EMS Eletawi መድፍና ዘምባባ በአማራ ክልል Fri 12 Jul 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/me...
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Комментарии • 72

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Месяц назад +8

    ትጋድሎዉ የመኖር ያለመኖር ስለሆነ ሺአመት ቢወስድም አማራ ነፃ እስኪወጣ ትግሉ ይቀጥላል። ዉነቱ ይሄና ይሄ ብቻ ነዉ።

  • @esubalewgetnet9215
    @esubalewgetnet9215 Месяц назад +1

    ደስ ሚል ውይይት ነው በርቱልን

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Месяц назад +5

    አማራ ተጨማሪ የባርነት ስርዓት ለመሸከም ጫንቃዉ መሸከም አዬችልም ብቸኛ ምርጫ መታገል ብቻ ብቻ ነዉ።

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Месяц назад +1

    10/08/2016 - 06/11/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq
    @GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq Месяц назад +1

    ጴጥሮስ እያቀረበ ያለው ሃሳብ ግልፅ ነው ፋኖ ከውግያው ጎን ለጎን ራሱን ማስተባበር ሌሎች ሃይሎችንም ለማደራጀትና ሃገራዊ ተተኪ ሃይል ምስረታ ጅማሮ እንቅስቃሴ መደረግ አለበት
    ትግራይና የትግራይን ህዝብና ።TPLF ን ግን ለቀቅ ኣድርጋችሁ ለቆማችሁለት ህዝብ ብቻ ብትሰሩ ይሻላችኋል

  • @eliasdawit1424
    @eliasdawit1424 Месяц назад

    Petros I agree with you 100% your idea is more realistic and practical.

  • @sewmehonethiopia8419
    @sewmehonethiopia8419 Месяц назад +5

    ፔጥሮሰ ልክ አደለህም ::
    ትግራይን ከአማራ ጋር አንዲት አነፃፀርክ?? በአሁኑ ሰዓት እኮ እህል ከሌሎች ክልሎች የረከሰ ነዉ ::አማራ ሲራብ ሁሉም ይራባል :: አማራጭ ሁለት ነዉ 1ኛ. ማሽነፍ እና 2ኛ. ሞቶ ማለቅ ነዉ ::

  • @kidanemariamworkie6793
    @kidanemariamworkie6793 Месяц назад +6

    የጼጥሮሥ አቋሙ ግልፅ አዬደለም ትክክልም አይደለም በዚህ ርዕስ የፋሲልን አቋም ብንሰማስ የትግራይ ህዝብን ከአመራ ህዝብ ጋር አታወዳድር!

  • @user-fo5mt4eg2c
    @user-fo5mt4eg2c Месяц назад +1

    ዛሬ ምን ጠጥተኽ ነውየመጣሃው ?ሲጀመር መኖር መቸተፈቀደለትና ነውአማራ ።እስከዛሬ የአማራ ህዝበ ትግልመነሻ ፅንስ ሃሣብ ገብቶኽ የምትናገር ይመስለኝ ነበር ለካስ ሣይገባህ ነበር ዝምብለህ ሣይገባህ ሥላልገባህ እውነት ስታወራ እንደኖርክ አወቀው እዉነቴን ነው ።የሚገባኽ ከሆነ ለመረዳት ራስህን ዝግጁ አድርግ መነሻው አትግደሉኝ አሁንም አትግደሉኝ ከአሁን ቦኋላ ከገደላችሁኝ ራሴን እከላከላለሁ ሢል አትከላከልም እንገላሀለን ነው መነሻወ።አንተን ያሣሰበህ የመቶ ሺ ተማሪ አለመፈፈተን ነው።የመቶሺወች መታረድቀ ለዛውምጣይነት ያለው አልገባህም።ለማንኛውም በስንት ዓመት ያሸንፋል ብለህ ስትጠይቅ ሰማሁ ይገርማል አስኪአንድ ጥያቄ ልጠይቅኽ ለዛውም ካሣለፍከውሂወት ቄስትምርት ቤት ሣትገባ (ሀ ሁ)ን በቅርፃቸው ሣታቃቸውበድምፅ ግን ሀሁስትል ነበር ቄስትምርት ቤት ከገባኽ ቦዃላ ሁ ን ሥንትጊዜ ነውያለ ስሟ ሀ እያልክ የጠራሃት መቸስ ነው ርግጠኛ ሁነኽ በስሟ ሁ ብለኽ የጠራሃት መቸአንደሆነ ቀኑን ታውቀዋለኽ ?ቀላል ጥያቄ ነው አንተአሱን ከጠየከው ጥያቄ አንፃር መልሱን ካወከው እሱም አውነተኛውን ቀን ይነግርሃል።

  • @admassudesta6860
    @admassudesta6860 Месяц назад

    ጴጥሮስ ትክክለኛውን ምርጫ አስቀምጣል ።ጴጥሮስ በጣም አስተዋይ መሆንህን ያሰያል ።

  • @engidagebremeskel
    @engidagebremeskel Месяц назад +2

    ሞቶ እንዳይሆን ይሄ ማፈሪያ የጌይ ደጋፊ!!

  • @yoseftsion7667
    @yoseftsion7667 Месяц назад +1

    The suffering of the Amhara people will continue until all the Amhara people united for the greater cause.

  • @Samitrghh
    @Samitrghh Месяц назад

    እነዚ ሰዉች አሳዘኑኝ ግራ ገባቸው አቢቹ በርታ ባሪችን ነው የምናደርጋቹ ከዛ በፊት ግን በደብ መድቀ ቅ ጥጋባቹ መተንፈስ አለበት

  • @abrehamfissaha9602
    @abrehamfissaha9602 Месяц назад +1

    ጴጥሮስ ልክ ነህ, ሰሚ ካለ!!!!
    ችግሩ ጆሮዉን በስሜት ያደነቆረ በሞላበት ምክንያታዊነት ብቻህን ያስቀርሃል, እንደልደቱ!

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Месяц назад

    አልነጋሽ ኝኝኝ አይሰራም ገዳይም ህዝብንም አማራም በእምነትም ልትሸፋፍንዉ ምክንያትም ልትሰጥዉበትም አይገባም ገዳይም ቢሄርንም ስትገደልለትም ምክንያትንም። ትፈጥራለህ ስትፈራም እንዲህም ተደረገምችሆነም ምክንያትንም። ነዉ ፍራትም ነዉ መቀባጠርምሽነዉ እግርየም ነዉ ሚቆረጠመዉ ዝምበል አይነትም ምክንያትንም መደርደርም ለሚገልህም ጦርንም ቢሄርንም ምክንያትንም አትስጠዉ ቢሄርዉ ይዝዌንም እየዘነተብህም ለመግደልም ምን ምክንያትንም ያሰጥሀልም ፈሪይም ፍራትዉንም። ፈቶም ያስፈራል በምክንያትዉ በሮፖጋንዳም ሙቀርብንም ምክንያትንም ሀሀሀ ታጠቅ ተደራጅ አማራም ታጥቆንም ለሚመጣብህንም ገዳይም የዉሸትም የቢሄርንም መከላከያም ጦርንም ነዉ እያለም ሚልክብህንም ታጥቀህንም በለዉ ትጥቅዉ ወስወርደዉ ነዉም ምንለዉም። ህዝብንም አማራም ታጋይም ታገል ታገል መፍትሄዉንም ትግለዉ ።

  • @mastewalmoges4580
    @mastewalmoges4580 Месяц назад

    Ems❤

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 Месяц назад +2

    አቢይ ራሱ በኢኮኖሚ ተደክሞ በራሱ ጊዜ ይለቃል ለወታደሩ ራሱ ደሞዝ መክፈል አቅቶታል!!!ፔጥሮስ የብልፄ ወንጌል ደጋፊ ነዉ እንደሲሳይ አባሩት

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 Месяц назад

    ቢዘገይም እንኳን ድሉ የፋኖ ነዊ

  • @TekaligneTesfaye-ye2nk
    @TekaligneTesfaye-ye2nk Месяц назад

    Fano his own hero and the only Ethiopian identity

  • @HaylayGebrejewergis
    @HaylayGebrejewergis Месяц назад

    ራያ አዲስ ኣበባ ሑመራ ወለጋ መተከል የኛ የኛ የኛ

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 Месяц назад +1

    ያማር ህዝብ ከጦርነት ውጭ ሌላ ምርጫ. አልተሰጠውም

  • @EAPOAmharia
    @EAPOAmharia Месяц назад

    ከፋፋይና አዉናባጅ ዞር በሉ!
    በስመ ፋኖ ያማራን ሕዝብ የሕልዉና ትግልን ለማደናቀፍ፣ በጠባብ መንደረኛነት የዘቀጠ አመለካካት፣ ያለብቃትና ችሎታ ለሥልጣን ስግብግብነት፣ የራሰን ስሕተትና ዉድቀት ከአብዬ ወደ እምዬ አላኮ ሰዉ መሳይ በሸንጎ ሆኖ መንበላጠጥና ቱሪናፋ መንዛት የትም አያደርስም።
    በኢትዮጵያ ምድር ያማራ ሕዝብ ፋኖን የሕልዉና ትግል ባላፈዉ ዓመት ግንቦት ወር ያቀጣጠለዉ ታላቁ እስክንድር ነጋ ያማራ ሕዝባዊ ግንባር (ዐሕግ) ይፋ በመድረጉ ብቻ ነዉ። ሌሎቹማ ከነአቢይ አሕመድ ጋላ ብልጽጋና ጋራ ሲሞዳሞዱ የነበሩ ናቸው።
    ለምሳሌም ዘመነ ካሴ፡ ምሬ ወዳጆና ሌሎቹም ያቢይ አህመድ ጋላ ኦነግ ኦሮሙማ ፋሽስት ገዥን ለማዳን በተደረገዉ ጦርነት ከጋላዉ መከላከያ ሠራዊት ጋራ ተባብረዉ ተዋግተዋል። አረመኔዉ አጋሚዶ ትግሬ ወያኔ ደባቅ ከተመታ በሁዋላ አበይ አሕመድ ያማራ ፋኖን አዋርዶ፣ ሌባ ና ዘራፊ የቆሰለ መከላከያን ጥቁር ክላሽ ነጣቂ ነዉ ብሎ በይፋ ለፈፈ። ያማራ ልዩ ኃይልን አፈረስ፣ የታጠቁ ፋኖዎችን ትጥቅ ፍቱ ብሎ ማሳሰድና መግደል ጀመረ። በዚህም ጊዜ ነዉ እነ ዘመነ ካሴ ፣ ምሬ ወዳጆ ወዘተ. ትጥቅ አንፈታም ብለው የተነሱት። በጎጃም ዘመነ ካሴን ለመያዝ በተደረገዉ ጦርነት አያሌ ሰላማዊ ዐማሮች በአቢይ አሕመድ ምስለኔዎችና ፌደራል ተብዬ የጋላ ወራራ ሠራዊት ተጨፍጭፈዋል። ዘመነ ካሴም በሽማግሌ ተወናብዶ ይሁን ወዶ ባሕር ዳር የብአዴን ብልፅግና አሳማዎች መዲና ሂዶ ዘብጣያ ወርዷል። ምሬ ወዳጆም ከመከላከያ ተብዬዉ ጋራ ያደረገው ርቅ ፈርሶ ከተደረገበት ከበባ ለማምለጥ ችሏል። በሌላ በኩል እስክንድር ነጋ አዲስ አበቤን ከኦነግ አረመኔ ወራሪ ስልቀጣ፣ ያማራዉን ሕዝብ በያለብት የሚደርስበትን የዘር ፍጅትና ማፅዳት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲያስቆም በአካል ተገኝቶ ስለተማፀነ፣ በዚህም ምክንያት በአዲስ አበባ በኦነጋዉያኑ እነ አቢይ አሕመድ ጦር ታዉጆበት መሥራት ባለመቻሉ ከትግል አጋሮቹ ጋራ ወደ ወላጆቹ ትዉልድ አገር ጎጃም ሄዶ ቆይቷል። ከሃዲ ባንዳዎች ለብልፅግና ያባይ አሕመድ ቅምጥ ምስለኔዎች ጠቁመዉበት ተይዞ ወደ አዲስ አበባ ሊወስዱት ሲሉ ነበር ጀግናው የጎጃም ሕዝብ ከደጀን እስከ ባሕር ዳር በነቂስ ውጥቶ እስክንድርና አብረዉት ያሉትን ቆራጥ ያማራ ልጆች ከአቢይ አሕመድ አረመኔ ጋላ ማጎሪያ ወህኒ ቤት መዳረግ የተረፉት። ከመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም መጨረሻ ስምንት ጀምሮ ያማራ ልዩ ኃይል ተለይቶ እንዲፈርስና ፋኖም ትጥቅ እንዲፈታ ኦነጋዉያኑ እነ አቢይ አወጁ። መከላከያ ተብዬዉንም የጋላ ወራሪ ሠራዊት ባማራ ክልል ተብዬው አሰማሩት። በዚሁ ዓመት ግንቦት ወር ታላቁ እስክንድር ያማራ ሕዝባዊ ግንባር /ዐሕግ/መመሥረትን ይፋ አደረገ። "መነሻችን ዐማራ መዳረሻ ግባችን ኢትዮጵያ" በሚል መርኅ ያማራዉ ሕዝብ የሕልዉና ትግል ተቀጣጠለ። በዚህም ያማራ ሕዝብ ዋና ጠላቶች ተለይተዉ ደባቅ ተመቱ፣ እየተመቱም ነዉ። መጤ ወራሪ አረመኔ ጋላ ኦነጋዉዉያኑ እነ አቢይ አሕመድ፣ ሽመለስ አብዲሳ፣ ብርሃኑ ጁለታ፣ ሌንጮ ለታ፣ በቀለ ገርባ፣ ሌንጮ ባቲ፣ ወዘተረፈ ያማራን ሕዝብ አጥፍተን የ "ኦሮሚያ ገዳ ሪፑብሊክ" በኢትዮጵያ መቃብር ላይ እንመሠርታለን ቅዥት አክትሟል። ዐማራ ርስቱን ከባሌ እስከ አክሱምና ተምቤን፣ ከደቡብ ሐመር፣ ዐማሮ፣ እናሪያ፣ የም፣ ከፋ ጋምቤላ ፣ ከምዕራብ ዳሞት /ቢዛንሞ/ወለጋ፣ ከምሥራቅ ዳዋሮ/ሐረርጌ/ እስከ ታጁራ፣ ዘይላና በርበራ፣ ወዘተረፈ የሸዋ ይፋት ሡልጣናት ግዛት ርስቱን ያስመልሳል። መጤ አረመኔ ዘላን ወራሪን ሁሉ ያባርራል።

  • @St.mic2786
    @St.mic2786 Месяц назад

    ጴጥሮስ ፋኖን ንቀኸው ነበር አሁን ምን ትሆን እስቲ ???????????

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 Месяц назад

    ምን አማራጭ አለው የአማራ ህዝብ ከትግል ውጪ ሰላማዊ ትግል እማ እስር እና ስቃይ ነው

  • @EAPOAmharia
    @EAPOAmharia Месяц назад

    We AAPO have our own programm to realise.

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 Месяц назад

    Petros i can very sure Answer. Fano it take a solution war or win between 1 and 10 month to conuti!!!

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 Месяц назад +2

    አቢይ ራሱ አቅም እንደሌለዉ አሜሪካ ተናግራለች ከአቢይ ፋኖ 100% አቅም አለዉ ሲሳይ ፔጥሮስን ተክቶ ነዉ ከናንተ የተሰናበተዉ

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 Месяц назад

    I agree with Peter. Don't compare ERITREA or TPLF. It has different ideas and the fight with the current government. Fano or Amhar is more relevant political points. The point is for how long it takes?the consciousness?

  • @user-uc1fy3wm2s
    @user-uc1fy3wm2s Месяц назад

    Remember what you were saying yesterday. Hope to see you tomorrow possibly with a new jacket the 5/95

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 Месяц назад

    Never, ever trust, Abiy 🐒 Ahmed 🙈 Ali🙊‼️
    Victory to Amhara-Fano ‼️
    We are all Amhara-Fano ‼️

  • @abdumoha2441
    @abdumoha2441 Месяц назад +1

    አንተ በቃ ዝም ብለህ የህዝብ ግንኝነት ምናምን እያልክ የማንንም ጠጃም ማስለፍለፍ ሰው ማታለል ብቀርብህ ምን አለበት ዘርኛ

  • @GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq
    @GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq Месяц назад

    ጴጥሮስ አሁን ትንሽ የእውነታ ብልጭታ እየታየህ መሰልክ ጎን ለተጎን መሰራት ያለበትን ዝግጅት ማመላከትህ አሁንም በ።TPLF ላይ ያለህን ንቀትና ጥላቻ ለመግለፅ ደርግን ለመጣል 40 ኣመት እንደፈጀበት ኣጋነህ ዋሸህ !!! ዞሮ ዞሮ በትግራይ ህዝብ ላይ ያላችሁን ንቀትና ጥላቻ እንደመርህ ይዛችሁታል

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 Месяц назад

    ያሳዝናል ዶክተር አብይን እንደ አባታችን ወይም እንደ መከታ ወንድማችን እንዳልወደድነው እና ተስፋ እንዳላረግነው አሁን ግን በተቃራኒው ሆን ብሎ ያፈናቅለን ያሰድደን ያስርበን እና ያርደን ጀመር

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 Месяц назад

    አሁን የሚያሳዝነኝ ሌት ተቀን እሚሰደድ እና የሚገደልን ህዝብ እታገልለታለሁ ብለህ ለመሰዋት ወተህ ገና ከአሁኑ ምንም ሳይያዝ ስልጣን ለኔ ይገባኛል የምትል ከሆነ ግን እንኳን ለህዝብ ልትታገል ቀርቶ የአማራ ህዝብ ቁጥር አንድ ትርፍ አንጀት ነህ

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 Месяц назад

    ጴጥሮስ እባክህ የትግራይን ህዝብ እና የአማራን ህዝብ አንድ አይደሉም አማራ በማንነቱ ተገፍቶል ሞቷል ተፈናቅሏል ማዳበሪያ ተከልክሎ የትግራይ ህዝብ ምንድን ነው የሆነው?

  • @derejekitaw8766
    @derejekitaw8766 Месяц назад

    የአማራ ህዝብን አንገት አስደፍቶ በስልጣን መቆየት የማይታሰብ ነው ።

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen Месяц назад

    ልጆቻችን ከመታገታቸው የበለጠ ከእገታ አስለቅቀናቸዋል የሚለው ውሸት ያማል።

  • @tesfaye927
    @tesfaye927 Месяц назад

    ውድበን ነው ወድማገኝ

  • @haftomshikor-ge8bd
    @haftomshikor-ge8bd Месяц назад

    የራያ ቁማር ያበቃለት ነው ከወልድያ ከቆቦ መጤ በማምጣት አላማጣ ላይ መበጥበጥ አይቻልም

  • @abrehamdebebe9204
    @abrehamdebebe9204 Месяц назад

    ጴጥሮስ ጭንቀትህ ይገባኛል ነገር ግን ጦርነቱ ከቆየና አማራ ክልል አንተ ባልከው ሶቆቃ ላይ ከደረሰ ጦርነቱ ወደሁሉም ክልል ይስፋፋል ወደ ሲቭል ዋር ይቀየራል ሁሉም ጋ ህዝብ ለህዝብ ወደመጨራረስ ከመስፋፋቱ በፊት መንግስት እራሱ ለሚመጣው አደጋ ሲል ድርድር ማድረጉ የግድ ነው

  • @kidusd7758
    @kidusd7758 Месяц назад +2

    ወገን አቡሽ አዲስ ሙዚቃ ለቋል : ruclips.net/video/tZFAmtqziR0/видео.htmlsi=F2E_UlDHSxbxtlxY

  • @BedluDebia
    @BedluDebia Месяц назад

    ጦሩ ክልሉን ለቅ መውጣት ነው ያለብት የምን ተኩስ አቁም ነው? መጀመርያ ሕዝቡ ምን ይፈልጋል ብለህ ጠይቅ

  • @SamuelEyob-sb1qz
    @SamuelEyob-sb1qz Месяц назад

    አቶ ግዛወ የት ገቡ

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Месяц назад

    እናንተ እባካችሁ ፋኖን በስክ ስታነጋግሩ ቴሌ አስቸካይ ትእዛዝ ከአይ የማንኛውንም ስልክ እንድጠልፉ ለአብይ እንዲያሰሙ ቀጥታ የስልኩ አቅጣጫ በጅፕኤስ ይገኛል ጥቃት ይፈፀማል ስልክ መደወሉ ብቀር

  • @GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq
    @GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq Месяц назад

    የተከበራችሁ የEMS ጋዜጠኞች የፕሪቶርያ ስምምነት DDR ብቻ ነው እያላችሁ ህዝብን ከህዝብ ጋር የማፋጀት ታጥቃችሁ እንደተነሳችሁ ያውቃችኋል በተለይ የትግራይ ህዝብ ካልጠፋ አትተኙም ።

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 Месяц назад

    😂😂😂😂😂አይ ጴጥሮስ ፍሬንድ ስለ ሚኖርበት ሀገር ጠይቀኸው ምንም እንደ ማያርፍ ያስታውቃል ከአእንግሊዝ ወደ ሀገራችን በምን ፍጥነት እንደ ሄዴ ማለት የፈለገውን ያለው እንጂ በአንዴ ከስልጣን እንግሊዝ ለውጥ ወደ አፍሪካ ነውጥ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ምን አገናኝው ይሄንን እኮ ከአምስት አመት ምርጫው ካለቀ በሁአላ አይሻልህም ይሄ ሀሳብ ለማንኛውም ስለ እንግሊዝ አደባብሰህ ያለፍከው አጥና ሀገርን እወቅ ምን አልባት ለሀገርህ ይጠቅምሀል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ተበላህ

  • @biniyamkebede3532
    @biniyamkebede3532 Месяц назад

    ጋሽ ግዛው የት ጠፋ?

  • @marymenegesha9894
    @marymenegesha9894 Месяц назад +4

    ወገኖቼ ጋሽ ግዛው ወዴት ሄደ ጤናውን ደህና ነዉ ወይ?

  • @user-cb2jn3lu3u
    @user-cb2jn3lu3u Месяц назад

    Wendmge unresposbel journalists

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 Месяц назад +1

    ቄስ በላይ እና ሩዋንዳ አልተቻሉም

  • @pouwaxonfa1278
    @pouwaxonfa1278 Месяц назад

    ፕተር በክርክሩ አሸናፍው አንተ ነህ

  • @AddisAbabaClose-up
    @AddisAbabaClose-up Месяц назад

    ብዙ ጊዜ እንደታዘብኩት ጴጥሮስ ድብቅ ፀረ አማራ፣ ፀረ ፋኖና ፀረ ኦርቶዶክስ አቋም አለው።

  • @ephremzewdie7367
    @ephremzewdie7367 Месяц назад

    ግዛው ምነው አይታይም። መልስ ስጡን

  • @engidagebremeskel
    @engidagebremeskel Месяц назад

    ለምን ፋኖ ተብዬዎቹን ህዝብ መካከል ገብታችሁ አተኩሱ ለምን አትሉም?

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Месяц назад

    የኔም ጥያቄ ነው አቶ ግዛው የት ጠፉ ?

  • @YINEBEBdj5tp
    @YINEBEBdj5tp Месяц назад

    ጋሽ ግዛው ጠፋ ምነው በሰላም ነው

  • @Aman-Kem
    @Aman-Kem Месяц назад

    ከአጼዎቹ አይድዮሎጂ ላይ ተቸንክሮ ከቀረዉ ስብስብ ጋር ማንም አንድም ብሄር አጋርነት አይፈጥርም።

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo Месяц назад +3

      ማን ጠራህ እና ነው የእርጎ ዝንብ

    • @girmakassa6231
      @girmakassa6231 Месяц назад

      አማራስ ለራሱ ነፃነት እንጂ መስዋእትነት እየከፈለ ያለዉ ለማንም አይደለም። አማራ ከማንም ምንም አይፈልግም ። የማንንም ድጋፍ አይፈልግም ። ኢትዮጵያ ከምትባል ሀገር የድርሻዉን ወስዶ የራሱን መንግስት መስርቶ መኖር የሚችል ህዝብ ነዉ። በአማራ ላይ አፉን በሚከፍት ላይ ጉሮሮዉን እየዘጋ በነፃነት ይኖራል

    • @solomonfenta
      @solomonfenta Месяц назад +1

      ​@@SabaSara-sb1voፋኖ በቂ ሀይል ነዉ

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo Месяц назад

      @@solomonfenta በትክክል

  • @alemayehuadane5264
    @alemayehuadane5264 Месяц назад +1

    አራሞች

  • @GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq
    @GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq Месяц назад

    ጴጥሮስ አሁን ትንሽ የእውነታ ብልጭታ እየታየህ መሰልክ ጎን ለተጎን መሰራት ያለበትን ዝግጅት ማመላከትህ አሁንም በ።TPLF ላይ ያለህን ንቀትና ጥላቻ ለመግለፅ ደርግን ለመጣል 40 ኣመት እንደፈጀበት ኣጋነህ ዋሸህ !!! ዞሮ ዞሮ በትግራይ ህዝብ ላይ ያላችሁን ንቀትና ጥላቻ እንደመርህ ይዛችሁታል።ይዛችሁታልና ።

  • @abdumoha2441
    @abdumoha2441 Месяц назад +1

    አንተ በቃ ዝም ብለህ የህዝብ ግንኝነት ምናምን እያልክ የማንንም ጠጃም ማስለፍለፍ ሰው ማታለል ብቀርብህ ምን አለበት ዘርኛ