሎ ትዳርም ፍቅርም የለም ሳስበው በህልሜ በሆነ ብየ እመኛለሁ

  • @ZiezeZieze-jp2lx
    @ZiezeZieze-jp2lx 18 часов назад +2

    ሰላም ውንድሜ እስኪ ለኔ ምክር እኔ ባል ትዳር ነኝ እና ባሌ እንድ ሚውድኝ አውቃለሁ ግን ካንድ ሥራ ውጪ ምስራት አይፍልግም እና እኔ ሀርብ ሀገር ነኝ እሱ. ምጅምሪያ ሚ ስራው ሹፌር ነበር እና አሁን እሱንም አቆም እኔም አቅሜን አግዝኩት ግን እሱ ሁሌም እራሱን ማድክም አይፍልግም ብቻ ከሹፍርና ሌላ ምስራት አይፍልግም እና ስልችቶኝ ለፍታው ነው እስኪ ምን ትላለህ 🥰🥰🥰

    • @AlemShewafera
      @AlemShewafera 17 часов назад

      እህት አለምየ እራስሽን ጠብቂ የኔ ውድ እኔ ልንገርህ ባሌ የልጆ አባት 4አመት ሰርቸ ምንም ሳይለወጥ እኔን ብቻ እየጠበቀ ስገባ ምንም የለም እናም እህትየ አንች ብር አትላኪ ነገ ትጎጃለሽ እኔ ባዶ ቀርቸ አሁን ተለያይተን አሁን ተመልሽ ስደት ነኝ እራስሽን ጠብቂ ጌታን ባልሽንም ገንዘብሽንም እድሜሽን ሁሉን ነገር ነው የምታጭው ዝምም በይው

    • @ZiezeZieze-jp2lx
      @ZiezeZieze-jp2lx 15 часов назад

      @@AlemShewafera ግራ ግባኝ እህቴ ምን ላርግ እኔ ከምጣው ሶስት አምቴ ግን ምንም ለውጥ የለም ጭራሽ ከኔ ምጥብቅ ጀምር እና ቤትሰብ ድሞ ጭራሽ ለሱ ነው

  • @munaabdu-b5o
    @munaabdu-b5o 18 часов назад

    ላይክ ሰብ አርጌሀለሁ ሳላረግየሰዉቨዴወማየትአልወዲም ❤❤❤

  • @SadaR-bw5fl
    @SadaR-bw5fl 13 часов назад

    ትልቁ ወንድምነት ቆይልኝ አመሰግናለሁ
    እኔ ለግዜው ገና ነኝ ለቀጣይው ሂወቴ ግን ወሳኝ ነው ።

  • @munaabdu-b5o
    @munaabdu-b5o 18 часов назад

    የኔነገር የሚወዴኝን አልወዲም 😮 ችግሬንአላቅም ልክነህያልከዉሁሉነገር❤❤❤

    • @LetshletshGmariam
      @LetshletshGmariam 17 часов назад

      እኔ ፍቅረኛየ ካልደወለ ኣልደውልም ብየ ሳምንት ሙሉ ሳልደውል ችየ በጣም እየከበደኝ በሳምንቱ ለምን እንደጠፋ መልሱን ልስማ ብየ ስደውልለት እሱ እስርቤት ገብቸ ነበር ኣለኝ

  • @LemlemAbrha-k1z
    @LemlemAbrha-k1z 18 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MazenKonjo
    @MazenKonjo 18 часов назад

    Eski ahoun menum alguhome emnuro American new gni huolme kabiude new true love magunetu

  • @HayathHayath-vl1qq
    @HayathHayath-vl1qq 20 часов назад

    እንኳን ደህናመጣህ

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 19 часов назад

    ወንድሜ እንዴት ነክ አዎ ወንድ ልጅ ካፈቀረ መስሚያ የለውም

  • @aliali3438
    @aliali3438 14 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @ZetsatNegalign
    @ZetsatNegalign 18 часов назад

    ሰላም

  • @GenetGetachew-zm7bj
    @GenetGetachew-zm7bj 19 часов назад

    ከብር ነው እነሱ ፍቅር ያለባቸው

  • @SudiAbar
    @SudiAbar 19 часов назад

    አሱማ ካፋቃሩ ሞኝ ናቻው ቺግሩ አያፋቅሩም

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 18 часов назад

    እናመሰግናለን ወድማችን❤❤❤❤❤

  • @user-fx2qn6
    @user-fx2qn6 20 часов назад +1

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ቀድሜ አለሁ

  • @lifeisshort-pq7xs
    @lifeisshort-pq7xs 19 часов назад

    ❤❤❤

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 18 часов назад

    እናመሰግናለን ወድማችን❤❤❤❤❤

  • @Fatumamussa-y9j
    @Fatumamussa-y9j 14 часов назад

    እናመሰግናለን ወድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 18 часов назад

    እናመሰግናለን ወድማችን❤❤❤❤❤