#መንፈሳዊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 14

  • @ethioonline-iv4lq
    @ethioonline-iv4lq Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ በውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @hayatuu
    @hayatuu Месяц назад

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Selamawit
    @Selamawit Месяц назад

    በእውነት ደስ እሚል እንቆቅልሽ ነው በጣም ጥሩ ጥያቄዎች ናቸው እንቆቅልሹን ላቀረቡልን እህቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Месяц назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አስተማሪ መንፈሳዊ ትረካ ነዉ❤❤❤

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw Месяц назад +1

    Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshlen batme dasy yemele manshawi temirte new kalha hiywote yesmane ehitochechen ❤❤❤

  • @Mulatyoutbe
    @Mulatyoutbe Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ሰላምሸ ይብዛልሽ ዉዴ ብርቺ አሪፍ ነው

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ቃለ ህይወት ያሰምልን 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @beautywithkal
    @beautywithkal Месяц назад

    እንኳን በሰላም መጣሽ አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልሽ🎉🎉🎉🎉

  • @ETUE-wi4vw
    @ETUE-wi4vw Месяц назад

    ሰላም ሰላም አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በርቺልን❤❤❤

  • @saratube7323
    @saratube7323 Месяц назад

    እግዜአቤሄር ይመስገን እንኮን ደና መጣችሁ ሰላምሽ ይብዛልኛ ደስ የሚል ቆይታ ነበር🎉🎉🎉🎉

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Месяц назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ🎉🎉🎉🎉

  • @የግርጥበረታ
    @የግርጥበረታ Месяц назад

    ፀጋውን ያብዝላችሁ ❤❤❤

  • @TesfaMlaku
    @TesfaMlaku Месяц назад

    ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ እኳን ደናመጣችሁ