የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ አስገራሚ ታሪክ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @axumtube ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
    © Axum Tube
    Like, Comment and Share this video.
    ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
    / @axumtube
    Follow us on Social media :
    Facebook: / axumtube
    Instagram : / axumtube
    Telegram: t.me/Z_Tube
    Twitter: / axumtube
    Thanks For Watching.
    #Ethiopia #AxumTube #ethiopian_history #ethiopian_news #ethiopian_food #ethiopia_orthodox_church #ethiopian_movies #ethiopian_drama #ethiopian_film © Axum Tube
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 349

  • @BytiByti-j4q
    @BytiByti-j4q 2 месяца назад +1

    አሜን፫ የክርስቶስ ሳምራ በረከታ ይደርባት

  • @mekdeseshetie9548
    @mekdeseshetie9548 3 года назад +2

    Amen Amen kale hiwot yasemalen. Ye enatachin miljana bereket yidresen!!

  • @21MarYam
    @21MarYam 4 года назад +19

    የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ረድኤት በረከቷ በሁላችን ይደር አሜን ፫

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 11 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏💖

    • @SemharSemhar-n2u
      @SemharSemhar-n2u 3 месяца назад

      Amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @mekonenig1331
    @mekonenig1331 8 месяцев назад +2

    የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ድምር ረደትኤት በረከት በሁላችንም ይደር ብን አሜን አሜን አሜን።

  • @asnaketegabu4676
    @asnaketegabu4676 4 года назад +10

    ይህን የመሠለ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራን ገድል እንድንሰማ ያደረገ አምላከ ክርስቶስ ሠምራ የተባረከ ይሁን!አሜን🙏
    እናተንም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!🙏🙏🙏

  • @hanazemaryam5959
    @hanazemaryam5959 4 года назад +12

    የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ እረድኤት በረከርት ከሁላችንም ጋርለዘላለም ጸንቶ ይኑር
    ይህንነ ኮሮና ቫይረስ በጸሎቶ ሀይል ታስወግድልን😭🤲🏻

  • @MeseretAdane-x3w
    @MeseretAdane-x3w 9 месяцев назад +4

    ቅዲሥት ክርስቶሥ ሠምራ ሆይ ከአምላክሽ አማልጂኝ

  • @سارهالعنزي-ك4ه
    @سارهالعنزي-ك4ه 4 года назад +9

    ቃለ ህይወት ያሰማል ።የእናቴን ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ በረከትዋን ከኛ ጋ ይሁን አሜን ።🙏

  • @ahmedeisa9286
    @ahmedeisa9286 3 года назад

    የእናታችን ክርስቶስ ሰምራ በረከት አይለየን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ገድል አናቴ ክርስቶስ ሳምራ በምልጃሽ ደግፍኝ የዚች በአገራችን ላይ ያለው ማዕበልን ከመድሃን አለም ጋር አስታርቂን አማፀን ዘንድ ቅዱስ ፍቃሽ ይሁንልን🙏💒

  • @Mulunesh-f4x
    @Mulunesh-f4x 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን የናታችን በረከት ይደርብን❤❤❤

  • @rozroshikorina7436
    @rozroshikorina7436 9 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቱ ይደርብን

  • @ፍቅርይበልጣል-ፀ4ኸ
    @ፍቅርይበልጣል-ፀ4ኸ 4 года назад +4

    እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በረከትሽ ምልጃሽ አይለየን አሜን

  • @ድግልአማላጄ
    @ድግልአማላጄ 4 года назад +26

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይአት ያሰማልን
    አቁራሪተ ማርያም
    ይህን በሽታ ከአለም እዲጠፋ
    ካአምላክሽ ከፈጣሪሽ ምህረትን ለምኝልን

    • @generalsanfordsanfordj1781
      @generalsanfordsanfordj1781 4 года назад

      እቁራሪተ ማርያም ምን ማለት የቦተ ስም ነው አልገባኝም እንደገና ክርስቶስ ሳምራ ማለትስ እሱንም ጨምረሽ አስረጂኝ ስምቼዋለው ግን አልገባኝም አመስግናለሁ !!!!!!!

    • @generalsanfordsanfordj1781
      @generalsanfordsanfordj1781 4 года назад

      እቁራሪተ ማርያም ምን ማለት የቦተ ስም ነው አልገባኝም እንደገና ክርስቶስ ሳምራ ማለትስ እሱንም ጨምረሽ አስረጂኝ ስምቼዋለው ግን አልገባኝም አመስግናለሁ !!!!!!!

    • @ድግልአማላጄ
      @ድግልአማላጄ 4 года назад

      @@generalsanfordsanfordj1781 ሰላም ጤና ይስጥልኝ. ጌታ የማእረግ ስም የሰጣት ነው
      ግን እኔተሳስቼለሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ
      አቁራሪተ ማእልት እላለሁ ብዬ አቁራሪተ ማርያም
      አልኩ ይቅርታ አመሰግናለሁ

    • @generalsanfordsanfordj1781
      @generalsanfordsanfordj1781 4 года назад

      እሺ አመስግናለው የተነበበው ብዙም እልገባኝም ታብራሪልኛለሽ ደጋግሜ ስማሁትና ልረዳው አልቻልኩም፣ሁለትኛ ደግሞ ቅድስት ድንግል ማርያም እንዲህ አለች ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፣ መንፈሴም በአምላኬ በመዳህኒቴ ሀሴት ታደርጋለች የባርያይቱን ውርደት ተመልክቷልና ።እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል፣አሜን ሉቃስ ወንጌል ምእራፍ አንድ 47-48 ላይ ተፅፏል በጌትነቱና በእዳኝነቱ እምና መንግስተ ስማይን ወረስች ) አንባቢ ያስተውል የእግዚያብሄር ቃል ነው የስው ቃል እይደለም ስማይና ምድር የተፈጠረበት ቃል ነው ስይጣን የተሽነፈበት ሞት ድል የተነሳበት ትንሳኤ የታወጀበት ቃል ነው አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ሞትና ትንሣኤው አንቺን ለማዳን ያንሳል ወይ ?? ተጨማሪ አዳኝ የፈለክሽው ለምን ?? የሞትና የሲኦል ቁልፍ በእኔ እጅ ነው ይላል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን በሞት ላይ በስው ላይ በስይጣን ላይ በህይወት ላይ በበሽታ ላይ በገነትም በሲኦልም ላይ በመላእክት በቅድስት ማርያም ላይ በመንግስታትም ላይ በእኔም በቤቴም በሀገሬም ላይ የስልጣን ሁሉ ባለቤት እኔ አልፋና ኦሜጋ ነኝ ይላል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይህ ምድር ያልፋል ወደ ዘላለም ስንሄድ በፊቱ ስንቀርብ በቅራንዮ መስቀል ላይ ያፈስስኩልሽ ደሜ የት አለ ግንባርሽ ላይ?? የሞት መልእክ ሲመጣ ደሙን ሲያይ ያልፋል የህይውትሽ ቤዛ ማን ነው ደሙ የሌለብት ሁሉ ከስይጣን ጋር ወደ ሲኦል ይወረወራሉ በቀራንዮ መስቀል ላይ እግሮቹን ተመልከቺ በደም ጨቅይተዋል እጆቹን ትመልከቺ በደም ተነክረዋል እህቴ ጅርባውን ተመልከቺ ቆዳውና ስጋው ተለያይቷል እርባ ጅራፍ በረሀብና በጥም መስቀሉን ተሽክሞ እየተፋበት አየስደቡት የእሾህ አክሊል ደፍቶ ጎኑን በጦር የተወጋው ላንቺ ሀጢያት ነው እህቴ በመቃብር ሶስት ቀን የቆየው ላንቺ ነው ሞትን ድል የነሳዉም ላንቺ ነው ያረገውም የሚመጣውም ላንቺ ነው መንግስተ ስማያትን ሊያወርስሽ አሜን የተደረገልሽ ከአእይምሮ በላይ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር አለ ??? እሁን ምርጫሽ ያንቺ ነው እመስግናለው ጄ

    • @Hነኝየሰለፎችወዳጅ
      @Hነኝየሰለፎችወዳጅ 3 года назад

      እረተው ክርስታኖች ሳይመሽባችሁ ወደ እስልምና ግቡ እየሱስ ነብይጅ ረምላክ አይደለም

  • @እህተማርያምየገብርኤልልጅ

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን ጸሎት ከህዝበ ክርስቲያን አይለይ

  • @salamwittejal5776
    @salamwittejal5776 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን የእናታች ክርስቶስ በረከትዋ ይደረብን 🤲🤲🙏🙏

  • @JrjrHhg
    @JrjrHhg Год назад +1

    የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሠምረ ረደት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ
    @ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን ቅድስቲ ክርስቶስ ሰምራ ፀጋ በረከት ኣይለየን

  • @magdesmagdes
    @magdesmagdes 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን ረድሄትና በረከቷ ምልጃዋ አይለየን

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 4 года назад +5

    ሰላም ለናተ ይሁን እንኳን ደህና መጣቹ ፡፡አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ እዉነት ስንት ግዜ ሰምቼዋለሁ ደስ ሲል የእናታችን በረከት ይደርብን።

  • @hhhghv9926
    @hhhghv9926 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ጸሎት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @sairkisairki3906
    @sairkisairki3906 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን !!!የናታችን ፍቅርተ ክርሥቶሥ በረከቶ ዪደረብን

  • @melesehabte7500
    @melesehabte7500 Год назад

    የእናታችን የክርስቶስ ሰምራ በረከቷ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @Etegea
    @Etegea 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን።ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመማያትን ያውርስልን

  • @samrawitmebrahtu3013
    @samrawitmebrahtu3013 2 года назад

    Amen Amen Amen yenatachin ye crstos samra redieto bereketo yderbn🙏🙏🙏

  • @maherali848
    @maherali848 4 года назад +9

    የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ወይ በትረ ማርያም ነረከት ረድኤት ይደርብን
    አሜን ኤሜን ኤሜን የሆነብን መከራም በአማላጅነትዋ ታስወግድልን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 года назад

    ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን በረታ ይደርብን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @mazineguse5030
    @mazineguse5030 4 года назад +2

    ቃለ ሂውት ያስማልን የቅዱስት ክርስቶስ አሞራ
    በርከቷ ይደርብን

  • @tesfamariamtessema1620
    @tesfamariamtessema1620 4 года назад

    የእናታችን የክርስቶስሠምራ ረድኤት በረከት አይለየን

  • @samrimera7866
    @samrimera7866 4 года назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያስማልን ጸሎት ኣሜለጅት እናታችን ቅድሰ ሳምራ ኣይለየን

  • @kakialex8739
    @kakialex8739 4 года назад +4

    አሜን ይቆየን ከእናታችን ከክርስቶስ ሰምራ ረድኤት በረከት ይክፈለን ይቆየን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @shtoshti9927
    @shtoshti9927 2 года назад

    አሜን ፫ ይሁንልን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል ወድማችን አሜን፫

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን የክርስቶስ ሰምራ በረከት ይደርብን🙏🙏🙏⛪⛪⛪❤❤❤

  • @ayehutgashaw8953
    @ayehutgashaw8953 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ እረድኤት በረከት ይደርብን

  • @abnetdella-3491
    @abnetdella-3491 Год назад

    የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በረከት በሁላችን ይደርብን አሜን

  • @messimessi4073
    @messimessi4073 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን አሜን

  • @ይነብርዕድለይኣማሪረ

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን ቅድስት ሰምራ ፀሎትና በረከት ይደረብን

  • @hgggg336
    @hgggg336 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን የናታችን የቅድስት ሰምራ ምልጃዋ በረከቷ አይለየን

  • @tsegayegebre5490
    @tsegayegebre5490 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @hibretkassie1499
    @hibretkassie1499 3 года назад

    amen amen kalehiwet yasemaln enatachn bereketu yederben!!!!!

  • @rjejrjd5420
    @rjejrjd5420 Год назад

    የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሳምራ በረከቷ ሬድኤቷ ልመናዋ ይደርብን በእዉነት🙏

  • @generalsanfordsanfordj1781
    @generalsanfordsanfordj1781 4 года назад +2

    የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ የእግዚያብሄርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ ህብረት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፣ የተነበበውን ታሪክ ስምቻለው መፀሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ዘፍጥረት ሶስት ቁጥር አስራ እምስት ላይ በአንተና በሴቲቱ በዘርህና በዘሯ መካከል ጠላትነትን አደርጋለው እርሱ እራስህን ይቀጠቅጥሃል አንተም ተረከዙን ትቀጠቅጣለህ ይህ ቃል ስይጣንና ክርስቶስ ለዘላለም የማይታረቁ ጠላቶች ናቸው እውነቱን ለማወቅ ቅዱስ ቃሉን ማንበብ ማወቅ ከጥፋት ያድናል አሜን ስለዚህ ክርስቶስ፣እንደገና በሌላ ክፍል ወደ-እብራውያን መልእክት ምእራፍ ሁለት ቁጥር አስራ አራት -አስራ አምስት ላይ በሞት ላይ ስልጣን ያለውን ዲያቢሎስን ኢየሱስ ክርስቶስ በሞቱ ሽሮታል ይላል የዲያቢሎስን ስልጣን ሀይልን በመግፈፍ ባዶውን በማስር ከመንገድ አስወግዶታል አሜን፣በተጨማሪ የቆላስያስ መልእክት ላይ ምእራፍ ሁለት ቁጥር 14-15-16 _ን አንብቡት አለቅነትና ስልጣናትን ድል በመንሳት አሽንፏቸዋል ጌታኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ በመሞት በመነሳት ለዘላለም ስይጣንና የወደቁት መላእክት ተፈርዶባቸዋል አሜን ለምፅአት ክርስቶስ ሲመጣ ወደ ዘላለም ፍርድ ይወረውራቸዎል ይህ በቀራንዮ መስቀል ላይ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በሞቱና በትንሳኤው የተፈፀመ መለኮታዊ ስራ ነው ታድያ ክርስቶስ ሳምራ ያለቀውን የተፈፀመወን የመለኮት ስራ አፍርሳ በእኔ በኩል ትድናላችሁ ማለት ምን ማለት ነው??? ከዚህም አልፎ ስይጣንና እግዚአብሄርን ልታስታርቅ ብሎ መናገር ሞትና ትንሣኤውን ለምን አስፈለግ ?? እርሷ ይህንን ሁሉ ማድረግ የምትችል ከሆነ ይህንን ቃል ያነበብከው ስው ውስጥ ምን ተስማህ ??? መቼም አብይ ፆም እንደምትፆም እርግጠኛ ነኝ ክርስቶስ ሳምራ ገነት ታስገባሃለች ለምን ትፆማላህ ለምን የአብን የወልድን የመንፈስ ቅዱስን ስም ለምን ትጠራለህ ክርስቶስ ሳምራ ሁሉን ማድረግ ትችላለች ብለህ ስለነገርከን ሌላው አስፈላጊ አይድለም ማለት ነው፣መፀሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ስይጣን የብርሀን መላእክት መስሎ ይመጣል ተጠንቀቁ ተብሎ ተፅፏል የብርሀን መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ናቸው አሁን እኔ ገብርኤል ነኝ ሚካኤል ነኝ ብሎ ምን ያህል ህዝብ እንደሚገዛና ከእግዚያብሄር እንዳራቃቸው አንባቢ ያስተውል የእግዚያብሄር ቃል እውቀት ህዝቡ የለውም ዝም ብሎ መነዳት ነው ያለው መንገድ አንድ ነው ቅዱስ ቃሉን ሁሉም ስው ያንብብ መፀሀፍ ቀዱስ የህይወት ቃል ነው ፍቅር ነው እውነት ነው የምንድንበት ቃል ነው እግዚያብሄር ለስው ልጆች የስጠው መፀሀፍ ቅዱስን ነው ከእግዚያብሄር ጋር መነጋገር መተዋወቅ የምትፈልግ ከሆነ መፀሀፍ ቅዱስን አንብብ ያነበበ ስው ስይጣንም ስውም ሊያሳስትው ቢሞክር እንዲህ ተብል ተፅፏል ብሎ ስለሚመልስ ማንም አያሳስተውም የመፀሀፍ ቅዱስ ባለቤት እግዚያብሄር መንፈስ ቅዱስ እነሆ ቃልህን አስተምረኝ ስትለው ያንተን ፍቃድ ስለምፈልግ ሊያስተምርህ ይመጣል አሜን በመጨረሻም በዚህ ቃል ሃሳቤን ልጠቅልል ሁለተኛ ቆሮንቶስ ምእራፍ 10-5 ላይ እንዲህ ይላል የስውን ሃሳብ በእግዚያብሄር እውቀት ላይ የሚነሳውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስ ለመታዘዝ አዕምሮን ሁሉ እንማርካለን መታዘዛችሁ በተፈፀመች ጊዜ አለመታዘዝን ልንበቀል ተዘጋጅተናል፣ አሜን ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ያድምጥ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በሞት ላይ በበሽታ ላይ በህይወት ላይ በእኔ ላይ በቤቴ ላይ በሲዖልም ላይ በመንግስት ስማይም ላይ በምድርም በስማይም በስይጣንም በመልእክቶችም ላይ በመንግስታትም በሚታየውም በማይታየውም ላይ የጌቶች ጌታ ነውብለን ደጋግመን ማወጅ አለብን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል ጌታኢየሱስ ክርስቶስ ና ና ና ና ና ናና !!!!!!! አሜን

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 3 года назад

    የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ረድኤት በረከት ምልጃዋ ቃልኪዳንዋ በኛ በሀፅያተኞቹ ላይ ፀንቶ ይኑር

  • @genethaile6050
    @genethaile6050 Год назад

    Yenatchin ykrstos
    semra bereketwana redatwa ayleyen Amen Amen Amen 🙏

  • @mekdimelka5331
    @mekdimelka5331 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡የእናታችን የክርስቶስ ሰምራ በረከት ይደርብን፡፡

  • @st.michael2444
    @st.michael2444 4 года назад +4

    Axum tube በእውነት ደስ ሚል ትምህርት ነው ያስተማራችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ያስተማረንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
    የክርስቶስ ሰምራ አምላክ እኛንም ይለመነን አሜን።
    እመብርሀን ከእኛ ጋራ ትሁን አሜን።

  • @mekdiyoutubu4834
    @mekdiyoutubu4834 4 года назад

    Egzabehir yetbkachu Aexmoch Amen Amen Amen

  • @whatyouhaveformetoeatanddr8530
    @whatyouhaveformetoeatanddr8530 4 года назад +3

    I love this channel so much you guys are the best thank you for everything
    ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ምሕረትኣምላክክሓስብከለኩ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይውት ያስማልን

  • @sabontuuinatalaahayileorom8446
    @sabontuuinatalaahayileorom8446 3 года назад

    Amen Amen Amen kalhiwot yasemaln

  • @selamawitkebedeselamawit7877
    @selamawitkebedeselamawit7877 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን የክርስቶስ ሳምራ እረዴት በረከት በሁላችን ላይ ይደር💚💛❤🙏🙏🙏

  • @helentesfay6453
    @helentesfay6453 3 года назад +1

    Amen 🤲🤲🤲God bless u

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 4 года назад +3

    ቃለ ህወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
    አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ
    እናቴ ክሪስቶስ ሳምራ በርከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ

    የእናታችን ክርሰቶሰ ሰምራ ብረከቷ ይደርብን

  • @WeldaSemayat
    @WeldaSemayat 2 года назад

    አሜን የሁሉ ጌታ የሆነው ቀዱስ እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነና የተከበረብ ይሁን። የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሳምራ በረከቷና ረዴቷ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን ። ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @salam1297
    @salam1297 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን እናታችን በረካታ ይደርብን ወቅዱስ ሚካየል አንተ እርዳን ከመቅሰፍቱ

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 года назад +1

    የእናታችን ክርሰቶሰ ሰምራ ረድኤት በረከቷ ይደርብን

  • @demeweztasfaee3496
    @demeweztasfaee3496 Год назад

    አሜን አሜን አሜን በርከት እርድኤቶ ይደርብን

  • @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ

    ቃል ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይሰውረን

  • @Asas12as123
    @Asas12as123 Год назад

    የእናታችን የክርስቶስ ሰምራ ረድኤት እና በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን

  • @ግህክርትይ
    @ግህክርትይ 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማንልን

  • @هيامالعيسائي-ب9ه
    @هيامالعيسائي-ب9ه 4 года назад

    የቅድስቲ እናታችን ክርስቶስ ሰምራ በረከት ይደረብን

  • @marthayigebru7922
    @marthayigebru7922 4 года назад

    በእውነት የቅድስት ክርስቶስ ሳምራ በረከቷ ይደረብን ቃለ ሕይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 3 года назад

    የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ምልጃ ፀሎቷ ይርዳን!!! አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💕💕💕

  • @haymidebele3955
    @haymidebele3955 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከልብ አመሰግናለሁ ።

  • @muluuaberha9386
    @muluuaberha9386 3 года назад

    Amen Amen Amen qale Hewet Yasemalen 🤲🤲🤲🥰🥰🥰

  • @አስካለማርያም-ፈ7ቈ
    @አስካለማርያም-ፈ7ቈ 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    መምህራችኝ የሰማነው በሉቦናችን ያሳድርልን

  • @mohammeddulal1
    @mohammeddulal1 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን የክርስቶስ ሳምራ በሰከቶ ፆናቶ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ

    አሜን አሜን አሜን በርከቷ ይደርብን

  • @ethiopianamhara3984
    @ethiopianamhara3984 4 года назад +21

    This channel is the best !!!! It makes me to read books !!!! Good job guys .. thanx 💚💛❤️👏🏽

  • @genettube527
    @genettube527 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን በእውነቱ አይን የእናታችን ምልጃ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @mesi5527
    @mesi5527 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የናታችን በረከት ይደሪብን

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 4 года назад +1

    እንዴት ደስ ይላል
    ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በረከትሽ አማላጅነትሽ አይለየኝ !

  • @habeshamedia7822
    @habeshamedia7822 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን አሜን

  • @derejesisay5503
    @derejesisay5503 4 года назад +1

    ዝግጅታቹ ምርጥ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ImranKhan-cu2nk
    @ImranKhan-cu2nk Год назад +1

    የቅድስት ክርሰቶስ ስምራ ረድኤት በርከቷዋ በሁላችን ይደረ🙏🙏🙏

  • @fasiladinew3165
    @fasiladinew3165 4 года назад +2

    ድንቅ ነው:: እናመሰግናለን!

  • @ልዕልትየማርያምልጅ
    @ልዕልትየማርያምልጅ 4 года назад +7

    ቃለ ህይወት የሰማልን
    ❤❤🙏❤❤

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን!!!

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ምልጃና ፀሎቷ አይለየን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲🤲🤲✝️✝️✝️

  • @menegistu6796
    @menegistu6796 4 года назад +1

    ቃለህይዎት ያሰማልን!
    የቅድስት #የክርስቶስ /ሰምራ በረከትና ፀጋ ይደርብን አሜን፫

  • @MimiMimi-pq3bx
    @MimiMimi-pq3bx 4 года назад

    እናመሰግናለን አክስሞች ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን💕🙏💕

  • @meserettemesegen8459
    @meserettemesegen8459 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ጥበቡን ጸጋውን እድሜውን ጤናውን አብዝቶ ያኑርህ

    የቤተክርስቲያን ትምህርት አለመማር ብዙ ነው ጉዳቱ ትውልዳችንን እግዚአብሔር ያድን አሜን አመሰግናለሁ

  • @sintayehumenzire2258
    @sintayehumenzire2258 2 года назад

    የእናታችን ክርስቶስ ሰመራ የልጆሽን መከራ ለእግዜአብሔር አሳስቢ💚💛❤

  • @burtukandegen9066
    @burtukandegen9066 4 года назад

    Amen Amen Amen ayelen

  • @lawitelove4640
    @lawitelove4640 4 года назад

    አሜን የእናታችን በረከቶ ይደርብን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @lulatesfay4937
    @lulatesfay4937 4 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን 👐
    አቁራሪተ ማርያም ሰአሊተ ምህረት የእናታችን ክርስቶስ ሰምራ በተሰጣት ፀጋ ረድኤቷ ምልጃዋ በረከቷ አይለየን።አሜን🙏 💚💛❤

  • @shamsashamsa9241
    @shamsashamsa9241 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @adelsouheilazeineddine991
    @adelsouheilazeineddine991 Год назад

    አሜን፫እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ እርዴቷ ብርክት ህልም ለዘላለም አይለየን❤

  • @tsry8583
    @tsry8583 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💗💗💗💗💗💗💗💗💗🇧🇴💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @እሚመካበእግዚአብሔርይመካ

    በረከቷ ይደርብን👏👏👏

  • @endedendale6968
    @endedendale6968 4 года назад

    የክርስቶስ ሰምራ ረድኤትና በረከቷ ይደርብን።

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ምህረህቶ ይደርብን

  • @meserettemesegen8459
    @meserettemesegen8459 4 года назад +7

    አክሱሞች እያመሰገንኩ እስኪ ቅዱሳን ነክ የቤተክርስቲያን ህግና ስርዓት የያዘ መጽሐፍ ሁሉ ከነ ስምና ምስላቸው የተዋህዶ ልጆች ቤት መጥፋት የሌለበት ብለህ ሁሉንም አቅርቡልን አሳዩን ገዝቼ እንዳስቀምጠው ትውልዴም እንደ እኔ እውቀት አልባ እንዳይሆን አመሰግናለሁ

  • @meseretmese9133
    @meseretmese9133 3 года назад +1

    አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን በረከቷ ይደርብን

  • @FekriFekri-x2k
    @FekriFekri-x2k 4 месяца назад

    የእናታችን በረከት ይደርብን