ጀማዉን በጋርድ አስደበደብኳቸዉ😳

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 452

  • @Natantiruneh
    @Natantiruneh  4 часа назад +143

    ደምሩኝ የኔ ቅመሞች🤌🥰

  • @gxydyxyyx3629
    @gxydyxyyx3629 4 часа назад +82

    ኢሳም ለእምነቱ ለእስልምናዉ ያለዉ ፍቅር ማሸአላህ አላህ ይጨምርልህ ጥንካሬዉን

    • @Ozkekdi
      @Ozkekdi 16 минут назад

      ወላሂ ኢቶያሉት ሁሉምግራገብቶኛል የምር ባድነውሚበሉት ምጉድነው ወላሂ

  • @Fafilove-m2i
    @Fafilove-m2i 3 часа назад +42

    ዳጊ ለምድነው አንጀቴን የሚበላኝ ቤተሰብ 😥 በተረፈ ጀማው እንወድችኋለን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ❤

  • @አዩሻቱዩብ-ጘ1ረ
    @አዩሻቱዩብ-ጘ1ረ 4 часа назад +85

    ዳጊ ለምንድነው አንጀቴን የሚበላኝ 😢❤❤❤የዋህ ነገር ነው ዛሬ ደግሞ የተከፋ ይመስላል 😢😢

    • @ZinetFentaw
      @ZinetFentaw 3 часа назад +3

      እኔ እሬሱ😢

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 3 часа назад +2

      እኔም ድሮ ሙዚቃ ይዘፍን ነበር እዴ

    • @GhggCggg-ix9wl
      @GhggCggg-ix9wl 3 часа назад +2

      እኔራሡ ወላሂ😢😢😢😢

    • @ssaa6844
      @ssaa6844 Час назад +1

      እኔም ወላሂ ደሞ ምግቡን አራቁበት😢😢

    • @seadamohammed7952
      @seadamohammed7952 Час назад

      ​@@RaheemaRaheema-k9dአወ ከሆነች ልችጋር ትክታክ ላይ ፊመስ ነበር አሁን ትንሽ

  • @ZinetAhmedZinet
    @ZinetAhmedZinet 3 часа назад +25

    ኢሳም ማሻ አላህ በዝምታው ውስጥ ጀግና ነው❤❤❤

  • @NoraNora-n4b4m
    @NoraNora-n4b4m 2 часа назад +12

    ናፍቃቹሁኝ ነበር 😊ኢሳም እኮ ጀግና ነው ማሻአላህ ጓደኝነታቹሁ ደስ ይላል

  • @Kune-fd8me
    @Kune-fd8me 4 часа назад +26

    ኢሳም ማሻአላህ ከፊት ገባ ውይይ ጓደኝነታችሁ ደስ ይላል እኒህኞቹ ግን ምግብ ጋ😳

  • @nebiyathailu5259
    @nebiyathailu5259 3 часа назад +12

    ወይኔ በማርያም እንዴት ደስ እንደምትሉ በናታችሁ አንድ ሴት ቀላቅሉ ጓደኛችሁ አርጉኝ በዚ ጊዜ እንዲህ አይነት ጓደኛ ኢሳም ረሙ respect በጣም❤

  • @ሀውሊThio
    @ሀውሊThio 4 часа назад +27

    ፕራንኩ ያበደ ነው😂😂
    ግን ዳጊ አበላሉ አንጀቴን በላው ለራሣችሁ እየቀላችሁ አራቃችሁት እኮ😢

    • @ttee9429
      @ttee9429 2 часа назад +1

      እኔ እራሱ አሳዘነኝ

    • @nborenamekanselam4395
      @nborenamekanselam4395 2 часа назад +2

      ዝም ብሎ ያሳዝነናል 😢

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 2 часа назад +2

      ደጊየ የኔ ቢጤ ምስኪን😅

    • @Yemariyam21md
      @Yemariyam21md Час назад

      weyyy enante sewoch ande keyazachu muchich dani dani enante nachu mitasakikut

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 4 часа назад +35

    ይኸን ጀማአ ሣትቀላቀሉ እዳሞቱ ባለም ላይ ያላችሁ😂❤

    • @Thffd-t3h
      @Thffd-t3h 4 часа назад

      😂😂😂😮

    • @مومنه6
      @مومنه6 3 часа назад

      ደምሩኝ😂😂😂😂

    • @Ramla-y8z
      @Ramla-y8z 3 часа назад +1

      ተከትዬሽ መዞር ይዣለሁ እናቴ😢❤😂😂

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg 3 часа назад

      😂😂

    • @rrrtt6sd5lg9k
      @rrrtt6sd5lg9k Час назад

      😂😂😂😂 በለው😂😂😂

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee 41 минуту назад +1

    ዳጊ ግን ዛሬ ልክ አይደለም በማርያም ምን ሁኖነው😥 ከመጀመሪያው አንስቶ አሳዘነኝ ምስኪን 😢ኢሳም ግን ጀግናነው💪ለጓደኞቹ መከታ ዋው 😍ረሙ ደግሞ ያለ ፀብ ችግርን ፈቺ ይመቻችሁ👌😍ጓደኛ ማለት እንድህ ነው አይለያችሁ

  • @AbivaGaghwh
    @AbivaGaghwh 2 часа назад +7

    ዳጊየ ምን ሁነህ ነው ደብሮሀል ፈታበል አባቴ❤❤

  • @ማሂወሎየዋ
    @ማሂወሎየዋ 2 часа назад +7

    ምግብ ስበሉ ዳጊ ከመሀል ይሁን እናተ ትላልቅ ስለሆናቺሁ ለሡ ይርቀዋል የኔ ወድም ወድሜን ይመስለኛል

  • @hallkmah
    @hallkmah 4 часа назад +10

    ሚግቡን ጫረሱት ራሙ መልካም ሰዉና አላህ ይጫምርልክ❤❤❤

  • @foziyafoziya184
    @foziyafoziya184 2 часа назад +14

    ዳጊ😢😢😢ለምን ታርቁታላችሁ ምግቡን ያሣዝነኛል😢😢😢 የዋህ

    • @ssaa6844
      @ssaa6844 Час назад

      @@foziyafoziya184 ወላሂ አለቀስኮ ወድሜንነው እሚመስለኝ አይ ማጣት

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d Час назад

      ወላሂ እኔ እራሱ አናደዱኘ ከምግቡ አራቁት አይይይይ ደሀን ኮ ማንም አይወደውም ሱበሀን አላህ እደት እዳራቁት አጀቴን ነው የበላኘ ደሞ ለሱ ቦታ የላቸውም ሁሉም በተደጋጋሚ አያለሁ እሱን ራቅ ራቅ ነው እሚያደረጉት በቻናሉ እራሱ አይለቁለትም እራስ ወዳድ ናቸው 😢😢😢

    • @ssaa6844
      @ssaa6844 Час назад

      @@Lulu8049-c8d አው ብዙ ጊዜ ይከልፎታል ከለለሽ የለሽም በጣምነው አጀቴን እሚበላኝ ለምን አይቀርም እራት ሲበሉ በስሞ እድህ ከሚገለመጥ ሚስኪን

    • @seada3423
      @seada3423 30 минут назад

      Yemegermu machiu kometat sew metchet ayslchachium

  • @Wsd-vb4si
    @Wsd-vb4si 2 часа назад +6

    ሢሄዱላቼው ምግብን አልተጣመዱትም ጭራሽ እያየሁት አልቻልኩም ነበር አላለም😂😂😂😂😂😂😂

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 Час назад +2

      😂😂😂በሳቅ ሞትኩኝ😂😂

    • @nejatahmed4030
      @nejatahmed4030 Час назад +2

      እኔ ራሱ ብቻዬን ከት ብዬ ሳኩ😅 ይመቻቸው😅😅😅

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 2 часа назад +2

    ወይ ናታን የተመታህ ልጂ 😂😂😂
    ምርጥ የጉዋደኛ ጥግ እኮናቸው ስወደው ይሄጀመአ❤❤❤❤

  • @ፍታዉ
    @ፍታዉ Час назад +1

    እራት ልቦሉ ነዉ የመጡት😂😂😂 እሳም ረሙ በጣም በጣም የትልቅ ሰዉ ጭንቅላት ነዉ ያላቹ❤

  • @Ekram-e12
    @Ekram-e12 Час назад +1

    ናቱዬ ዛሬ አግተካቸዋል ዋውውው ፍቅሩን ያብዛላችሁ ጀማው❤❤❤❤❤

  • @Emanhussen-28
    @Emanhussen-28 2 часа назад +1

    ወይ ይህ ጀመዓ የወንድማማችነት ጥግ❤❤❤❤ ኢሱዬ ለድንክ ያለህ ክብር ማሻ አላህ ዳጊዬ የኔ የዋህ አሳዘንከኝ😢😢😢❤❤❤❤

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 3 часа назад +4

    ማርያምን ጀመዓ እደናተ ነዉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ አብሶ ረሙ ኢሳም ኡፉፉፉፉ ❤❤❤❤❤

  • @Lili-se1rc
    @Lili-se1rc 3 часа назад +5

    ጎደኛ ማለት አንደዚህ ነው::
    አሳልፎ አይሰጥም እግዚአብሔር ፍቅራቸው ይጨምርላቸው በጣም ነው ደስ የምትሉት ❤❤❤❤❤😍
    ደስ የሚል ኘራንክ ነበር💪

  • @ያኡሚስስቴ
    @ያኡሚስስቴ 4 часа назад +6

    የዛሬው ይለያል ወላሂ ምርጥ ጀማአ ነው❤❤❤❤

  • @مومنه6
    @مومنه6 3 часа назад +3

    ምግብላይ አትበጥብጧቸው ፕራንካችው ደስ አይልም እናተ ግን ጓደኝነታችው ዋው❤

  • @Lulu8049-c8d
    @Lulu8049-c8d Час назад +2

    በጣም ያዘኩባችሁ ለምንድን ነው ግን ዳጌን ከምግቡ እምታርቁት አይይይይ እደት ያሳዝናል በአላህ ደሞ ጣል ጣል እያረጉት ነው በተለይ ይህየ መላጣው ኤጭጭጭ እራስ ወዳድ ነገር ነው ዳጌየ አይዞህ ያልፈል አተም እነሱ እደረሱበት ትደረሳለህ 😢😢😢 ኢማምኮ ምን ነካህ በአላህ አያሳዝናችሁም እሱን እዳር ላይ ስትጥሉት 😢😢

    • @FgIt-f2r
      @FgIt-f2r 27 минут назад

      ወላሂ እኔ እራሱ ጥያቂየነዉ ሁልግዜም እምግብ ላይ ይሳቀቃል አጄቴ እዴት እዴሚላወስ

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 4 часа назад +5

    አሰነሱን አሶጥተው እነሱብለት😳አርድፍርት ኢሳም ግን ጀግናነው የምር ወላሂ🥰🥰

  • @RahmaAdes-vq3pj
    @RahmaAdes-vq3pj 3 часа назад +6

    ዳጊ ከፍቶታል 😢😢😢😢አታስከፉብን

  • @HayatHassan-d4d
    @HayatHassan-d4d 2 часа назад +2

    ወላሂ ምረጥ ጓደኛሞች ናችሁ ያዘልቅላችሁ አቤት ይሳጀግናነው አሳልፈውአልሰጡህም ረምም እኔእክፍላለሁ አለ የኔባት ❤❤❤❤በጣምነው የምታምሩት ምግብ ሰበሉ ዳግን አታረቁት በጣም ነው የሙሳዝነኝ

  • @seadamohammed7952
    @seadamohammed7952 43 минуты назад

    ዳጊዳጊ አትበሉ ደግጠዋል. ረሙ አፉ ተያይዟል በጣም ደግጠዋል. ኢሳም ማሻአላህ የጓደኛ ጥግ

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 Час назад +2

    ዳጊዬ የኔ አሳዛኝ አንጀቴን ይበላዋል ሳየው

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur 2 часа назад +4

    ዋው ኢሳም ረሙ & አቤት የጎደኛ ጥግ ግን ግን ግን በአላህ ኢሳምና ረሙ አልገባኝም ስጋው የክርስትያን ምግብነው ምንበሉት ውንድሞቼ ሱብሀን አላህ አምስት ወክት በትክክል የሚይሰግድ ሙስሊም ያረደው እየተባለ እንኳን እናንት ከክርስትያንጋ አብራቹ ትበላላቹ ወንድሞቼ ዱንያ ናት የነጌ ቤታችንስ ሱብሀን አላህ ድንያ ማለፍያ እንጂ መኖርያ አደለችም ወንድሞቼ አላህ ወዶ መርጧ የስጠን ዲነል ኢስላም 💔💔💔አላህ በዲናቹ ያጥናቹ e 🧝r🧝☝️

    • @HeluuSeee
      @HeluuSeee 37 минут назад

      ሲጀመር አሁላይ በማሽን ነው የሚታረደው ሁሉም ቦታ ሲቀጥል ኡስታዞችሽን አዳምጭ ሙስሊም ክርስቲያን ያረደውን መብላት ይችላል የጥላቻሽ ጥግ ላንች ንፁህ ማለት በውሀ መታጠብ ነው እኛም በእምነታችን እናንተ እንደምሰግዱት እንፀልያለን ok

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 2 часа назад +5

    ዳጊዬ የኔ አሳዛኝ ወንድም😢😢እህህህ አልቻልኩም አሳዘነኝ ለምንድነው በደንብ የማትበላው ለምን በርቀት ትሆናለህ

    • @ssaa6844
      @ssaa6844 Час назад

      ስለማይከፍል ይህ ማጣት😢😢😢

    • @Yoyba
      @Yoyba Час назад

      ወበሩ እማይቀሳቀሰው ስለሆነ ነው የራቀው

  • @zuzutube9162
    @zuzutube9162 4 часа назад +2

    ማሻአላህ ጓደኝነት ጥግ ድረስ. ናታን ደሞ በአላህ ሲል ደስ ሲል እምነት በመከባበር

  • @ZinetMuhamed-o2w
    @ZinetMuhamed-o2w 2 часа назад +1

    ዳጊየ ምን ሁነህ ነው የደበረህ እንደዚህ አይዞህ ኢሣም ማሻአላህ ትግሥቱ ዝምታው አላህ ይጨምርልህ

  • @እህተማርያም-ገ7ዠ
    @እህተማርያም-ገ7ዠ 4 часа назад +5

    እናተ ስበሉ ጠጋ አታረጉለትም አሳዘነኝ ዳጊ ኡፉ እሱ አዴ ሲጎርሱ እነሱ እንደፈለጋቸው

  • @KalinaAlex
    @KalinaAlex 4 часа назад +24

    ዳግ ግን ሲያሳዝን ምስኪን ነገር ነው

    • @kamuyelove
      @kamuyelove 4 часа назад

      @@KalinaAlex ጥገኛ ዬመሥላል አጀት ይበላል

    • @ssaa6844
      @ssaa6844 3 часа назад

      በጣም አጀቴንነው እሚበላዝኝ ወላሂ😢😢

    • @ZebibibaAbabiya
      @ZebibibaAbabiya 3 часа назад

      Awo wlh betm nw yasazanegn

  • @tgaebeb6224
    @tgaebeb6224 47 минут назад

    ግን ዳጌ በጣም አሳዘነኝ ውፍ 😢😢😢 የክፋው ይመስላል ፈጣሪየ ልቤን በላው አይዟህ ወንድም

  • @cequa4067
    @cequa4067 2 часа назад +4

    አንዳንዴም ያስፈልጋል ጓደኛን መፈተሽ በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ናችሁ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላቹ ከሰዋይን ይጠብቃችሁ ኮራሁባችሁ ግን የምትበሉት ምግብ ግን የሙስሊም ነው ወይስ የክርስቲያን በአላህ ግራ ገብቶኝ ነው❤❤❤❤❤

    • @ssaa6844
      @ssaa6844 Час назад

      ማሽን ነው እሚርደው አሉ

    • @cequa4067
      @cequa4067 50 минут назад

      ማሸነም ቢያርደው የሙስሊምና የክርስታን የተለያየ በር ነው የክርስቲያኖች ቄስ ይገባል ገብቶ ይባርካል የሙስሊሞች ም እንደዛ ሙስሊም ነው መጀመሪያ ከመብላታችሁ በፊት ጠይቁ

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 4 часа назад +6

    በል እራታቸዉን አስመጣላቸዉ ሳይበሉ 😢😢
    ዳጊ ለምንድን ነዉ የሚያሳዝነኝ 😢

  • @JahahHahaha-n5b
    @JahahHahaha-n5b Час назад +1

    ቆይ ናታን የፀጉሪቱ ነገር እዴትናት😂😂😊

  • @MedinaAerge
    @MedinaAerge 2 часа назад +2

    ዲጊየ የአልታሰበው እርዚቅ ይስጥህ😢😢

  • @TamreMohammed
    @TamreMohammed 4 часа назад +2

    የምር ጥሩ ወድምነት አላህ ይጠብቃችሁ ታይን ያውጣችሁ❤❤❤ክፉ አይካችሁ❤

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 3 часа назад +1

    ወይኔ እነዚህ ጀማአዎች😊😊😊 ደስሲሉ አይለያችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @Mamey-xm9wt
    @Mamey-xm9wt Час назад +1

    እያየሁ አልቻልኩም አላለም ጠመደዉኮ ይመችህ አብ😅😅

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 45 минут назад

    የኔ ምስኪን ዳጊ ማነው ያስከፋው በጣም ነው የከፋው 😢ብዙ ጊዜ ምግብ ስትበሉ ዳጊን ከዳር ታደርጉታላችሁ ለምንድን ነው ሲበላም እየተሳቀቀ ነው የሚመስለኝ ከእናንተ እኩል አደለም የሚጎርሰው በጣም ነው አንጀቴን የሚበላኝ 😢እንደዛሬ አዝኖ አይቸው አላቅም 😢 በተረፈ ፕራንኩ ተሳክቶልሀል ግን የጋርዶቹ አበላል እል አይተው የሚያውቁ አይመስሉም

  • @CjFi-g2t
    @CjFi-g2t 2 часа назад +1

    ኢሳምዬ የኔ ውድ የሁሉም መከታ ነክ ♥️ይሄን ያክል ፍቅር 🥰እያየሁት አልቻልኩም ብሎ ብላ አላለም 😂😭

  • @kamuyelove
    @kamuyelove 4 часа назад +15

    እኔምለዉ የሚበሉት ሥጋ ነዉ ግን አድላይ ሁለት ሀይማኖት እደኔ ግራ የገባዉ

    • @ነኢመት
      @ነኢመት 4 часа назад +1

      ማሽንነው ያረደው በስማም የለም ቢስሚላህ የለው 😂😂😂😂

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد 4 часа назад

      አንሰማም አሉኮ ​@@ነኢመት

    • @kamuyelove
      @kamuyelove 4 часа назад

      @ነኢመት አ ኢቶደሞ አሮ ጉድድድ

    • @EiveShv
      @EiveShv 4 часа назад +2

      ወላሂ እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር😂😂😂😂

    • @zuzuየደሴዋ
      @zuzuየደሴዋ 3 часа назад

      በማሽን የታረደው ይፈቀዳል ልክ እዳአረብ ዶሮ ሆነ ስጋ እደምንገዛው

  • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
    @ConfusedHangingGondola-qg8fj Час назад

    ሁሉም ዳጊዳጊነው የሚሉት ማሻአላህ አሳዝኖችሆል

  • @Yemeserach-i6g
    @Yemeserach-i6g 3 часа назад +2

    ጋርዶቹ ምግብ ከበሉ ስንት ቀናቸዉ ነዉ ዳጊ ምስኪን አልበላም እኮ

  • @NesryaAhamed
    @NesryaAhamed 3 часа назад +1

    እረ ናታን ግን😂አይችሉክም ወላሂ😂ግን ወላሂ ዳጊየ በጣም ያሳዝነኛል ስወደው😴

  • @Max-zd3pg
    @Max-zd3pg 3 часа назад +7

    ጎደኝነታችሁ ደስ ይላል እውነት ❤ ዳጊዬ plse ሳቅልን ማርያምን ቁጭ ታናሽ ወድሜን ነው የሚመስለኝ 😢❤

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 4 часа назад +7

    ጎደኛ ውድምነው የላህውይ 😢የኔምርጦች

    • @ጠአምዩቱብ
      @ጠአምዩቱብ 4 часа назад +2

      ወዶቹ የጎደኝንት ጥግ ናቸወ እኛ ሴቶች ነን ጅላፎ😅

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k Час назад

    ጋርዶቹ መጨረሻ ላይ ምግቡን አልቻልንም እያሉ ስበሉ በሳቅ የፈረሰ😂😂😂😂😂

  • @GhggCggg-ix9wl
    @GhggCggg-ix9wl 3 часа назад +1

    ዳጊ እሚያሣዝነኝ ነገርሳ ሀቢቢ ኢሳም የኔጀግና❤ይሄ ድቤራስ ሠራላቹሁ😂😂😂😂😂

  • @iahhhbjbzuhytf
    @iahhhbjbzuhytf Час назад +1

    ኢሳም በጣም ወንዳወንድ ጀግና ነክ

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 35 минут назад

    ኢሳም በአላህ 4ቱንም ፍራክ አርግልን ልናቸው እስቲጠፍ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 2 часа назад

    ደሥ የምትሉ ጀማአወች ናችሁ አላህ አይለያችሁ❤❤❤🎉🎉

  • @leyaLove-n5d
    @leyaLove-n5d 3 часа назад +1

    ሱፍ የለበሰው ጋርድ ምግቡን እያየሁ አልቻልኩትም አላለም😂😂😂

  • @Nora-pd9si
    @Nora-pd9si 4 часа назад +12

    ከፕራንኩም እኔ የገረመኝ ዳጊ ነው ምን አይነት ምስኪን ሲያሳዝነኝ ዳግዬ በጣም ነው የምወደው❤

    • @ssaa6844
      @ssaa6844 3 часа назад

      ወልሂ ማጣት ያሸማቃል በሱ በጣም ተማትኩ😢😢

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 2 часа назад +1

    ናታን አንተ ተንኮለኛ 😂😂😂😂 ❤❤❤

  • @ሙንታኡሴን
    @ሙንታኡሴን 53 минуты назад

    አረ የገርዲ ነጋር ደሞ😮😂ስሄዱ ቢላ ቢሎ አለቀረብማ😂😂😂😂

  • @الحمدالله-ق9ه8ظ
    @الحمدالله-ق9ه8ظ 2 часа назад

    ይሄ ጀማአ ግን ማሻ አላህ ደስ ሲሉ

  • @betelihem21
    @betelihem21 3 часа назад +4

    ከዚህ ጀመአ መሀል ዳጌየ ለምድነው የሚያሳዝነኝ ግን 😢ዳጌየ ነቃ በል አ ሆድ አታሰብሰ ነው ሂሳብ በአንተ ነው😅😅

    • @leyaLove-n5d
      @leyaLove-n5d 3 часа назад +1

      ወላህ እኔ ሁሌም ያሳዝነኛል😢

  • @tube463
    @tube463 Час назад

    እዬ ጀማኣ ያለሴቴ ስለሆነ መበረታታት አለበት ይመቻቹ❤❤❤❤❤

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u 2 часа назад

    የጓደኝነት ጥግ ማሻአሏህ ጓደኛ ለማለት ይከብዳል እናንተን ወንድም ለወንድም በተጨካከነበት ዘመን❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @medinamehammed-r7g
    @medinamehammed-r7g 2 часа назад +1

    ኢሳም አስገረምክ ማሻአላህ ደሞ ዳጊ ምነው ዝም አልክ ምግብ ለመብልላትም ተሸማቃሃል አይዞኝ ባርታ እሺ 🎉

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    ናቲ ግን ግፍህ
    እየበሉ😂😂😂😂
    እረሙ መልካምልጁ
    ወላሂ ሊከፍል👍🌹🌹
    ናቲ ቀጣይእኔፕራክ
    አዴረግሀለሁ ተረሙጋሁኛጠብቅ
    አተጣሳራስ መላጣ😂😂😂😂

  • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
    @ConfusedHangingGondola-qg8fj Час назад

    ቱቱ ወላሂ ሌላው አልገረመኘ እነሱ ተናደው ሲወ ጡ ሳይጠብቋቸውኳ 😢😢😢ቱቱቱቱቱ

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 Час назад

    ሀሀሀ ወይኔ ቀአላህ ደስስ ሲሉ ናታን የተመታክ😅😅😅

  • @RabiyaGstachio
    @RabiyaGstachio 2 часа назад

    ኢሳም እና እረሙ ይለያሉ እረሙካም ብሩንእሰጣችሆለሁአለ ኢሳምም አስቀድሞ ሂይወቱንአሳልፎሰጠ ቆመ 💪💪💪ጀግና መልክብቻአይደለም ጀግንነትም አለህ ❤❤❤ዳጊግንአልበላም የኔሚስኪንእእፍፍፍ

  • @KalkidanHaymanot
    @KalkidanHaymanot 2 часа назад

    ደስ ስትሉ ኢሳም የኔ ጌታ ከጋርድ ጋ ልትጣላ

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 3 часа назад +5

    ዳጊየ ምን ሁነህ ነው ዛሬ ጥሩ ስሜት ላይ አይደለህም

    • @ቅድስትየ
      @ቅድስትየ 3 часа назад +1

      አው እኔም እያልሁነበር😢የደበረው ይመስላል

  • @CjFi-g2t
    @CjFi-g2t 2 часа назад

    ደስ ሲሉ ወላሂ 🥹♥️በልዩነታቹክ ውስጥ አድነታቹክ ይታያል ♥️

  • @seade127
    @seade127 3 часа назад +1

    አሰውቤት ሒደው የሰውምግብ ብልት እርፍ😮😮😮😮ኢሳም ጀግና ኢክሩጋኑ ረሙቸኮሌት❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Tተስፈኛዋ
    @Tተስፈኛዋ 29 минут назад

    አንድ ጊዜ በአላህ ካልክ በቃህ አትደጋግምባቸው ሙስሊሞች አስቆሙት እቢ ቢሉ ጌታቸውን ማሳመፁ እደሆነ ተረዳ

  • @Haymigashaw-g1c
    @Haymigashaw-g1c 3 часа назад +1

    ማሻ አላህ የጓደኛ ጥግ ናቹ❤❤🎉🎉

  • @sarasara-e2h
    @sarasara-e2h 3 часа назад

    🎉🎉🎉ግንምግቡእዴትነዉ ማለቴ ሥጋዉ 🎉🎉🎉ሀይማኖታችሁብዬነዉ ደሥትላላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ
    @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ 2 часа назад

    ቁንጅና ሥርአት ሥነምግባር ወንድነት አሟልቶ የሰጠዉ እናቱ አምጣ የወለደችዉ ኢሣም ብቻ ነዉ ሌሎቹ ፈሪ ቦቅቧቃ ናችሁ😅😅😅

  • @MominaGesse
    @MominaGesse 2 часа назад

    ❤❤❤❤መሻላህ እዴት እደምውዳችህ❤❤❤ጋደንያ ማለት እደዚህ ነው የኔ ውዶች❤❤

  • @ሙንታኡሴን
    @ሙንታኡሴን 50 минут назад

    አይ ዳጊ 😢😢😢😢አጀቴን ምቲበላዉ ነጋርስ❤❤❤

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 2 часа назад

    እዝህቤት ጀማአቸው ደስ ስሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LidetYacob
    @LidetYacob 2 часа назад

    ግን ናታን የምታደርጋቸው ፕራንክ ብቻህን ሳይሆን ከአንዳቸው ጋር ተነጋገር ፕራይ ቤት የሚባል ነገር አለ

  • @ነፂTute
    @ነፂTute 2 часа назад

    ወይኔ ኢሳም ጀግናህ ውዶች በርቱ ❤❤❤❤

  • @fghjfhji4679
    @fghjfhji4679 Час назад

    የኔ ወንድም ዳጊ ያሳዘነው እደኔ 😢 እባዬ ነው የመጣው የሆነ የተናገሩት ነገር አለ ወይ ደሞ ያስከፍት ነገር አለ 😔😌

  • @Worke-i5s
    @Worke-i5s 3 часа назад +1

    Dagiye minonknaw zare takfthal indykfak ishi yene yewa❤❤❤❤

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 3 часа назад

    ደስ አይልም ግን እንድህ አይነት ነገር ጥሩ አይደለም ያልሆነ ነገር ሊፍጥር ይችላል ኢሱየ ግን የኔ ትግስተኛ

  • @Wsd-vb4si
    @Wsd-vb4si 2 часа назад

    የከፈለው ሌላ የበላው ሌላ ሚሥኪኖች እራሤቼው እርቦቼው መተው እጥላቼውን ቆረጥካቼው😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @selamhabeshawitselamhabesh3070

    dagye ayzoh mnabatu kenesu ekul bla fkre❤❤❤❤😢

  • @ልሣነተዋህዶ1
    @ልሣነተዋህዶ1 3 часа назад

    ሁላቹም ምርጥ ናቹ ኢሡ ግን ምርጥ ወንድም መከታ ነሽ

  • @HiwotHw-p7r
    @HiwotHw-p7r 2 часа назад

    ዳጊ ስዎድክህ የኔ ዮዋ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ABDUABDULEAZiZimuhamedeoumer
    @ABDUABDULEAZiZimuhamedeoumer 45 минут назад

    ናታን ይመችህ

  • @IsmaelBesher
    @IsmaelBesher 4 часа назад

    ምሮጥዬ ፕራክ ነው ያልተዛዛ ይመችህ ናቱ🎉❤🎉

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y 2 часа назад +1

    ምግቡን ለምን ከዲግ. ገረ ለምን ተረቁተለቻ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 часа назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅ያበደ ብራክ😅😅ናታን አግተሀቸዋል😂😂😂👍👍👍👍

  • @ayshaaa-r6f
    @ayshaaa-r6f 3 часа назад +1

    ማሻአላሕ ጀመአቹ ደስ ይላል

  • @buratichotube7867
    @buratichotube7867 3 часа назад

    መሸ አለሂ ነተን የተረገማክ ግን ጎደኛነተቹሁ የስቀነሌ 🎉🎉🎉

  • @Mariam-hd8bs
    @Mariam-hd8bs 5 минут назад

    Hara isuna Ramu wow wow ❤❤❤

  • @ትልቅ-Mission
    @ትልቅ-Mission 4 часа назад +1

    100 አስገቡኝ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 42 минуты назад

    ሲያስፍራ በልተው ቢጨርሱትስ ውይ

  • @Yetewadolej
    @Yetewadolej Час назад

    Gana Arif gadegn nw yaleka❤❤❤❤❤❤ mariyamen fkerachune faxari yexebeqalachu❤❤❤