very helpful Jeryae Ejesh yebarek....kulaetm malefiyanew lelawum yummy new...I will try to consider buying this.I have lots of kitchen stuff and was procrastinating to invest on it
Jerry pls help??? I have instant pot I bring from USA but I can't find converter in USA do you have any ideas?what kind converters is good for Ethiopia to use this pot ? 🙏❤
Jerry yeah instantpot betam sira yaklal lek new enem gezchew eytetkmkut new gen le tena teru yehon yehon? Betrfe enem kelel Yale enjera agegager yeze metchalhu share aderglegn please.
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን:: ቪዲዲዮውን ከወደዳችሁት like subscribe share ማድረግን አይርሱ:: አመሰግናለሁ ዘመናችሁ የባረክ! አሜን!
Amen
Amen
ጄሪዬ በጣም አሪፍ ነው ወድጄዋለሁ ሼር😍
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
እጅሽ ይባረክ ጄሪዬ በጣም ቆንጆ ስራንም የሚያቃልል ነው አመሰግናለሁ👍👏👏
አሜን አመሰግናለሁ የኔ ማር ሀኒ
ቁሌት ሰርቶ ማስቀመጥ በጣም ስራ ያቀላል ጄርየ 😍🙏 ሼር
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እውነት ነው እንደዚህ አዘጋጅቶ እየቀነስን አጣፍጠን መስራት ነው ውዴ
ያምራል እንደዚህ አዘጋጅቶ መገላገል ይሻላል ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ጄሪዬ 🙏🙏❤❤share
አሜን አመሰግናለሁ የኔ ውድ እሺ
በጣም ቆንጆ ነው ማሬ thanks for sharing 👌🏾✔️
በጣም ቆንጆ ቁሌት ነው ገላግሌ እናመሰግናለን👍👍❤️🥰Share
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ቀለምዬ ተባረኪ
Good idea thank you for sharing ሼር
Thank you for watching mar
ጄሪዬ በጣም ቆንጆ ነው እጆችሽ ይባረኩ🙏❤️👌
አመሰግናለሁ የኔ ውድ መሲዬ ተባረኪ
ኢንስታንት ፖት ገካግሌ ልክ ብለሻል ስራን በጣም የሚያቀላል እጂሽ ይባረክ በጣም ያምራል💕👌👍ሼር
Thank you for sharing jeriye! enem lemegzat eyaseku new
አመሰግናለሁ የኔ ማር ግዢው ቢኖር ጥሩ ነው በርቺልኝ ሊሊዮ
ስራ በጣም ያቀላል እውነት ነው ጄሪዬ እናመሰግናለን👍♥️like
አመሰግናለሁ የኔ ማር
Jerrye balemuya nesh betam instant pot megezat alebgn.. Kuletu siyamer.. Wetum share
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እዉነት ነው ያስፈልጋል ማሂዬ
ጄሪዬ እንዴት እንዳላየሁት ገረመኝ በጣም ቆንጆ አስራር ነው እናመስግናለን👍🏽👍🏽❤️❤️❤️
Wowo megibsh batam arifnw berchilin like sher
Thank you for watching
Wow always the best thank you for sharing jarya tebareki
አሜን አመሰግናለሁ የኔ ውድ
በጣምቆንጆ ነው ጄሪየ ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ እጅሽ ይባረክ ሼር👌❤️
አሜን አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ቆንጆ እና ጤናማ አድርገሽ ስርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ ጄሪዬ 🙏🙏🙏💚💛❤️
አሜን! አመሰግናለሁ የኔ ውድ ወይንዬ ተባረኪ
Geza kotabew Instant pot..........thank you Jerya lezeh konjo serawochesh.
thanks sharing jerye 😘shared!
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ሜሪዬ በርቺ
Looks so nice and delicious Jeryae, thank you for sharing
Thank you for watching mar
ለኛም ጥሩ ስራ ነዉ ያስተማርሽን እጅሽ ይባረክ መስሪያው እኛጋም ገብቶአል ገዝተነዋል
አሜን አመሰግናለሁ ሰራን ቀለል የረጋል እንጂ እኔ ቴስቱ ብዙም አለመድኩትምና ከተገዛ ብዙኅ አልተጠቀምኩበትም ነበር ግን ለሽንኩርት ማብሰያ ቤቱ እንዳይሽት ትንሽ ይረዳል የኔ ውድ
አመሰግናለሁ!
Jery, like it.👍🤗❤🙏
ቀላል ገላግሌ Jerye! Thank you for sharing🙏
Thank you yena Kongo hana
ጀሪዬ ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 😘😘
አሜን አመሰግናለሁ የኔ ማር
አሪፍ ዘዴ ነው በየቀኑ ከመስራት በዓንዴ የሳምቱን ማቃለል thank you for sharing jeryy👍👍💚💛❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪ
thank you for explaining it well Jery, it was helpful and i am considering to get one now🙏
Thank you yena wed
እናመሰግናለን ጀሪዬ በጣም ጠቃሚ ነው ግልግል👍👍👌👌
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በርቺልኝ
very helpful Jeryae Ejesh yebarek....kulaetm malefiyanew lelawum yummy new...I will try to consider buying this.I have lots of kitchen stuff and was procrastinating to invest on it
Thank you for watching yena mar
we look so nice delicious
እንጀራው እንዴት ያምራል ጄሪዬ በጣም ቆንጆ ሰአት ይቆጥባል እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እዉነት ነው.በጣም ጥሩ ነው
Instant pot make our life so easy thank God. Looks so good my dear. Thank you 😊
Thank you yena mar
ሰላም ነው ጄሪዬ
እጅ ይባረክ👌👏🙏
አሜን! አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Thank you for sharing jerye 👍👍👍🥰ሼር
Thank you yena mar
Thank you for sharing jerrye 🙏😘
Thank you for watching mar
Thank you for sharing ❤️
Thank you for watching mar
Weyne betam yamral looks yummy ejishin yibarkew yenebalemuya🥰🥰🙏🙏
አሜን የኔ ውድ ተባረኪልኝ
ጄሪዬ አስጎመጀሽኝ የኔ ማር አጅሽ ይባረክ በጣም ጠቃሚ ቁሌት ነዉ ያሳየሽን እነዚህ የምግብ መስሪያዎች እዚህ ቤት ገብተዉ አያዉቅም አላዉቅበትምና አረንጅ ማረጉ ሳስበዉ ከባድ ነዉ የሚመስለኝ እና እፈራዋለሁ ግን አሁን ስታሳይን ቀላል ይመስላል ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድድ
አሜን! አመሰግናለሁ የኔ ውድ አሺ ብዙም አያስቸግርም ቀላል ነው ሞክሪው የኔ ማር ::ውድድድድ ነው
Well done my Jerry 👍❤🙏
Thank you yena mar tigeya
Thank you for sharing.🙏👍🤩
Bless you 🙏
Amen
በጣም ሀሪፍ ነው ማማዬ በርችልን
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪ
Ejesh yebarrk yene konjo began yameral yeserasheew megeb
አሜሜን አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Instant pot gelagle naw, thank you for sharing 😊.
አመሰግናለሁ ቲናዬ ለሽንኩርት ማብሰያ ጥሩ ይመስለኛል ለሽታና ለፍጥኘቱ እኔ ግን ለእርጎ ለሩዝ ለአትክልት ጥሩ ነው ለኛ ወጦች ብዙ አይደለም እሰቲ እናንተም ሞከሩትና እዩት ብዬ ነው
Wow it’s nice 👍👍👍
Thank you Fatima
Jerry pls help??? I have instant pot I bring from USA but I can't find converter in USA do you have any ideas?what kind converters is good for Ethiopia to use this pot ?
🙏❤
thank you jeriye❤❤❤
Thank you too mar
ጄሪዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ምርጥ ባለሞያ
አሜን አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Enamesgenalen emokrwalw ename bezu tastu alwedededkutem leshenkurt yeshalale jarya man endebrdest leshenkurt emokrwalw tebarki
አሜን አመሰግናለሁ የኔ ማር እውነት ነው
Watching
❤❤❤
በጣም ጥሩ ስራ ነው ያሳየሽን ተባረኪልን ግን ጄሪዬ አንድ ነገር ልጠይቅሽ instant pot ለመግዛት ፍልጌ ብዙ እይነት ነው ያለው ዎጋውም እንደዛው የተለያየ ነው እባክሽ የእንችን ጥሩ ከሆነ የትኛው አይነት እንደሆን ማርኩን ትልኪልኝ ላስቸግርሽ ጄሪዬ አመስግናለሁ ኑሮሽን የሚያቀልልሽ ነገር ነው
አሜን! አመሰግናለሁ አልማዝዬ እኔ የገዛሁት instant pot duo 8L ነው ግን ሳይዙ ትልቅ ነው አንቺ ሳይዙን ማሳነስ ትችያለሽ ለፍጥነት ቆንጆ ነው ለጣህሙ ለኛ ወጥ ?? ለሶስ ለሩዝ ለአታክልት ለመሳሰሉት ቆንጆ ነው እስቲ ሞክሪው በርቺ ማር
የኔ ልዩ ያምራል የኔ ማር ልዩ ነው በእዉነት ተመችቶኛል💘💚💘💚💘💚💘💚💘
አመሰግናለሁ እንኳን ተመቸሽ በርቺልኝ
watching
❤❤❤
Jerry yeah instantpot betam sira yaklal lek new enem gezchew eytetkmkut new gen le tena teru yehon yehon? Betrfe enem kelel Yale enjera agegager yeze metchalhu share aderglegn please.
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እሺ ማር በርቺ
Yene balamoya weeeddd sher like mamye 👈❤❤❤
Thank you yena wed tebarki
👁👁😍
❤❤❤
በጣም አሪፍ ገላግሌ ነው ጄሪዬ ግን እነደ ምድጃው ምግብ ብዙኅ አያጣፍጥም ነገር ግን እንደዚህ ለሽንኩርት ይሻላል እንደሚባለው ብዙ አያረካም እኔም አንዳንዴ ነው የምሰራበት ብዙም እንደተወራለት አይደለም ተባረኪልኝ
አሜን! አመሰግናለሁ የኔ ማር እውነት ነው ጊዜ ቆጣቢ ነው ነገር ግን ለሀበሻ ወጥ ቴስቱ እንደሌላው አይደለም ለእርጎና ለአታክልት ጥሩ ነው
ስታስተነፍሽው ቤት አያሸትም ? ወይንም ሌላ መላ አለው🤔
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ፎጣ ጣል አረግበታለሁ እንዲቀንስልኝ ውዴ
አመሰግናለሁ የኔ ጎበዝ አስተላልፋለው ለእቴጌዋ ❤️
በርበሬው ግን ምንም አልያዘብሽም ? እኔ እያሳረረ ተቸንገርኩ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በርበረ ይይዛል አነ ማማሰል አለብሽ የእውነት ለመናገር ለሶስ ነው እንጂ ለወጥ እኛ የምንፈልገውን ያህል አያረካም ለሾርባ ለመሳሰሉት ቆንጆ ነው በርቺ ማር
ያዋ ዉጥ እቃ እትዮጵያን ዉሰጥ አለ ዉይ
After adding the berbere and closed the lid, it burned my food😩
Watching
❤❤❤
Watching
❤❤❤
Watching
❤❤❤
Watching
❤❤❤