ኤርሚያስ አመልጋ ከደረጀ ኃይሌ ጋር -በነገራችን ላይ
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- ኤርሚያስ አመልጋ ከደረጀ ኃይሌ ጋር -በነገራችን ላይ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World
የምር ጋዜጠኛ እንዲ ሙሉ ሆኖ ሲገኝ እንዴት እንደሚያምር ቢሲካ አንድን ግለሰብ ለመጋበዝ ሙሉ መፀሀፍ እስከ ማንበብ አጃኢብ ነህ ደሬ ተባረክ እረጅም እድሜና ጤና ለሁለታቹም
Yene konjo I was here to read comments…..your comment was lovely….god bless you 🥰🥰 (I love Dereje’s voice & he’s personality too.
This journalist is a killing...simply best journalist
መጀመር እንጂ መጨረስ የማያቅ ሁሉም የጀመራቸው ከመንገድ የቀሩ ሆነዋል,ዘመን ባንክ የቆየው ጥብቅ የብሔራዊ ባንክ ቁጥጥር ስለነበረበት እና ከአመራርነት ስላራቁት ነው,ጎበዝ ይመስላል,እብድ ነውም እረ ብዙ ባህሪ አለው።ይባስ የሚያናደው በህዝብ ገንዘብ ከዚህ በፊት ባልተሞከረ ቴክኖሎጂ በእብደት ፕሪፋብሪኬትድ ቤቶች ካልጀመርኩ ብሎ ውስብስብ ስምምነት ውስጥ ገብቶ ገንዘብ ያባከነው ነገር ከመንገድ ያስቀረው ጥልቁ ስህተቱ ነው።ብዙ የግል ድርጁቶቹ ላይ በሰራው ስህተቶች ተዘግተው ከስራ ውጪ ሆነዋል/ብዙዎን ሰበቦች በሌላ ቢያላልክም/,ይሁን እና ኪሳራው በግል የተወሰነ ስለሆነ አያስጨንቅም ግን እንዴት በህዝብ ገንዘብ ፍልስፍና ውስጥ ይገባል አደገኛ አካሄዶችን ይመርጣል? ህዝብን መናቅ እና ሀላፊነት ያለመሰማት ድርጊት ነው።አንድ ታዋቂ የውጪ ጸሀፊ እንዳለው የብዙ ተሳካልን የሚሉ ባላሀብቶች ችግር "በጀመሩት ስራ አለመርካት እና አዳዲስ ነገር መጀመር መሻት ነው" ይላል ይህ ችግር በእጃቸው ላይ ያለውን የጀመሩት ስራ ፎከስድ ሆና ያለመሰራት ችግር ያመጣ እና የጀመሩትን ስራ በኪሳራ ማጠናቀቅን ያመጣባቸዋል።ይህ ባህሪ እዚህ ሰውዬ ላይ ይንጸባረቃል አንድም ድርጁት 10 አመት የተሻገረ የለውም,ሁሉም የግል ድርጁቶቹ ተዘግቶበት ከስራ ውጪ ሆነዋል።አሁን ብዙ የኛ ሰው በቢዝነስ enlighten ሆነዋል ,ብዙ ባላሀብቶች ንግድን ጠንቅቀው ያቃሉ,ንግድ ባልተስፋፋበት ጊዜ ከውጪ መጥቶ እንደ አብዬተኛ ይታይበት የነበረበት ጊዜ አልፏል።ከእንግዲህ የዚህ ሰውዬ essence አልፏል,የውድቀቶች ምሳሌ እንጂ የስኬቶች ምሳሌ ሊሆን አይችልም።ከሱ ጋር እና በኃላ ንግድ የጀመሩ ሰዎች ብዙዎቹ ቢሊየነር ክበብ ውስጥ ናቸው።export አድርጎ ድንቡሎ ዶላር ለሀገሪቷ አላመጣም,ከፍተኛ ግብር ከፋይ ውስጥ ገብቶ አያቅም በሺ ከሚቆጠሩ ከመርካቶ ነጋዴዎች ምንም የተለየ ስራ አልሰራም,የ publicity ስራ ላይ ብቻ ጎበዝ ነው
የምር ይለያሉ
@@enzotube863 ወቀሳህን ወይም ስም ማጥፋትህን አጡዋጡዋፍከው ግን ግን በሀገሪትዋ ውስጥ ለመንግስታዊ ሌቦች ሳያበላ፣ ቁርጥም ተደርጎ ሳይበላ፣ ሳይንገላታ፣ የሚሰራ አለ???? የኤርሚ ችግር አላስበላም!!! ስሙኒ ቢሮ ለተቀመጡ ሌቦች አልከፍልም!!! ለደናቁርት የሐገር ጠላቶች አላጎበድድም ነው!!! ለምሳሌ ሃይላንድ እና ክራውንን ለማዘጋት የተደራጁ የወያኔ ሌቦች በየመጠጥ ቤቱ እየገቡ የሱን ምርት ሲሰባብሩ ሲደፉ እንዲሁም ሁለተኛ የሱን ምርት ብታወርዱ በእሳት እናቃጥላችሁዋለን፣ በፈንጅ ነው የምናፈነዳዳችሁ ብለው ሲፎክሩባቸው ካዩት ሰዎች አንዱ ነኝ። እንዲሁም ፋብሪካው ውስጥ ውድ ማሽን እንዳፈነዱበትም ሰምቻለሁ። በዚህ ምክንያት ነው ለኪሳራ ተዳርጎ የከሰረው። ሌላውን ሲሰቃይ፣ ሲታሰር፣ መኖሪያ ቤቱ ድረስ የወያኔ ሌቢች መሳሪያ ይዘው ገብተው አልጋ ስር ሳይቀር ሲፈትሹ ከጥበቃ ካሜራ ተለቆ ነበር። ዮሴፍ ገብሬ ( ጆሲ ሚዲያ )ስርጭት ላይ የጥበቃ ካሜራውን ቪዲዮ አንባቢዎች ተጋበዙልኝ???ሕግ ወንጀል አልሰራም አይታሰርም ሲባሉ ካልገደልነው ብለው ፎከሩ! አቅራሩ•••••ወዘተ ግን ምንም አላደረጉትም አምላክ ስለሚጠብቀው። እሱ ከውጭ ያስመጣውን ንብረት መንጭቆ እሱን እስር ቤት ከቶ ንብረቱን ለራስ ግንባታ ከማዋል ለምን ሰርቶ እንዲያሳይ እና ምን ሊሰራ እንዳሰበ ማየት አይሻልም ነበር???? አንተ ሲያንገላቱን እና ሲዘርፉት ከኖሩት ሌቦች አንዱ መሆን አለብህ!!! እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ሌሎች ነጋደውዎችን የሰለጠኑ አሉ! የገባቸው ያልከው ምን የገባቸው??? ሌብነት! ሙስና! ሌባን አብልተን ወገንና ሃገርን በዋጋ ጭማሪ ገድለን እና ወገንን አጫጭተን ብቻችንን እንመንደግ የሚሉ ጨካኞችን ነው ተምሳሌት ያደረክልን !!!!ኤርሚ የስራ ሰው ነው!!! የተማረ ሰው ነው!!! ሌቦችን በውቀት ይበልጣቸዋል!!!!ወደፊትም ይሰራል!!! ያሳየናል!!!!ለኔ መልስ ከሰጠኸኝ ዝርዝር ጉዳዮችን ከነመረጃው ሊንክ አደርጋለሁ!!!ስለሚፈጸመው ወንጀል ሁሉ ማወቅ ከፈለግህ የጻፈውን መጽሀፉን አንብብ።ለደረጀ ከሚሰጠው መልስ ሁሉ ሌሎችን ለመውቀስ የሚያሳየውን ትዕግስትና ጨዋነት ከምንም ሳትቆጥር ስሙን ልታጠፋ መነሳትህ ጉደኛ ይሉኝታ ቢስ ጨካኝ ነህ!!!የሚጠቅም እና ደሀውን ሕዝባችንን ከውርደት መድረክ ሊያወርድ የሚችል ሥራ ላይ ራስህን ጥመድ!!! ከማይጠቅም ጎጂ ኃይል ራስህን አርቅ!!! የሚሰሩ እና ችሎታ ያላቸውን እያበረታታህ ዕውቀታቸውን ላገራቸው አውለው እንድንቀየር አበረታታ!!! የትም ምድር ላይ ጸዳ ብለው መኖር ሲችሉ! ሐገርን እኛ ካልቀየርናት ማን ይመጣልናል ብለው ደፋ ቀና ሲሉ ያፈሩትን ንብረት በጠመንጃ አንጋች ሲቀሙ! የመልካም ሞራል ባለቤት ሆነህ ዝም አልልም ብለህ ብትደግፋቸው እንዴት ባማረብህ??? ቢያንስ እንኩዋን ለተረኛ ሌቦች ባትተባበር ምንኛ ሐገርህን በጠቀምካት።
ሁለቱንም በጣም የምወዳቸው የማደንቃቸው ሰዎች ኤርሚያስ አመልጋ ያልተጠቅምንበት ባለ ምጡቅ አእምሮ የኔ ጀግና !!!ተንታጉ ጋዜጤኛ ድምፀ መረዋው ደረጃ ሀይሌ
Lol me too!! Love all his speech & mindset!! Never get tired of listening to him!! Glad to see him back on the media 🙌 😄 haha
ሊዩዬ ሰብስክራይብ በማድረግ በርታ በይኝ እስኪ 😘
አገሩን ስለሚወድ እና እውነተኛ ኩሩ ኢትዮጵያ ስለሆነ የተሰቃየ ጀግና
እገሩን የሚጠላ ማንም የለምምም
Great
???
አቶ ኤርምያስ ምርጥ ኢትዮጵያ አይዞህ ለሀገርህ ብዙ ለፍተሀል እግዚአብሔር ይክፈልህ እኛ ሀገር ሚሰራ ሰው አያበረታ ቱም ሚዲያውም ሀሜትን ነው ይዞ ሚቀርበው ይሄ ሰው ብዙ ለፍቶአል ቅብርር ብሎ ምንቸገረኝ ብሎ ውጪ ሀገር መኖር ይችላል ግን ከህዝብ ጋር ልቸግር የሚችለውን ልሞክር ብሎ ነው ወጣቱ ምን ለስራ እንዲነሳ ሳ ብዙ እውቀት ያለው ሰው ነው ሀገራችንን ውስጥ በሀቅ ልስራ የሚል ሰው ፈተናው ግልፅ ነው ከባለስልጣን ጋር ቢያሽቃብጥ እኮ ይሄኔ የት እንደሚደርስ ይታወቃል እነ አላሙዲ እንኳን እውቀት ሳይኖራቸው እንዴት እንደኖሩ እንኳን ብቻ አሁንም አቶ ኤርሚያስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የሰው ሞራል ከሚገሉ ሚዲያዋች ይጠብቅህ ።
ቢዝነሱ የሴራ ፖለቲካውየሴራ የሆነባት ኢትዮጵያ መቼ ይሄን ከዚህ የምትወጣው?ወያኔ በአቃራጭ የሚከበርባት ትውልዱ ሀገራዊ ሳይሆን ሁሉንም በአቃራጭ እንዲለማመድ ያደረገ ትውልድ ገዳይ ድርጅት!
እባክህ ደሬ የት ነው እምትጠፋው በጣም ነው እምንወድህ እምናከብርህ please በሳምንት አንድ ቀን ብታቀርብ ደስ ይለን ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ አቶ ኤርሚያስ እሚገርም experience ነው ህይወት እንደዚህ ነች እግዚአብሔር ይባርክህ
የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆቿ የሚገጥማቸውን ከባድ ውጣ ውረድ ነው አንተም የገጠመህ ግን በህይወት አለህ:: በተቀረው ዘመንህ በእውቀትህን ኢትዮጵያ ትጠቀምብህ ዘንድ እመኝልሀለሁ!
ዋው ለካ የአክሰስ ሪል እስቴት ጉዳዩ እንዲህ ኖሪዋል። እኔም ቅድመ ክፍያ ያረኩት ለዚህ ነበር ኤርሚያስን እሚሰማው ጤነኛ ባለስልጣን በወቅቱ ቢኖር ኖሮ እሱም ሳይከስር እኛም ቤቶቻችን በወቅቱ በፍጥነት አልቀው አሁን አገራችን በኖርን ነበር። ድሮም እኛ ጥቁር ህዝቦች ግማሾቻችን መልካም የሆኑ ብልጥ ሰዎችን ወደኋላ መጣል እንወዳለን። እርግጠኛነኝ በሱላይም ሆነ በሌሎች ላይ ግፍ የሰሩ ሰዎች ሁሉ የሰበሰቡትን ሳይበሉ ይሞታሉ ወይም በበሽታ ተይዘው ከጨዋታ ውጪ ይሆናሉ ይህ አይቀርም።
ብዙ ተምረንበታል እናመሰግናለን
This man is a national treasure. The government could have used this guy to help spring back the economy and improve the living standards in Ethiopia.
I agree‼️
absolutely right
Definately
Absolutely
How the fuck is he a treasure he is a crook who stole 2,500 Clint’s money. May be you didn’t loose your money . Most diasporas lost more than $100,000 USD.
One of the most brilliant men I have ever known from ETHIOPIA, Love, and Respect you Mr. Erimas ❤
ኤርሚ መቸም ብሰማው የማይሰለቸይ ትልቅ እምቅ እውቀት ያለው ሰው ግን ሀገራችን ያልተጠቀመችበት መከራውን ያሳዩት ምድረ መሀይም ተጫወቱበት።ግን እሱ ሁሌም ጠንካራ ብርቱ ካንተ የማይማር የለም።እንወድሀለን ኤርሚ
ሰኒዬ ፕሊስ ሰብስክራይብ በማድረግ በርታ በይኝ እስኪ 😘😘
ijjjojkjjjkokkkjjjjookkjjkkkjjjjjjjojjjjjjjjjjoojjjokkjojjjjojojjjjjojjojjkjp¡!p
ምርጥ ስው።
አይ ኢትዮጵያ፡ እንዲህ አይነት እውቀት የሃገር መሰሶ እና እድገት ምንጭ ናቸው። እኛ ሃገር ግን የዘር ሽሟምንቶች የሚንፈላሰሱበት እውቀት ባለቤቶች ጥግ የያዙበት።
ምናለ ሀገራችን በደዚህ አይነት ሰው ብትመራ በጣም አክባሪውና አድናቂው ነው ። ረዥም እድሜ እመኝለታለሁ
የዚህ ታላቅ ሰው ህይወት በጣም አውነት ይናገራል የደረሰበት አስተውሎትና ልዕልና ይማርካል ያስተምራል፡፡በጣም እናመሰግናለን
0
Ya if you plan to break the law and end up in prison. Go head learn he just a sales preson ...
ብዙወቻችን ኢትዮጵያውያን ስናዳምጥ በቀኝ ጆሯችን ሥላልሆነ ነው እንጅ ኤርሚያሥ ህይወቱ በሙሉ አስተማሪ በጣም አስተማሪ ነው። any ways--- ደሬ እንኳን መጣህልን!!!!
Lol I like this comment & it's very true 👍 😄
Sew neh kelbu jegena
Ethiopia yemtbalew hager yemtnoriw leleboch ena lemehayiboch bilcha new.
Ethiopia yemtbalew hager yemtnoriw leleboch ena lemehayiboch bilcha new.
As Ethiopian, I am sorry to hear that knowledgeable people like Amelga, couldn’t contribute their knowledge for their country.
በፖለቲካና በዘር በተተበተበ ሃገር ውስጥ እውቀት ዋጋ እንደሌለው ማሳያው ኤርሚያስ ነው:: አለመታደል አለማወቅ አፍሪካን በተለይ ኢትዮጵያን አዘቅት ውስጥ እየከተታ መሆኑን ያሳያል:: በርታ ኤርሚያስ::
do not say about the rest of africa. The problem is only in ethiopia.
He is a testament as to why so many Ethiopians who can serve their country and use their full potential stay far away on the sidelines and watch the cirus. I give you a thumbs up 👍 for trying.
So very true, this why I wouldn’t want to live in Ethiopia 🇪🇹 even if I’m billionaire.
Exactly!
This is not right. He stole a lot of money from individuals from Access Real Estate and Access Capital
@@MamutiChilanto why don't you listen to the interview & learn? The "company" owns it not him. And the company had to follow the law & regulations Or barriers in our case. In Africa, there is no rule of law.... Only in a lawful society you are guaranteed to get back every penny
@@ETBeMore Learn what from it? So from all the non direct responses he gave what you’re telling me you’ve learnt the company owns it and not him?? What does that even mean?? I’m guessing you know nothing about Access Real Estate and Access Capital.
1. What kind of a company who has a deal and a legally binding contract with another company doesn’t sue them for not delivering on their contract?
2. Not all houses/apartments that were sold by Access Real Estate were steal structure. Yet he hasn’t delivered any of them. Not a single apartment or house.
3. Most of the apartments they were selling, Access Real Estate doesn’t even own the lands nor does it have binding contracts with the land owners.
He’s talking such BS, and doesn’t even give direct responses. Him saying he was the first black on Wall Street is laughable. The first black joined Wall Street in 1970. And even if U argue that for that specific company, do Ur research he still wasn’t the first black for the stoke market floor he joined.
ምቀኝነት እና መሃይምነት ከደካማ መንግስት ጋር ተደባልቆ አገር ስትመራ እንደ ኤርሚያስ አይነት ሰወችን ታባክናለች ። በጣም ታሳዝነኛለህ የሚረዳህ እና የሚረዳህም ማግኝት ባለመቻልህ። ጋዜጠኛው ተባረክ ።
በጣም ትክክል ተባረክ
ልክ ብለሃል
ብሰማው ብሰማ የማይጠገብ ሰው ስላየሁ ደስ ብሎኛል ኤርሚ!!!!
Lol true, & we can learn to be patient, wise & most of all ... to be a human being from his experience!! That's all he did👌
አቶ ኤርሚያስ በርታ ወደፊት በኢትዮጵያ የተማረ አዲስ ሀሳብ ይዞ የሚሰራ ሰው የሚከበርበት ጊዜ ይመጣል።
ደሬ በጣም ደስ ብሎኛል ተሰምቶ የማይጠገበዉን ልበ ቅን ባለ ብዙ ፈጠራ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
አገሬን እስከምናምኗ እወዳታለሁ ከሚሉ አገር ወዳጆች ታላቁን በታ የሚሰጠዉ ድንቅ ሰዉ😔
I have so much respect for you Sir. wish you health and long life Mr.Ermiyas Amelga.
ሁለቱም ድንቅ ኢትዮጵያዊን ፣ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ አቶ ኤርሚያስ ጠንካራ ሰው ነው።
He is too much for ethiopia. The right man on the very wrong country.
አቶ ኤርሚያስ ቀና ሃሳብህ እንዲሳካልህ እመኛለሁ። ከህልምህ አሁንም ቢሆን ምንም ማንም ሊያቆምህ እንደማይችል ያለፍክባቸው ውጣውረዶች ያስረዳሉ። ለፍሬ ያብቃህ።
ኤርሚያስ እዉነትም የማይሰበረዉ እሄ ሁሉ ችግር ደርሶብህ አገር ቤት መኖርህ ጥንካሬህን ያሳያል በርታ ወንድማችን። ደሪ እንኳን ደህና መጣህ።
ተናፍቀህ ነበር። እንኳን ደህና መጣህልን ነገር እና ጨዋታ አዋቂው ደረጀ ሀይሌ። የህይወት ልምድ እና ክህሎት ከኤርሚያስ አመልጋ ። such a maturity level !!!
Uuuuuuuu x9
The two best mind seters
@@henimitiku4647 us hi hi I
ረ
@@henimitiku4647 tt
ይህንን ወርቅ የሆነ ሰውዬ አትጨቅጭቁት እሱ እኛ ስለሆንን ነው እንጂ በጣም በንክብካቤ መያዝ ያለበት ሰው ነበር ግን ሀገሪቷ ኢትዮጵያ ናት !!! ሁል ጊዜም አድናቂው ነኝ !!!
በዚ የመሠለ ጋዜጠኛ ይህንን የመሰለ ጨዋታ መጨቃጨቅ ነው??? የሚደብር ኮሜንት
@@abdimiftah4221ደበረህ ? ይቀየርልሀል !
Exactly
Thank you Arts TV (Dereje) and Ermias for the thoughtful and educational conversation. Can’t wait to see the second part!
Thank u for clearity about Respected Ermias ,i had adoubt about him ,the problem is not him ,its unconfortable bisnusse environment like gov. Agents and stakes
አቶ ኤርሚያስ እጅግ ድንቅ ሰው 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
የማይሰበረው! ሀገራችን ያልተጠቀመችበት ባለ ምጡቅ አዕምሮ ያለው የቢዝነስ ሰው ነው አከብርሐለው!🙏💚💛❤👍
Thank you Mr. Dereje for your insightful interview you have provided to your listeners. 🙏
I am the son of Dr. Terrefe Woldetsadik whom you have mentioned his name in many occasions with your guests who have done so much for our beloved country Ethiopia during Mr. Mengistu Hailemariam's controversial regime. One of those guest was Mr. Abera Yemane-Ab, whom I consider my hero who have done so much for his best friend's son (myself) out of his kindness and a true love for his 'late' friend*!
It is always my hope to witness one day that Dr. Amare Tegbaru will accept your invitation for an interview where you use your brilliant questioning method to revile the truth out of his own mouth about what really went wrong back then which resulted in the death of both my parents along with those eleven (11) men*!
Having said that, regarding Mr. Ermias Amelga, I enjoyed your wise line of questioning skill and his genuine explanation in the subject matter. People like him with such knowledge and potential to do things that are extraordinary for our country should be given the opportunity to share their wisdom and give back to their community. If possible, even provide service in his line of expertise to our country at an advisory level to the current Council of Ministers of Abiy Ahmed.
I can't wait to get to hear the second part of this interview*!!!
Gashu Terrefe Woldetsadik from Washington, DC
May God Bless Our Beloved Ethiopia and the Ethiopian people!🙏🇪🇹
Mengistu did what a country should do at the time of war. The current crazy and cruel atrocities against Afar and Amhara by tplf is happening because the government played a soft ball. Mengistu worked for the country. He didn't serve any other foreign country. Even in Tigray people say today that Mengistu army never abused/rapped any civilians.
Our country's problem stems from not knowing :
What we want
How seriously we want
How can we get what we want.
እንዳተ ያለለህሊናው የሚኖር ሰው ሰው የሆነ በምድራችን ይብዛ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት ::
ጀግናው ኤሪሚያችን እንወድሀለን ያልተወራለት ምርጥ ሰው
ኢትዮጲያን በስራ ሊቀይሩ ከሚችሉ ትቂት አዋቂቆች ቢኖሩ አንዱ ኤርሚያስ ነው! ታላቅ ሰው ነው
ኤርሚ ምርጥ ሰው ዘመንህ ይባረክ!
በኢትዮጵያ ከሆኑ ብሄሮች ስላልሆነ ብቻ ልንጠቀምበት ያልቻልነው ስራ ፈጣሪና ባለ ምጡቅ አዕምሮ።
Tests mirt sew the wisdom man
What does it mean?
@@nardosgebreyohannes2460 it mean that he is out of z numerous nations, challenge face him 4 that reason.
👍👍🙏
@@abeltesfaye836
I GUSS she meant he does not emphasize his zer minamin.........
የአገር ኩራት ባለምጡቅ ጭንቅላት ነው የኔ ደሞ ጀግናዬ ነው
ደርዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ደርዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅሙን እድሜ ይስልህ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እርጅና ይቅር ላንተ ሲል ይቅር ደርዬ ሺ አመት ኑርልን እረ እየጠፋህ አሳሰብከን አትጥፋ ደርዬ እኛ ኢትዮጵያውያን እንወድሀለን እስኪ ደሬን የሚወድ ኢትዮጵያዊ የሆነ : ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
እውነት ነው። ሌጀንድ ነው
i like hime
አሁን ስለ ልብስና ስለ ከራባት መጠየቅ ይጠቅማል?
ደረጄ እውነተኛው እና ታታሪውን ኢርሚያስን ስላቀረብክልን እጅግ እናመሰግናለን ቀጣይውን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን እንወድሃለን
አቶ ደረጀ ጠይቅልኝ ከአወዛጋቢም በለይ መግለጫም የለዉም ምክነያቱም ቤት አሰራለሁ ብለህ አሪ በከነቱወቹ ብዙወች ነን ከዛም ዉስጥ ልጆቻችን አያስራብን የሰበሰብነዉን ገንዘብ ቤት ይኖረናለ ብለን ብለዉ የጠየቁህ ከነዚህም ዉስጥ የሞቱ አሉ ምን ይሰማሀል ትንሺ ገንዘብ ነው ሰትል የህልም እንጆራ ሆኖ ለቀረባቸዉ ትልቅ ነዉ ሥራ መሰኬጃ ምናምን የምትለው ያንተ ጉዳይ ነወ እንደለመድከው በዚህ ምክኒያት ነዉ ማለት ራሱ መልስ ነዉ የንተ ፈላስፈነት ስዉ አምኖ ገንዘቡን ላወጣበት መለስ የለዉም እስኪ በእግዚአብሔር ጠይቅልን።🙏
You are real Economist and financial expert no doubt Ato Ermiyas. You are our national treasure Sir.
ኢትዮጵያ ያልተጠቀመችበት ምርጥ አመለካከት ያለው ቁልፍ ሰው
Very extra-ordinary business man who came to his native country before his times and ended up paying an arm and leg. Very inspiring story which gives a lesson learned for future endeavor for a society typically sluggish to accept new change and take chances and risks. Steel structures works very very well and everybody uses around the globe and it is rigid, strong, can withstand earthquakes and fast construction as it is assembled as lego. Good job Mr. Amelga!!!
If he took your 2million in hopes of a home and broke your family you wouldn't say this. This guy was covered by government to not be sued by hundred's of Ethiopians who lost millions of their life time savings. The previous govt gave him immunity from all his mischief. All his failures are blamed on others never on him. For all his failures he blames someone else. Kezi misgin hizb bizu birr new yezereffew bet eseralehu bilo and still never resolved it for over 10 years. Gura bicha ale Teddy Afro.
Very extra ordinsry businessman who came to his native country before his time and ended up paying his mind leg and meny so he is a good man
ረቀቅ ያለ አስተሳሰብ ህይወት የገባው የህይወት ትርጉም የገባው ጠንካራ ኢትዮጵያዊ
@@SolomonAbera-kw9puzrR
Omg ETHIOPIA 🇪🇹 needs more role models like you!!!
አንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ እንኳን ደህና መጣህልን ተናፍቀሀል 👏
የማይሰበረው ኤርሚያስ አመልጋ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን!
THANK YOU ato Ermyas!! Evidently, you're amongst the rare, who, somehow, COULD be able to ACCEPT the CHALLENGES in life, as OPPORTUNITIES for LEARNING, even though, you do, never, call for those challenges, rather.
HOW MANY of US can do such thing; NOT that many of us, apparently.
I don't want to line up, too many, words of praise, since, so many people, who Know you, well, have already done that. So, I Simply say, YOU ARE A GOOD MAN!!
And, at this CRITICAL TIME, in history, ETHIOPIA, seriously, need INDIVIDUALS like YOU; KEEP on MARCHING with the ENLIGHTENMENT, sir!!!
THANK YOU, as well, ato/gazetegna Derege!! You do, SUPERBLY REMARKABLE JOB, as a Journalist; evidently, being amongst, the few seasoned journalists.
And, Would like to THANK the network, as well!!
The dude knows what he's talking about...huge respect
Lol Yes, 👍 he does!!😊
እግዚአብሔር ሆይ"ወይ ፍረድ......."ን መፀለይ ይኸኔ ነው። እኔ ግን አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በውስብስቡ የኢትዮጵያውያን ሴራ ተጠልፈው፤ ስንት መስራትና ወገናቸውን ማበልፀግ እየቻሉ ግራ እንዲጋቡ የሆኑ ግለሰብ እንደሆኑ ይሰማኛል።
ሮያል ውሃ የመጀመሪያ ሰራዬ ነው ለስንት ሰራአጥ ቤተሰብ እና ወጣት መንገድ ሆኖል እግዚአብሔር ይስጥልን እንጀራ አብልቶናል ለኞ ከላይ ያሉት አላውቅ ብለው በተኑን እንጅ በፊት አለወቅንበትም አሁን የስራ መፈጠር መንገድ ቢመቻችለትና ወጣቱን በሰራ ቢያሳድገው ይችል ነበር እናመሰግንኳለን
አቶ ኤርምያስ አመልጋ እኔ መታሰርህን ራሱ ዛሬ ነው የምሰማው በጣም ደንቆኛል ብዙ የሚዲያ ተጠቃሚ አልነበርኩም፡፡ነገር ግን አንተ የምትደንቅ ለኢትዮጵያ ትልቅ ስጦታዋ ነበርክ ብንጠቀምብህ፡፡ እኔ በኢኮኖሚ ላይ የምትሰጣቸው ማብራሪያዎችና በራስህ ላይፍ ስታይል የሰጣሀቸው ጉዳዮችን አንብቤ ሰምቼያለሁ፡፡እንኳን እግዚብሄር ለዚህ አበቃ!!! ወንድሜ ፡፡ ሀገርን ባትወድ በእናት ሀገርህ ባልኖርክ ነበር፣ ሀብትህምንም ባላፈሰስክ ነበር፡፡ በርታ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ተመሳሳይ ቢዝነስ ውስጥ ያሉ ሰዎችን ግን በጥርጣሬ ራስህን ጠብቅ በተለይ የመንግስት ባልስልጣናት እጆች ያለበት፡፡
Nothing but respect for this guy … so much wisdom wish I can have a sit down with you😃 !
ሁለት የምወዳችሁ፣ ከፍ ያለ ሃሳብ እና ክህሎት ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን 😍💪 ኑሩልን!
የድህነታችን ሚስጢር በዚህ ሰው ዉስጥ ቁልጭ ብሎ ይታያልል ሙስና፣ ጥሎ ማለፍ/ምቀኝነት፣ ድንቁርና.......
ኤርምያስ አመልጋ ምጡቅ አእምሮ ባለስልጣናት የገፉት የፈሩት ኒኩለር አእምሮ ኤርምዬ ኑር ኑር ዋናው ጤና ነው ጤና ካለ ነገ ሌላ ቀን ነው ሰርቶ የሚያሰራ ይፈጠራል🙏
Lol Amen 🙏
ትሁቱ እና በእውቀት የተሞላኸው አንጋፋው ጋዜጠኛ እንኳን ደና መጣህ ! ኤርሚን መጠቀም በሚገባን ልክ ያልተጠቀምንበት የስራ ሰው አሁንም ጊዜ አለን እድል ይመቻችለት ለብዙ ወጣቶች እድል ይፈጥራል ብየ ስለማምን።
ስወድህ አቶ ኤርሚያስ
ኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ሰላም ቢሰጡህ
ከብዙ ንግግሮች የሚልቅ ንግግር ነው እናመስግናለን ደረጀ ዘ በቅሎ ቤት ❤️❤️❤️
በshare holder ገንዘብ አይደለም gamble የሚደረገው። በራስ ገንዘብ ተሞክሮ risk ተወስዶ successful ሲኮን ነው በsteel structure የሚሰራው ። የshare holder ገንዘብ እንደተገኘ ለህገወጥ መሬት, ለሆቴል ግዢ; ለsales girls Bankok trip, etc እየተባለ ሲበተን ከርሞ የስንቱን ህይወት አጨልሞ ይሉኝታ የሌለባት ሀገር የማይሰበረው ምናምን ይባልልኛል። ለኔ i could say he is a gambler rather than a businessman. Warren Buffet ሁሌ board meeting ስገባ ያለኝ አጀንዳ 1. Share holder money 2. Never forget no. 1 የሚል ነው
😊
He is the most advanced intellect he got. It is unfortunate he face all bumpy road and unable to contribute amazing job for this country
I really admire and respect him. ኤርምያስ የማከብረው የምማርበት ሰው ነው። ለብዙ ሰው እርጋታን ጥንካሬ አልበገር ባይነትን እና መልካም ስነምግባር ያስተምራል። በግሌ program producer እና አቅራቢውንም አመሠግናለሁ
"ሰው እንዴት እንደዛ ማሰብ ይችላል?!?!" ገረመኝ:: ኢትዮጵያ 🇪🇹 እድገት አልታይባት ያለው እኔ ተሻሽዬ ከማደግ ይልቅ ሌላ የመጣው የሚወድቅበትን ዘዴ ፈጥሬ እኔ ባለሁበት ልደግ የሚሉ ሰዎች ስለሚኖሩባት ነው:: አቶ ኤርምያስ እንዳብራሩት :: በደንብ አይተውታል::
We should have used this brilliant 👌 guy. ነብይ በሃገሩ አይከበርም አሉ::
የኛ ፖለቲከኞች ይህን ሰው ቢገባቸው ነበር የሚገርመኝ... (literally he is beyond their capacity)
ኢትዮጵያ ገብቶ በእውነት ለመስራትና አድጎ ለማሳደግ መሞከርን እሚፈልግን ሰው እንደወንጀለኛ አርጎ እሚያይ ማህበረሰብ ነው ሌብነትና ስርቆት በባዶ መጎረር ነው ህዝቡ የለመደው
"Hizbu " Malet min malet new ????
Min YAHIL Ethiopiawyan tawkiyalesh ?!
KE 110 MiO hizb belay new yemitawikiw......
America kidus ager nat eyalshin new ???
Yemititeyiw KEHONE .....CNN Lemin atayim ...
KE 45 Amet belay betorinet ena bemekera yenoren hizb mewkes gobez aysegnim.
Btw megist Eko KE hizb MEHAL new yemiwetaw aydelem ende .......
Egna yeminfeligew kegna gar hono le lewit yemitagel enji yemisedben beki ale !!!!!!!
K
@@kardon4996 አንተ እና እንደ አንተ ያሉ የአይምሮ ድሀ የሸይምሮ ሽባ ነው ኢትዮጵያን የቀበራት። እራስህን እወቅ ይህ የገማ አይምሮህን ከፍተህ እውቀመግበው። ዝንጀሮ እንኳን ከእናተ ይሻላል። ደንቆሮ። የጥብ መጀሪያ እራስን ማወቅ ነው እስቲ እራስህን እወቅ። እያሰቃያችሁ ያለው የአይምሮ ድህነት ነው። ፈረንጆች እኮ ወደው አደለም እንስሶች እሚሉት አንተ ምሳሌ ነህ።
@@coreykelly2523
BTW U CONFIRMED WHAT I SAID !!!!!
PLS STAY WHERE U R ....AND LEAVE US ALONE !!!!!!! ...
AND WHY R U HERE ....
Ooh yetemarew aimirosh new endezih yemiyaskebatirish !!!!🤣
WEYIS LELA CHIGIR ALEBISH ......
Ezaw KE getochish gar kuch bey ......
Yenesu bariya hugni endelemedshiw !
Lemin tayalesh sijemer gena !!!
YIHE EKO ENDE ANCHI AYNETUN AYMELEKETIM!!!!!!!
Zinjero negn yemilew ma endehone mawek alebish !!!!!!!!!.......KETEMARSH MALET NEW 😂
KE ANCHI GIN KIMAL YISHALAL🤣🤣🤣
ZIJERO YIBEZABISHAL , KEMIR..
MULICH ADRIGE ESEDBISH NEBERE ....
@@kardon4996 I don’t speak bird language you have to write in a clear Amharic or English!!!! Denkoro
@@coreykelly2523
Ooh!
U urself r Denkoro !!!!!
U cannot read it.......
Too bad ....for u !!!!
Yewesfat lij !!!!!
How about it ....can u read it now !!!!!
Yedenkoro lij
Simply great gentlemen with huge intellectual assets, highly qualified, wall street professional, an investment banker, an economist, financial expert & multi linguistic ! Too big to fail saddd just believe in you never give up on your brilliant mindsets u are for many africans a role model & a mentor👌 huge fan of you💯👍💖
Well said!
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ሐገርህን የምትወድ ኢትዮጵያዊ ነህ ደሬ ስላቀረብክልን እናመሱግንሃለን blessed 🙏🙏🙏🙏
እኔማ በቃ ቤተሰቤ ነው የሚመሰልኝ ኤርሚ እግዚአብሔር አምላክ የሰጠው ልዩ ሀይል ያለው ሰው ነው ።
ኤርሚያስ እጅግ በጣም የምወደውና የማደንቀው ምርጥ ሰው ነው ወላህ እኔ ከኤርሚ በጣም የሚወደው ነገር ብዙ ነው ግን አንድ አባባል አለ የጋሼ ኤርሚ ህይወት ትግል ነው ፍጥረቱ ነው ደስ የሚል ህይወት ብሎ ነገር የለም ደስታ ጊዚያዊና ወቅታዊ🥺... የሚል አባባል በጣም ይመቸኛል ወላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው 🙏🥰
የኛ ተሥፋ ነህ በርታልን ካንተ ብዙ ነገር እየተማርሁ ነው ውጤትም እያገኘሁባቸው ነው
ኤርምያስ በጣም የማደንቀው የሥራ ፈጠራ ሰው፣ በሴራ የማይሰበር ብርቱ ሰው፣ የአይበገሬ ታታሪ የ ኢትዮጵያዊ ምሳሌ ፣ እራሱን የሚያከብር ጤናውን የሚንከባከብ ምርጥ ሰው።ነው። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠው !!
😢😢😢😢😢😢😢😢🤔🤔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የ
😗
😗😗😗
የ
😗😗😗
🤔🤔
🤔😗🤔
@@alemusolomon6839ikkjkkkkkkkkkkkkkkkikkkkkkkkkkkokkkkkkkkkkkkkkjkkkkkkkkkkkkiikkkkikkikkkikkiikkkikkkjkkkkkkkkkikkijkkkkikkkkkiikkkkkikjkiikkkkkjkkkkkkkkkkkkkkkkkkjkkkkkkkkkkokkkiikkkkjkkkkkkikkikkkkkkkkkokkkjkkkkkkkkikkkkkkkkkkkkkkkkkjikkkkkkkkkkkkikkkkiikikkikikkkkkkkkiijkkkkkkkkkkkkkkkkiikkjkkkkiikjikikiikkkikkkkkkkkkkkkkkkkjkkkkkkkjkkkjkkjkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkijikjkkjkkkkkkkkkkkkkkkkkkkiikkkikkkkkiikkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkijkkkjkkkkkkkkkkikkikkkkkkkkkkkkkkkkkikkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkiikikikikikkkkkkkkkkkjjkkkkkkkkkkkikkkkjkkkkkkikkkkkkkkkkkkkkikkkkkkkkkkikkiikikkkkikkikkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkikkkiikkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkikikkkkkkkikkkkkkkkikkkkkkkkkkkkkkkjkikikkkkkiiiikikkjkkkkkkkkkkkkkkkkkkikkkkkkkikkiiikikkkkkkkkkkjkkkkkkkkkkijkkikiikiiikkkkkkikkkkkkkkkkikkkkkkkkkkkkkkkkkkikkkkkkikkkkkkkkkkkjkkkkkkkkkkkkkikikkkkikkkkkkkkkikkkkkkkkkokkkkiikikkkiikkkkiikkkkikkkkkkkjkkikkkkjkkkkkkkkikkkkikkikikkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkikkkkkkiikkkkkkkkkkikkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkiikikkkiikikkkikkkkkkkkkkkkkkkkikkkkkkkkkkjkkkikkkijkkkkkkkjikkkkkkkkkkkikkikkkikikiiikkikkkkkkkkkkkkjkkkkkkkkikikikikkkkkkkkkkkk^jkkkkkkikkikkkk^kkkkkkkkkkkkkkkkikkkikkkkkkkkkkkkkkkkkkkjkkkkkikkiiikkikkkkkkkkkkkkkkkkjkkkkkkk^kkiikkkkkkkkkkkkikkkkkkkikkkkkikikkkkkkkkkkikkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkikkik^ķkkkkkkkkkkkkkkkkkkikikkkkikkkkikkkkkkkkkkkkkkiikkikkkkkkikiikikkikkkkkkkkkkkkkkkkkkiiikkikkkkiikkkkkkkkkkikkkkkkkkkkkkkkkkkkkkikkkkkkkkk^kkikkkkikkkkkkkkikkkkkjkkkkkkkkkikkkkikkkkkkkkjkkkkkkkkkkkkkkkkkkkikjkkkkkjk^kkjkkkkkkkkikkkkkkkkkkikkkkkkikkkkjkkkjkkkkkkkiikikkkikjkkkkkkkkkkkkkkikkkkkkikkkkkkjkkkkkkkikkkkkkkkkkkiiikiikki^^^kkkkkkikiikkkkkkkjkkkkikkkkjk^ķkikkkkikikkkkkkkkkkkkkkkkk^kkikkikiiikkkkkkkkkkkkjikkkkkkkikikikjkkkkkkkkkkkkkkkkikkkjkoiikikkikkjkkikkkkkkkkjjkkkkjkkkkkkkjkiikkkiikkkkjkkkkkkkkikkkkkkkkkk^ķkkoikkkkkkkk^ķkkikjkkikkkkkkkkikjkkkkkkkkkkjkkkkkkķkkkikkikkiikkkkkkkkkkkkkkkkkikkkkikkkjikikikjkkkkkkkkjkkkikkkkkkkkkkkki^kkk^kkkkkkkk^ķikkkkkj^kkkkkikkkkjk^kikikikkkjkkkkkkkkkkkkkkkkkkkikkkkkokkkiikkkkkkkkkkkkkkk^kkkkkkkkkkikkkkikkkkkj^ķkkkkkkkkkkkkkikikkkkkkkjkkkikkkkkkkkk^kkikkkkkkkkkkkjkkkkkkkkkkikkk^kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkikikkkkkkkkkk^kkkkkkkkkkikikkkkkkkkkkkkkkkkk^kkkkikikk^k^kkkkkkkkkkiikikkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkiikkkkkkkkjkkjkkkkkkkkkjkjkikkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkikkkkkkkkkkkjkkkkjkkkkkkkikkkkkkjkkkkkkkkkkkkkkkkkkkikkjkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkikkkk^ķkkkkkjkjkkkkkkkkkiikkkkkikkkkkkkkkk^ķkkkkjkkkkkkikkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkikikkkkkikkkkkkkkkkkkkkkkkkikkkikkkkkkkkkkikkkk^ķkkjkkkkkkikk^kkkkjkk^^kkkkkkkkkkkkkkikkkikkkkkkkkkkkkkkkkkkkkikkijkkikkikkkk^^kkjkkikkkkk^kkkkkkkkkkkkkkkkkkkjkikkkikkkkkkkkkkkkkkkkkkkikikkkkkkkkikjkkkkkkkkkii^ķikkkikikkkkkkjkkikkkkkkkkkikkkkkikkkkkkkkkkkkkkkkjkkkkkkkkkkiikikikikkkjkkkkkkkikjkkk^ikkkkkkkjkkjkkkkkkkkkkkkkiikkikkkkkkkkkkkikkkkkkkkkkikkkkkkkiikkkkkjkkkjjikkkkkkkkkkkkikkkkkkkkkkkkkkikkkjkkikkkkijkkkkkkkkkikkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkjkkkkkkkkkiiikkikkkkk^ikkkkkkkkikkkkkkkkkkkkkkkkkikkkkkkkkkkkkkkkkkiikkkkkkiikkkkkkkkiikkkkkkkkjjkkkkkkkkikikkki^^kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkikiikkikikkkkkkkkjkķkkkkkkkkikkiikkkkkkkkkkkkkkkikkkkkikkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkikkkkkkjkjkkjkkkkikkjkkkkkjkkkkkkkikkkjkkjkkkkkkkjkkkjkkjikiikikkkkkkkkkkikkjkkkkkkjkkkjjkkkikkkkkkkkkkkkkkikkkkkkkkkkkkkkkkjkkķ^kkkkkkkkkkkkkkkkjkkkkkkkkkkkjjkkkkkkkkkjkikkkkkkkkkjkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkjkkkkkkkkkkjjkkkkkkkkkkkikkkjkiikkkkkkikkkkkjkkkkkkkkkkkkkkkkjkkkkkkjikkkkkkkjkkkkkkkkkkjjkkkkkkkkkkkkkjkkkkkkkkkkkkkjkkkkkjkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkjkkkkkkjkkkkjikjkkjkjkkkjkkkkkkkkikkkkkkjkkkkkkkjkkkkkjkkkkkjikkkkkjkkkjjkkkkkjkkkkkkkkkkkkkkkkkkkjkkkkkkkkkkjjkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkjkkkkkkkkkkkkkjkkkkkkkikkkkkikkkkjkkkkkkkkkkkkkkkkkkjkkkkkkkkkikkkjkkkkkkkkkjkkjjjkkkkjkkkkkkkkjkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkjjkkkkkkkkkkjkjjkjkkkkjkkkkkk^kkkkjkkkkkkkjkkkkkkkkkkkjkkjkkkkkkkkkkkkikjkkkkkkjkkkjkjkkkkkjkkkkkkkkkkkkkjkikkkkkiikkkkkkkkjkkkkkkkkkkkjkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkjkkkkkjkjkkkkkkkjkkkkjkkkkkkkkkkkkkkjkkjjkkkkkjkkkjkkkkjkkkkkkkkkkkkjjkjkkkkjkjkkkkkkjkkkkkkkkkjkkkjkkjkkkkkjkkkkjkkkkkkkkkkkkjkkkkjkkkjkkkkkkkkkkkkijkkkikkokkjkjkkkkkkkkkkjjkkkkkkkkkkkkkkikjijiiikikkjkkkkjjjjkkkjkjjjjjjjkkkjkjkjkjjjkjkkkjjjkjjjkjkkjjjjjjkkkkkkjjjkkjkkkkkjkjjkkkkkkkjkkjkkkikkjjkjkkjkjjjjkkkkkkkjjkjkkkkkkkkjkjkkjkjkjkkkjkkjjjkjjkkjkkkkkjjkkkjjkkkjjkkkkjkkjjkjkkkkkkkkjkkkkjkkkjjkkjjkkkkkkkjkjjkkkjkjkkkjjkkkjkkjjjkkjjkkkkkkjjkkjkkkjjjjkjjkjjkjkkkjkkkkkjkjkkkjjkjjkkjjkkkjkkjkkjjkkkjjkkjkkkjjjkkjkjjjkjkkjkkkjkkkkkkkijjkkkkijkkkkkkkjjkkjkjkkkjkkkjkkjkkkkkkjkkkkjjkkkkkjjkjkkkkkkkjkjjkjjkkjjjkjkkkkkkjjkjkkjkjkjkkjjkkkkkkjkjkjkkjkkjjjjkjkjkjjjjjjjkkkkkkjjkkijkjkjkjjkkjkjkjjkkkjikkjkkkjjkkkkjkkjkjjkkkjjkkkkkkkkkkkjjjkkkjkjjkjkjkjjjjkkjkkjkkjkjkjjjkkkkjkjkjjjkkkkjkkjjjjkkkkjkjkjjjkkjjjkkjkjkjjkkkjkkkjkjjkjkkkjkjjjkjkkkkjkjkjkjjjjjjjkjkjkkkjkkkjkjkkkkkkkjkkjjkjkkkjjkjkjkjjkkkjjkkjjkkjkjkjjjjkkkjkjkjjjkjkkjjkkjjkkkkkkkkkkkkkkjkjjjkjjjkjjkkjkkkkkjkkkkjkkkjkjkkjkkjjjkjjjjjkjjjkjjjjkkkjjkjjkkjkkjjkkkkkkjjkkkkkkkkkjjkjjjjkkjkkkjjkjkkjjkjkkjkkkkkjjkkkkkjkkjkjkkjjjkkjkkkkkkkkkjkjkkkkkjkkjkjjjkkjkjjjkkjjkkkkkjjkkkkjjkkkkkkjjjkijkjkjjkkkjkjkjjikkkjjkkjkjkkkkkjkkkjkkkkkjkjkjjjjkjkjkkjjjkjjjjkkkkkkjkjkkkkkkjkjkkkkkjjkkjkkjjkkkkkjjkkjkkjkjkjjjjjkkkjkjkjkkkkkjkjjjkkkkjjjjjjjjjkjkkjkkkkjkjkkkkjkkkkkkkkjkkjkkjkjjjjkjjjjkjkkkjkkjkkjkjjjkjkjjjjkjkjjjkkkkijkkjjkjkkkokkjkjkjkkkjkkkjjjkjjkjjjkkjjkjkkkkjkjkjkkjkkkkjjkjjkjjkjkkjjkkjjjjkjjkjkkjjkjjjkkkkjkkjkjkkjjkkkkkjjjjjjkkkkjkjkkjkjjkjkjkkjkkjjjkkkjkkkjkjjkjkjjjjkijjjjjjkjjjjkjjjjjjkkkjjkkkkkjjjkjkkjjjkkkjkkjkjjjkjjkjjkjjjjjkjkkjjkkkjkjjkkkkjkkjkkkjjjkkjkkjkkjjjjjkjjjkkjkkjkkkjjjjijkkjkkjjjjjkjjikjkjjkkjkjkjkkkkjjkjjkjjjjkjjkjjjkjkjkkjjkjkkjjjjjjkjjjkjkjjjjjkkjkkjkkjjkjjkjkjkjkkjkjjkjkjkkkkkjjkjjkjkjjkkkkjjjjkkjjjjjjjjkjkkkkjkkjkjjkjjjjjjkjkjjjkkkkkjjkjjkkjkjjkjkjjjjjkjkjkjkjkkkjkjjjjkkjjkkkkjjjkjkjkjjjjjjjkjkjkkjjkkjkkjjkkkkjjkkkjkjjkjjkkkkjkjkjkkkjjjjkjjkkjjkjjkjkjjjjjjkkjkjjjkjjkkjjjkkkkjkkjjkjkkkjjjjkjjjjjjjjjkkkjjkkkjkkjjjkkjkkkkjkkjjkjkkjjkjjkkkkkkjjjjkkkjjkkkkjjjjjjkjjjkkjkjjkjkjkjkjkjkjjjjjjkkkkkjjjjjjkkjjkjjjjjkkjkjkjkkkkkkkjjjkjkjjjkjkkjkjjkkkkjikkjkkkkkkijkjjjkkkjjjjkkkjkjkkkkkkjjjkjjkkkkjjkkkkjjjjkkjkjjjjjjjkjjkkkkjkjkjjjkkkjjjjkjkjjjjkjkkkjkkjjjkjkkjkkjjkkkjkjjkjjjjjjjjkkjjkkjjkjkjkjkjkkkjjjjjjjjkkkjjjkkkjkjjjkjkkjkkkjkkkkjjjkkjkjjjkjkjkjjkjkjjkjjjjkkkjkjjkkkkjkjjjjkkjkkkkjjjjjkkkkkikjjkjkjkkkjkjjjkjkkijkjkjkjjjkkjjkjkjkjjkkkkjkkjjkjkjkjjjjjkkkjjjkkkjjjkjkkkjjjjjkkkkkkjjkjkjjkkjjkkkjjjkjkjjkjkkjjjkkjkjkkkjjjkjjkkkjkkkkjkkkjjkkjkkkjjkjjjjkkkkkjjkkkjjkkjkkjjkjkjkkjjjkkkkjjkkjjkjkjjkkjkjjjjkjkkkkkkkjkjkkjjjkjkkjkkjjkjkkjjkkkjjjkjkjjkkjkjjkkjkkjkkjjjjkkkkkkjjjjkjjjkjjjjkjjjkkkkkkjjkkjkkkjjkjkkjkkjjkjkkjkkjjkjkkkjjjkkjjjjkjjjkkjkkjjjjjkjjjjjjjjkjjjjjjjjjkjjjjjjjjjkjjjjjjjjkjjjjjkjjjjjjkjjjjkjjkjjjjjjkjjjjjjjjjjjjjjjkkjjkjjkjjjjjjjjjjjkjjjjjjjjjjjjjjkkjjjjjjjjjjjjkjjjjjkjjjjjjjjkjjjjjkjjkjjjjjjkjjjjjjjjjjjkjjjjjjjjjkjjjkkjjkjkjjjjjjjjjjjjjkjjjjkjjjjjikjjjjijjjjijjjkjjjjjjjjjkjjjjkkjjjjijjjjkjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjijjjkjjjjjjkkjjjkjjjjkjjjjjjijjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjkkjjjjjjjkjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjkjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjkjjjjjjjjjjjjkjkjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjkjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjkkjjjjjjjjjjjkjjjjjkjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjkjjjjjjjjjjjkijjjjjjjjjkjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjkjjjijjkjjjjjjjjjjjjjjjjjkjjjjjjjjjjjjjjjkjjjjjjjkjjjjjkjjjjjjkkjjjjjjjjjjjkjkjjjjjjjjjjkjjjjjjjjkjjjjkkjjjjjjjjjjjjjjjjjjjkjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjkjjjjjjjkjkjjjjjjjjjjjjjjkjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjkjjjjkkjjjjjjkjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjkjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjkjjjjjjjjjjjjjjjjjkjjjjjkjjjjjjjjjjjjjjjjjkjkjjjjjjjjjjjjkjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjkkjjkjjkjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjkjjjjjjjjjjjjjjjjkjjjjjjjjjjkjjjjkjjjjjjkjkjjjjjjjjjjjkkjjjjjjjjjjjjijjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjkjkjjjjjjjjkjjjjjkkjkjjkjjjkjjkjjkjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjkjjjjjjjkjjjjjjjjjjjjjjjkjjjjjjjjjijjjjjjjkjkjjjjjjjjjjjjjjjkkjjjkjjjjjjjkjjkjjjjjkkijjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjkjjjjjkkjjjkjjjjkkjkjjjjjkkjjjjjkjjkjkkjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjijjjkjjjjjjjjjjjjjjjkjkjkjjjjjjjjjjkkjjjjkjjjjjjjjjjjjjjjjkjjkjjjjjkjjjjjkjjjjkjjjjjjkjjjjkjjkjkijjjjijkiijkjjkkjkuukkjjjjkjjjkjkjkjjjjjjkjkjjkkkjkjkkjjkjjkjkkjjkuuiuuiuuuuuiuuiuuuuiuuiuuiuuiuuuiuuuuuiuuuiuu5😮
ዋው ምርጥ አባባል "ጥሮ ማለፍ "
ደሬ አቀራረብህን እወደዋለሁ። ከአቅም በላይ ካልሆነብህ በስተቀር አጥፋ እባክህን። ተባረክ
አትጥፋ
I leaned a lot from this resilient business Man. And I cried for the dark justice ⚖️ system of our country.
መጀመር እንጂ መጨረስ የማያቅ ሁሉም የጀመራቸው ከመንገድ የቀሩ ሆነዋል,ዘመን ባንክ የቆየው ጥብቅ የብሔራዊ ባንክ ቁጥጥር ስለነበረበት እና ከአመራርነት ስላራቁት ነው,ጎበዝ ይመስላል,እብድ ነውም እረ ብዙ ባህሪ አለው።ይባስ የሚያናደው በህዝብ ገንዘብ ከዚህ በፊት ባልተሞከረ ቴክኖሎጂ በእብደት ፕሪፋብሪኬትድ ቤቶች ካልጀመርኩ ብሎ ውስብስብ ስምምነት ውስጥ ገብቶ ገንዘብ ያባከነው ነገር ከመንገድ ያስቀረው ጥልቁ ስህተቱ ነው።ብዙ የግል ድርጁቶቹ ላይ በሰራው ስህተቶች ተዘግተው ከስራ ውጪ ሆነዋል/ብዙዎን ሰበቦች በሌላ ቢያላልክም/,ይሁን እና ኪሳራው በግል የተወሰነ ስለሆነ አያስጨንቅም ግን እንዴት በህዝብ ገንዘብ ፍልስፍና ውስጥ ይገባል አደገኛ አካሄዶችን ይመርጣል? ህዝብን መናቅ እና ሀላፊነት ያለመሰማት ድርጊት ነው።አንድ ታዋቂ የውጪ ጸሀፊ እንዳለው የብዙ ተሳካልን የሚሉ ባላሀብቶች ችግር "በጀመሩት ስራ አለመርካት እና አዳዲስ ነገር መጀመር መሻት ነው" ይላል ይህ ችግር በእጃቸው ላይ ያለውን የጀመሩት ስራ ፎከስድ ሆና ያለመሰራት ችግር ያመጣ እና የጀመሩትን ስራ በኪሳራ ማጠናቀቅን ያመጣባቸዋል።ይህ ባህሪ እዚህ ሰውዬ ላይ ይንጸባረቃል አንድም ድርጁት 10 አመት የተሻገረ የለውም,ሁሉም የግል ድርጁቶቹ ተዘግቶበት ከስራ ውጪ ሆነዋል።አሁን ብዙ የኛ ሰው በቢዝነስ enlighten ሆነዋል ,ብዙ ባላሀብቶች ንግድን ጠንቅቀው ያቃሉ,ንግድ ባልተስፋፋበት ጊዜ ከውጪ መጥቶ እንደ አብዬተኛ ይታይበት የነበረበት ጊዜ አልፏል።ከእንግዲህ የዚህ ሰውዬ essence አልፏል,የውድቀቶች ምሳሌ እንጂ የስኬቶች ምሳሌ ሊሆን አይችልም።ከሱ ጋር እና በኃላ ንግድ የጀመሩ ሰዎች ብዙዎቹ ቢሊየነር ክበብ ውስጥ ናቸው።export አድርጎ ድንቡሎ ዶላር ለሀገሪቷ አላመጣም,ከፍተኛ ግብር ከፋይ ውስጥ ገብቶ አያቅም በሺ ከሚቆጠሩ ከመርካቶ ነጋዴዎች ምንም የተለየ ስራ አልሰራም,የ publicity ስራ ላይ ብቻ ጎበዝ ነው
ዛሬ በአለም ላይ ያሉ ቢሊየኔር የተባሉት በስንት ውድቀትና ፈተና አልፈው ነው ስኬታማ እሚሆኑት።
ብዙ ገንዘብ ያካበቱ ሰዎች ሪስክ ወስደው በሰው ጥርስ ታኝከው ነው ስኬታማ ሲሆኑ ሰው እሚያየው የደረሱበትን እንጂ ያለፉበትን መከራና ፈተና አያይም። በዛ ሂወት ማለፍም አይፈልግም። ቢዝነስ መስራት እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ህግ አልባ የሆነ አገር እና ሰው በስንፍና በሌብነት እና በክፋት የተሞላበት አገር መስራት ከባድ ነው።
የኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ ማግኘት መመኘትን እንጂ መስራትን መሰቃትን አይወድም። በዚህም የአይምሮ ድህነት እና ስንፍና ምክንያት ህዝቡ በአለም አንደኛ ለማኝና ደሀ አገር በመሆን ይታወቃል። ይህሰው ባይሳካለትም መሞከሩ እራሱ ጀብዱ ያሰጠዋል። ባለመሳካቱ ብዙ የተማረው ያስተማረው ነገር አለው። የኢትዮጵያ ህዝብ ሲኖርህ እንደ ታቦት እሚያመልክህ ሳይኖርህ እሚያንጉዋጥጥህ የአይምሮ ድሀ ህዝብ ነው።።
@@coreykelly2523 እስቲ የሀያት ሪል ስቴት መስራችን በዘርፎ ፈር ቀዳጁ እይ ከሱ በላይ ችግር ገጥሟቸው ነው ያለፎት,የrideን ባለቤት እይ ፈር ቀዳጁ ነች እሷ ያየችውን ውጣ ውረድ እሱ አልገጠመውም,ብዙ ቡና እና የቅባት እህል ላኪዎች እሱ የገጠመውን አልፈው ነው የተሳካላቸው,እንደ አሸን የፈሉት ሪል ስቴት አልሚዎች አስመጪና ላኪዎች ባለኮከብ ሆቴል ባለቤቶች ባለ ብረት አምራች ፋብሪካዎች የብስራተ ገብርኤል ልጥጥ ሀብታሞች እሱ የገጠውን ችግር አልፈው ነው አመታት ተሻጋሪ ድርጁት ፈጥረው የቆዪት እና የተሳካላቸው,ሁሉን እንደአመጣጡ አስተናግደው።ይህ ግን blame shift ሲያድረግ ይከርማል
The phrase I can't stand "ባለሀብቶቹ" 🙄 I guess it was invented by the overnight corrupt millionaires of the past 30 years. In lawful civilized nations, ባለሀብቶቹ are the PUBLIC owning capitals & investments in publicly traded companies. Listen & learn how he tried to explain about how capital is raised & wealth is shared in the society!!!! That's how economy grow. Few corrupts pocketing & living large does not move a society an inch. First lay down regulations & laws!
@@enzotube863 He is not ቆሮቆንዳ እራስ። ሰለ ሰለጠነነ፣ ቢዝነዝ፣ ሲስተም እና ኤቲክስ የሌለበት፣ የሱ እውቀት በዝቶባች ነው።
@@enzotube863 የኢትዮጵያ ህዝብ በአይቻልም እንጂ ይቻላል ለሚል ነገር አይምሮው ክፍት አይደለም። በዚህላይ ሰው ሲያድግ ማየት አይወዱም። ሰውዬውን በመደገፍና በማበረታታት ፈንታ በቅናት መንፈስ በስድብና በትችት በጎበኝነት በማሰር ሀብቱን በመቀማት ሰውን ያሰቃያሉ። ህዝቡ የስራ ባህል ሳይሆን የሌብነት እና የስንፍናን ባህል አዳብሮ እንደስልጣኔ እያየው ነው። ይህንን ሰው ከሌሎች ጋር አታወዳድር ሰው እንደራሱ ነው እሚራመድ እንጂ እንደ ሌላሰው አይደለም። ሰው ሁሉ የእራሱ የአይምሮው መሪ ነው። ነገር ግን ይህ ሰው በአስተሳሰብም በብስለትም ከማህበረሰቡ ስለቀደመ ማንም እሚለውን አይረዳውም። የህዝቡ ንቃተ ህሊና እጅግ ወደ ሁዋላ የቀረ ነው።
ከድህነት እሚወጣው በጨዋነት በእውነት በመስራትና በመስራት ብቻ ነው።
Both of you guys are my favorite people !! if I got a chance to pick one journalist, Dere would be my first and Ermi is the best businessman. God bless you.
በመጀመሪያ ጋዜጠኛዉን ሳላደንቅ አላልፍም you’re the best ever ኤርሚያስ ማለት ደግሞ ሲወራ ዉሎ ቢድር የማይጠገብ ቁም ነገር የምንቀስምበት በጣም ትልቅ ሰዉ ነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ወይ ተጠቀሙበት በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ሰዉ ነዉ የማይረባ ትርኪ መኪ ከማዳመጥ እንደዚህ አይነት ቁምነገር መስማት አንተነትህን ይቀይርሀል እናመሰግናለን ኤርሚያስ 🙏
ብርቱ ሰው 👏
ኢትዮጵያ ምን የመሳሰሉ ልጆች አሏት
የመሀይምነት አይናችን ገላጭ ነክ ጀግናው በርታ፡፡
very much appreciated this interview. Ato Ermias God bless you! Ethiopia needs a person like you! Keep it up! Thank you
ትክክል ነው ልክ እንደ አሜሪካ ቤቶች ነው ግን ህዝቡ አልተረዳውም በጣም አሪፍ ሰው ነበረ።።
I have one word for this man, Facinating!❤ May God bless you more. @Armias Amelga.
Ermias is such a national treasury, hope thousand's will thrive following your foot steps.
ይሄን ሰውዬ ንግግሩን ሁሌም አዳምጬው አልሰለቸኝም ብዙም እማርበታለሁ
ደሬ አቀራረብህ በጣም ይመስጣል እናመሰግናለን የተረዳሁት አቶ ኤርሚያስ ለሃገራችን ወሳኝ ሰው ነበሩ ምን ያደርጋል ሃገራችን በሌቦች ተተብትባለች ምን ያደርጋል በሃቅ የሚሰራ እንዲህ ይንገላታል ያሳዝናል አቶ ኤርሚያስ በዚህ አቋማቸው ለሃገራችን አይመጥኑም እግዚአብሄር በሃቅ የሚሰራን ጥሎ አይጥልም አቶ ኤርሚያስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ።
ግሩም ውይይት ነው እናመሰግናለን ❤🙏
2 ምርጦች ስወዳችሁ
ደሬ ምርጥና ሙሉ ጋዜጠኛ
ኤርምያስንም ውድ አባቱንም በቅርብ ስለማውቃቸዉ ተዓመታት በሁዋላ በዚክ ቃለ ምልልስ በማየቴ ታላቅ ደስታ ተሰምቶኛል የስልክ ቁጥሩን ባገኝ ደስ ይለኛል !!!!!!!!!!!!!!!!!!!
You thought us perseverance!
Victory is always possible for the person who refuses to stop fighting for his truth! You made it Ermias!!!
Thank you very much Mr Dereje! Both of you are very smart and genius for me! Keep it up this good job!
የሚገርም አባባል፥
"ጥሎ ማለፍ ሳይሆን ጥሮ ማለፍ ነው ያለብን..."
አቶ ኤርሚያስ እውነት እርሶዎ ለሀገርዎ ብዙ ነገሮች ሰርተዋል አሁንም አገራችን ትፈልጎዎታለሽ
ይሄ ሰው ምንም ሳይሰራ ሲናገር ራሱ ኢኮኖሚያችን የተሻሻለ ይመስለኛል
ቅቅቅ
@@amareshiferaw6513 'ቅቅቅ' የ 'kkkk..' አምሃሪክ ቨርሽን መሆኑ ነው 😀😀😀😀
እፈ ቀላጤው ኤርምዬ Access Réal Estate ላይ ብራቸውን እፍሰው ውሀ ጠጡ ያላቸው ስዎች ይናገሩ ስለዚ ወንበዴ የቀን ሌባው
ሌቦ ሳህሎው 😈
TEWBAKH
@@amareshiferaw6513o8
46:40
የኢትዮጵያ የአዲሱ ትውልድ ተስፋ ምሰሶ ነህ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ
Enjoyed part 1! thank you both.waiting part 2!
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን😥 ከዚህ ሁሉ በኋላ ከእዉነተኛ ገጽታ ተነስቶ መኖርን ማመን ግድ ይላል!
ውይ የኔ ጨዋታህ የመይጠገብ ደረጀ ስላየሁ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድሜ የማይሰበረውን መንፈሰ ጠንካራውን ኤርሚን ስላቀረብክ🙏🙏 ደሬ ❤️❤️❤️
ትክክል ስውን ነግሮ ማሳመን ከተቻለ ትልቅ ፀግይ ነው ግን ማነው ይህን የሚቀበል በኢትዮጵያ ምቀኝነት ምን ይስራ መቼም አቶ ኢርሚያስ ምርጥ አመለካከትህን ወድጄለሀለው