📌የሻይ ቅጠል (ብርዝ) ልዩ የሆነ ጣዕም እንዲህ ሻይን ሞክረውት ያውቃሉ❗️Ethiopian food❗️yeshay berzi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 59

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  2 года назад +7

    ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንዴት ናችሁ🙏😍 እንኳን ሰላም መጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ ቻናሌን ደግፉልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @mosalah4733
    @mosalah4733 Год назад +1

    አሪፍ ነው አሰራርሽ ጎበዝ ነሽ በርቺ ግን ቀረጻሽን ፈጥን ፈጠን አድርጊው እንዳያሰለች

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      በጣም ነው የማመሰግነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️

  • @alechgnmamuyeerarto4814
    @alechgnmamuyeerarto4814 Год назад

    Melk sitegn enji yemebal yhene new bale iko betam tegereme egishi ybarek jegina aregishign

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад +1

      የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🎄🙏😍❤🎄

  • @mudis7458
    @mudis7458 2 года назад +1

    ቆንጆ የሻይ ብርዝ ነው እህቴ,,,,,,,tnx

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ሙዲ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️

  • @welettigiray
    @welettigiray 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ውዴ በአረብ ሀገር አይቻልም ብለን እያማረን ዝም ብለን ነበር 🌼

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 11 месяцев назад

    wow looking good i well try🙏🙏🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 месяцев назад

      ሰላምዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @zeritutube
    @zeritutube Год назад +1

    ከልብ እናመሰግናለን ባለን ግበአት ሰርተን መጠቀም ስለምታሳዩን❤ በጣም ባለሞያነሽ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      ዘሪቱዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @امتز
    @امتز 2 года назад

    ሠላም እህቴ ጥሩ ስራ ነው የሠራሽው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 года назад

    ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በጣም ቆንጆ የሻይ ብርዝ ነዉ ዉዴ ከለሩ ዉብ ያማረ ነዉ የኔ ባለሙያ እህቴ ሙያ ተማርሁ በቀላሉ ቆይ ሰራለሁ ለመስቀል ሙያ ሙያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን የሰሩ እጆች ይባረኩ ሸር 👍👏😍👌🙏❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 года назад

    ሰላም ላንች ይሁን ማማዬ እንኳን በደህና መጣሽልኝ የምታዘገጃቸው ዝግጅቶች በአጠቃላይ ውብ ናቸው ምርጥ ብርዝ ነው እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ማርቲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እውነት ነው ሰላም ለሀገራችን ለምድራችን ይሁንልን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @ፍቅርነኝ-ደ8ቸ
    @ፍቅርነኝ-ደ8ቸ 2 года назад +2

    በርች ካንች ብዙ ሙያ ተምሬለሁ የወደፊት ባሌ እድለኛ ነው በደንብ ሙያ ተማርኩለት በጣም አመሰግናለሁ እረፍት ስወጣ እሞክረዋለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️

  • @eldutube-5505
    @eldutube-5505 2 года назад

    Selma betwasye selamish bizit yibel wow mare yemigerim yeshay kitel birz new betam wedijewalew keleru siyamir ijish yibarek mare inamesegnalen 🙏🙏🥰🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ኤልዱ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ የስጋ ቅጠል(ሮዝመሪን) አይደለም የሰራሁት የሻይ ቅጠል ነው 🙏😍❤️

    • @eldutube-5505
      @eldutube-5505 2 года назад

      tesasche new yeshay kitel 🤣🤣🤣

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 2 года назад

    እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ሳራዬ አሜን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️

  • @tesfansh6703
    @tesfansh6703 2 года назад

    እግዚአብሔር ፡ጤና፡ይስጥሽ፡በርቺ፡ትምርትም።ስለተከፈተ፡ከኑሮ።ዉድነቱጋ፡ለልጆች፡ምንትመክሪናለሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ተስፋነሽዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ 🙏😍❤️

  • @fana1451
    @fana1451 2 года назад

    Betye enamesegenalen ejesh yebarek❤🙏👍👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ፋናዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 2 года назад +5

    እናመሠግናለን ጥሩ ነበር ግን ለስኳር ታማሚ አይሆንም 🙄ለስኳር ታማሚ የሚሆን በዚህ መልኩ ተመሣሣይ አሣይን🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      አይንዬ የእኔ ውድ ልክ ነው ለስኳር ታማሚ አይሆንም እሺ በሌላ ጊዜ ይዤ እመጣለሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 года назад

    Bettwa's betam arife aserare new amesegenalewe mar 🙏 🙏🙏❤🇪🇹

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      አስናዬ ማሬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      አስናዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @ፍቅርነኝ-ደ8ቸ
    @ፍቅርነኝ-ደ8ቸ 2 года назад +1

    ግን እዚህ አገር ቆንጆ ማር ማግኝት ከባድ ነው የምገዛዉ ማር ሁሉ የሚደብር ሽታ አለዉ ስኮር ባረግ ችግር አለዉ በማሩ ፋንታ ስኮር ብጠቀም

  • @aishaabdullah8346
    @aishaabdullah8346 Год назад

    አብሽ ሥሪልን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      አይሻዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እሺ እሰራለሁ🙏🥰❤

  • @genetzelke742
    @genetzelke742 Год назад

    betame merte balemoy selakafeleshen amesegenalew bershe

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      ገንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🎄🙏😍❤🎄

  • @lifewithMaki
    @lifewithMaki 11 месяцев назад

    ለእርጉዝ ይሆናል ስያምር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 месяцев назад

      የእኔ ውድ ይሆናል አልኮል የለውም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @dagimassefa8278
    @dagimassefa8278 Год назад

    ግን መልክት የልርውም ሞቅ ካላረገ

  • @mosalah4733
    @mosalah4733 Год назад

    ለምሳሌ ብርቱካኑን እንደምትልጪ ስትቆራርጪ ባታሳይስ ስአት ከሚወስድ

  • @WorkeaWorkea
    @WorkeaWorkea Год назад

    ውዴ በጣምእናመሰግናልግንከይቅርታጋርለቤትሺምአድስነኝ ፍሪጅይገባልወይስአይገባምእውጭነውየምታስቀምጭው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      ወርቅዬ እንኳን ሰላም መጣሽ እኔ ከአንድ ቀን ውጪ አላስቀምጥም ፍሪጅ ቢቀመጥ ጥሩ ነው 🙏😍❤

  • @emebettesfaye5330
    @emebettesfaye5330 2 года назад

    ለጤና ጉዳት የለውም?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      እመቤትዬ ለስኳር ታማሚ አይሆንም ለምን ስኳርም ማርም ስላለው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 года назад

    💚💛❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ስንዱዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @Marta-eb2xy
    @Marta-eb2xy Год назад

    😅hi😊😅

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      ሰላም የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 года назад

    ሰላም እንኮንደህናመጣሽበጣምአሪፍዝግጅትነውሽርያደርግሽንእናመስግናለንክልብካንችብዙእንጥብቃለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ከዲጃዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @tehayetefera2747
    @tehayetefera2747 2 года назад

    👌👌👌👌👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ፀሀዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @AlmazHabte-b9v
    @AlmazHabte-b9v Год назад

    በብትኑ ሻይቅጠል መስራት አይቻልም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      የእኔ ውድ በደንብ ካጠለልሽው ይሆናል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤