Ethiopia - Esat Mogach Feb 12 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 352

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Год назад +42

    መልአከ ህይወት ቆሞስ አባ ወልደ ኢየሱስ ሰይፉ እጅግ አድርገን እናመሰግንዎታለን በሃይማኖትውና በመንበርዎ ያፅናዎት !

  • @girmaabebayehu6455
    @girmaabebayehu6455 Год назад +35

    አባታችን ቡራኬዎ ይደርሰን እግዚብሔር አምላክ እንደእርስዎ አይነት አባት በእውነት ያብዛልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @DESTAification
    @DESTAification Год назад +34

    የጌታ ሃሳብና የመንፈስ ቅዱስ ቅባት ውስጣቸውን ያረሰረሰ ትልቅ አባት ናቸው። እናመሰግናለን።

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Год назад +7

    ከየትም ይምጣ ከየትም እዉነት ሚናገር ሰዉ ደስ ይለኛል የጀዋር የጃን ማሮ በጎች አላችሁ

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 Год назад +59

    እንደአንቱ አይነት አባቶችን እግዛብሄር ያብዛልን

  • @MIkItube
    @MIkItube Год назад +26

    ተባረኩልኝ የኦሮሞ ልጆች በእውነት የምታደርጉት ተጋድሎ ለሀይማኖታችሁ እየታገላችሁ ነው በርቱልን

  • @shewaminilik1602
    @shewaminilik1602 Год назад +22

    እድሜዎት ይርዘም አባታችን!!! ይችን አንደበዎትን ፈጣሪ ይጠብቅልን!!!!

  • @sunnysumsum8213
    @sunnysumsum8213 Год назад +11

    እግዚአብሔር እንደናተ አይነት አባቶችን ያብዛልን.

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 Год назад +5

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቱት ይደርብን

  • @tadla8200
    @tadla8200 Год назад +11

    አባታችን ጋዘጠኛውም እድሜና ጤና ይስጥልን ውነትን መናገር መልካነው⛪⛪⛪🌾🌾🌾🌾🌾⛪⛪⛪

  • @chanematyos1098
    @chanematyos1098 Год назад +8

    እጅግ ሲበዛ በጣም በጣም ትልቅ በእውቀት የሚናገሩ እና የሚያስተምሩ አባት ናቸው
    እግዚአብሔር አምላክ ይባርኩዎት ዘመኖት ይለምልም ።

  • @mulsam2011
    @mulsam2011 Год назад +14

    አባ ይህን ነበር መስማት የምንፈልገው። ሃይማኖት ዘር ነገድ የለውም እግዚአብሄር ይባርኮት።

  • @sadfgsdfg5853
    @sadfgsdfg5853 Год назад +7

    አባታችን እዲሜ ተጤና ይሥጥልን እደናተያሉት አባት ሥላሉን እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @bethlehemdesta6055
    @bethlehemdesta6055 Год назад +10

    እግዚአብሄር ይባርክልን:: እውነት ሁል ግዜ ያሸንፋል

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Год назад +2

    ቃላት ያጥረኛል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾አባቴ ምንኛ መታደል ነው እርሶን የውልድ መሃፅን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ለአልሙ ሁሉም መልካም ልቦና ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 Год назад +14

    አባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት አሜን።

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Год назад +13

    ስለ እውነት ድንቅ እና ትልቅ አባት ናቸዉ ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @SuccessA545
    @SuccessA545 Год назад +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Getenetkebede65
    @Getenetkebede65 Год назад +23

    He is the man of God
    God bless you!

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +20

    እግዚአብሔር ይማረን በዘረኝነት አብደናል 😥
    አባታችን ይፍቱን 🙏🏿

  • @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ
    @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ Год назад +7

    እረጂም እድሜ ይሠጠው አባታችን

  • @tesfatesfa4028
    @tesfatesfa4028 Год назад +9

    አባ እግዚአብሔር ይስጥልን፡ ልቤ ደማ ስለ ተዋሕዶ ወንድም እህቶቼ አንድነታችሁን አደራ፡ ከ ኤርትራ

  • @abeladmasu5044
    @abeladmasu5044 Год назад +70

    እኔ አሁን ኦሮሞ ነኝ ግን ኦርቶዶክስ እንዴት እንዴት ብለው እንደሚያገናኙት ይገርመኛል ሀይማኖት እና ዘርን ምን አገናኝው የሚጠብቃት ጌታ እያለ የምን እኔ ልቆርቆርላት ነው ኦርቶዶክስ የሚመራው በ መንፈስ ቅዱስ ነው ችግርም ቢኖር የሚበቀል እሱ ነው

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Год назад +2

      Ewnatekin new tabareki egzbhr lebone yesetachu 🤲🥰

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Год назад +3

      እግዚአብሔር ይማረን በእውነት 😭🙏🏿

    • @tiag8974
      @tiag8974 Год назад

      Ugly man stop judging Jawar
      loss ur weight

    • @manallaaa1651
      @manallaaa1651 Год назад

      የኦሮሞ ኦርቶዶክሶች በእምነታቸዉ ጠንካራ የሆኑት ደማቸዉን እያፈሰሱ ያፀናሉ በሀይማኖታቸዉ ደካማ የሆኑትን ማስመለጫ የሚጠቀሙበት ነዉ ታርጌት ኦርቶዶክስ የማራነዉ ይሏቸዋል

    • @serkalemzewudie9807
      @serkalemzewudie9807 Год назад

      አብይ አልጀዚራ የዘገበው ላይ አስተያየትህን ጻፍ።

  • @asterfseha9097
    @asterfseha9097 Год назад +28

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥልን

  • @genetambatube8205
    @genetambatube8205 Год назад +6

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጠዎት

  • @tsegayetadesse832
    @tsegayetadesse832 Год назад +2

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ፡፡ እንደናንተ ያለ እዉነተኛ አባት ነዉ የሚያስፈልገዉ፡፡ ጋዜጠኛዉም እንደነዚህ ዓይነት አባቶችን ስላቀረብክልን እናመሰግንሀለን፡፡

  • @thomasmesfin8863
    @thomasmesfin8863 Год назад +5

    አምላከ ቅድሳን እንደናተ ያሉትን አባቶቻችንን ስለ እውነት የምትናገሩትን ያብዛልን

  • @ዶናት
    @ዶናት Год назад +11

    ለእውነት የቆሙ አባት ናቼው ፀጋውን ያብዛለዎ ❤❤❤

  • @selampeace4261
    @selampeace4261 Год назад +4

    የእውነትን ወንጌል ፍቅርን የሚሰብክ መሪ እግዚአብሔር ይባርክዎት እግዚአብሔር ሰው አለው ኢየሱስ ያድናል

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 Год назад +5

    GOD BLESS YOU FATHER 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Год назад +7

    አንተ ስው እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ ይባርክህ አባን በስርዓት በጨውነት ስለምትጠይቃቸው አከበርኩህ ሁልጊዜ እውነትን አውጣልን እውነት ያሽንፋል ተባረኩ ሀይል አምላክ ይጠንቃችሁ

  • @endalewakene4974
    @endalewakene4974 Год назад +8

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 Год назад +8

    አባ ወልደ ኢየሱስ ሰይፉ ታሪክ የማይረሳቸው የሀገር እና የቤተክርስቲያን ሀብት ናቸው ። እንዲህ በደንብ አብራርተው ውስጡን ግልፅ አድርገው ለመላው ኢትዮጵያዊ ይህንን ጉድ ስለተናገሩ እናመሰግናለን ። በመንግስት ሚዲያ ሁላችንም አዝነናል ። ሚዲያው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይሆን የማን እንደሆነ በግልፅ የታየበት ታሪክ ነው ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አትፈርስም ለዘላለም ትኖራለች ።

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 Год назад +2

    እውነት እውነት እላለሁ አንቱን ለመግለፅ ቃል ያጥረኛን ፈጣሪ እንደ አንቱ አይነቱን ያብዛልን

  • @sdym7178
    @sdym7178 Год назад +17

    I just can’t believe that there are extremely narrow minded individuals in the middle of this kind of amazing Oromo intellectuals !! He is so genius!

    • @heywet
      @heywet Год назад

      Narrow mind is the people like this man and you Not original Oromo ❌❌❌❌

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Год назад +1

      @@heywet one of the narrow minded 😂😂

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 Год назад +1

      @@heywet ገለቴ ከአማኑኤል ነሽ እንዴ አይዞሽ ክኒንሽን ውሰጂ

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር Год назад

      @@heywet ኦርጅናል ኦሮሞ እንደ አንች ከሆነ ሽ ጊዜ አይ ኮፒ ኦሮሞ እንሁን።

  • @yimeyirdaw8989
    @yimeyirdaw8989 Год назад +10

    አላማው የነገድ አይደለም ኦሮሞ ሆነህ ተዋህዶ ከሆንክ አማራ ነህ እንዲህ ነው ፖለቲከኞቹ ሊያጠፋን የተነሱት ጎበዝ

  • @felekeg.790
    @felekeg.790 Год назад +12

    Long live for our fathers

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 Год назад +8

    መልአከ ሕይወት ወአማኑኤል ከነባልደረቦቹ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።

  • @emusemer5573
    @emusemer5573 Год назад +3

    ይመችዎት የምርጦች ምርጥ አባት ነወት!!

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn Год назад +9

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እኮ ሚያዳምጣት ቢያገኝ
    እንኳን የራሷን ችግር የኢትዮጵያን ችግር የመፍታት አቅሙ ከመንግስት በላይ አላት ፣ግን እንዳለመታደል የሚያዳምጣት የለም፣ ሁላችንም በማንም ኮልኮሌ ፖለቲከኞች ተፅእኖ ስር ወድቀናል ። ብናዳምጣት ኖሮ እንደዚህ ጋጠወጥ ትውልድ አንሆንም ነበር ፣አሳዛኝ!!😥

  • @hemenamen8710
    @hemenamen8710 Год назад +18

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቅድስና በንጽህና ጸንተው ምእመኑን አጽንቶ በክበር በሞገስ ያኑሮወት ።

  • @ሀበሻ-መ2ሰ
    @ሀበሻ-መ2ሰ Год назад +6

    እግዚአብሔር ብርሃን ነዉ ጨለማም በእርሱ ዘንድ የለም ጨለማዉ መክሰሙ አይቀርም ይነጋል ሁሉም ወደ ብርሃን ይወጣል ማንም መሞት የለበትም በጥበብ እና በማስተዋል መራመድ አለብን መንግሰትንም ጥበብ ጌታ እንዲሰጠዉ እንፀልይ ይነጋል ይነጋል አይዛቹሁ

  • @kebronberhanu6034
    @kebronberhanu6034 Год назад +1

    ዘረኝነት አይኑ ይጥፋ አባም ጋዜጠኛውም ሳላደንቅ አላልፍም እግዛብሄር ይባርካቸው

  • @asegedechtsegaw500
    @asegedechtsegaw500 Год назад +11

    በጣም አቡነ ሰላማ የጎንደር ህዝብ አይረሳቸውም

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Год назад +2

    ሁለቱም ቤተሰቦቼ ኦሮሞዎች ናቸው ተወልጄ ያደኩት ሸገር ነው እና በሐይማኖቴ ከመጠ I do not care where I came from በእውነት አያገባኝም ሐይማኔቴን እና ከተማዬን ከነካቹህ ወደሗላ የለም እስከመጨረሻው እሞትላታለሁ..አባታችንም እናመሰግናለን

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 Год назад

      Enja galla/oromo kemeche jemiro shewa menor endjemer yitaweqal. Gena new yeleyilinal. Awo eminetu ye bete amara new. Sejemer oromo ye rasu hayimanot neberew. Waqa guracha yibalal.

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn Год назад +10

    መፈንቅለ ሲኖዲስ ከማካሄድ ይልቅ መፈንቅለ መንግስት ማካሄድ ይቀላል ። so ፖለቲከኞች ዞር በሉ ቤተክርስቲያን የድሆች መጠለያ መመኪያችን ናት ማንም ዝም አይልም ።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +2

    ለጋዜጠኛው ትልቅ አክብሮት አለኝ ወገንተኝነት የሌለበት ቃለመጠይቅ ነው ያደረከው ከፍ ያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን ።

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x Год назад +5

    እውንነተኛ የበጎች እረኛ እርስወ ነወት እንደበተወት አይጠገብም ይባረኩልን: ኑሩልን አውነተኛ የእግዚያብሄር ባሪያ

  • @aynalemfule
    @aynalemfule Год назад +2

    እግዚአብሔር በጤና በሰለሞን ያኑራቹ ❤❤❤

  • @mze5044
    @mze5044 Год назад +3

    What a great discussion God bless 💚💛❤🙏

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure Год назад +2

    በጣም ብዙ ጊዜ ተከታትዬዎታለሁ አባቴ እግዚአብሔር ይስጥዎ በዚሁ ያስጨርሰዎ!!!

  • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ

    ሀቀኛአላህያቆዮህአባ

  • @aklilgezahegne6958
    @aklilgezahegne6958 Год назад +8

    He’s ethiopian orthodox hero

  • @abutiglu3641
    @abutiglu3641 Год назад +2

    አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት!!!

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 Год назад +1

    እጅግ ደስ የሚሉ ትልቅ አባት እንድህ ነው እውነተኝነት እረጅም እድሜ እኔ ጤናን ያድልዎት 🤲⛪️

  • @solomonbeyene6197
    @solomonbeyene6197 Год назад +3

    እውነተኛ ሊቅ ነዎት አባታችን።

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn Год назад +7

    ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ሽታዋ ራሱ የሚገኘው በአሁኑ ሰአት በቤተ እምነቶች ብቻ ነው በተለይ በቤተይ ክርስቲያን ውስጥ ናት ኢትዮጵያዊነት እጅጉን ሳስቷል ።ወንበዴዎች ባይሆን በቤተ ክርስቲያን የተጠለለችውን ኢትዮጵያን ተውልን ።

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Год назад

    አባታችንም የግድ ሆነብንና፡ እከሌ ጥሩ አባት ናቸው መባሉ ቀረና ብሔር መጥራት ጀመርን ፡ ይኸ ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይውጋው፡ አባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Год назад +3

    አባታችን እንደ እርሷ ያሉ ለእውነት የወገኑ ያብዛን🙏
    የኦሮሞ ፖለቲከኞች በሚገርም መልኩ ምን አይነት ጥላቻ ፍርሀት ሊላው በ ኦሮሞ ማህበረሰብ ላይ እንደኖረው እየሰሩ እንደሆነ ሳያውቁት ቀርተው አይመስለኝም ግን እልህ ጥላቻ እብደት ውስጥ ጨምሮቸው በ ፖለቲካ ያሳቀቁትን ህዝብ አሁን ደግሞ በሀይማኖት መጡ ምን አይነት መርገም ነው?🤔

  • @hamonateddy8290
    @hamonateddy8290 Год назад +6

    እኔ ኦሮሞ ነኝ አሩሲ ግን ኦሮሞን አይወክልም አሩሲ እና ወለጋና የጅማ ኦሮሞ ስማችንን አጠፋው ኦሮሞ ጉዲፈቻ የሚያሳድግ ልዪ ኢትዮጵያዊ ነው የትኛውም ብሄር አላሳደገም አሁን ግን ስሙን አጠለሹት እነኚ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Год назад +1

      ቆይ ግን ስንት አይነት ኦሮሞ ነው ያለው? 🙏

    • @naserweday9319
      @naserweday9319 Год назад

      እኔ ኦሮሞ ነኝ አልክ ነገር ግን የ ኦሮሞ ህዝብ እንዳይሰማህ አሩሲ ብለህ ስትጠራ አሩሲ አይባልም መጀመሪያ አጠራሩን እወቅ ።

  • @MIkItube
    @MIkItube Год назад +8

    ይህ ጋዜጠኛ መሸለም አለበት ለኢትዮጵያዊነት የቆመ ሰው ነዉ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባት 🙏❤️🙏❤️🙏

  • @tsionyadete4397
    @tsionyadete4397 Год назад

    አባቴ የእውነት ደስ ብሎኛል እኔ ከብሄሬ ከዜግነቴ በፊት ያገኘኹት ክርስትናዬን ነው። ከእናቴ ማህፀን ስወጣ ማርያም ማርያም እየተባለ በ 80 ቀኔ አባትነቱን የቀባኝ ክርስቶስ ይበልጥብኛል። ያዘነ መቶ የሚፅናናበትን መሸሸጊያውን እንውሰድብህ ማለት ድፍረት ነው። ማንም ይሁን ምን ያሰበው የማይታሰብ ነው። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አንድ ናት። ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @kalhone320
    @kalhone320 Год назад +4

    ቋንቋንና ጎሣን ከእምነት ያስቀደሙ የፖለቲካው ካድሬወች ቅድስት ቤተክርስቲያንን በመካድ ሲበጠብጧት አዝነናል። በላሌ በኩል ግን እንደእርሰወ ያሉ እውነተኛ የእምነት አርበኞችን ስናይ፣ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛለወት!

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 Год назад

    አባታችን እውነቱን ስላሳወቁን እናመሰግናለን

  • @seblea920
    @seblea920 Год назад +3

    የራሽያ የግብፅ የግሪክ አማራ ነዉ ሊሉ ነዉ ኪኪኪኪኪ እግዚያብሄር ብሄር የለዉም

  • @gizieamhara
    @gizieamhara Год назад

    አባቴ በረከትወት ሁሌ ከኔ ጋር ይሁን

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Год назад +1

    እኔ ምለው ኦርሞ ዘንድሮ ነው የተፈጠሩ ውይንም ቁዋንቁዋቸውን ያወቁት ዘንድሮ ነው ለምን የበታችነት ይሰማቸዋል ለምንስ መግደል ጥላቻ ይወዳሉ ለምን በዝህ ልክ ክፉ?
    ይህን ስል ዘርኛችን እንጅ ስውችን አይውክልም ብጣም እግዚአብሔር የሚፈሩ ብዙ ሰውች እዳሉ እቃለሁ።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +1

    አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅዎ 🙏🙏🙏

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 Год назад

    አባታችን እግዚአብሔር ህድሜና ጤና ይስጦት የእገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ምርጥ ጋዜጠኛ ለእውነት የቆምክ ስነስርሃት ያለህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ

  • @gizieamhara
    @gizieamhara Год назад

    ይመስገን ፈጣሪ ታላቅ አባት ስለሰጠህን

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 Год назад +4

    እግዚያብሔር ኢትዮጵያን ሊፈትን ጁዋር መሐመድን ፈጠረ ። እንደኔ እንደኔ ለአምላኩ ለአደረ ሰው ቅዱስ ብለን እንደምንሰይማቸው ለጁዋር በስሙ አንድ የሰይጣን ስም መሰየም አለበት ።

    • @johnf906
      @johnf906 Год назад +1

      የኃጢአት ትንሽ ትልቅ የለውም። እንደኛው ኃጢአተኛ ነው። እንዲድን ብንፀልይ አይሻልም????

  • @ashug8590
    @ashug8590 Год назад +1

    Kalea Hiwot Yasemalin!!!...Abatachinn.

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን Год назад +3

    እኔም አፍሬያለሁ ሙስሊም ሆነው በማያገባቸው ሲፈተፍቱ አላህ አንድነታችሁ ይመልስላቸው ከምር

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 Год назад

      Ensu ye amara yehonewun Hulu mafires alama alachew. Ke mejilisu wusit tegefitrew yewetut amara yehonutin new.

  • @gizieamhara
    @gizieamhara Год назад

    አምላኬ ለዚህ አባት ብለህ ምህረት ሰላም አውርድ

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ Год назад

    አባ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቀወ የእውነት ዘር በሀይማኖት ከገባ ከባድ ነው 😥😥💔የእውነት በጣም ያስፈራል እንፀልይ ሀይማኖታችን ይጠብቅለን 💔😥👏

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Год назад +10

    አሁን ሳስበው የዚህ ዘመን ኦሮሞ ከእምነቱ ይበልጥ ኦሮሞነቱ ይበልጥበታል በዘር ከመጥበቡ የተነሳ

  • @lidiyamuluneh8236
    @lidiyamuluneh8236 Год назад +4

    Edma ena tena yestwt ❤💕

  • @melkamzemen3335
    @melkamzemen3335 Год назад

    ዉይ አባቴ እንዴት ደስይላሉ

  • @zelalemasres
    @zelalemasres Год назад +4

    ኦሮሞ ትልቅ ህዝብ ነው!! እኚህን አባት የመሰሉ ብቻ ነው እሚወክሉት።

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 Год назад +3

    Abatachine barekatu yedaresan rajeme edema ena tena yesitote Amen Amen Amen 🙏

  • @سعيدغالب-ص1ش
    @سعيدغالب-ص1ش Год назад

    ላባታቺን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @Blinky_pro567
    @Blinky_pro567 Год назад

    እሺ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንፀልያለን እግዚያብሄር ነገሮቹን በሰላም ይፍታልን በዚህ ሰበብ ለቤተክርስቲያን ለሀይማኖታቸው በሻሸመኔ በመንግስት ታጣቂዎች በግፍ ለተገደሉ ሰማእታት ነፍሳቸውን ከአብራሀም አጠገብ በገነት ያሳርፍልን ሀይል የእግዚያብሄርነው ለሀገራችን ለቅድስት ኢትዮጵያና ለቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲሁም ለሁላችንም የሚበጀውን ያምጣልን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn Год назад +4

    ፖለቲከኞች ሆይ ሃገር መገንጠል ከሆነ አላማቹሁ መጀመሪያ ፖለቲከውን አሸንፉ ተሳክቶላቹሁ ከገነጠላቹሁ በኋላ ወደ ሃይማኖት ብትዞሩ እንኳን አይገርምም ነበር እንዲያው ቢሳካላቹሁ

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ Год назад +6

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አባየ🙏➕

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Год назад

    ለእኛ የከፈላችሁትን ነገር አንረሳውም አባቶቻችን በአንድ ቀሚስና በአንድ ጋቢ እየኖራችሁ ለእኛ ምን ልበል ፈጣሪ ይደግፋችሁን✝️⛪️

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 Год назад +2

    አረ እናሰተውል ፣ ሁሉን ነገር ለአማራው ሰጥተን እኛው ከፍ አደረግንው ። አማራኛ ቋንቋ የአማራ ፣ ባህሉ ሁሉ የአማረ ፣ አለባበሱ ሁሉ የአማራ ፣ ምግቡ ሁሉ የአማራ ፣ ባንዲራ የአማራ ። አረ እባካችሁ ።

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 Год назад

      Awo tadiya yemanaba new? Enat afer tibila ante diqala wef zerash. Ye galla haimanote waqa guracha yibalal. Awo tewahido ye bete amara eminet new. Ezaw missionary yisibekachu!

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Год назад +3

    እኔ ይገርመኛል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይማኖት ወደ ኢትዮጵያ የገባው በእኛ በትግራዊያን በኩል ነው እንዴት ተብሎ ነው ለአማራ የሚሰጠው ይገርመኛል እንደሁ እውነት ለመናገር ግን መቼስ ከአማራ ጋር ደም ብንቃባም እንኳን አማራ ህዝብ ለሚጠሉ ሰዎች ስላሉ ይህ እምነት እንዲጠሉ ለማረግ የተደረገ ነው ብዬ አስባለው

    • @gday4404
      @gday4404 Год назад

      Enem ymesilegnal😘

    • @samuelketema4583
      @samuelketema4583 Год назад

      ይሕ ዘረኝነት አልለቀቀሕም ማለት ነው? እስቲ በደንብ አዳምጥና ነቃ በልስቲ ቅሉ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Год назад +2

    👉 ህዜቤ ንቃ በዘር ሲያቅታቸው 👉 በሀይማኖት ደሞ ሊያባሉህ ሲመጡ አትነዳላቸው 👉 ቤ/ክ የእርቅ የሰላም የፍቅር እንጅ የዓመጽ ቦታ አይደለችም

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 Год назад +1

    Abatachn edmea yestln❤❤❤

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 Год назад +3

    Thanks

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-የ6ቐ

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥልን

  • @kal8266
    @kal8266 Год назад +3

    Enamesegnalen abatachin.

  • @hannawedajo7234
    @hannawedajo7234 Год назад

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥዎት

  • @salme4126
    @salme4126 Год назад

    ፈጣሪ ወዴ ልቦናቸው ይመልሳችሁ ቤተክርስቲያን የምትቀድሰው የትም ሀገር ብሆን በግእዝ ነው

  • @ofiifmedia
    @ofiifmedia Год назад +1

    ጎጃም ላይ ገዳይ መጥቶ እዚህ ኦሮሚያ ውስጥ የሃይማኖት መሪ መሆን አይቻልም

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x Год назад +1

    አገርና ህዝብ አድን የሆኑ አባት እድሜ በእድሜ ላይ እግዝያብሄር ያብዛለወት እውነተኛ የመንጋው እረኛ ጀዋር ምሀመድ በቀለ ገርባ አጠቃላይ ኦፊኮ የሚባል የአገር አረሞወች ናቸው የነርሱ ፕሮፊሽን አገር መግደል ህዝብን ማጋደል ሁልግዜ ወጥተው የሚናገሩት ንግግር እንደክብሪት እሳት የሚጭር ሆኖ ያለማቃረጥ እነርሱን እየስሙ በወለጋ ሲያርስ ውሎ በስላም አሳድረኝ ብሎ በተኛበት ጨለማን ተገን እያደረጉ በትኙበት በየቀኑ በዘግናኝ መንግድ አባት እህት ህፃን የርጉዝ እሴት ሽማግሌ ይታረዳሉ::

  • @dannysima2110
    @dannysima2110 Год назад

    May God 🙏 blessed. Abatachen Edemana Tena yeseteln . Enderso yale abatachen yaberqetln.

  • @Blinky_pro567
    @Blinky_pro567 Год назад +2

    አባታችን እባክዎ ይሄንን ቃለመጠይቅ በኦሮሚኛ ቋንቋ ቢያስተላልፉ በአብዛኛው የኦሮማ ወጣቱ በተለይ በማያቀው ጉዳይ ነው የሚነዳው

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 Год назад

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ