ውብ ከተሞች EP 10፡ ካይሮ│Cairo

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025
  • የአባይ ወንዝ የከተማይቱ የደም ስር ነው፣ ከዓለማችን 7 ድንቆች አንዱ የሆኑት የጊዛ ፒራሚዶች መገኛ የአረቡ አለም ትልቋ ከተማ ነች፣ የጥንታውያን ግብጾች ጥንታዊ ስልጣኔ ማሳያ አሻራቸውም ነች። ግሪኮች ግብጽን የናይል ወይም አባይ ወንዝ ስጦታ ያሉበትን ምክንያት ለመረዳት ከካይሮ ውጪ ሌላ ከተማን አይመልከቱ። በዛሬው 10ኛው የውብ ከተሞች ኤፒሶዳችን ወደ ግብጽ ተጉዘን ዋና ከተማዋ ካይሮን እንቃኛለን።
    ......
    The Nile River is the lifeblood of Cairo, home to the Giza Pyramids and the largest city in the Arab world, symbolizing ancient Egyptian civilization. To understand why the Greeks call Egypt the gift of the Nile, look no further than Cairo. In today's 10th episode of Beautiful Cities, we explore Egypt's capital.
    Follow us on TikTok:
    / marakiplanet
    Follow us on Facebook:
    www.facebook.c....
    Follow us on Telegram:
    t.me/marakiplanet
    For collaboration and business inquiries:
    marakiplanet@gmail.com
    t.me/Mihret_Ab_14
    Support Maraki Planet:
    www.buymeacoff...

Комментарии • 66