የጥቁር አዝሙድ ዘይት ብዛት ላለው ጤናማ ፀጉር/ Thicken your hair with black seed oil

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 ноя 2024

Комментарии • 192

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 3 года назад +4

    ዋው ስታምሪ ፀጉርሽም ልዩ ነው ። ጠቃሚ መረጃዎችሽን ውድድድድድ አርጌያቸዋለሁ ተባረኪ !

  • @bontumoha605
    @bontumoha605 2 года назад

    Tsegur ketatebe behuala minm kalkebanew ayderkim?

  • @filmonamelesse1046
    @filmonamelesse1046 4 года назад +4

    Thank u melatye can I use any oil to mix with tekur azmud please

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +2

      filmona melesse
      Yes you can use any oil you want

  • @bezinadebebe6699
    @bezinadebebe6699 4 года назад +6

    በስንት ግዜ ነው የምናደርገው...?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +4

      bezina debebe
      በሳምንት 1 ግዜ መጠቀም ይቻላል

  • @meronsamuel6513
    @meronsamuel6513 4 года назад +7

    ነብስ ነገር ነሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @diboradereje8301
    @diboradereje8301 7 месяцев назад

    Le 10 wer lij yhonal tkur azmud zeyt pls tell me

  • @פנטהיסיאס
    @פנטהיסיאס 3 года назад +3

    My hair is really dry and also break , can you give me tips for thick and healthy hair?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +3

      Yes having dry hair is common problem for a lot of people .
      - use the right shampoo for your hair for example if you have thick or dry hair use shampoo that says “ moisturizing “
      - Use light moisturizing cream for your hair not thick cream . Thick cream won’t be absorbed so it can’t moisturize your hair
      - don’t use towel after you wash use leave in conditioner and cover it with plastic cap
      - if you use DIY home treatments you have to know your hair porosity first .
      - If you live overseas you may be living in area where they have hard water which can be very drying to your hair
      - if you don’t have allergy coconut milk will help you moisturize your hair . After you wash apply coconut milk on you hair leave it for an hour and rinse .
      - Apply moisturizing lotion when your hair is wet and brad your hair.
      - After you wash mix apple cider vinegar and water and use it as rinse , it will help with the dryness but when you use coconut milk don’t use the apple cider rinse

  • @embatworkalmh7398
    @embatworkalmh7398 4 года назад +6

    ቢሚቀጥለው ቪድዮ ስሰሪ ስለ ሎው ፕሮስቲ በደንብ እንደምትነግሪን እጠብቃለሁ በጣም የተጀገርኩበት ነገር ነው ሻምፖ?ቅባት?ከታጠብን በኋላ?እነዚህን ሁሉ እንደምትመልሽልኝ አመሰግናለሁ

    • @hawigetachew2218
      @hawigetachew2218 4 года назад

      እውነት ነው ስለዚህ ቪዲዮ ስሪ እንጠብቃለን

    • @senaitabebe1334
      @senaitabebe1334 4 года назад

      Yenem tyake new pls

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 года назад +3

    ሜሉ እኔ ሰርቼ እጠቀመዋለሁ ቆንጆ ነው በርቺ

  • @etaferahumeteku2371
    @etaferahumeteku2371 4 года назад +4

    ሞክሬው በጣም ተስማምቶኛል ከልብ አመሰግናለሁ

  • @princesrain5203
    @princesrain5203 4 года назад +1

    እኔም በፊትብዙነበር እርዝመቱምአሪፍነውአሁንግን ፀጉሬ ስስነውቆረጥኩትቅማሹን እናም አሁንኮኮናትዘይትዘይቶን እጠቀማለሁ ብዛትእንዲኖውምንላድርግ መፍትሄ

  • @mhiretmusazgi9658
    @mhiretmusazgi9658 3 года назад +2

    Thankyou melat
    Good job

  • @tigistbihonegn9062
    @tigistbihonegn9062 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ደስ ስትይ ተባርኪ

  • @yordilove3701
    @yordilove3701 4 года назад

    Yena konjo betam enamesiginshalen tiru timihirt new berche kegonishe nen.

  • @hibisetkassay923
    @hibisetkassay923 3 года назад +2

    ገራሚ ነገር ነው የምትሰሪልን ተባረኪ

  • @selamselie5416
    @selamselie5416 2 года назад

    እስኪ ፀጉር ለሚያበዛ ንገሪኝ እህቴ በጣም ትነቃቅሎ አለቀብኝ

  • @lemlemtesfamicael4134
    @lemlemtesfamicael4134 4 года назад +3

    Thank u sister.

  • @selamayalew5104
    @selamayalew5104 4 года назад +4

    ጫፉ ለሚደርቅና ለሚያያዝ ፀጉር እስኪ ስሪልን meli

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +3

      Selam Ayalew
      እሺ ይሄ ከፀጉር ባህሪ ( porosity ) ጋር ቀጥታ ግንኙነት ስላለው በ ሄር ፕሮሲቲ ላይ በምሰራው ቪዲዮ አብራራዋለሁ

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 года назад +1

    Thankyou so much for sharing amazing information

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 3 года назад +1

    ቫቲካ ብላክክ ሲድ።የሚለው ።ከታጠብኩር በሀላ ብቀባው ይሆናል ወይ ።ፀጉሬ ሎውፔሮስቲ ነው እስኪ መልሽልኝ እህት

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      እሱን ቅባት አላውቀውም ሎ ፕሮሲቲ ከሆነ ፀጉርሽ light ቀላል ወፍራም ያልሆነ እንደ ኦሊቭ የፀጉር ክሬም ቆንጆ ነው

  • @ananiamesele9815
    @ananiamesele9815 4 года назад +2

    እባክሽ ፀጉሬ በጣም በቁመቱ እየተነቃቀለ ብዛቱ በጣም ቀነሰብኝ ፀጉሬን ማየት እስከሚያሰጠላኝ ድረስ በተፈጥሮም ፀጉሬ ሉጫ ነው የጥቁር አዝሙድ ዘይት ለእኔ ፀጉር ይስማማዋል ልጠቀመው እባክሽ ምከሪኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +1

      anania mesele
      የፀጉር መሰባበር ችግር ምክንያቱ በጣም ብዙ ነው ስለ ፀጉር መርገፍ የሰራሁት ቪዲዮ ላይ በጣም በስፋት ሰርቼበታለሁ እሱን ተመልከቺው እና ግልጽ ያልሆነልሽን ጠይቂኝ መፍትሄውን ለማግፕት መጀመሪያ ምክንያቱ መታወቅ አለበት ጥቁር አዝሙድ ዘይቱን ግን ይስማማኛል ከምትይው የዘይት አይነት ጋር ቀላቅለሽ መጠቀም ትችያለሽ እንደ ሆሆባ ዘይት ወይም አልመንድ ዘይት ጋር ፀጉርሽ ሀይ ፕሮሲቲ ከሆነ እኔ በሰራሁት ኦሊቭ ዘይትም መጠቀም ትችያለሽ

  • @yeorthodoxlij953
    @yeorthodoxlij953 4 года назад +1

    ከሰራነው ወድያውም መጥቀም ይቻላል ወይስ ለተወሰነ ግዜ ማስቀመጥ

    • @yeorthodoxlij953
      @yeorthodoxlij953 4 года назад

      መልስለኝ እህቴ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      ye orthodox lij
      ተሰርቶ አንድ 3 ቀን ቢቀመጥ የበለጠ ጥሩ ነው ካልሆነ ወዲያው መጠቀምም ይቻላል

    • @yeorthodoxlij953
      @yeorthodoxlij953 4 года назад +1

      @@melatdemessie808 ኣመስግናለሁ እህቴ ግን ያለሁበት ቦታ በጣም ሙቀት ነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      ye orthodox lij
      እርጥበት እስካልነካው ድረስ ምንም ሳይሆን መቆየት ይችላል

    • @yeorthodoxlij953
      @yeorthodoxlij953 4 года назад

      @@melatdemessie808 ኣመስግናለሁ

  • @ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ

    እህት ሰርች ነር በዘይት ዘይቱን ስቀባ ለብ አድረጌ የአጉሎ ዘይት ልጭምርበት ችግር የለውም

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      ኒቃብ ነው ምኝቴ ኢሻ አላህ ኒቃብ ነው ምኝቴ ኢሻ አላህ
      የጉሎ ዘይት ከጥቁር አዝሙድ ዘይት ጋር ነው ያልሽው? እንደዛ ከሆነ ጥያቄሽ የጉሎ ዘይት ወይንም ካስተር ኦይል የምንለው እጅግ በጣም ወፍራም ስለሆነ በጣም በትንሹ ነው መጠቀም ያለብሽ

    • @ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ
      @ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ 4 года назад +1

      እሺ የኔ እህት የአጉሎ ዘይት ነው ትንሽ ጠብ ነው የማርገው

    • @ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ
      @ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ 4 года назад +1

      ለስንት ሠአት ላቆይው ብዛት አለው ጠጉሪ አጭር ነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      ኒቃብ ነው ምኝቴ ኢሻ አላህ ኒቃብ ነው ምኝቴ ኢሻ አላህ
      ከ 2 ሰአት ያላነሰ ቢሆን ጥሩ ነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      ኒቃብ ነው ምኝቴ ኢሻ አላህ ኒቃብ ነው ምኝቴ ኢሻ አላህ
      አዎ

  • @مازااديسو
    @مازااديسو 4 года назад +3

    Eshi yen konjo enamsegnalen berihuuuuu

  • @lubabamohameed9524
    @lubabamohameed9524 4 года назад

    አንድ ሳምት ይሄን ተቀብተን በሁለተኛው ሳምት ሌላ መጠቀም ይቻላል ወይንስ ለውጡን እስከምናይ ሌላ መጠቀም የለብንም ይህን አብራሪልኝ

  • @martabadeta2709
    @martabadeta2709 4 года назад +3

    Enamesegenalen gn ebat yazegajeshehun besa melku new yemntekemw malet bshorba makiya sefera new

  • @selamawitasefa4347
    @selamawitasefa4347 4 года назад +3

    Thnka you konjo 😘

  • @SemiraDinku
    @SemiraDinku 3 месяца назад

    yene konjo tanks🥰🥰🥰

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 Год назад

    ተባረኪ ይመስለኛል ባለሙያ ነሽ በደንብ ታብራያለሽ ።በርች ።

  • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
    @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 4 года назад

    እሥኪ ልየዉ እኔ መትያ አለዉ ፀጉሬ ለዛም ነዉአላርግልኝ ያለዉ እናም መፍትሄ ካለሺ

  • @meazagizaw2810
    @meazagizaw2810 4 года назад +2

    እናመሰግናለን እህቴ ለልጅ ይሆናል እንዴ ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      Meaza gizaw
      ልጆቼ ላይ አልሞከርኩትም

  • @ፈራህ-ቸ3ተ
    @ፈራህ-ቸ3ተ 4 года назад +4

    እናመሰግናለን እህቴ አንድ ነገር ላስቸግርሽ የፀጉራችንን ጫፍ መቁረጥ እንዴት ታይዋለሽ ጥሩ ነው ጥሩ አይደለም እያሉ አወዛገቡኝ እናም መቁረጥ ጥሩ ነው ብለሽ ካሰብሽ እንዴት ነው አቆራረጡ እና ደግሞ ከታጠብን ቡሀላ ፀጉራችንን ምን አይነት ቅባት ብንጠቀም ይሻላል የምትይውን ብትነግሪኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +3

      ኡሙ ፈራህ
      ፀጉር በየ 3 ወሩ የሚቆርጥ ብዙ ሰው አለ መቆረጥ መጥፎ አይደለም ግን ፀጉርሽን ለማስረዘም ከፈለግሽ በፕሮቲን እና በቫይታሚን ኢ ትሪት ማድረግ ፀጉርሽ እንዳይደርቅ መንከባከብ ልምድ ካደረግሽ ጫፉን መቁረጥ አይጠበቅብሽም ግን መንታ ካወጣ እና የሚያያዝ ከሆነ መቆረጥ ይኖርበታል
      ስትቆርጪ በደንብ መከፋፈል አለብሽ ምክንያቱም ፀጉራችን ከፊት ከጎን ከመሀል እና ከኃላ የተለያየ ቁመት ስላለው
      የምንቀባው ቅባት ያልሽው ያንቺን የፀጉር ተፈጥሮ ስለማላውቅ ይሄን ለማለት ይቸግራል ሁላችንም የተለያየ የፀጉር አይነት ስላለን በፀጉራችን ተፈጥሮ መሰረት ነው መሄድ ያለብን በዚህ ሳምንት የምሰራው ቪዲዮ አለ ልምን አይነት ፀጉር ምን አይነት ቅባት የሚለው ጥያቄ ለመመልስ

    • @ፈራህ-ቸ3ተ
      @ፈራህ-ቸ3ተ 4 года назад

      እሽ አመሰግናለሁ ለምትሰሪውም ቪድዮ በጉጉት እጠብቃለሁ እናት

  • @melekutesfay4590
    @melekutesfay4590 4 года назад +1

    የተመለጠ ፀጉር ተመልሶ ይበቅል ይሆን??

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      Meleku Tesfay
      የወንድ ነው የሴት?

    • @unitesuae1885
      @unitesuae1885 4 года назад

      የወንድ ይብቅላል ወይ እህታ ባክሽ መልስልኝ ባላ መላጣ ነው

    • @fah200
      @fah200 4 года назад

      @@unitesuae1885 ከከከከከከከ ታዳ አላህ የመለጠውን ሰው ይመልሳዋልደ

    • @unitesuae1885
      @unitesuae1885 4 года назад +1

      የሴት ከበቀለ የወንድም መላ ከለው ብየነው ያው በፊትኮ ነበረው አሁን እየገባ እየገባ ሄደ እንጂ ደግሞ ገነ 32 እድሜ ነው መቸም ተስፋ አልቀረጥለትም ለውድ ባሌ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      Unites Uae
      አይመስለኝም

  • @YT-fm3iq
    @YT-fm3iq 4 года назад +4

    you inspired me to start a RUclips channel thanks!

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      YT የኔ ጤና
      Go for it!

    • @YT-fm3iq
      @YT-fm3iq 4 года назад +1

      @@melatdemessie808 I love your contents a lot and I watch it every single day it is like a motivation to keep me going every day and if you can give me an advice I would love that and here is my insta @samrii_hii. You are just awesome!!!

  • @ወለተ.እየሱስየድንግልማር

    እናመስግናለን የኔ ማር

  • @zoufanbelaynewu7312
    @zoufanbelaynewu7312 4 года назад +1

    ፈጣሪ ይባርክሽ ደስ ብሎኛል

  • @ادوادو-ح6ت
    @ادوادو-ح6ت 4 года назад +1

    ያጠቁራል እንዴ ፀጉር ማማዬ ጥቁር እንዲሆን እፈልጋለሁ ፀጉር ቀይ ነዉ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      ኢትዮጵያ ሀገሬ
      ጥቁር አዝሙድ ፀጉር ለማጥቆር የሚጠቀሙበት ሰዎች አሉ ግን አሰራሩ ይለያል

    • @ادوادو-ح6ت
      @ادوادو-ح6ت 4 года назад

      @@melatdemessie808 አመሠግናለሁ

  • @SuperStudent4
    @SuperStudent4 Год назад +1

    Keep it up

  • @tesfawtarekegn6035
    @tesfawtarekegn6035 3 года назад +1

    le melata segur masadegia nigerign?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      የተመለጠ ፀጉር ያሳድጋል ለማለት አልችልም ግን የሳሳ የወንድ ፀጉር በጥቁር አዝሙድ ዘይት በመቀባት እና በሾርባ ማንኪያ በቀን 1 በመጠጣት ተመልሶ ሲበዛ አይቻለሁ

  • @akberetgidey4761
    @akberetgidey4761 3 года назад

    selmsh bzt ybeln mare yemtsechn mereja betam tekami new and tyake lteyksh tukur azmd ke absh andlay zeyt mesrat ychalal wey arobech sseru ayeche newna btmelslgn mamaye

  • @rechrech9057
    @rechrech9057 4 года назад +2

    የኔ ፀጉር ሎው ፕሮስቲ ነው የምጠቀመው ሻንቦ head shoulder ነው ለ7አመት እየተጠቀምሁት ነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +2

      Rech Rech
      ኦሪጅናሉን ካገፕሽ ጥሩ ነው
      እኔም እሱን እጠቀም ነበረ

    • @rechrech9057
      @rechrech9057 4 года назад +2

      የሳውዲ ስሪት ነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      Rech Rech
      ከተስማማሽ አትቀይሪው

    • @rechrech9057
      @rechrech9057 4 года назад

      @@melatdemessie808 እሽ አሁን ትንሽ ትንሽ እየደረቀ መጣ ፀጉሪ ለስላሳ ነበር በፈት

  • @alo2428
    @alo2428 3 года назад

    እሽ እናመሰግናለን. አዲ ጥያቄ ልጠይቅሽ. በሳምት. አዲ ግዜ መጠቀም ይቻላል ወይ ከቻልሽ መልሽልኝ እኔ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ. ይሄው ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ አችም ለጥያቄየ መልስ ስጭኝ ከይቅርታጋ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      እንደ ኖርማል የፀጉር ቅባት ልንቀባው እንችላለን በፈለግን ግዜ ወይም ከመታጠባችን በፊት በደንብ ተቀብተን ቆይተንም መታጠብ ይቻላል

  • @zedadamaebro6479
    @zedadamaebro6479 4 года назад +3

    kemot bestaker lehulum beshita madhanit indahone nabiyachin (SAW) negrewnal alhamdulilah. inameseginaln ihte

  • @mihretaddissu2387
    @mihretaddissu2387 4 года назад +1

    እናመሰግናለን እህቴ የምታቀርቢያቸው ነገሮች በጣም ጥሩ ናቸው በርች የምጠይቅሽ ለሚድየም(ለኖርማል ፔሮሲቲ) ጸጉር የሚሆን ሻንፓና ኮንድሽነር ምን ልጠቀም

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      mihret addissu
      ሻምፖ ዋናው ስራው ቆዳን ማፀዳት ስለሆነ ሰልፌት ያለው ኦሪጅናል ሻምፖ መጠቀም ነው ያለብን (ትሬዝሜ) (ሄድ ኤንድ ሾልደር) ( ዳቭ) በእነዚህ ብራንድ ኮንዲሽነርም ታገኛለሽ

    • @mihretaddissu2387
      @mihretaddissu2387 4 года назад

      @@melatdemessie808 አመሰግናለሁ እህቴ

  • @amiramohammed8014
    @amiramohammed8014 4 года назад

    Kemangnawum kebate ga makelakel enechelalen

  • @almetose1339
    @almetose1339 4 года назад +4

    እናመሠግናለሆ የኔ ውዴ

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 4 года назад

      እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው! ወ/ት ወይም ወ\ሮ የምን ህክምና ወይም ኤክስፐርት ባለሞያነሽ? 2ኛ ጌዜ ዬ ነው ሳይሽ

  • @ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ

    እህት ገና ቻናልሽ አድስ ነኝ ለ15 ቀን የሚሆን ብሰራው ምንችግር አለው ለስንት ቀን ልዘፊዝፍው ስቀባ እንቁላል እና የስራሁትን ጥቁር አዝምድ ብቀባችግር አለው እንድ ፀጉሬ አጭር ነው መንታነው ለዛነው እንቁላል የምጨምርው እኔ ኮኮነት ፈሳሹ አለኝ መልሽልኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +1

      ኒቃብ ነው ምኝቴ ኢሻ አላህ ኒቃብ ነው ምኝቴ ኢሻ አላህ
      ጥያቄሽ አልገባኝም ስለ ጥቁር አዝሙድ ነው ወይስ እንቁላል?

    • @jassim7283
      @jassim7283 4 года назад +1

      HiWOWLOVE🥰🥰💓💓💞💕💗💔

    • @ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ
      @ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ 4 года назад +1

      ጥቁር አዝሙድን ዘይት ሰርች ስቀባ እንቁላል ብጨምርበት ችግር አለው ጠጉሬ በጣም አጭር ነው እንድርዝም እፍልጋለሁ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      ኒቃብ ነው ምኝቴ ኢሻ አላህ ኒቃብ ነው ምኝቴ ኢሻ አላህ
      ጥቀር አዝሙድ ዘይት ላይ እንቁላል? እንደ እኔ በተለያየ ግዜ ብትቀቢው ይሻላል ነው የምለው
      በወይራ ዘይት እና በጥቁር አዝሙድ የሚሰራው መቆየት ይችላል ምንም ሳይሆን

    • @ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ
      @ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ 4 года назад

      @@melatdemessie808 እሺ የኔ ቅምም አመስግናለሁ....አንድ ሳምንት እቁላል ዘይት ዘይቱን እጠቀማለሁ አንድ ሳምንት ጥቁር አዝምድ እጠቀማለሁ በኮኮነት ሰርች

  • @melatayele4859
    @melatayele4859 4 года назад +2

    Hi I just want to say thank you 🙏

  • @asterlessanu999
    @asterlessanu999 4 года назад +3

    እባክሽ ለልጅ ይሆናል ወይ እድሜዋ ሰባት አመት

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      aster lessanu
      አለርጂ እንዳይኖርባት ትንሽ ቦታ ላይ ቀብተሽ ሞክሪና ምንም ሪያክሽን ከሌላት መቀባት ትችላለች

  • @betigebrslaseasfawe7293
    @betigebrslaseasfawe7293 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ግን ለስንት ግዜ ነው መቀባት ያለብን በሳምንት በሳምንት ለውጡን ለማየት ብትነግሪን አመሰግናለው ቆንጆ በዚሁ ቀጥይ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      beti gebrslase asfawe
      አዎ በየሳምንቱ መጠቀም ጥሩ ነው

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እናመስግናለን እህቴ እንዱህ ነው እየተያይን እየተጠቀምሽ ስናይ በጣም ደስ ይለናል እሞክረዋለሁ ውጤቱን አሳውቅሻላሁ። ቻው

    • @CygcYffyxg
      @CygcYffyxg 5 дней назад

      እንዴት ሆነልሽ?

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 4 года назад +3

    እናመሠግናለን በርቺ

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 4 года назад +1

    ለሽበት ይጠቅማል ይባላል እውነት ነው ብለሽ ማሬ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      alemtshy desaleg goderiwa
      እኔ በዚህ ቪድዮ ላይ በሰራሁት መንገድ ሳይሆን ሌላ አሰራር አለው ስለ ሽበት የሰራሁትን ቪዲዮ ተመልከቺ አሰራሩን ለማየት

    • @alemtsehay8507
      @alemtsehay8507 4 года назад

      @@melatdemessie808 እሽ ማር አመሰግናለሁ

  • @belehabte1908
    @belehabte1908 3 года назад

    Tkur kimemun Amseshiw new? Amesegnalhu

  • @ሰርካለምፍቅሩ
    @ሰርካለምፍቅሩ 4 года назад +2

    እንኳን፣ደህና፣መጣሺማር

  • @kasechgetahun102
    @kasechgetahun102 2 года назад

    weda enamsgnalln tbarke

  • @genetsida8336
    @genetsida8336 4 года назад +2

    Betam arifi nw

  • @WelansaHailu
    @WelansaHailu Месяц назад

    Amesegenlw

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    So this is your real hair? ??

  • @rechrech9057
    @rechrech9057 4 года назад +2

    እናመሰግናለን

  • @saficell4709
    @saficell4709 4 года назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ጠፍተሽብኝ ነበር
    የኔ አስተዋይ ባለሙያ አድርገሽኛ
    ከልብ አመሰግናለሁ ።
    ጥቁር አዝሙድ በአረበኛ ስሙ ምንድ ነው
    እህቶቸ ሹክ በሉኝ ።
    እህት ወድሞቸ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን
    ይሰጠን አሜን ፫። በሉ
    በያላችሁበት

    • @bitislam593
      @bitislam593 4 года назад +1

      ሀበት በርካ ይባላል

  • @mirafetamrat8365
    @mirafetamrat8365 2 года назад

    ዛይቱ የሚበላው ይሆናል

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 3 года назад +1

    አጠቃቀሙ እንዴት ነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ከመታጠብሽ በፊት ተቀብተሽ 1-2 ሰአት በኃላ መታጠብ

  • @edenyegeta9077
    @edenyegeta9077 4 года назад

    አመሠግናለሁ ሜሊ

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 3 года назад

    Thanks a lot I appreciate you 👍

  • @hosniyamohamed853
    @hosniyamohamed853 4 года назад +3

    Thank you for sharing .

  • @rukiwolloyewa2742
    @rukiwolloyewa2742 4 года назад

    የኔውድ እስኪ እሞክረዋለሁ ፀጉሬ በጣም ሳስቶብኛል

  • @gmsgsghsths9146
    @gmsgsghsths9146 4 года назад +2

    ሹክረን

  • @veracity8968
    @veracity8968 4 года назад

    ብዙ ጊዜ ስለ ጸጉር የሚሰጡት ምክሮች ለወጣቶች ብቻ ናቸው የሚያቀርቡትም ወጣቶች ናቸው ፡፡ አናቴ ጸጉሯ በጣም ወጣት ሆና ያምር ነበር ለሷ የሚሆን የጸጉር አየዛዝ ማግኘት አልቻልኩም፡፡ ለአናቶች የሚሆን ምድር አስቲ ለጉስን በቀለም አና የተለያዩ ኬሚካል የሳሱ ጸግሩሮ ጫፍ ጫፉ ድርቅ የሚል ጸጉር ላላቸው አናቶች አስቲ ምክር አባክሽ ለጥፊልን ፡፡ ትልቁ ችግር አናቴ ሽበት ስለማትወድ ቀለም ትጠቀማለች ሂናው ደሞ አደረቀባት ሂና ከጀመረች ስታበጥረው አንኳ ይነቀላል ሂናውን አሁን አቁማለች ፡፡ ያልሞደርኩት ነገር የለም ጸጉራን መመለስ አቅቶኛል ደሞ ከርደድ ያለ ጸጉር ነው ያላት አና ቀላል አይደለም ፡፡ አባክሽ ለአናቶች የሚሆን ቪድዮ ከቻልሽ ሲርልን ፡፡

  • @lehulumgezaalew1669
    @lehulumgezaalew1669 4 года назад +1

    ፀጉሬ ለውጥ ነበረው ግን መነቃቀሉ እየጨመረ ነው እንጅ ለውጥ የለውም የቀረኝ ሀኪም ቤት መሄድ ነው ግን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      ema nurilgn lene
      ስለ ፀጉር መነቀል ችግር አዲስ የምለቀው ቪዲዮ አለ

    • @veracity8968
      @veracity8968 4 года назад

      @@melatdemessie808 የዚህን ቪድዮ ሰራሽው ወይ ? አዋ የጸጉር መነቀል ትልቅ ችግር ነው ፡፡

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ

    እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ከአሁን በፊት ሰርተሽም እንደሆነ አላየሁም ግን ፀጉሬ አለቀብኝ መመለስ ካልተቻለ ልቆረጠዉ እንደ እኔስ ላብድ ነዉ የወይራ ዘይትና ኮኮናት ነዉ የምጠቀመዉ ሻምፖ ደግሞ ፓንቲን ነዉ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +2

      ለኔስ እናቴ ነሽ ድንግል እመቤቴ
      እስቲ ፔንቴን ሻምፖውን ቀይረሽ እይው እኔ እጠቀመው ነበረ እና ፀጉሬ በጣም ይነቀል ነበረ ግን አሜሪካን ሀገር ስለነበርኩኝ ውሀውም ሊሆን ይችላል ብዬ ነበረ ግን እስቲ ተይውና በሌላ ሻምፖ ሞክሪው

    • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
      @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 4 года назад +1

      @@melatdemessie808 እሺ እኔም አረብ ሀገር ነዉ ያለሁት ዉሀዉ አየሩ ነዉ እያልኩ ነበር

    • @sofiabeautytube4129
      @sofiabeautytube4129 4 года назад +1

      @@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ በሳምንት አንዴ ትሪትመንት አርጊ

    • @MesiBeauty
      @MesiBeauty 4 года назад

      ስትታጠብ ትርትሜንት ተጠቀም

    • @zerfekasss4352
      @zerfekasss4352 4 года назад +1

      Shetawen kechaleshiwe besament aned geziy shenkurtena zenjebel weha tetkemi keza yeruze weha eny mokerywalehugn betame betame arife new

  • @customsprivileges5098
    @customsprivileges5098 3 года назад

    ሰላም እህቴ በጣም አመሰግናለሁ እየተማርንበት ነው፡፡ ለደረቅ ፊት የሚሆን ስክራኘ ብትነግሪኝ አጠቃቀሙንም፡፡ አመሰግናለሁ

  • @tigestalemu4396
    @tigestalemu4396 4 года назад +2

    Thank You

  • @مشاللهعلي
    @مشاللهعلي 4 года назад

    እህቴ ጀዛክ አላህ ግን ያኔ ፀጉር ይባጣጣሳል

  • @martawubayehu5614
    @martawubayehu5614 4 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 года назад +2

    አመሰግናለሑ ለምትሰጭን ለውበት ጠቃሚ ትምሕርት

  • @endiyaadem1621
    @endiyaadem1621 4 года назад +1

    Yeketa 1 negere lechemereleshe kezehula befite nebeyu Muhammad (s a) mesekereweletale edeweme ketebalew belaya kemote besetekere naw yetebalelete! Bereche salamesegenese alafeme!

  • @muluabraha9506
    @muluabraha9506 Год назад

  • @akberetgidey4761
    @akberetgidey4761 4 года назад +1

    be yesamntu amla ekebalew ke amla bkelaklew chgr alew wey melslgn mamaye

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      Akberet gidey
      ሳይበዛ መቀላቀል ትችያለሽ

  • @AboAli-os1eg
    @AboAli-os1eg 4 года назад

    Eshi yene konjo

  • @senaitkalay2992
    @senaitkalay2992 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhhhg7576
    @hhhhg7576 4 года назад +2

    🙏🙏🙏🙏

  • @fafi.wolloyewatube3190
    @fafi.wolloyewatube3190 4 года назад +4

    አንች ሳትሆኝ የምትነግሪኝ ነብያትን ሰለላህ አለይ ወሰለም ሞት ሲቀር ለሁሉምመዳኒትነው ብለውናል ዛሬ አይደለም ስለ ጥቁር አዝሙድ እምናውቀው

    • @edenyegeta9077
      @edenyegeta9077 4 года назад

      ኧረ ምን አይት የአነጋገር ነው

    • @fafi.wolloyewatube3190
      @fafi.wolloyewatube3190 4 года назад

      @@edenyegeta9077 ምኑ አክስቲ

    • @fafi.wolloyewatube3190
      @fafi.wolloyewatube3190 4 года назад

      @@edenyegeta9077 እኛ ሙስሊሞች 1ሺ 4መቶ አመት በፊት ስለጥቁር አዝሙድ እናውቃለን አልሀምዱሊላ ሞት ሲቀር ለሁሉም መዳናትነው ብለዋል ነብያችን ሰለላህ አለይ ወሰለም አልሀምዱሊላ

    • @haymiyehanaehethaymiyehana7952
      @haymiyehanaehethaymiyehana7952 4 года назад +3

      @@fafi.wolloyewatube3190 እና ምን እናድርግሽ አንች አወቅሽ ማለት እኔ አውቅሁ ማለት ነው ? ምን አይነቷ ቀሽም ነሽ የምታስረዳው እኮ እማያውቅ ሰው ይኖራል በማለት ነው አንች ካወቅሽ አይተሽ ማለፍ ። አንዲት ነገር ስላወቃችሁ ብቻ የምታቅራሩት ነገር ይገርመኛል ሙስሊሞች 😜

    • @fafi.wolloyewatube3190
      @fafi.wolloyewatube3190 4 года назад

      @@haymiyehanaehethaymiyehana7952 ጉዳይሽ ለራስሽ እኛ እናውቃለን ለራስሽ አላውቅምውዱ ነብይ አስተምረውናል

  • @zenebechbaneti3566
    @zenebechbaneti3566 4 года назад +2

    Enamisegenaline

  • @zemzemjoe7649
    @zemzemjoe7649 4 года назад +1

    👍👍

  • @yordilove3701
    @yordilove3701 4 года назад

    💕💕💕

  • @almazalmaz5829
    @almazalmaz5829 4 года назад +1

    ሀይ መሬ ሺበት ወራራኚ መላ በይኚ መሬ ሲዋዲሺ ከልቤ ነው

  • @ድንግልአማላጄ-ጘ4ከ
    @ድንግልአማላጄ-ጘ4ከ 4 года назад

    አመሰግናለሁ በርችልን

  • @ethiopianloveletsh4790
    @ethiopianloveletsh4790 4 года назад

    ሰላም የኔ ቆንጆ🥰🥰😘

  • @AmelmalBiruk
    @AmelmalBiruk 8 месяцев назад

    ፀጉሬይበጣጠሳል

  • @sanithutler7063
    @sanithutler7063 4 года назад

    👍👍👍

  • @workneshdejene2059
    @workneshdejene2059 4 года назад

    በርቺ

  • @melekutesfay4590
    @melekutesfay4590 4 года назад +2

    ሰላም

  • @loulatsegai7205
    @loulatsegai7205 4 года назад

    Bresh ehete

  • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
    @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 4 года назад +2

    መርሀባ

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 2 года назад

    Egzbhere abzto ynrkshi

  • @mastwalekabede6784
    @mastwalekabede6784 3 года назад

    ይቅርታ በሻፖ ከታጠብኩ በሃላ ነው ጥቁር አዝሙዱን ምጠቀመው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ክታጠብሽ በኃላ እንደ ፀጉር ቅባት መጠቀም ትችያለሽ ወይም የምትታጠቢ ቀን ቀድመሽ መቀባትም ትችያለሽ

  • @omukalidbieznilah8827
    @omukalidbieznilah8827 4 года назад +1

    ከግባር ለሸሸ ፀጉር መፋትሄ ለምታውቁቁቁቁቁቁቁቁቁ

    • @jordanoszerom2860
      @jordanoszerom2860 4 года назад +2

      ሜላትዮ በጣም ነው የምወደው የምታመጫቸው ጠቀሚና አስተማረ የሆኑ የፀጉር ትረትመንቶች በተጨማሪ ያንቺ አርጋታ በጣም ነው የተመቸሸኝ።
      መጠየቅ የፈለኩት ነገር ቢኖር ፀጉርሸ ከታጠብሸ መጨረሻ ፀጉርሸን ምን አይነት ቅባት ነው የምትጠቀሚው። አመሰግናለሁ ።

  • @selambesha6558
    @selambesha6558 4 года назад

    Ehhj

  • @Yonastubr
    @Yonastubr 7 месяцев назад

    Jj