Kiya be Tiktok Live መጣለች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 75

  • @sabakiflekiros313
    @sabakiflekiros313 День назад +7

    ሰው እና ሰብአዊነትን በዚህ ዘመን ያየሁበት መልካም ተግባር ነዉ ብዙዎች በሚፈርዱባት ሰዓት እንዲሕ በማድረጋቹ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ День назад +23

    ሠርተሽ አሳዳጊ እውነተኛ አባታቸውን ፈልጊ

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 22 часа назад

    • @nanichernet7949
      @nanichernet7949 18 часов назад +2

      እግዚያብሄር አባት ይሆናቸው

    • @OrangeDubai
      @OrangeDubai 14 часов назад +1

      Lejochu yesu nachewe ጠንክረሽ አሳድጊ

    • @TsiTsi1111-h8u
      @TsiTsi1111-h8u 13 часов назад +3

      ምናልባት ልጅ ወይ አህት ሲኖርህ አንደዚህ ብትሆንስ ፈራጅ አግዛቢር ነው ኣትፍረድ❤❤❤

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 10 часов назад

      ​@siTsi1111-h8u እህት ወንድምም ሰርቶ ይብላ ላስቲክ ወጥረው መሀል አዲሳባላይ ስድስት ልጆች ይዛ ሁለቱ የ ይቨርቲ ተማሪዋች ቀን ሴት ልብስ ታጥባለች ልጁ ሊስትሮ ይጠርጋል እናት ሰው ቤት ተመላላሽ እየሰሩ እራሳቸውን እያሳደጉነው
      ይቺ እስከመቼ ነው የምትደገፋው ትስራ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ День назад +3

    እግዚአብሔር ለልጆችሽ ያኑርሽ አይዞሽ

  • @700-j9j
    @700-j9j 22 часа назад +3

    አይዞሽ እግዛብሄር ይርዳሽ አይዞሽ የሴት ፈተና ብዙ ነው ግን ታገሺ ያልፋል ከምንም ነገር የበለጠ ነገር ስጦታ ሰቶሻል ጌታ ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @AlemneshSolomon
    @AlemneshSolomon День назад +7

    እግዚአብሔር ፈረጅ ነው እውነቱን እግዚአብሔር ብቻ ያውቃል

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w День назад +1

      እግዜአብሄር ምን አገባው?በሁሉ ነገር አትጨምሩት።

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 2 часа назад +1

    ልጆቹ የጓደኛው ያስተዋወቃቸው የሱ ይመስለኛል ከይቅርታ ጋር እንደውም ሌላ ልጅ እንዳላት እኮ ደብቃ ነበር ዬኒ አጣርቶ ነው ያወቀው

  • @freweynitekie-oo3zw
    @freweynitekie-oo3zw День назад +4

    Ayzosh Egizabhare kanche gare nawe 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AyenalemSentayehu
    @AyenalemSentayehu День назад +16

    ብር ብር አትበይ አንቺ ብር ብር ብቻ ነው ሀሳብሽ ሰሪ

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 21 час назад +1

      @@AyenalemSentayehu እውነት ነው ጠቅላላ አቁአማ በልጆቹ ስም ብር መሰብሠብ ንግድ ነው።

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 21 час назад

      @@AyenalemSentayehu እስከዛሬ ያላረገዘችውን አረገዝኩ ያለችው ዲያስፓራውን ለማጠብ ነው።ይሄኔ ልጆቹ የደላላው ያገናኙ ናቸው።

    • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
      @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 15 часов назад

      እግዳ እደት ታድርግ ልጆቿን እዳይራቡባት ነው ውርደት እኮ ከባድ ነው ሀቁን ታውቃለች እሷ

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 3 часа назад +1

      መንታ ልጆች ይዛ ገንዘብ ባትጠይቅ ነው የሚገርመው?? የአዲስ አበባን ኑሮ ታውቀዋለህ?? ከቻልክ መርዳት ካልቻልክ መርዝህን አቁም

  • @Fantu-yn9yb
    @Fantu-yn9yb 23 часа назад +4

    እርግጠኛ ነኝ ኪያዬ ሀኪም ቤት ችግር አለ

  • @SameraRose
    @SameraRose 6 часов назад +1

    አላህ አቁን ያውጣልሽ ብቻ እራስሽን ጠብቂ ኪያ ያአቺ ሚዲያ ላይ ስለወጣሽ እጅ ስትህ ጉድ አለ አብሽሪ ነገህ የተሻለ ነው

  • @yifat-o4w
    @yifat-o4w День назад +9

    ስህተቷን አልቀበልም ብላ ግግም ስትልስ

    • @EyerusalmZelleke
      @EyerusalmZelleke День назад +2

      አትፍረድ አርግጠኛ ሳትሆን

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ День назад

      ​@@EyerusalmZellekeባለጌ ነች በዮናስ የደረሠበት ይድረስባችሁ ምድረ አቃጣሪ።

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ День назад +1

      ​@@EyerusalmZellekeየባለጌ ቃሚ ተጠሪ ነሽ

    • @khayalahusein4760
      @khayalahusein4760 День назад

      እያዳዳድሽ አታራማሽ ነሽ ልጆችሽ ድኤንኤ ስላልተመረመሩ ነዉ እንጂ😂

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ День назад +1

      @khayalahusein4760 ያው እራስሽን ስለምታውቂ ስለ እራስሽ ተናገርሽ

  • @MiseMoke
    @MiseMoke День назад +3

    ለምን ትለፈልፊለሽ ዝምታ እኮ መልስ ነው

  • @SelamYeheyis-x9t
    @SelamYeheyis-x9t 26 минут назад

    Fexaxa eshi; betami shirimuxa balge ye genizebi filagoti!!

  • @tegestmm
    @tegestmm День назад +1

    አይዛሺ ያልፋል❤

  • @marrym8213
    @marrym8213 39 минут назад

    ኮሜተሮች አረ ተዉ ሰርቶ ገዘብ ማግኘት እሚቻለዉ እጌዚአብሔር ሲፈቅድ ነዉ ሁሉ በሱ ነዉ ተዉ አትፍረዱ

  • @hirutt1814
    @hirutt1814 15 часов назад

    Ayzosh

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 часа назад

    ይህም ያልፋል የኪያ በይፋ ስለወጣ ነው እንጂ ያልተነገረ የተደበቀ የተመረገ ብዙ ታሪክ አለ በየቤቱ ሞራሏን የሚነካ ንግግር ባይናገርዋት

  • @BatiBati-d2n
    @BatiBati-d2n 23 часа назад +1

    አልፈርድም ግን ኪያ ሁሌ ለምን ሰለ ብር ታሰቀድሚለሽ ሰተጠየቂ መጀመርያ ሁሉም ግልፁ ይሁንና ርዳታውም ይደረግልሻል

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 21 час назад

      @@BatiBati-d2n ዋናው አላማዋ በዚህ የውሸት ታሪክ ገንዘብ መሠብሠብ፣ንግድ ነው።

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 3 часа назад

    እህቴ እራስሽን አዋረድሽ ወደ ልመናን አትገቢም ነበረ እንቅጩን ነግረሽ እውነተኛ አባታቸውን መፈለግ አንብብ ይህ ሰው ምንም ጥፋት የለበትም ባልወለደው ልጅ ይህንን ሁሉ ብር እዳ የለበትም እራስሽ ባመጣሽው ጣጣ እሱ ግን በጣም ተባብሮሻል
    እህቴ አንቺ እንክዋን ሁለት ልጅ ቀርቶ አንድ ልጅ ይዞ ይከብዳል ግን ከመጀመርያ ጀምሮ ውሽት ብቻ ነሽ ኢትዮጵያ ሕዝብ የዋህ እሩሩ ነው ይረዳሻል ግን በረዳ የልጅን ስም የፋሚልውን ስም እንዲህ ማጠልሽት ነውር ነው

  • @yeneneshegu6813
    @yeneneshegu6813 Час назад

    Ayzosh jegegni

  • @EyerusalmZelleke
    @EyerusalmZelleke День назад

    በትክክል

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 14 часов назад

    Ayzosh yalfal

  • @LemlemGidey-u7u
    @LemlemGidey-u7u День назад

    Wawww❤❤❤❤🎉🎉

  • @helenoqbay2658
    @helenoqbay2658 День назад +1

    Amuatal

  • @KalkidanGetachew-f8z
    @KalkidanGetachew-f8z 12 часов назад

    ማፌይ

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ День назад +6

    ጭራሽ ከDNA በላይ አረ እፈሪ

  • @JijijojoJiji-tc6bt
    @JijijojoJiji-tc6bt День назад +1

    Lebsem behone etebe Sera sere yeah new mashenef

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 День назад +2

    ግን ሌላ ወንድ ቢኖር ይመጣ ነበር ብዬ ገመትኩኝ

    • @RodesRodes-b1w
      @RodesRodes-b1w 22 часа назад +1

      ትክክል

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 21 час назад

      @@selamyazachew6046 አይመጣም ተነጋግረው ዲያስፓራውን እስከመጨረሻው ለማጠብ የሠሩት ስራ ስለሆነ አይመጣም።ይሄኔ አባታቸው ከዮናስ ጋር ያገናኛት ደላላው ነው።እስቲ ከደላላው ጋር ይመርመሩ።

    • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
      @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 15 часов назад

      ባለትዳር ከሆነ አይመጣም

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 4 часа назад

      ⁠😂😂😂😂 ሳልወድ ፈገግ አስደረግሽኝ

  • @JijijojoJiji-tc6bt
    @JijijojoJiji-tc6bt День назад +1

    Benateshe zem bey Este yebka lsew Edel seche

  • @ElsaDesalegn-m4y
    @ElsaDesalegn-m4y День назад

    Betekkel ewnathsen new

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ День назад +2

    ሽርሙጥናው ይቅርብሽ በልጆቹ መለመኑ ተሳክቶልሻል።

  • @JijijojoJiji-tc6bt
    @JijijojoJiji-tc6bt День назад

    Felgeshe new Este lewedefet le lepgocheshe ezege atelmege benateshe

  • @lisamorvan969
    @lisamorvan969 20 часов назад

    LE MENDE NEW SELE Birr metaweriw

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ День назад +4

    በዚህ በለመንሽበት ከሽርሙጥና ውጪ

  • @SelamYeheyis-x9t
    @SelamYeheyis-x9t 25 минут назад

    Just go look reality father biological father okey shame on you

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ День назад +5

    በጣም አስመሳይ ነሽ።በልጆቹ በጡሩ ሁኔታ ነገድሽባቸው።

  • @preeminent2192
    @preeminent2192 12 часов назад

    Please help Fano!!!!

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ День назад +1

    ያሳዘነችሽ እንደ እስዋ ስለሆንሽ ነው።

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 День назад +1

    Kiya yemitebay ayene dereke errrr eferiy ye lijochun abate tenageriy....mine ayenete gize laye deresen diaspora wondemoche lijoche kalachehu DNA asemeremeru zemenu kebedole😂😂😂😂😂😂

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 21 час назад

      @@alexmekonen5116 ሁላችሁም ዲያስፓራ ልጅ አለን ብላችሁ የምታሳድጉ አስመርምሩ የሠው ልጆች እያሳደጋችሁ ይሆናል።

  • @hevenmehari4067
    @hevenmehari4067 6 часов назад +1

    ወተሽ ስሪ ብር ብር አትበይ ገና ወጣት ነሽ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 4 часа назад

      ሁለት ልጆች ይዛ እንዴት ነው ወጥታ የምትሰራው ሰው አንድ ለራሱ ባቃተው ጊዜ እና ሰአት

  • @AzebDesta-io7gj
    @AzebDesta-io7gj 14 часов назад

    Liekns hieb mien niet siew ylm

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 10 часов назад +1

    ይሄ ድራማ የተሠራው ገንዘብ ሰብስባ ሀብታም ለመሆን ስለሆነ ዘላ እርዳታ የገንዘብ ጥያቄ ላይ ገባች።

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ День назад +1

    እውነት ነው ሽርሙጥናን አታበረታቺ