እስልምናችን ሙሉ ሙሀደራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 159

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 9 месяцев назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አቡ መርየም የኛጀግና የተውሂድ ጀግና የሽርክ ጥላት ✅✅✅👍👍👍👍

  • @ወሎየውነኝእኔ
    @ወሎየውነኝእኔ 2 года назад +1

    ወዲማችን ሣዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ ከነ መላቤተሠብህ መሠሎችህንያብዛልን አላህይጠብቅህ ለሀቅየቆምክ በሀቅላይ አላህያፅናህ እኛም ሠምተን ተጠቃሚወችአላህያዲርገን አሚን 🤲🤲✅✅✅

  • @mominaalie-dx3dc
    @mominaalie-dx3dc Год назад +1

    አልሀምዱሊላህ እረቢል አለሚ ሙስሊም ላደረግኝ ጌታ እረደቱ ቢላሂ እረባ ወቢሙሀመድ እረሱላ ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላ።

  • @mominaalie-dx3dc
    @mominaalie-dx3dc Год назад +1

    ያረህማን ያረሂም ያህዩ ያቀዩም ያረዛቅ ያዉድድ ያአላህ እዝንልን

  • @sofiya4360
    @sofiya4360 5 лет назад +21

    ውዲ የእሰላም ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ኡስታዝ ሳዳት ትምህርቱ ከሁሉም በላይ ነው ሀቅን ነው የሚያስተምርው አዳምጡት በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን

    • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
      @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 9 месяцев назад +1

      ወላሂ ትክክል ኡስታዝ አቡ መርየም ሀቅነው የሚስተምርው አላህ ይጠብቀው የተውሂድ ጀግና የሽርክ ጥላት ✅✅✅👍👍👍👍🤲🤲🤲

  • @saifulrana5171
    @saifulrana5171 3 года назад +1

    ጀዘኩምለህ ኸይረን ኡስታዝና

  • @Cg-hr2ee
    @Cg-hr2ee 5 лет назад +10

    ጀግናው ሳዳት አላህ አምሳያህን ያብዛልን

  • @ياربكنمعن
    @ياربكنمعن 5 лет назад +21

    ወንድም ሳዳት አላህ ባለህበት ይጠብቅልን ጀግናችን ነህ

  • @STubeስልጤዎ
    @STubeስልጤዎ 2 года назад

    ወአሌኩሙሰላምወረመቱለሂወበረከቱሁ ሰላለሁአለይሂወስልም ሰላለሁአለይሂወስልም ሰላለሁአለይሂወስልም 👍👍👍☝️☝️☝️

  • @Bd-cr9mn
    @Bd-cr9mn 5 лет назад +2

    ጀግናው ኡሥታዜ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @abdoaboode3
    @abdoaboode3 4 года назад +1

    ነገሮችን።ገለፅካቸቸው፡ጀዛኩም፡

  • @maramayesuf7464
    @maramayesuf7464 2 года назад +1

    የአላህድአአረግልኝኝአላህቀጥተኛውንመገድእድመራኝኡስታዝ

  • @mekameka889
    @mekameka889 2 года назад +1

    ኡስታዝና እድሜና ጤና ይወፍቅልን

  • @ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም

    ያአለህ ያረህማን ኡስታዜን ጠብቀው።እንዳተ ያለውን ያብዛልን ያረብ እቡ ማሪያም ጀዛካለህ ኸይረን ጀዛ ።ወላሂ ወደአላህ የመለስከኝ አንተ ነህ ።ምንም እማውቀው ነገር የለም ነበር ።ስበቡ ስደት ባልሰደት ድኔን አላውቅም ነበር ።እድሜ ለስደት ስደትንም ሳለመሰግን አላልፍም።ሀገርቤት ወሎ ምንም ትምህረት የለም አሁንም ህዝቡ በሽርክ እየተጨማለቁ ነው። ሰው ያስፈልጋቸዋል አሁንም እረዱን??????????

    • @ttww9470
      @ttww9470 8 месяцев назад +1

      ትክክል አላህ መጨረሻችንን ያሣምረልን ሥደት ሥበብ አልሀምዱልላ

  • @አዒሻአህመድ
    @አዒሻአህመድ 5 лет назад +3

    ረቢ ይጠውል ኡምርክ መሰሎችህን ያብዛልን የተውሂድ ኡስታዞችን አላህ ይጠብቃቹ

  • @kyreyahussen9930
    @kyreyahussen9930 3 года назад

    ምስልህል አለህ ያብዘልን ኡስታዝ ሰደት ከመል እኔ ቡዙ ታለዊጬበተለዉ 👍👍👍👍👏👏👏

  • @jameelaaadm4020
    @jameelaaadm4020 4 года назад +1

    waleykumselamn werehmetula weberekathu gezakela keyr oztaz

  • @fathmafathmaahmed5023
    @fathmafathmaahmed5023 4 года назад

    አላህይጨምርልህኡስታዝየኛጀግናመሰሎችህንያብዛልንያኢላሂ

  • @ሀስቢየሏህወኒዕመልወኪል

    ማሻ አላህ ጀዛኩምላህ ኸይረን ኡስታዙና መሠሎችህን አላህ ያብዛልን ያረብ ከክፉ አላህ ይጠብቅልን

  • @hyatmohammed5002
    @hyatmohammed5002 5 лет назад +3

    ጀዛከላህ ኡስታዘና ባተ የሚመቀኝ አላህ ህዳያ ይስጣቸው ሀቢቢ

  • @የሱናየተውሂድተማሪነኝመነ

    አህለን. ወዱ. ኢስታዝ. ሳዳት ከማል አሏህ. ይጠበቅህ. የተውሂድ. ጀግና

  • @wowwow8176
    @wowwow8176 2 года назад

    ጀዛ ከላ ኼራን ኡሥታዝ

  • @ለይላነኝየአህምሻታናሽኑረ

    ጀዛከላሁ ሄርን ኡዝታዝ ያረቢ አላህ እድሜዎን ያረዝመልን

  • @ዘቢባቢንትአሊ
    @ዘቢባቢንትአሊ 5 лет назад +7

    ኡስታዝ ሳዳት አቡ መሪ ያም እውንታው ሳልረዳ ለዞሎምኩህ አፋ በለኝ ለአላህ ብለህ አፋ በለኝ !እውነት እስከዛሬ ሳንተ ተማሪ ባለመሆኔ አዝኛለሁ

    • @TtTt-iw4tt
      @TtTt-iw4tt 3 года назад

      እኳን ሀቁን አላህ ያሣወቀሺ ውቤ አልሀምዱልላ

    • @aellahkerim1217
      @aellahkerim1217 2 года назад +1

      እኳን አላህ ወደሀቁመራሽ ሁላችንንም አላህ ይምራን

    • @mekameka889
      @mekameka889 2 года назад +2

      እኳንም ተረድተሽ በሰላም የመጣሽ እሱ የአለመቱ ጌታ የሆነው ይቅር ይበልሽ ውደ ኡስታዝ አቡ መሪየአላህ ይጠብቅልን ኡስታዝና

  • @saadasaadi7885
    @saadasaadi7885 5 лет назад +1

    ጀዛአካላህ የኛ አደበተ እርቱ አላህ ጤና እድሜህን ያርዝመው

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ የስደት መምህሬ ስደት ት/ት ቤቴ

  • @aminaail4814
    @aminaail4814 5 лет назад +2

    ጀዛከላሁ ኽይረን ጀዛ ኡስታዙና

  • @medinaseidtub769
    @medinaseidtub769 5 лет назад +3

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ከዚህ ቻናል የገባችሁ ባአላህ እስከመጨረሻ ስሙት እኔም እሱን ከሚከሉት ነበርኩአሁን አመለካከቴን ቀየርኩ ባለፈው ለረፍት ስሄድ ወደአገሬ ጋደኞቸ ሁሉ የሱን ሙሀደራነው የሚሰሙት እዳዳምጠው ገፋፋኝ ምርጥየሱ አቂዳ ትክክለኛው ነው ሰው ነው ምርጥ ሙሀደራነው

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቈ8ለ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቈ8ለ 5 лет назад +3

    ጀከላሁ ኸይር ውለታህን አላህ በዱኒያም በኣኼራ ይክፈልህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ መሰሎችህን ያብዛልን ያ ራብ

  • @qasayedali7528
    @qasayedali7528 4 года назад

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @tamaratamara9695
    @tamaratamara9695 2 года назад

    ጃዛከላሁምኸይር

  • @amaamm7989
    @amaamm7989 5 лет назад +1

    ጄዛ ኩምላህ ኸይር ኡሥታዝ

  • @ssohh2770
    @ssohh2770 4 года назад

    ጀዛከላህ ከይር ኡስታዙና ባረከላህ ፊክ

  • @fyjgh1066
    @fyjgh1066 5 лет назад +2

    ወአለኩም፡ አሰለም፡ ወረመቱለህ፡ ወበረከቱ፡ አለህ ይጠብቅክ፡ ኡስተዝ፡ ጀዘክአለህ፡ከይር

  • @soo555sho4
    @soo555sho4 4 года назад

    ዋዓለይኩምሠላምወረህመቱላሂወበረከትሁ መሽአላህ።አብሽርጀግናዉ

  • @emanmakhlooq4111
    @emanmakhlooq4111 5 лет назад +2

    ጀዛኩም አላህ ኋይር አሏሁ ሡባሀነወታአላ ይጠብቅልን
    ያርብብብብብብብብብብብብብ ።

  • @hushhush6284
    @hushhush6284 4 года назад +1

    ጀግናችን ኡስታዝ ሳዳት ከማል ኑርልን ሽ አመት አላህ ምቀኞችህን ይገላግለን ያረብ

  • @sameratubes.5231
    @sameratubes.5231 5 лет назад +2

    ኡስተዝ ጅዘከለአ አላህ ይጠብቅክ የን ጀግነ

  • @pure_heart7175
    @pure_heart7175 5 лет назад +37

    ወአለይኩ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ
    አህለን ኡስታዝ አቡ መርየም
    ውድ የኢስላም እህት ውንድሞቸ ሳትሰሙ አትለፉ እሚጠቅማችሁ ይሄ ነው
    ፕራክ ሙዚቃ ፊልም ነሽዳ መንዙማ ቲርኪምርኪ ወሬ
    ጊዜ አችሁን አትጨርሱ ምክሬ ነው ካጣፍሁ ይቅርታ 🙏

  • @زوزوبينتبشير
    @زوزوبينتبشير 5 лет назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አምሳያህን ያብዛልን
    እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ጠ5ቈ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ጠ5ቈ 3 года назад

    ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 4 года назад

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ወዲማቺን ጀዛከላህይረ

  • @fahizafahiza1741
    @fahizafahiza1741 5 лет назад +3

    አለህ ቀልባችንን ያስተካክልን

  • @zahramohamed4034
    @zahramohamed4034 5 лет назад +2

    አላህ የጅዛክ ኸይር

  • @tubezakir9343
    @tubezakir9343 5 лет назад +4

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች

    ወለይኩም አሰለም ወራህማቱላሂ ወበራካቱ አህለን ኡስታዜ የታውሂድ ጃግነ አለህ የህፋዝክ ፊ ኩሊ መካን

  • @TtTt-iw4tt
    @TtTt-iw4tt 3 года назад

    አላህ ይጠብቅህ ውዱ ሳአዳት

  • @fatumabintmurad831
    @fatumabintmurad831 5 лет назад +3

    ጀዛከላህ ኡሥታዙና እኛሥ በአንተና መሠሎችህ ተምረን ከሽር ወጣን ቤተሠቦቻችንም ቀልብ አላህ ይመልሥልን ያረበልአለሚን

  • @abcdaaa0088
    @abcdaaa0088 4 года назад

    አልህ ልቦነይወፍቀን

  • @sofiya4360
    @sofiya4360 5 лет назад +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
    ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ

  • @አትንካዉኒቃቤንየድንተማሪ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ

  • @zinnatmohamed2807
    @zinnatmohamed2807 4 года назад +2

    አይ የኛ ጀግና አሏህ ይጠብቅህ

  • @lubabafaisal6270
    @lubabafaisal6270 5 лет назад +3

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አሏህ ኸይረን

  • @الحمدءاللهعلكلحل
    @الحمدءاللهعلكلحل 2 года назад

    አላህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @alal9040
    @alal9040 3 года назад

    አላህ ይጠብህ እደተአይነት ያብዛልን

  • @yasmenhabeshawit5553
    @yasmenhabeshawit5553 4 года назад +2

    ጀዛከላህ ኡስታዝ በጣም እየተለወጥን ነው እንደው ወደ ወሎ ሄዳችሁ ይሄን የመሰለ ዳዕዋ ብታረጉ ከአላህ በታች ብዙ ሰው ታተርፋላችሁ ስንቱ ነው የቀብር አፈር ላይ የሚንከባለል እኔስ ለእናቴ የአንተን ዳዕዋ ሁሌ እልክላታለሁ አልሃምዱሊላህ እናቴ በጣም ተለውጣለች አላህላየህርምኒአንሃ

    • @TtTt-iw4tt
      @TtTt-iw4tt 3 года назад

      አልሀምዱልላ አላህ ሁላችንም ይምራን

  • @kemilaahmed5736
    @kemilaahmed5736 4 года назад

    ወአለይኩም ሠላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህይጠብቅህ አቡ መሬም

  • @ዘቢባቢንትአሊ
    @ዘቢባቢንትአሊ 5 лет назад +1

    Usetaz Sadat Allah hayer jezahin yikeflih

  • @dhxhsuch5082
    @dhxhsuch5082 2 года назад

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ሳዳት

  • @emureyan4173
    @emureyan4173 5 лет назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ኡስታዝ

  • @الحمدلله-ف2ث1ر
    @الحمدلله-ف2ث1ر 5 лет назад +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤️
    ጀዛ ከ አላህ ኸይር ኡስታዜ ❤️🌹🌹🌹🌹

  • @mominasaydabi434
    @mominasaydabi434 5 лет назад +3

    ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ጀዛካላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ኡስታዜአላህመልካምስራህንይቀበልህ፣እዳንተአይነቱንያብዛልን

  • @ረበናዬእውቀትንጨምርልኝ

    Jezakallahu keyran

  • @mahboobamahbooba4239
    @mahboobamahbooba4239 5 лет назад +1

    የረቢ ከደዝህ ኮረፈተ አለህ ይጠቢቀን ጀዘከለህ ከይረን ወድመችን

  • @fafibitseid310
    @fafibitseid310 5 лет назад +9

    አህለን ኡስታዛቺን አቦ አሏህ ጭምርምር አድርጎ ይጨምርልህ

  • @እሙፊርዶስእሙፊርዶስ

    ጀዛከላህ ኽይር

  • @ኡሙቱርኪነኝ
    @ኡሙቱርኪነኝ 3 года назад

    አላህ ይጠብቅህ አቡ ኑህ

  • @umu_faruq_tube9686
    @umu_faruq_tube9686 5 лет назад +2

    አህለን ኡዝታዝና
    ጀዛ ካአላህ ከይር

  • @mahercell3572
    @mahercell3572 5 лет назад +2

    Allah yetabkaeni Jezake Allah ustaz

  • @gjffghdhshsv479
    @gjffghdhshsv479 2 года назад

    صلى الله عليه وسلم

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 5 лет назад +2

    ዋሌኩም አሰላም ዉድ ዉስታዛችን አላህ ይጨምር ልህ

  • @allahisone8033
    @allahisone8033 4 года назад +1

    ኡስታዝ አብሽር እንዳትፈራ አላህ ከ ሀቀኞች ጋር ነዉ

  • @fahizafahiza1741
    @fahizafahiza1741 5 лет назад +2

    Walekum selam wrahmetulahi webrekatuhu

  • @HjGh-sp6cb
    @HjGh-sp6cb 6 месяцев назад

    ማሻ አላህ ይጨምርልህ ጀግናዉ

  • @አፍራንአፍራን
    @አፍራንአፍራን 5 лет назад +2

    ዋአለይኩሙሰላምወራህመቱሏህወበረካትሁ
    የኝጀግናኡስታዝ
    #ውድእህቶቸ. የሰውደስታየሚያስደስተው #ቁርአንሀድተ *ሱና* #ሱብስክራይብያድርጉ.

  • @phoneshop1030
    @phoneshop1030 3 года назад

    Gezakellahe westaze allhe yetbekeke

  • @hushhush6284
    @hushhush6284 4 года назад +3

    አላሁመ አንተ ረቢ ላኢላሀ ኢላ አንተ፣ኸለቅተኒ ወአነ አብዱከ ወአነ አለወህዲከ ወወእድከ መስተ ጠእቱ አኡዙቢከ ሚን ሸሪ ማሰነእቱ አቡኡ ለከ ቢኒ እመቲክ አለየ ወአቡኡ ቢዘንቢ ፈግፈርሊ ፈኢነሁ ላ የግፊሩ ዙኑቡ ኢላ አንተ።
    ውዶችየ ዱአይቱ ይች ናት ለመሀፈዝ ሞክሩ ጀዛኩም አላህ ኸይር ።
    ትርጉም ፣ አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ ካንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም ። ፈጥረኸኛል እኔ ባሪያህ ነኝ እኔ የቻልኩትን ያክል ያንተን ቃል ኪዳን ለመሙላት እሞክራለሁ። ከሰራሁት ነገር ከክፉው በአንተ እጠብቃለሁ ።በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ ። ሀጢያቴንም እናዘዛለሁ ።ማረኝ ከአንተ ውጭ ሀጢአትን የሚምር የለም ።

  • @ربيالله-م8ق
    @ربيالله-م8ق 4 года назад

    አሚን ያረብ

  • @dfgghh9015
    @dfgghh9015 5 лет назад

    ዋአሌኩም ሰለም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ኡስተዙና አምሳያህን አላህ ያብዛልን ያረብ ኸይር ጀዘህን በአዱኒየ በዓኼራም አላህ እጥፍ ድርብ አዲርጎ ይኪፈልህ ኢንሻ አላህ

    • @hggaggdahal6194
      @hggaggdahal6194 4 года назад

      አላህ በሰፋው ይጨምርልህ ውቀቱንም እርሜህንም አላህ ይጨምርልህ

  • @hawayassuf3985
    @hawayassuf3985 4 года назад

    ጄዛክአላህ ህይርውስታስ እርጂም እዲሜ ይስጥህ ያርብ መሰሎችህን ያብዛልን ወሎ ዲርሱላቼው በጣምየሚያሳዝን ሀልላይነው ያለው አብዛሀኛው ሰው

  • @faizaweleyawa4894
    @faizaweleyawa4894 5 лет назад +1

    Osetaziya sadat kemal welahi lena anet yetewehid jegenaya nehe osetazuna keanete bezu temeriyalehu kelal meselew yetayigin wenjel endakom adergehegiyal anete yealahe bareya hoy alahe yitebekeh kena belay alahe wedddddd yadergeh osetaziya betely wello mesemer komebolcha weset kebad deawa yasefelgenal betam yeshirk hager new

  • @elmiroble4608
    @elmiroble4608 4 года назад +1

    Tauhid ☝🏾🦁

  • @fozlove3297
    @fozlove3297 3 года назад

    አላህ ይጠብቅህ

  • @allahisone8033
    @allahisone8033 4 года назад

    ኡስታዝ አላህ ይጠበቅህ በሄድክበት ሁሉ ያላህ ጥበቃ ይከተልህ

  • @mehdiabdulsemed1187
    @mehdiabdulsemed1187 5 лет назад +2

    አቦ መርየም አላህ ይነውረክ

  • @zharanuri9991
    @zharanuri9991 4 года назад

    وعليكم اسلام ورحمتلي وبركت

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 3 года назад +2

    #አሠለሙ አለይኩሚ# ዋርመቱለይ -ዋበርከቱ
    #ውድ እህት -ወንድሞቼ# እበከቹሁን ስለ --#ዲነችን-- እንወቅ# ግዜ ውድ ነው አለሃን --#እንፍር-- --#ፕሮፍኢሌን-- --#ኑሁ-- ፍትዋ# አርፍ --#ትምህርት- #ታገኛለች ግዜ #ውድ ነው# #አለሃ ልቦና ይስጠቹ -
    #ኢተ ቁላ አለሃን #እንፍር ይች ዱኒያ ከንቱ ነት- #የርብ የአለሃ
    #ለኢላኢላ ሙሃማድን $ረሱሉላህ አለሃ #ቃጥታኛውን መገድ ይምርን-

  • @ያአላህመጨረሻዬንአሳ-ቨ7መ

    ጄዛ ካአላህ ኽይር

  • @zaharazahara2321
    @zaharazahara2321 3 года назад

    ወለይኩምሠላም

  • @RemziyaKebir
    @RemziyaKebir 7 месяцев назад

    Mshala alahe etbekh

  • @nuriaomb9210
    @nuriaomb9210 Год назад

    As wr wb jabaadha

  • @bahi465
    @bahi465 4 года назад

    አላህየደጠብቅህ

  • @ሰአዳእድረሰኡመረ
    @ሰአዳእድረሰኡመረ 3 года назад

    ማሻአላ

  • @fetihatube1918
    @fetihatube1918 5 лет назад +1

    wealeykum selam werahmetulah weberkatuhu ustaz jezakellah heyir

  • @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ሣዳት ከማል ጀዛከላህ ኸይረን አሁንሥ ያንተ ትምህርት ሡሥ ሆነብኝ

  • @najathassan2857
    @najathassan2857 5 лет назад +1

    Allhe yetbekek enwedkaln nefff amet nurelen yante ayentun yabezalen

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 4 года назад +1

    Yallah allah ytebkih tikikilega yetewehidi sew

  • @ኡሙጃእፈርረቢእሽረህልይሷ

    وبي ‏يحفظك ياااااربببب والله يااستاذ ‏الله يرزقك مسلك👍🏻💯✅💪🏻

  • @hykelali8549
    @hykelali8549 3 года назад +1

    አሕለን