ehet! sijemer egna eyesus alah new alalnem enante nachu yalachut egna eyesus allah be teamer yefeterew melektegnaw ena bariaw new enelalen eski leb belesh asebi malete kemenem wegen sathogni leb belesh asebiw!
Ene mlew eyasusn amlak seteye shame ayesshim Eyesus betnyam mesaf kudus ene amlak neny alalam enante gen be ged no ante amlak nek alachut shame new Wake up guys
እልልልልልልልልልልል ሙስልም በሜሆኔ ኩራት ይሰማኛል አልሃምዱሊላህ
ማሻ አላህ ተባረከላህ በታም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያሸህ አላህ ይጠብቃችሁ እነሱንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
ሳህ
ምን አባተ ላርግህ ሸህ አበድድዳት የኔ አበሳ ሁሉንም ካፍሮችን አስፈሳህ እኮ ሁሉም ፈጦ ቀረ በድንጋጠ ጀግናዬ አበሳዬ ጀነተል ፍርዶስን አላህ ገታችን ያኑርህ ኡስታዘ የረሱል ጎረበት ያድርግህ ያረብ
ልብ ያለው ልብ ይበል እኔ ሙስሊም በመሆኔ ሁሌም ደስተኝ ነኝ አልሀምዶሊላ
"ላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ" አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ። ስግደቴንም ሞቴንም በሸሀዳ አድርግልኝ። አሚን
ati love # f # የድንግል ወዳጅ እህ ጥያቄሽ በጣም ሚገርም ነው እኛ ሙስሊሞች ሞተ በተነሳ ነገር አናመልክም ነብዩላህ ሂሳ አለኢ ሰላም ወይም እየሱስ ክርስቶ አልሞቱምም አልተሰቀሉምም ነብዩላህ ሙሀመድና ሰለላሁ አለሂ ወሰለም እየሱስ ክርስቶስ አታመሳሱላቸው እየሱስ ክርስስቶስ በእኛ በሙስሊሞች ነብዩላህ ኢሳ ናቸው በጣም ምንወዳቸውና የምናከብራቸው ነብይ ናቸው
ati love # f # የድንግል ወዳጅ አሁንም አትሳሳቺ እህት ስለመፀሀፍ ቅድስ ስለማላውቅ መጥፎ ነገር መናገር አልፈልግም ግን ቁርአን ማለት የአላህ ሱብአነሁ ተሀላ ቃል አው
ehet! sijemer egna eyesus alah new alalnem enante nachu yalachut egna eyesus allah be teamer yefeterew melektegnaw ena bariaw new enelalen eski leb belesh asebi malete kemenem wegen sathogni leb belesh asebiw!
lelaw demo berget metsahf kedus tinishem bihon yefetri kal alebet be quranem enjil weyem wengel le esa weyem eyesus yetesetew metsahaf endehone enamnalen gen enante metamnubet tekekelegnaw sayhone yeteberezew new belen new menamnew
ati love # f # የድንግል ወዳጅ አንቺን ይምራሽ እኛን መርቶናል
The system of the debate is really good
መሓመድ እኮ ማንበብ ስለማይችል የተሽራረፈ የሰፈር ወሬን ጽፎ ሙስልሞችን ለዘላለም አስቷቸዋል ጌታ አይናቸውን የከፈተላቸው ሙስልሞችም ሁሉ እያመለጡና ወደ ጌታ እየመጡ በመሆኑ ደስ ይለናል ።
ሸህአህመድድዳት አላህ በጀነተልፊርዶውስ እድያስገባወት ዱአ አድርጉላቸው
አላህ ይወፍቀው
ነ
አላሀምዱሊላህ የአለማት ጌታ ምስጋናይገባው ለአላህ ሙስሊም ስላደረገኝ አመሰግነው አለሁ
እኛ ሙሥሊሞች ሁሉን እናውቃለን ኢሣ (ዐ ሠ) የአላህ መልእክተኛ እንጅ ፈጣሪ አይደለም
Muslims ehit wendemechi.
menm sedeb ayesflgem. mekinyatm. manenawom. hayemant. sesedbi. aywedm.
ena Orthodox negn. hayemnetan. btam ewodalw gin ementan btam selmewod. yeswo. cement alenkam. ena lehulchenm. masetwal yesten. Orthodox emenat. korat naw. egzyabiher. yemsegen.
ati love # f # የድንግል ወዳጅ ሁቢእኛሙስሊሞችኮ ነብዪመሀመድፈጣሪነውሳይሆንየአላህነብይነው እናተየምትሉትሞቶአል፣እደኛሰውነው፣እያላችሁታምናላችሁ።እሺእየሱስ እደኛውሰውአይደልደየመሬምአለይሰላም
ati love # f # የድንግል ወዳጅ መሞቱን ማን ካደ?አሁን ስለ መሀመድስ ማን ሰበከ?ጤና ቢስ ልብ ብለሽ ማዳመጥ ያለብሽ አች ነሽ
@ati love # f # የድንግል ወዳጅ እና እኛ እኮ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ፍጡር ነው እንጂ እንደናንተ ፈጣሪ ነው አላልንም
ቃል የምለዉ ጌታ ይባርክሕ
አልሀምዱሊላህ ለኔ አላህ በቂዬ ነው
Amen Amen Amen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምስተር ድዳትን አሟሞት ተመልከቱ ወገኖቼ ህዝቡን አጥፍቶ ጠፍ ።ውይ አባቴ መድሃንቴ እየሱስ ክርስቶስ መጨረሻዬን አሳምርልኝ አሜን
ለናንተ ልቦና ይሥጣችሁ ኢንሽአላህ አላህ ጀነተል ፍርዶሥ ይወፍቃቸው የኛ ጀግና
አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ተክቢር አላኃ ክበር
Allahu AKBAR Laa ilaaha illallah MUHAMMADUN rasul Allah S A W ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ላረገኝ ጊታ!!!!
ማሻ ኣላህ
አልሀምዱሊላህ
ሙስሊም ላርገኝ አላህ ሡበሀነ ወተአላ ምስጋና ይገባው
አላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ተቢት
ቁሉበና አላ ዲነክ ::
እነሱ ባይውዱትም ክርስትያኖች ም በነሱ ክፉ ሥራ ቅር ብሰኙም እየሱስ ግን እንድድኑና ከሴይጣን ግዛት እንድወጡ ለሰው ልጆች ሁሉ በመሞቱ እንድጠፉበት ስለማይፈልግ ይውዳቸዋል ወደ ራሱም ይስባቸዋል
አሜን
አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረገኝ ለአለማት ጌታ ምሥጋና ይገባው፡፡
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአለማት ጌታ ይሁን
የትኛዉ ነው ታአምራት ነው ያሳያቹ ግን እግዝኤብሔር ይመስገን
እየሱስ ከመንህ ለምንስ እስላም ሆንክ ለምን ክርስትያን አትሆንም በቁርአንም ከማሃምድ ይልቅ እየሱስ አመንክ እና ፈጣር ይምልሳቹ ሞስልሞች እናንተ ግን ምን ነዉ ሃይማኖታቹ እግዜኤብሄር ይመልሳቹ
masha Allah Alhamudulilh Muslim bee mahone Alhamudulilh yaa rabbii
Allahu Akeber
Alhameulillah Enea Muslim Negni
Allahu Akeber
Allahu Akeber
Allahu Akeber
ለአላህ ብዬ ወዶታለው ሼህ አህመድ ዲዳት የነብያችን የሀቢባችን የተጣራ የሀቅምኔጭ አላህ ሀያቶን ረጅም ያርግልን እደዚ የደከሙበት የሀቅ ዲን ዉጤቱን የበለጠ አላህ እዲያሳዮ ምንም ማይሳነው አላህን እለምነዋለው።
ሸህ አህመድ ድዳት አላህ ጀነት ይወፍቅህ ያረብ
ማሸለ
ማሸለ አለሁአክበር ሼክ አህማድ ዲደት አለህ እድሜየቸውን የርዝምልን እንደነንታ የሆነውን የብዘልን!!!!!መፀፉ ቁድስ የሰው ፁሁፉ ነው እኘ ሙስሊሞች ምነምነው በአንድ አለህ ብቸነው ወለሂ ሙስሊም በመሆኔ ኮረሁ!!
አለህ ህይ ምስገነ ሁሉ ለንተ ነው ሙስልም አርገሀን ግደለን አልሀምዱሊለህ
Alhamdulillah shik ahmed jezak allah allah jentel ferdosin yewofekeh enshalah
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላረገኝ አሏህ
አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን ኦርቶዶክስ ስላረከኝ አመሰግንሃለሁ ።አሜን
Hhhhhhhhhh. Kkkkkkk. Alah. And. Newu. Ayweldm. Ayweledm. Heymanot. Islmna. Bcha
እራስሽን አጥናና
الله يراحمك الشيخ احمد ددات جزاك الله كير
አልሀምዲሊላ ሙስሊም ላደረክኝ ምስጋና ይገባህ የአለማቱ ጌታ ለሆነክው
አላህ ሱብሀን ወተአለ
አላህአክብር
አላህአክብር
አላህአክብር
ቁርአንስ ማን ፃፈዉ እያልክ ነው ሙሉ በሙሉ የሰዉ ፁሁፉ አይደለምን የማሃመድ ፅሁፉ አይደለምን ማሃመድን እንደናንተ አይደለምን በየትኛዉ ትንብት አላህ የላከዉ የተበተው ነውን ትገርማላች
አር መፅሃፍ ያላለዉ ይላል ከማለት ይልቅ ቀጥ ብላቹ ኑ እንቀበላቹ አለን
አብ ወልድ መንፈስ ቁዱስ አንድ ከሆኑ አብ ማነዉ ወልድ ማንው መንፈስ ቁዱስ ማነው ግን ለክርስትያን ደስ የምል ማመንህ ና ግባ
@@addfsgsgdh869 😛👎
አላህ በጀነት ሁላችን በጀነት ይሰብስበን አሚን አሚን አሚን
ሆነም.አልሆነም.እኛ.እራሱ.በፈጠራቸው.በመካ.መዲና.ላይ.ያለን.ድንጋይ.አናመልክም.ልናመልከው.ቀርቶ.ልንከራከር.አይገባም.ነገር.ግን.ወደ.ውነተኛው.እምነት.ወደ.ክርስትና.ተመልሳችሁ.ነገ.የመንግስተ.ሰማያት.ወራሾች.እንድትሆኑ.ብለን.ነው.ክብር.ለአምላካችን.ለመድሀኒታችን.ለእየሱስ.ክርስቶስ.ብቻ.ይሁን!!!!!!!
ውሸ ውሸታም እኘ ሙስልሞች አንድ አሏሀን መምለክ እንጅ ፊጡረንን አነመልክም እንደ እነንታ እሰ አል አሰለምን አምለክ ነው ብለን ሰይሆን አሰ (ዐ. ሰ)የአሏሀ በሪየ ነ መልክታኘው መሆኑን እነምነለን አነንታ ክሪስታኖች ደደቦች ነቹ እዊነቱን እየዎቃቹ ምትወሽ ውሸታሞች ውሽ ውች ደደቦች አህየዎች
Ene mlew eyasusn amlak seteye shame ayesshim
Eyesus betnyam mesaf kudus ene amlak neny alalam enante gen be ged no ante amlak nek alachut shame new
Wake up guys
Ega musilmoche Keda Allah besteker mennm Anamlem Anchim alshe lwrketba Lfoto ymtsggi Eya eko Lftari becha ena bcha new ymnsgedew kaba new dengay ymtyw tadiya ega mche amlknew? Macham lsew serashe haymanote Anbrkekem Allhmdulila msilm ladergg gata
እኛ መካና መዲና ሄደን ለዲንጋይ ሳይሆን የምንሰግደው ለአንድ አላህ ብቻ ነው ።እንደናተ ታቦት ተሸክመን አንዞርም እባክስ ስይጣን ልብሽን እንዳያውርሽ ትክክለኛ እምነት ተገዢ እምነተቢስ እንደትሆኚ
Znjoro yekitu melata aeytayatim aele yagera sew enate nachihu betaaot yemtamnu eshi siel ena yechet meskelachihu aelbeka blo bate kirstiya yemtlut bota sithadu gibun tsmutalachihu enako girm tlugalachihu ewnet eko merara nat ewnetin mekebel enda shifet honebachihu ena dirk blachihu bebago kirkir wy aehunis kafirochin mayet aestelag
ለስተማሩን ለመከሩን አባቶቻችን፡ እግዚአብሔር ያክብርልን ፀጋውን ያብዛላችሁ፡በ እድሜ ያቆይልን ያርዝምልን።ቃለሂወትን ያሰማልን፡ ስለሀይማኖታችን ልዩነቱን ፡እና ስርአቱን ማንም የምንም እምነት ተከታይ ቢሆን ሁሉም በሰውነቱ መከባበርና ስርአት ባለው መልኩ ለጥያቄው ፡መልስ መሰጣጠት እዳለብን። አሳዩን።
ቆይ በኮሜት የምትሰዳደቡት እእህት ወድሞቼ ምን ቤት ናችሁ፡ እኔ እስላም በመሆኔ እኮራለሁ፡ እናተ ከጫካ በሚቆረጥ ወይም በሚገኝ መስቀል እያላችሁ ታምናላችሁ፡ ምናምን የምትሉት ምን ቤት ናቸው???
መጀመሪያ ሀይማኖቱን የሚወድ የሰውን ሀይማኖት አያቁዋሽሽም፡ ምክነያቱም፡ የራሱን የሚወደውን ያክል ያንኛውም እደሚወድ ያውቃልና
ለማለት የፈለግሁት፡ ስለመስቀል ሳታውቁ መስቀልን ከጫካየተገኘ እያሉ ማቁዋሸሽ አግባብ አደለም፡ ከመናገርህ በፊት አስተውል፡
ከመፃፍህ በፊት ተማር አብብ ፡የሚባሉ አባባሎች አሉና።
ትርጉሙ ሳይገባችሁ አትሳደቡ፡ የምታምኑበት አላችሁ ሀይማኖት ሚስጥሩን እግዚአብሔር እስኪገልፅላችሁ ድረስ በእምነታችሁ ኑሩ።
ካጠፋሁኝ በጣም ይቅርታ፡ ተዋህዶ ናት እምነቴ፡ የተሰጠሁዋት ከእናትና ከአባቴ፡ የነበረች የጠዋት የጥቴ
አቺተዋህዶ አኑሪን በእምነትሳንወድቅ በፅልመት፡
ሀይማኖት አድናት ስምዋም ኦርቶዶክስናት
እየሱስ ክርስቶስ በጅራፍ በስቅለት ነው የመሰረታት።/////////////;;;====።
የሰማይና የምድር ፈጣሪ የሆነው ገናና እግዛአብሄር የተመሰገነ ይሁን ሙስሊም እህት ወድሞቼ ሳታውቁና ሳትረዱ በስተትም ሆነ በድፍረት የሰውን እምነት አትንቀፉ በተረፈ ለሁላችንም እግዛአብሄር ልቦና አብዝቶ ይስጠን ተዋህዶ እምነቴ መቼም መቼም የማልደራደርብሽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ክብር ለማርያም ልጅ በተዋህዶነቴ እኮራለሁ
አሜን ቆንጆ
ክክክክክ እንደት ብለን እንረዳ ባክሽ
አላህን አምልኪ ያለሽ ሰው የለም የምታመልኪበትን መፅሀፍ አንብቢና አገናዝበሽ ተረጅ ነው የተባለው,እናንተን ወክሎ ከቀረበው ቄስ እጥፍ ይበልጣል ሸህ አህመድ ድዳት,ቄሱ ከገዛ መፅሀፉ አንድ መስመር እንኳ በቃሉ እሚያቀው ቃል የለም,ሸሁ ግን ከፈለጉት አይነት መፅሀፍ መጥቀስ ይችላሉ
betekelesena beteberareze metshaf endet tkoribetalesh eferibet enji wyns muluwn alteketatelshwm malet nw?
mwald animals naw
msha allah
እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ ክብር ይግባው።እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት እግዚአብሔር ድንቅ ነው።
koy gin egziaber ye dengel lij....lenegeru wesht sidegagem enet yemeslal aydel emibalew
Kkkkkkk. Alah. Yhunshi. Tkkklegnawun. Menged. Ymrash
እኔየምገርመኝ ፈጣሪሲምት አለምን ማንነበር የሚጠብቀት ሱባሀንአላህ የአለማት ጌታየጠራህነህ
ክብር ሚስጋና የገባህ።
አሏሁ አክበር
አላህ ይርሃሙክ ውድ ሸሃችን
አሏህ ጀነትን ፊርዲወስ ይወፍቁህ
ወላሂ በቅርብ ቀን ነው መሞታቼውን ያወኩት አላህ በጀነት ያበስራቼው ወላሂ ስሰማ አለቀስኩ
አልሀመዱሊላሙስሊም ለዴረከኝ ጌታ
ተመሰቀል ተሞት የጠራህጌታክብር ም ሚስጋናም
የገባህ
bismilah jzkl ahmed dedat enkan yene honk alhamdulillah
ajeb new maweqshim yih new
mekalay yalen dinga styi atafrim mejemeriya yachin inchet yemibesebsewn mamlek steyi aydel
ማሻአላህ
ጀዛኩሙላህ ሸህ አህመድ ድዳት አላህ ጀነተል ፌርዶስ ይወፍቅህ። ኢሻአላህ
mashallahe lebe yalawe lebe yebale
Samira Samira
ኢሥላም ነው ሂወቴ
ውይይይይይይይይይይይእሥላም መሆን እደት መታደል ነው
Samson Teshome. እየሱስ መልእክተኛ እጅ ፈጣሪ አይደለም ምርጡ ነብይ ነው እኖደዋለን ፈጣሪ አይወልድም አልተወለደም አንድ ነው።
የ እስልምና ,የ ክርስትና እና የ አይሁድ እምነት ልዩነታቸው ምንድን ነው ?
Alhamdulilah
Allahmdulia
አላሁ አክበር
መፀሀፍቅዱስ እንዴትስ ትቀይራላቹ የደበራቹሁን ቃል ታዉጣላቹ ደሳላቹሁን ትጨምራላቹ ታዲያ ኢሄ የአምላክ ቃልነው ሰውየሰራው እንጂ??
Alhamdulilah allahu melkel hamde shkur yegbah
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ አላህ ምስጋና ይገባህ እናንተ ሰዎች ሆይ ሙስሊም ሳትሆኑ አትሙቱ ልትድኑ ይከጀላልና እኔ ከሙስሊሞች ነኝ እናንተም መስክሩልኝ
Mashallah
መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ብሆንም ባይሆንም ስህተት ብኖረውም ባይኖረውም እስላሞች ን ምን እንድምያስጮሃቸው ሌላ ጊዜ እነግረችዋለሁኝ
sheikh jezaka allah hayer
አልሀምድሊላህ ሙስሊም ላረገኝ አላህ ልብያለእ ይሄንን አይቶ ሰምቶ ልብ ይላል
masha'alla masha'alla baxam des yilal Jazakallahu kayran
አላሀምድሊላ ሙስሊም ስላረገን
እናንተ እየሰማችሁ መረዳት የተሳናችሁ ለመሆኑ ስለ ሙሀመድ ምን ታውቃላችሁ ስለራሳችሁ የማታውቁ ሰውን ከፈጣሪ መለየት የተሳናችሁ ካሀድወች እስልምና ለዘላለም ይኖራል ዋ ለናተ ለከፈራችሁት እየሱስን እንወደዋለን እናከብረዋለን ከሱ በፊት እንደነበሩት ነብያቶች በነብይነቱ እናምናለን ግን ፈጣሪ ሳይሆን ፍጡር ነው
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ እዉነተኛ ሀይማኖቶ እሥላም ብቻ ነዉ አበቃ::
Berta
masha allah አልሃምዱሊላህ ለአለማቱጌታ ጥራት ይገባው ሙሥሊም ላረገኝ ለግርሥታን ወገኔም ምመኘው እሥልመና ነው አላህ ለባቹሁ ይክፈትላቹሁ አይመሮዋቹሁ ያገናዝብላቹሁ ብዬ ዱአ አረጋለው አላህ ያጠመመው ማንም አያቃናም አላህ ያቃናው ማንም አያጠምም ሁሉ መፍቴ ያለው እሡጋር ሥለሆነ እሡ እኛን ሙሥሊሞችን እንደመራ እናተንም ቀጥተኛው ጎኣና ይምራቹሁ እላለው ለኔ አላህ መኩራዬ ነው ጥራት ለሡ ይሁን ሙሃመድ አለይሂሠላም የአላህ መልክተኛ ነቸው
ማሻአላህ አልሀምዱሊላ
ጌታ አሟሟታችንን ይቅር ብሎ ያሳምርልን የአህመድ ዲዳትን አሟሟት ስመለከት የሚሰማኝ ስሜት በውነት መፀሀፍ ቅዱስን ሲያብጠለጥል የኖረ ሰው ነበር ግን ይቅርታውን ይስጠን ጌታሆይ ማረን
Ayiiiiiii. Alemawek. Atafrim. Achi. Kafir. Honesh. Kemotsh. Zelalam. Yesat. Nesh. Lenate. Blo. Newu. Isat. Idatgebu. Blo. Yemimekrachhu. Alah. Hidya. Ystachhu
kkkkkk
ኢሥላም ነዉ ሂከቴ ኒቃብ ነዉ ዉበቴ አልሀምዱሊላ ሙሥሊም ላረከኝ ጌታ
ኢናሊላሂ ወኢናይለይሂ ረጁኡን እኔ ሸህ አህመድ ድዳ መሙትን አላቅምነበር አላህጀነትን ያጎናፅፈው ያረብ
Maashaa allahaa
ፈጣሪ እያለ በሰው ያምናል ሰው ውይ እኔስ አላሀምዱሊላህ ሙስሊም ነኝ ሙስሊም ሁኘ ልሙት ያረብ
ማሻላህ አላህ ይጨምርላቹ
እኔ ሙስሊም በመሆኔ እኮራለሁ
አልሀምዱሊላህ አላኔእመተል ኢስላም አላህ ይርሀምወት ሸህአህመዲ ዲዲት
መርታ
mash allah
allahu akeber
soubhan allah
ማሻአላህ አልሀምዱሊላሂኢሠላም ላደረገኝ
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️👍👍👍👂👂
Aliihamadulilaa musilimi laaragenyi laa allalaahaa msiganayigibahuu
masha allah
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ የዘላለም ህይውትን የሰጠህን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባው
ልብ ያለው ልብ ይበል በተለይ ክርስታኖች
Sese is lord
Libi yalaw eyesusn yiman
ሸህ አህመድ ዲዳት ረሂመሁሏህ አላህ ይዘንላችሁ እደርሰወና እደ ዶ/ር ዛኪር ናይክ ያሉ ልጆችን እዲወፍቀኝ ጌታየን እማለነዋለሁ ያረብ አይሳንህም ያኢላህ በነሱም ሰበብ ብዙን ሰው ሂዳያ ትሰጠው ዘንድ የዘወትር ዱአየ ነው አላህ ይርዝቅና ሁስነልኻታማ
አቦ ፀጋውን ያብዛልህ እንዲህ ንገራቸው መቼም አያስተውሉ ጌታ ሆይ ቃልህ ባለም ይንገስ
ማሻ አላህ
ማሻአላህ ሙስሊም በመሆኔ ደስስስስ ነው ያለኝ
🕌☝️👍👍👍👍👍👍🌹
allhamidulil
አሊ እምራን ቁ 3 65 ይሄን አንብብ በብሊ ኪዳን አዲስ ኪና ቁራንን
Yedingl maryam lji ykber ymesgen amen amen amen!!!!!
ስላላሁአለይሂወስለም ..
አልሀምዱሊላህ
ኢንነ ዲነ ዒደሏሂል ኢስላም
gata yemesgen mesafachn tekekelna newu gata semek yebark
አል ሀምዱሊላ ሙሥሊም ላደረከኝ ጌታ
Jimmy mechershaw lay geta ylakelachen melekt sengrachew bewenet leban nektotal Egziyabher fkir nw tekeklgnawn menged mesetew esu bcha nw haleluya semu ybark amen
አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቅህ ያርብ
አህመድ ድደታ ትልቅ ሰወ ነበር አላህ የረሃሙሀ
ኡስማን ረድየሏሁ አን
እስላም ወይም ጴጤ ወይም ኦርቶድክስ ወይም ካቶሊክ መሆን አያድንም ከሲውል የሚያድነው በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጂ ይሰቀል ይገበዋል ።በእርሱም የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶአልና ።አለም በልጁ እዲድን ነው እንጂ በአለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ አለም አላከውምና በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
yelakew egzabiher kehone endet ersu rasu egzabiher new tilalachehu ?
ኣንዲያ ልጁን ስትል ምን ማለትህ ነው ኣምላክ ከ ማርያም ጋር ግብረ ስጋ ኣድርጎ የወለደው ማለት ነው ፨።ኖኦኦ ኣምላክ ከዚህ ሁሉ ፍትወት ስጋ የጸዳ ነው
nerd Nice ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ በግዜያበርልጅ ያመነ ይድንና ተባለ እዴ ውይይይይይይይይ
nerd Nice
ኧራ kkkkkkkk😃 አልቀረብሽም
mwald animals naw
የምገርኝ ሠውን ከምላክ አምላክን ከሠው ሢያወዳድሩ ነው
alhemdulila muselim laderegeg. allah jezakeallah keyren amnet ke aislam wchi wede wchi
ቆይ አላህኮ የሣውዲ ድጋይ ነው ታዲያ ድጋይ እዴት ይወልዳል ይወለዳል ሆሆሆሆ
እግዛቤሀር ልቦና ይሥጣችሁ
Smart smart kirisitiyanoch minimi binagerui metifo melisi anisetachewumi mikiniyatumi fetarini ena yetefetetereni leyitewui yalawokui fetari yefetetewuni eyesusini geta yilutali! Yihini meleyeti yakatachewui gari afi mekafeti rasini enisesa madiregi! New
Hhhhhh I love when pple be every stupid and liar while they know the truth, Alhamdulillah ka dinkurina lawexan Amlake🤭
ሰዉንና ፈጣር ለይቶ ማያቅ፣
ፈጣርን እንደ ድንጋይ ብያይ አይገርምም።
Ende ezama kalsh anchi bet yeteltefew eysus photo enji amlak aydlem ende photo yeweldal 😂😂😂😂 eyhe eko misgjilt eysus sayhon ande actor photo new
alhamdulila Muslim laderekeg Alaha
Aliihamadulilaa musilimi laa rageeny Aallahaa misgaanayigaabawu
አይክርስቲያኖች እምትገርሙኝ እኮ የተወለደ የእግዚሀቤርልጅ እየሱስ ተወለደ ትላላቹ ከዛን አምላክ ትሉታላቹ ቆይ ግን አባትማነው ልጅ ማነው ቆይ እንዴት ልጅስ እግዚያብሄር ይሆናል ግራታጋባላቹ ሰውን ታጆድላላቹ ልክ እንደነጋዴ የቻይናን እቃ ለማትረፍሲል የቱርክ ነው ብሎ እንደሚሸጠው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቹ