// ወዴት ወድቆ ይሆን //=====የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ የበገና ዝማሬ ጥናት //tutorial //በሰላምታ ቅኝት15 1542 4445....

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 37

  • @aynalemeshetu528
    @aynalemeshetu528 Год назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @AyeneTadesse-kg9ed
    @AyeneTadesse-kg9ed Год назад +3

    በጾም የሚለውን የአቤልን ዝማሬ ብናጠናው

  • @mahletgirima9369
    @mahletgirima9369 Год назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ነው ወድሜ በርታ እግዚሐብሄር ካተጋይሁን🙏🙏🙏

  • @YordanosYehuala
    @YordanosYehuala 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላይ ቁጥር ከቅኝት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ab6488
    @ab6488 Год назад +4

    በውነት የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን: በጣም ደስ ይላል። እባክህ እንደዚህ አትጥፋ ቢያንስ በሳምንት 1 መዝሙር አስጠናን

  • @hiwotananya
    @hiwotananya Год назад +1

    አምላከ ቅዱስ ዳዊት ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ እናመሰግናለን!!!

  • @elsacomputer8040
    @elsacomputer8040 Год назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን።🙏

  • @henok7553
    @henok7553 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @gravitymobile466
    @gravitymobile466 Год назад +1

    ❤❤❤❤በርታልን

  • @Temu-ld4cs
    @Temu-ld4cs Год назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @assetsgirma9436
    @assetsgirma9436 Год назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ፣ስለረዳኸን እናመሰግናለን ።በርታልን

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712  Год назад +1

      አሜን እህቴ! ስለሁም ነገር እርሱ ቸርነቱን ያላራቀብን አምላካችን የተመሰገነ ይሁንልን

  • @elsinaleeminhoodomi9830
    @elsinaleeminhoodomi9830 Год назад +2

    ይበላሀላን

  • @EthioSeyoum
    @EthioSeyoum Год назад +1

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BemnetAlemayehu-h9u
    @BemnetAlemayehu-h9u 2 месяца назад

    አትግደል በዲያቆን ቀዳሜ ፀጋ እባክህ

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Год назад

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @ሰሊሆም-ዐ2ሠ
    @ሰሊሆም-ዐ2ሠ Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @be_am9340
    @be_am9340 Год назад

    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @jorduaniedits276
    @jorduaniedits276 Год назад

    Bzu sew ayketelem bleh endatakom pls you are helping me alot ena alayenm belu milew betakerb des yelegnal

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712  Год назад +1

      እሺ ወንድሜ አመሠግናለሁ
      የጠየከኝ ዝማሬ ተሠርቶ ተለቋል ቻናሉ ውስጥ ገብተህ ተመልከተው።

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712  Год назад

      ruclips.net/video/0r3SG-Uw7rg/видео.html

  • @Fentshtube
    @Fentshtube Год назад

    ❤❤❤

  • @AdelaFuje
    @AdelaFuje 3 месяца назад

    በወላዲቷ ይችን አመት ተወኝ የሚለውን

  • @henoktademe1491
    @henoktademe1491 Год назад

    እግዚአብሔር መንግስተ ሰማያትን ይስጥህ፤ እባክህ ሌላም መዝሙራት ልቀቅልን፤ አትጥፋ

  • @be_am9340
    @be_am9340 Год назад

    ክፍል 2 እንጨርስ ና ወደ ሌሎች እ

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube Год назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የተሌግራም ጉርፕ ካለህ ብትነግረን አንዳን ነገሮችን ለመጠየቅ

  • @NohGadisa
    @NohGadisa 8 месяцев назад

    ከቶ አይቀርም ሞቱን ለምን ረሰሀው? እባክህ ከቶ አይርም ሞቱን ስራልን

  • @aynalemeshetu528
    @aynalemeshetu528 Год назад

    ስምሽ የሚለውን ብናጠናው

  • @shewagetachew928
    @shewagetachew928 Год назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ነው ወድሜ በርታ እግዚሐብሄር ካተጋይሁን🙏🙏🙏