በረሀ ውስጥ ተሰውሮ የሚኖር መነኩሴ ላይ እንግዳ ባህታዊ ያልተጠበቀ አስደንጋጭ ነገር ፈፀመበት | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 114

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ቸርነት የበዛ ነው። ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @182960la
    @182960la 3 года назад +20

    አምላኬ ሆይ አደራ ውስጤን አንተ ንገስበት ከክፎ ፈተና ጠብቀኝ

  • @seblemekonnen1866
    @seblemekonnen1866 3 года назад +3

    የቅዱሳን በረከትና ልመናቸዉ በኛ ይደርብን

  • @washunabate9739
    @washunabate9739 3 года назад +5

    በረከታቸው ይደርብን አይለየን።
    አክሱም እናመሰግናለን ጥሩ ታሪክን ስላካፈላችህን

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    ቅዱስ ገብርኤል ሆይ በእምነቴ ጠንካራ እድ ሆን አተ እርዳኝ አበርታኝ አሜን፫

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 3 года назад +11

    አሜን የጻድቁ በረከት ረድዔቱ ይደርብን አብሮንም ይቆይ

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 3 года назад

      አሜንአሜንየጻድቁበረከትረድሄቱይደርብን

  • @amanueltesfamariam312
    @amanueltesfamariam312 3 года назад +8

    የቅዱስ አባታችን አባ ሙሳ በረከትና ጸጋ ኣይለየን፡ስለ ቸርነቱና ምህረቱ እግዚአብሔር ይመስገን።ኣሜን።

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ሸ8በ

    አሜን የፃድቁ በረከት ይደርብን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @amalesoubhieh2250
    @amalesoubhieh2250 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 3 года назад +3

    በርክቱ ይድረሰን ስለ አባቱች ብሎ እኔን የማረባውን ክንቱ ስው ይቅር በለኝ ማረኝ ጌታ ሆይ ልቡ ያዝን ስው ትራራልህ እና ነብሴን ስጋይ አድናት አሜን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን የኛ ጌታ ቸርና ይቅር ባይ ነው 🤲🤲🤲❤️❤️

  • @demisewdamitew9309
    @demisewdamitew9309 2 года назад

    በእውነት ያለ ሃሰት ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣ ወንድም እህቶቻችን።

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የአባታችንን ጻሎት አይለየን ።

  • @tgsttariku6391
    @tgsttariku6391 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን ምልጃ ጸሎት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 3 года назад +12

    አቤቱ የድንግል ልጅ ቸርነቱና ምህረቱ እጅግ የበዛ ነው ።ምህረቱ ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @romi-qc2fp
    @romi-qc2fp 3 года назад +4

    የነሱ የንፁሆቹ የእፁነተኞቹ ፀጋለሀገራችን
    ይድረሰል ምህረትይሰጠን አሜን ይደረግልን

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 3 года назад +12

    አሜን የቅዱሳይን ምልጃ እና በረከታቸው ይደርብን አሜን

    • @mesimesi79
      @mesimesi79 2 года назад

      ye abatochachin milga bereketachew yidresen amean

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 года назад +6

    አሜን የጻዲቁ በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BK-rw6pt
    @BK-rw6pt 3 года назад +12

    አቤቱ አንተ ምአት የራስቀ ምህረት የበዛ እምላክ ሆይ
    ብፊትህ 7 መቅረዞች የሚቀጣጠሉል
    ክብር ይስፋ ፀጋ አይጓደለም
    ከምድር እስከ አርይስም አሜን 🙏🙏🙏

  • @hah3686
    @hah3686 2 года назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ከሚያታለኝ ዳቢሎስ አተው ጠብቀኝ

  • @meroneshetu6959
    @meroneshetu6959 3 года назад +1

    ተመስገን ጌታዬ በሃጥያት የወደቁትን የማትረሣ አምላክ

  • @misrakefeqede5669
    @misrakefeqede5669 2 года назад

    በጣም ታምርነው ስለ እጦጦ ኪዳነምህረት የተደረገው ታምር

  • @سارهالساره-ح4و
    @سارهالساره-ح4و 3 года назад +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @asteryosef6196
    @asteryosef6196 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን የድግል ማርያም ልጅ እግዚያአብሔር ቸርነቱ ብዙ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን፫ የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን አሜን፫

  • @دانياديانز
    @دانياديانز Месяц назад

    አምላኬ ሆይ እደሀፂያቴ ብዛት ሳይሆን እደ ምህረትህ ማረኝ

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 года назад +1

    የፃድቁ የአባ ሙሳ ረድሄትና በረከታችው ይደርብን ። አሜን አሜን አሜን አምላኬ ሆይ ለኛም ይቅርታህን እንደስራችን ሳይሆን እንደ ችርንትህ ብዛት ይቅር በለን ጌታ ሆይ ቸር ነህና ከክፋት ሁሉ ጠብቀን። ለወንድማችን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን ይቆየን

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ 3 года назад +3

    አምላኬ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 2 года назад

    አብ አባት ሆይ በንስሀ ከቤትህና ከአንተ እንዳልርቅ በቸርነትህ እርዳኝ

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 3 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አባቶቻችን ምልጃ በረከታቸው አይለየን 🙏🙏🙏

  • @YordanosMoges-i2u
    @YordanosMoges-i2u 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ፯፯፯፯፯፯፯፯፯፯

  • @felekechmakash6564
    @felekechmakash6564 3 года назад +4

    አምላክ ሆይ ቅዱሳንን ተመስለው ከሚያስቱን እና የህኃጢያት ተባባሪዎች እንድንሆን ከሚያስቱን የዳቢሎስ መልእክተኞች ታንኮል እና ሴራ ይጥብቀን ኣሜን አሜን አሜን🙌😭😭

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 6 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes230 3 года назад +3

    አሜን፣አሜን፣እሜን፣ቃለ፣ህይወት፣ያስማልን።
    መቅደስ፣ድንግልን፣በጸሎታችህ፣አስባት።

  • @tsegage6935
    @tsegage6935 3 года назад

    ኣኩስማዊት ሚድያ ተባረኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የማርያም-በ2ቈ
    @የማርያም-በ2ቈ 3 года назад +18

    ኡፍ የአምላክ ቸርነቱ 🙏🏽😭

  • @haymidebele3955
    @haymidebele3955 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ

    የፀድቁ በረካት ይድርብን !

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 9 месяцев назад

    በረከታችሁ ይድረሰን አባታችን

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 3 года назад

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
    በረከታቸው ይደርብን

  • @maneaylegne3354
    @maneaylegne3354 3 года назад +2

    አቤቱ ወደፈተና አታገግባኝ ደካማነኝ እና

  • @samrawitmesfin5832
    @samrawitmesfin5832 2 года назад

    የመጀመሪያ ታሪኩን ስስማ ሲኦልን በማሰብ ልቤም ነፍሴም ተጨንቃ ነበር አቤቱ ጌታ ሆይ ከመናፍቃን ትምህርት ከዳቢሎስ ፈተና ይጠብቀን

  • @alemtsehaymunet7553
    @alemtsehaymunet7553 3 года назад +1

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማን 🙏🙏🙏

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 3 года назад +13

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!

  • @mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ

    ኣቤቱ ጌታየ ሆይ ከኩፉ ሁሉ ሰውረኝ

  • @selamlove7d
    @selamlove7d 3 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @ማህሌትመለሰየራያልጅ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዲስ በርከት ይደርብን 👏👏😭😭

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن 3 года назад

    አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @raheldebebe2226
    @raheldebebe2226 3 года назад

    አሜን በረከታቸው አይለየን አሜን

  • @kongoet9717
    @kongoet9717 3 года назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በልኝ 😭😭😭😭

  • @ማሂነኝብቸኛዋ
    @ማሂነኝብቸኛዋ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚያቢሄር ሀላችንንም ይቅርይበለን

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 3 года назад +9

    ምርጥ ነው

  • @najathasan2502
    @najathasan2502 3 года назад

    ፅጌ ማርያም አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብንና ለንስሓ ሞት ያብቃን አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @hannahayele3456
    @hannahayele3456 3 года назад +6

    አሜን

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ማርን ተጨቀናል

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 3 года назад

    ኣሜን የቅዱሳን በረከት ኣይለየን

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 9 месяцев назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇷❤️🙏

  • @aberaabera4922
    @aberaabera4922 3 года назад

    ቅዱሳን ክርስታንን ጠብቁን አሜን አሜን አሜነ

  • @leulnegash6197
    @leulnegash6197 3 года назад

    ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ እንደለ ጌታችን

  • @demekegebeyehu8104
    @demekegebeyehu8104 3 года назад

    አሜን… አሜን……አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን ፡፡

  • @sophianegash9533
    @sophianegash9533 3 года назад

    Sele cherinetu Egziabher ymesgen. Kale hiwot yasemalin. Yekidusu berket yederbin Amen.

  • @rozalovetube
    @rozalovetube 3 года назад

    አቤቱ ጌታ እባክህ ታረቀን

  • @djrj4389
    @djrj4389 2 года назад

    አቤቱ ጌታሆይ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 года назад +1

    Amen kale hiwetin yasemalin

  • @TesfayeTakele-k7t
    @TesfayeTakele-k7t 21 час назад

    abte hoy yiker blan amen

  • @sooqusabya2778
    @sooqusabya2778 3 года назад

    በረከታቸዉ ይደርብን

  • @iamchristian5735
    @iamchristian5735 3 года назад +2

    Amen Amen Amen 🙏

  • @bezuayhugetahune6200
    @bezuayhugetahune6200 5 дней назад

    Bereketu yederebin

  • @user-be8sz6tx3g
    @user-be8sz6tx3g 2 года назад

    በመጀመሪያ አምኘልህ ነበር ግን መጨረሻ አይሁድ ስትል በጣም ደነቀኝ ይህ የይሁዲን ሀይማኖት ወይም የእስራኤልን እምነት ለማስጠላት የምታደርገው ታሪክ እንደሆነ ጥርጥር የለኝም!!!የመጀመሪያው እግዚአብሔር ከሁሉም የመረጠው እኮ እስራኤልን ነው ሰው የሆነን ሁሉ ፅላቱን አስርቱ ቃላትን ማን ይቀበላል ብሎ ሲጠይቅ ምን ተፅፏል መጀመሪያ እንስማ ከሰማን በኋላ ከተስማማን የተጻው እንቀበላለን አሉ አትግደል አትስረቅ አታመንዝር ስለተጻፈ አንቀበልም ነው ያሉ እስራኤል ግን መጀመሪያ አናድርግ በኋላ እንስማ ነው ያሉት ምን ተጻፈ ብለው እንኳን አልጠየቁም እየሱስ ክርስቶስ ማን ነው ከአይሁድ እንዲያው እናቱ ከለዋውያን ነገድ የተወለደች ናት ሰይጣን ያሳሳተውን የይሁዲን ሀይማኖት እንደ ሰይጣን መስለህ የክርስትናን ሀይማኖት እንደ ጽድቅ መስለህ በማቅረብህ በጣም ታሳዝናላችሁ ለይሁዲ ሀይማኖትና ለእስራኤል ህዝብ ምን አይነት ጥላቻ እንዳላችሁ በጣም ያሳዝናል በእግዚአብሔር እርዳታ መሲሁ ሲመጣና ቤተ መቅደሱ ሲሰራ ሁሉም ወደ እስራኤል ህግና ስርአት ወደ ነብዩ ሙሴ ህግ ይመለሳል አሁን በእስራኤል ያለውም ቢሆን ሀይማኖቱ ተበርዟል እግዚአብሔር አምላካችን ወይኔን በውሀ በርዛችሁታል ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስለዚህ ይህነን ጥላቻችሁን ከደማችሁ ብታወጡት ጥሩ ነው።

  • @misrakmekonnen3998
    @misrakmekonnen3998 3 года назад +1

    Amen amen amen

  • @alnaqbiruqeya1783
    @alnaqbiruqeya1783 3 года назад +1

    Amene Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይቅርባይ ነው 🙏😭

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 3 года назад

    Mercy., Mercy . Compassionate. Lord God. For give us .
    Protect. Ethiopia and Ethiopians AMEN 🇪🇹

  • @mohamadahamd8202
    @mohamadahamd8202 3 года назад +1

    Amen Amen Amen bewnti

  • @birtukanbirtukan8401
    @birtukanbirtukan8401 3 года назад

    ዛሬም ትውልድ ክርስቶስ ወይም ኢየሱስን እንዳያምን የትውልዱን ልብ አደንድኖ ያለሁ እርሱ ዲያብሎስ ነው ትውልድ ሆይ ቀኑ ሳይመሽ በኢየሱስ እመኑ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3:16
    በልጁ የሚያምን ሁሉ የዘለሃለም ሕይወት አለሁ
    የማያምን ግን በአንዱ ልጅ በኢየሱስ ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል ቃሉን ልብ ብሎ የሚያምን ሁሉ ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ሕይወት ከድቅድቅ ጨላማ ወዳሚደነቅ ብርሃን ከባህርነት ወደ ልጅነት ይወጣል

  • @himeyonasy3779
    @himeyonasy3779 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @meti2357
    @meti2357 2 года назад

    amen kalyiwot yaselamalin ye abatachim bereket yiderbet

  • @messydds735
    @messydds735 3 года назад

    አሜን አሜን።

  • @azabamanenkanabiroadarsank5679
    @azabamanenkanabiroadarsank5679 3 года назад

    Amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @astermekonnen6153
    @astermekonnen6153 3 года назад

    Jesus EYesus becha new Lela Jesus yelm Endew atafrum hooooo

  • @sarawedm9414
    @sarawedm9414 3 года назад

    Abet geta hoy temesgen yekidusanu bereket ayeleyen hagerachnen hayemanotachnen selam FEKER setelen qale hiwet yasemalen wedemachn ☝

  • @dtyftyu6270
    @dtyftyu6270 3 года назад

    leul egziabiher yehulachenem tseloy yisman lenesehamot yabkan

  • @alemshiferaw5325
    @alemshiferaw5325 3 года назад

    Yeamilakachn chernetu dinki new temesgen

  • @abraraiar1080
    @abraraiar1080 3 года назад +1

    Amen

  • @samargcity8743
    @samargcity8743 3 года назад +3

    Amenamenamen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️😭😭😭😭😭

  • @asiratimariyamtamesganiame5474
    @asiratimariyamtamesganiame5474 3 года назад

    Ameen AmeenAmeen

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 2 года назад

    ጴንጤዋች ንፁህ ልብስ በአለም አንደኛ ምግብ እያለ ውድ ጫማ እያለ በጥሬ በቀን አንድ ግዜ የሚቀምሱ በአደፉ ልብስ ሳይተኙ በባዶ እግር በኬሻ እየተኙ ቀን ከለሊት ለሚፀልዩ መናንያን አለምን ንቀው ተደብቀው በጦር መሳሪያ ሳይሆን በወንጌ በአምላክ ተጠብቀው የሚፆሙ የሚፀልዩ ለአለም ለሀገር ለህዝቧ የቆዳ ቀበቶ ሳይሆ በሰሰለት ወገባቸውን ታጥቀው በዋሻ የሚኖሩትን ትሳደባላችሁ እስኪ ልብ ግዙ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 года назад

    😭😭😭😭😢😢😭😭😭🙏

  • @italemitalem189
    @italemitalem189 3 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭💒💒💒

  • @badernawaf3351
    @badernawaf3351 3 года назад

    Abatu amelkahene sele degageohu abatahe melga hagerhenen tadegate

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 3 года назад

    😭😭😭💔🖤

  • @سارهالساره-ح4و
    @سارهالساره-ح4و 3 года назад

    😭😭😭😭

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 3 года назад

    ⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲

  • @temesgenfetari1535
    @temesgenfetari1535 3 года назад

    Enganim le niseha yabkan

  • @semhalhagos6046
    @semhalhagos6046 3 года назад

    AMEN🙌🤍🙏❣

  • @wubtwubt2474
    @wubtwubt2474 3 года назад

    anito nw yamebalwty astakakile

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 3 года назад

    አንተን ያመነ አይወድቅም

  • @brhanemelake7560
    @brhanemelake7560 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад

    😭😭😭አቤቱ አስበን 🙏🏿እንደቸርነትህ