የስናፍጭ እና የአዋዜ አሰራር / Ethiopian Food Sinafich and Awaze Recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 60

  • @BeyeneTekie-f4j
    @BeyeneTekie-f4j 11 месяцев назад +1

    ዋው ጽድት ያ አሰራር እናመሰግናለን

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Год назад +7

    አዳነችዬ በጣም ቀላልና ቆንጆ የአዋዜ እና የሰናፍጭ አሰራር ነው በጣም አስፈላጊ ነው እናመሰግናለን ላይክ ሼርርርርር🙏👍❤️❤️

  • @alamzagay8791
    @alamzagay8791 Год назад +1

    Egziabiher amilak edimena tena yistihs amen 🙏 ❤❤

  • @Alex-Binah-Holistic
    @Alex-Binah-Holistic 11 месяцев назад +3

    Please write your recipe list in the description. Thank you I love what you did.

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 11 месяцев назад +3

    ክላሲካል አጥፊልን በደንብ እንዲሰማ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 8 месяцев назад +1

    በጣምምፈልገውሙያነው እህቴ ያለመድሽይ ግን ስናፍጭ ያለፍሪጅቢቀመጥ ይበላሻንምንያህልጊዜስ ይቆያን

  • @yeshumneshyeshuming7541
    @yeshumneshyeshuming7541 Год назад +2

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Год назад +6

    Waoo የኔ ባለሞያ የሰናፍጭ እንዲሁም የአዋዜ አስራርሽ ኮረሪማ ፍሬሽ ያርገዋል ሎሚ ጭማቂ ያጣፍጠዋል እውነት በየቤቱ ብዙ ሞያ ያንች ግን ወድጃለሁ እናመሰግናለን አሜን 🙏🙏🙏

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  Год назад +1

      ሰላም ላንቺ ይሁን🙏 ፅጉዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏 💕 ❤

    • @emebetlemma7419
      @emebetlemma7419 8 месяцев назад

  • @gt9605
    @gt9605 5 месяцев назад

    ቆንጆ አሰራር ነው ዐመሰግናለሁ

  • @alamzagay8791
    @alamzagay8791 Год назад

    Egziabiher amilak ejis yibarik amen 🙏 ❤❤

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 7 месяцев назад +2

    እረ ተባረኪ❤❤ ባለሞያ አረግሽኝ፡በርቺ እህቴ😊😊😊❤❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Год назад

    ሰላም ላቺ ይሁን የኔ ባለሞያ ዋዉ በጣም ቆንጆ የስናፍጭ አዋዜ አሰራር ነዉ ጥራቱን የጠበቀ ሎሚዉ ዋዉ ለጤና በጣም ተስማሚ ነዉ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ወድጄዋለሁ 👏👌👍❤🙏

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 7 месяцев назад

    ተባረኪ በጣም ናለሙያ ነሽ

  • @BisratTewlde
    @BisratTewlde 7 месяцев назад +6

    ውዴ ክላስካሉ ማለቴ ሙዚቃው ይረብሻል ድምፅሽ ለመስማት ያስቸግራል እና

  • @hanashambel1907
    @hanashambel1907 5 месяцев назад

    ዋውው❤🎉

  • @medinahussien5638
    @medinahussien5638 10 месяцев назад

    Mokrew betam yitaftal tebareki

  • @SarahSarah-zl3vs
    @SarahSarah-zl3vs 3 месяца назад

    በጣም ያምራል ዋው እጅሽን ጌታ ይበርክ ውዴ ኮረሪማ በአረብኛ ሕል ነው ውዶቼ ?

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 11 месяцев назад

    ማሻአላህ በርች 🎉🎉🎉🎉

  • @bizuayehutebeje7730
    @bizuayehutebeje7730 7 месяцев назад

    Betam tiru new

  • @Alemye777
    @Alemye777 3 месяца назад

    ወድጀዋለሁ

  • @mkdh7364
    @mkdh7364 7 месяцев назад

    Excellent!!

  • @mekdeslove471
    @mekdeslove471 Год назад

    ዋው ጎበዝ 😋😋😋

  • @Kbret183
    @Kbret183 Год назад

    ይኣምራል thank you darling.

  • @MesfinMes-n1g
    @MesfinMes-n1g 11 месяцев назад +1

    ሲያዩት ብቻ ያጠግባል:: እጅ ይባርክ::

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 Год назад

    አሪፍ ተመቸሽኝ በተለይ ንፅህናሽ❤

  • @kedrshkur7901
    @kedrshkur7901 Год назад +1

    እንደዚ ነዉ

  • @yordanostesfay7094
    @yordanostesfay7094 11 месяцев назад

    Beset ytamesal wey senafui

  • @XjcjbxVjxbxf
    @XjcjbxVjxbxf 11 месяцев назад +2

    ስናፍጭምዲነው የጎመንፍሬነ?

    • @ZeyinebAdem
      @ZeyinebAdem 11 месяцев назад

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @HinanHinab
      @HinanHinab 7 месяцев назад

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @gemilaabdela8778
    @gemilaabdela8778 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WarqeeGetachew-n4u
    @WarqeeGetachew-n4u 11 месяцев назад

    Pls በ አንግሊዘኛ ምንድነው ስሙ ከ online ሊገዛ ፈልጌ ነው

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 8 месяцев назад

    👌

  • @teklukiki3858
    @teklukiki3858 9 месяцев назад

    Please use measurements

  • @mekdestub2968
    @mekdestub2968 Год назад

    ወወወ

  • @Newaccountbunnimeow
    @Newaccountbunnimeow Год назад

    Dood jobs blessed

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 11 месяцев назад

    🎉🎉❤

  • @TakelechTadese
    @TakelechTadese Год назад

    ❤❤

  • @selamgoytom8175
    @selamgoytom8175 Год назад

    💐🙏🏽

  • @DolaerAhommed
    @DolaerAhommed 3 месяца назад

    Hernandez Sandra Lee Jennifer Moore Kenneth

  • @LobabaMohammed
    @LobabaMohammed Год назад +1

    ሰናፍጩ ለምን ለምን ይጠቅማል ማለቴ በእጀራ ነው የሚበላው አስረዱኝ😮😮

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  Год назад +3

      ሰሳም ላንቺ ይሁን🙏 ሉባባ ስናፍጭ ስንል ለብዙ ነገር እንጠቀምበታለን በዋናነት ለጥሬ ስጋ ለጥብስ ማባያ ሲሆን እንዲሁም ለአዚፋ ጣህሙን ከወደድሽው በሰላጣም ላይ መጠቀም ትችያለሽ አዋዜውንም ለጥሬ ስጋ ለጥብስ ማባያ እንዲሁም በአዋዜ የሚሰሩ ነገሮችን የአዋዜ ጥብስ የአዋዜ ዳቦ ለመሳሰሉትን መጠቀም እንችላለን ስለሰጠሽኝ ሀሳብ አስትያየት በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ❤ 🌸

    • @EyerusAlemu-qw8jj
      @EyerusAlemu-qw8jj 7 месяцев назад

      Awo beteleyi lesga konjo new

  • @sameeragee7827
    @sameeragee7827 Год назад

    ተባረኪ🎉❤🙏👍🙌🍇❤️💔💜🌹💞💞🍇🍇❤💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @StoneZachary-y4k
    @StoneZachary-y4k 3 месяца назад

    Martinez Michelle Harris Gary Perez Kenneth

  • @GinaTurner-b6x
    @GinaTurner-b6x 2 месяца назад

    Perez William Martin Betty Wilson Gary

  • @CurtisDahl
    @CurtisDahl 3 месяца назад

    Lee John Wilson Ruth Jackson Steven

  • @KokebneshTesfahunegn
    @KokebneshTesfahunegn 3 месяца назад

    ይህ አዋዜ ሳይሆነ ድልህ ነው

  • @biniyamtesfaye7590
    @biniyamtesfaye7590 Год назад +3

    ሰናፍጩ ይታመሳል በእሳት

  • @LindsayIna-r2t
    @LindsayIna-r2t 2 месяца назад

    Brown Donald Miller Jason Brown Larry

  • @lulagere1495
    @lulagere1495 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @EdenTesfay-zp4te
    @EdenTesfay-zp4te 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤