በአርሰናል - የጋብሪኤል ዤሱስ ሳምንት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 31

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 16 часов назад +25

    ከረጅም ጊዜ የጎል ድርቅ በሗላ….ይህ ብራዚላዊ በወሳኝ ጊዜ የጎል መንገዱን ማግኘቱ ለአርሰናል ደጋፊዎች ታላቅ የምስራች ነው!!

  • @birshtesfa4805
    @birshtesfa4805 15 часов назад +17

    ሁሌም አብዝቼ እንደምለው ጣዕም ያለው ትንታኔ ከሚያስደንቀኝ ዝግጅት ጋር👌👌 አሊዝ ሁሌም እንዳስገረምከኘ ነው።

  • @AragawZelalem-r8l
    @AragawZelalem-r8l 15 часов назад +7

    The way you explain the research was amazing, Alazar

  • @Teshomealem
    @Teshomealem 11 часов назад +4

    አንተን በየትኛው መንገድ መግለፅ እንዳለብኝ አላውቅም ረጅም ዕድሜ 🎉❤

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial 5 часов назад +1

    አሁንም ቢሆን ከዚ በላይ ችሎታ ያለዉ ልጅ ነዉ ለአርሰናል ከዚህም በላይ አገልግሎት መስጠት ይችላል ጄሱስ በጣም የማይታመን ታለንት ያለዉ ልጅ ነዉ ብቻ እንዳይጎዳ መመኘት አለብን ለልጁ
    ስለ ጄሱስ ሳስብ የሚያናደኝ ጥሩ አቅም ላይ በነበረበት ጊዜ ያቺ ጉዳት ስላጋጠመቺዉ ሳይሆን በሪቻርልሶን ቤንች ሆኖ በማይጠቅም ጨዋታ ላይ ገብቶ መጎዳቱ ነዉ
    IDOL❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abrahammuluye1753
    @abrahammuluye1753 15 часов назад +8

    ጎበዝ!!! እውነት ኳስ በደንብ ታውቃለህ። ስለ ምርጥ ትንተናህ እናመሰግንሃለን 🙏

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 11 часов назад +4

    Super አሊዝ ከጨዋታው እኩል ያንተን ትንተና በጉጉት እጠብቀዋለሁ ትለያለህ 💚

  • @RobelTemesgen-h4k
    @RobelTemesgen-h4k 10 часов назад +3

    አሌ ወገናችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @mulualempictures1769
    @mulualempictures1769 16 часов назад +10

    እግር ኳስ 🤝 አላዛር

  • @AmirGebru-n3q
    @AmirGebru-n3q 16 часов назад +8

    አሌክሶ እየጠበኩህ ነበር አንተ የእግር ኳስ መምህር

  • @Sobeit-i9z
    @Sobeit-i9z 12 часов назад +2

    This is an absolutely classic analysis, especially the way you explain Jesus' flow state. There is a writer named Mihaly Csikszentmihalyi who said that when someone is in a flow state, everything they touch turns to gold. So, as long as Jesus maintains this form, he will become unstoppable.

  • @SenayHaileselassie
    @SenayHaileselassie 16 часов назад +6

    መድፈኛው ይለያል ስል በምክንያት ነው❤❤❤

  • @johnkal3987
    @johnkal3987 15 часов назад +8

    Wow ምን አይነት አቀራረብ ነው ❤?

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 12 часов назад

    Alazar❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 11 часов назад

    ❤🎉🎉❤ አሊዝ አሊዝ የተወደድክ

  • @mikyasni
    @mikyasni 15 часов назад +1

    መከላከሉ ምቾት የሚሠጥ አልነበረም ለአደጋዎች የተጋለጠ ነበር ጨዎታዎችን እያሸነፈ መቀጠል የግድ ነው

  • @TesfayeLamba
    @TesfayeLamba 13 часов назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 7 часов назад

    Jesuss🔥🔥🔥

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 15 часов назад +1

    Arsenal ❤❤❤❤

  • @djsura8407
    @djsura8407 10 часов назад

    ❤❤❤

  • @eyoba_sol
    @eyoba_sol 16 часов назад +2

    Setebkih setebkih broo

  • @Wabi368
    @Wabi368 13 часов назад

    I am back ለሶስት ወራት ተለያይተን ነበር በጣም ትመቸኛለህ👌

  • @AmanOntime
    @AmanOntime 16 часов назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @one-107
    @one-107 11 часов назад

    ፓርቴ ግን እግሩ ላይ ኳስ ያቆያል። ማለትም ማፍጠን በሚያስፈልግበት ጊዜ ያዘገያል።

  • @TemesgenMoti
    @TemesgenMoti 16 часов назад +2

    እየጠበኩህ ነበር

  • @yonasnegash340
    @yonasnegash340 7 часов назад

    አሌክስ 1ኛ

  • @MdMuhammad-d2u
    @MdMuhammad-d2u 14 часов назад +2

    የእግርኳስ ጥም ቁርጥ የሚያደርግ ትንተና በቃ ትመቸኛለህ አላዛር

  • @mohamed-b1t6o
    @mohamed-b1t6o 14 часов назад +3

    what's is funny is people inappropriately categorize you as a sport journalist. No. you're not. you are just a thinker who approaches football with a theory. something a philosopher would do

  • @ibnabduljelil9951
    @ibnabduljelil9951 6 часов назад

    ኳሱ ቀርቶ አንተው ተንትነው አቦ😂

  • @SereAli-k7y
    @SereAli-k7y 13 часов назад +1

    Arsenal❤❤❤❤