አርሰናል እና የፈጠራ ጨዋታ ታረቁ፣ የቀድሞ ዤሱስ እንደገና ታየ | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 42

  • @SenayHaileselassie
    @SenayHaileselassie 4 часа назад +22

    ጄሱስ ሀትሪክ ባለ መስራቱ እንደኔ የተናደደ አለ❤

    • @degudegudebebe1194
      @degudegudebebe1194 4 часа назад +1

      የምር እኔ በጣም ተናዲጃለሁ

    • @mesfinrealy6282
      @mesfinrealy6282 4 часа назад

      ያናድዳል በጣም ሞከረ ግን አልተሳካም በተለይ በተለይ ሃቨርትሰ ያገባት እና በግራ እግሩ ሞክሮ በረኛው የያዘበት ያናድዳል

    • @daniketema7520
      @daniketema7520 3 часа назад

      እኔ

  • @samsonweldmihret1447
    @samsonweldmihret1447 4 часа назад +1

    አርሴናል ግብ ጠባቂ በጣም ጥሩ ተከላካይ ጥሩ ነው የጎደለው አጥቂ ነው 🇰🇪 ከ ኬንያ ነው

  • @NUREAwol-u7i
    @NUREAwol-u7i 4 часа назад +1

    መንሱሬ ኑረዲን አወል ከቡታጅራ አርሰናል በማሸነፉ ደስ ብሎኛ

  • @semontaka6152
    @semontaka6152 4 часа назад +2

    ሳካ ሳልኸርሰ ባርክ በክራች ለቆ ሲወጣ ህፃናት ሲለቅሱ አይቻለው መንሱሬ እግዚአብሔር ከዚህ መጥፎ ነገር ይጠብቀው ሳካ

  • @Fre-f5h
    @Fre-f5h 4 часа назад +3

    እመነኝ አርሰናል የሊቨርፑል ስጋት ነው አትጠራጠር ሊቨርፑል ነጥብ ይጥላል አርሰናል አድስ አጨዋወት ይዞ ብቅ ብሏል ግን በጣም በአርሰናል ትሰጋለህ

  • @janvs7133
    @janvs7133 4 часа назад

    ተከላካይ መሀሉ በሙሉ ተበልጠናል 100%

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 3 часа назад

    We believe in Jesus..

  • @WondimagegnAlemayehu-g1e
    @WondimagegnAlemayehu-g1e 4 часа назад +1

    መንሱረ አረሰናል የማሸነፍ ቺግር የለበትም ግን ትርጉሙ የለውም

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 3 часа назад

    አርሰናልን ላለፉት ሦስት አመታት ላየ ጄሱስን ማመን ሞኝነት ነው።

  • @AbdiNasir-k3l
    @AbdiNasir-k3l 4 часа назад

    ሰላም መንሱሬ አርሴናል ግን ያሸንፋል ያሸንፈል ግን ዋንጫ ወፍ😢😢😢

  • @Amiame-7777
    @Amiame-7777 3 часа назад

    Mensur errr sele parta awera plsss😢

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 4 часа назад

    አርሰናል የሊቨርፑል አንደኛ ሚዜ ሲሆን ቼልሲ ሁለተኛ ሚዚ

  • @Mohamed-wollo
    @Mohamed-wollo 4 часа назад

    መንሱር ማድሪድ ሲሸነፍ ብቻነው ስለማድሪድ የሚያወራው በጣም የምትገርም ሰው ነህ ።

  • @janvs7133
    @janvs7133 4 часа назад +1

    ሀትሪክ መስራት ነበረበት የምር

  • @AgaziBeranu-c3y
    @AgaziBeranu-c3y 4 часа назад

    ዓለም ኣስቸጋር ናት ባንዱ ስትደሰት ባንዱ ታዝናለህ ኣሁንም መድፈኞች በማሸነፍ ስንደሰት በሳ ካ ጉዳት ኣዘን ቀላል ያርግለት ይመቻቹ መኒሱሪየ

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 3 часа назад

    the second coming of jesus..

  • @AshenafiTesfaye-n7e
    @AshenafiTesfaye-n7e 4 часа назад

    መንሱሬ የፔፕ ነገር ከድጡ ወደ ማጡ እየሆነ ያለ ይመስላል

  • @janvs7133
    @janvs7133 4 часа назад

    ሳካ ከሚጎዳ ብንሸነፍ ይሻለን ነበር

  • @dejenemekuriya6135
    @dejenemekuriya6135 4 часа назад

    Mensure betam yemakebrh gazetegna bithonm .. .... sile arsenal yaleh amelekakit gin ashenefem netib talem aluta ... new yemtaweraw......

  • @MehdiAbdela-hh4ww
    @MehdiAbdela-hh4ww 4 часа назад

    ሰላም መንሱሬ ። የአርሰናል ጉዳይ የሚያዘናጉ ውጤቶች እየፈጠሩ ነው። ቶፕ ፎር ለመጨረስ ምናልባት ያለው ስኳድ በቂ ይሆናል ነገር ግን ሻምፒዮን ለመሆ የግድ ምህረት የለሽ ጨራሽ ያስፈልገዋል። ሀቨርትዝ ግን መሸጠትአለበት

  • @temesgennasiru3994
    @temesgennasiru3994 4 часа назад

    ሀይ መነሱሬ ሰላም ላንተ ይሁን!! አርሴናል ዘንድሮ ዋናጫ የሚበላ ይመስላል ጂሰስ ደግሞ በጣም ተሰራርቷል አርሰናል ዋንጫ ይበላል ሲቲ ፈተና ተጋርጦበታል፡፡ ግን ቼልሲ አቦሸማኔ ሆኗል

  • @AliAli-cg8pm
    @AliAli-cg8pm 4 часа назад

    ዋውአርሴ፡በጣም፡ይለያል፡ምን፡ማረግ፡ይቻላል

  • @GhirmayFenql-ht4ql
    @GhirmayFenql-ht4ql 4 часа назад

    Morning Mensur? Appreciate!

  • @ArsenalHybury
    @ArsenalHybury 4 часа назад

    Saliba telant betam setet sisera neber

  • @ArsenalHybury
    @ArsenalHybury 4 часа назад

    Wancha enkan yeqer top 4 ke chersen arif new

  • @AkmelMusa
    @AkmelMusa 4 часа назад

    መሡሬ አክመልነኝ ከአራዳ 52 ሠላምነህ ወይ ጀሱስ ጎሉን የጀመረ ይመስላል ያዝልቅለት

  • @Fre-f5h
    @Fre-f5h 4 часа назад

    እሚገርመኝ እርግጠኛ ሁኖ የሚደሰኩረው ነገር ነው ማን ዩናትድ ዋንጫ የማንሳት እድል አለው ማለት ነገን ማንም አያቅም እርግጠኛ ሁነህ አትናገር

  • @hannaadela5788
    @hannaadela5788 4 часа назад

    👋👋

  • @samuelKuta-v7s
    @samuelKuta-v7s 4 часа назад

    የሳካ ምን አድስ ነገር አለ

  • @yohannesafewerk2308
    @yohannesafewerk2308 4 часа назад

    ተወደደም ተጠላ ዘንድሮ ዋንጫው ከአርሴ አያልፍም።

  • @Assad-h6w
    @Assad-h6w 4 часа назад +1

    የአርሰናል ደጋፊዎች ምነው የፔፕ ውድቀት ዋንጫ የበላቹ አስመሰላቹ 🤣🤣🤣😂

  • @ethiohagere-d9k
    @ethiohagere-d9k 4 часа назад

    ያው እንደተለመደው ዝውውር ሊከፈት ሲል እንደዚህ ያደርገዋል ጄሱስ ግን ጥቅሙ እራሱን ለመሸጥዋጋ ከፍ ያደርግለታል

  • @Gangstabikrsa
    @Gangstabikrsa 3 часа назад

    16ኛ ጨዋታ 10 ነጥብ በታች ልዩነት ከዋንጫ ፍክክር ውጪ አያደርግም። ጋዜጠኛ እንደዚህ አያወራም። 5 ጨዋታ እየቀረው በ8 ነጥብ ይመራ የነበረ ቡድን ዋንጫ ሲያጣ አይተናል(ክለቡን እናንተ ድረሱበት)።

  • @alemaeyhualaro-xh5mx
    @alemaeyhualaro-xh5mx 4 часа назад

    Mansura Arsenale xale nake mikanyatume selawancha 75/100 balche lije tinata aynafami mikinyatume Arsenale wancha yamayebalabati mikenyati minem yalem😢

  • @TadesseTade-n6u
    @TadesseTade-n6u 3 часа назад

    የሳካ ምን አዲስ ነገር ሰምታቹሀል

  • @abdisan.5939
    @abdisan.5939 3 часа назад

    How dare you even suggest that Arsenal isn’t in the title race? Are you serious right now?

  • @AymenMuhammad-n5m
    @AymenMuhammad-n5m 3 часа назад

    አንተ ነህ እንዴ የምትጫወትለት ሊቭርፑልን ለአርሰናል ጥላችልህ ጥግ የደረሰ ነው

  • @Abex_Alem
    @Abex_Alem 4 часа назад +2

    መንሱር ቀዳዳው ለምንድነው አርሴናል ዋንጫ የማያስበው????
    እዚህ ላይ ድምፅህን ማድመጡ ራሱ ይብቃኝ
    ዊ አር ዘ ጋነርስ!!!!

    • @hgfana6731
      @hgfana6731 4 часа назад

      😂😂😂😂😂