Akif Begena's tutorial / የበገና ስልጠና /@waknab
Akif Begena's tutorial / የበገና ስልጠና /@waknab
  • Видео 19
  • Просмотров 88 369

Видео

ይችን ዓመት ተወኝ ክፍል ሁለት የበገና ዝማሬ ጥናት የዲ/ን ቀዳሜ ጸጋ ዝማሬ part 2
Просмотров 3122 месяца назад
ይችን ዓመት ተወኝ ክፍል ሁለት የበገና ዝማሬ ጥናት የዲ/ን ቀዳሜ ጸጋ ዝማሬ part 2
ይችን ዓመት ተወኝ ክፍል አንድ በድጋሜ የተለቀቀ part 1
Просмотров 2902 месяца назад
ይችን ዓመት ተወኝ ክፍል አንድ በድጋሜ የተለቀቀ part 1
ይህችን ዓመት ተወኝ የበገና ዝማሬ ጥናት ክፍል 1/ዲ/ን ቀዳሜ ጸጋ
Просмотров 6703 месяца назад
ለአዲስ ዓመት መግቢያ የተዘጋጀ የበገና ዝማሬ ጥናት/ይህችን ዓመት ተወኝ/
ማን ይመራመር በሰላምታ ቅኝት የበገና ዝማሬ ጥናት
Просмотров 9 тыс.Год назад
-ማን ይመራመር -ይበላሀላ የበገና ዝማሬ ጥናት በሰላምታ ቅኝት መጋቤ ስብሀት አለሙ አጋ
//ወዴት ወድቆ ይሆን//ክፍል ሁለት ጥናት
Просмотров 1,9 тыс.Год назад
//ወዴት ወድቆ ይሆን// የዘማሪ ዲን ቀዳሜጸጋ የበገና ዝማሬ ጥናት ክፍል ሁለት /የመጨረሻው ክፍል/ በሰላምታ ቅኝት
// ወዴት ወድቆ ይሆን //=====የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ የበገና ዝማሬ ጥናት //tutorial //በሰላምታ ቅኝት15 1542 4445....
Просмотров 8 тыс.Год назад
// ወዴት ወድቆ ይሆን // የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ የበገና ዝማሬ ጥናት //tutorial //በሰላምታ ቅኝት15 1542 4445....
ዓለም ማረፊያ ናት የበገና ዝማሬ ጥናት // tutorial //
Просмотров 7 тыс.Год назад
የመጋቤ ስብሀት አለሙ አጋ ዓለም ማረፊያ ናት የበገና ዝማሬ ጥናት // tutorials //
አባታችን ሆይ በድርብ እንዴት ይደረደራል ?
Просмотров 6 тыс.Год назад
አባታችን ሆይ በድርብ እንዴት ይደረደራል ?
የመጋቤ ስብሀት አለሙ አጋ የበገና መግቢያ ስልጠና በቆጠራና በድርብ /full tutorial //
Просмотров 19 тыс.Год назад
የመጋቢ ስብሀት አለሙ አጋ ተወዳጁ የበገና መግቢያ ስልጠና በቆጠራና በድርብ /full tutorial //
ኒቆዲሞስ ክቡር ክፍል 3 (የመጨረሻው ክፍል) የዝማሬ ጥናት ክፍል ሶስት (3)
Просмотров 1,2 тыс.Год назад
ኒቆዲሞስ ክቡር የመጨረሻው ክፍል የዲ/ን ቀዳሜጸጋ የበገና የዝማሬ ጥናት
ኒቆዲሞስ ክቡር ክፍል ሁለት የዝማሬ ጥናት
Просмотров 2,4 тыс.Год назад
ኒቆዲሞስ ክቡር ክፍል ሁለት የበገና ዝማሬ ጥናት ዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ
ኒቆዲሞስ ዲ/ን ቀዳሜ ጸጋ መግቢያ//intro //
Просмотров 3,3 тыс.Год назад
ኒቆዲሞስ የተሰኘው የዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዝማሬ መግቢያ//intro//
በጌቴ ሴማኔ ድርብ ድርደራ ስልጠና //full tutorial // እና ቁጥር
Просмотров 12 тыс.Год назад
በጌቴ ሴማኔ ድርብ ድርደራ ሙሉ ስልጠና //full tutorial //
ከቶ አይቀርም ሞቱ ድርብ
Просмотров 1,6 тыс.Год назад
ከቶ አይቀርም ሞቱ ድርብ
አዲሱ የመጋቢ ስብሃት አለሙ አጋ የበገና መዝሙር መግቢያ በቆጠራና በድርብ
Просмотров 12 тыс.Год назад
አዲሱ የመጋቢ ስብሃት አለሙ አጋ የበገና መዝሙር መግቢያ በቆጠራና በድርብ
የበገና መግቢያ በቆጠራና በድርብ
Просмотров 2,1 тыс.Год назад
የበገና መግቢያ በቆጠራና በድርብ

Комментарии

  • @YordanoseOzuna
    @YordanoseOzuna 6 часов назад

    ምርጥ ትምህርትነዉ ወንድም እ/ር ይስጠልን።

  • @Kirr63
    @Kirr63 3 дня назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @zinabumengesha6320
    @zinabumengesha6320 12 дней назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቁጥሩን ብታሳየን እንዲሁም የመምህር አቤል "ስላሴ አምላኬ ብየ እዘምራለሁ" ቁጥሩ ብታስጠናን

  • @KaleabBereket-e2d
    @KaleabBereket-e2d 19 дней назад

    zimare melehaktin yasemalin wandme kignitun nigeren eski almetalign alagn

  • @amentesfaye5506
    @amentesfaye5506 24 дня назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏 እንኳን ደህና መጣህ ❤ወንድማችን ከቻልክ ይሄን አደራደሩን አስጠናን 🙏🙏🙏

  • @Blueaxel-l7x
    @Blueaxel-l7x 27 дней назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Blueaxel-l7x
    @Blueaxel-l7x 27 дней назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን በቀናነት ስለምታስጠናንም በጣም እናመሰግናለን ። እባክህ ኒቆዲሞስ ክቡር የሚለውን መዝሙርህን ብታስጠናን ደሞ በጣም ደስ ይለኛል ።

  • @MEkeliteMulugeta
    @MEkeliteMulugeta Месяц назад

    ድርቡን በደንብ አሳየን

  • @MarZinaw-zw5xp
    @MarZinaw-zw5xp Месяц назад

    ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ግን በአቸችሆየ ነዉ የተዘመረዉ

  • @YilmaAsefa-f2t
    @YilmaAsefa-f2t Месяц назад

    ምስጉን ነው የሚለውን የዘውዱ ጌታቸውን ስራልኝ

  • @TsehayZeleke-t4q
    @TsehayZeleke-t4q Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @floridafekadu
    @floridafekadu Месяц назад

    ወዳንቺ የመጣ❤❤❤

  • @DawitZwed-f2g
    @DawitZwed-f2g Месяц назад

    ያ ደሀ ተጣራ በቸርነት ቅኝት ከቁጥር ጋር

  • @FenaReta-lz8gp
    @FenaReta-lz8gp Месяц назад

    በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏

  • @azebgmedhin491
    @azebgmedhin491 2 месяца назад

    🙏

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712 19 дней назад

      በዚሁ ቻናል ከዚህ ቀደም ተለቋል ገብተህ እየው

  • @azebgmedhin491
    @azebgmedhin491 2 месяца назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሜ በጣም ጠፍተህ ነበር እንኳን ሰላም መጣህልን

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712 2 месяца назад

      አሜን እንኳን ደህና ቆያችሁኝ ፤..............በጸሎታችሁ አስቡን

  • @MeMe-qk7xz
    @MeMe-qk7xz 2 месяца назад

    ዝማሬ መላዓክንያሰማልን።ቁጥር ብትፆፍልን

  • @FitsumNeguse
    @FitsumNeguse 2 месяца назад

    BEmin mejer new

  • @AgerneshMesfin
    @AgerneshMesfin 2 месяца назад

    ወዳንች የመጣዉ በብሩህ ደመና ይሰራል

  • @AgerneshMesfin
    @AgerneshMesfin 2 месяца назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ለማትናት ተዘጋጅተናል የሚተብቀኝ አይተኛም ተሎ ይለቀቅልን

  • @AgerneshMesfin
    @AgerneshMesfin 2 месяца назад

    ቁጥር ብትፅፍልን ኦና አብረን ብንዘምር ወንድማችን

  • @AgerneshMesfin
    @AgerneshMesfin 2 месяца назад

    ክፍል ሁለት

  • @AgerneshMesfin
    @AgerneshMesfin 2 месяца назад

    ክፍል ሁለቱ

  • @Fidel15
    @Fidel15 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ❤

  • @BlenBirhane-c9n
    @BlenBirhane-c9n 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቀና ልብ ነው ያለህ ያሰብከውን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልህ ብሩክ ሁን አሜን

  • @BemnetAlemayehu-h9u
    @BemnetAlemayehu-h9u 2 месяца назад

    አትግደል በዲያቆን ቀዳሜ ፀጋ እባክህ

  • @FikeremariamAssefa
    @FikeremariamAssefa 2 месяца назад

    Enamesegnalen wendeme ebakehn tolotolo seralen atetfa Berta Fetari kante garyehun

  • @Mikemayk-v9f
    @Mikemayk-v9f 2 месяца назад

    ከነ መዝሙሩ አርግልን።

  • @የሳባምድርShabaland
    @የሳባምድርShabaland 2 месяца назад

    ruclips.net/video/yJ_8rUSJmzw/видео.htmlfeature=shared

  • @MahletSolomon-n2w
    @MahletSolomon-n2w 2 месяца назад

    Wendeme teftogn please🙏🙏🙏

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 2 месяца назад

    🙏🙏🙏♥️ወንድም አለሜ እንኳን አብሮ አደረሰን ጠፋህ እኔ ከፍዬ ከተማርኩት ይልቅ አንተ የምታስጠናዉ የበለጠ ጠቅሞኛል እድሜን ከጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ♥️🙏🙏🙏

  • @HananHanan-bg7in
    @HananHanan-bg7in 3 месяца назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እስኪ ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ የሚለውን የመምህር የአቤል ተስፋዬን መዝሙር አሳየን

  • @lijwondimubrhanu
    @lijwondimubrhanu 3 месяца назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ከዚህ በፊት ከቶ አይቀርሞቱን እሰራለሁ ብለህ ነበር

  • @Dawit-r5g
    @Dawit-r5g 3 месяца назад

    በምን ቅኝት እንደሚባል ብትነግረን

  • @FitsumSolomon-y9c
    @FitsumSolomon-y9c 3 месяца назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እባክህ ያከብርዋ ለሰንበት የሚለውን ስራልን 🙏

  • @HenokGashaw
    @HenokGashaw 3 месяца назад

    ድምጹና ምስሉ ተቀዳድሟል እባክህ አስተካክልልን አመሰግናለሁ

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712 2 месяца назад

      በድጋሜ ተለቋል

    • @Bitaniya-r6m
      @Bitaniya-r6m Месяц назад

      ምን ብለን search እናድርገው​@@waknabfika9712

  • @EmebetAmberber
    @EmebetAmberber 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ስለምታስተምረን እናመሰግናለን

  • @ribkatsegaye
    @ribkatsegaye 3 месяца назад

    ቅኝቱ ምንድነው ወንድሜ?

  • @yohabefantaye3652
    @yohabefantaye3652 3 месяца назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @AdelaFuje
    @AdelaFuje 3 месяца назад

    በወላዲቷ ይችን አመት ተወኝ የሚለውን

  • @yeshiDerso-e7y
    @yeshiDerso-e7y 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግን ይበልጥ ተሎ እንድንረዳዉ የበገናዉን ድምፅ መጀመርያ ቢሉልን ከዛ ድርደራዉን

  • @wudineshderesse
    @wudineshderesse 4 месяца назад

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @YordanosYehuala
    @YordanosYehuala 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የመዳሐኒት እናት የሚለውን መዝሙር ቁጥር አወጣጥ ቢያስጠኑን መ,ር ደስ ይለኛል

  • @YordanosYehuala
    @YordanosYehuala 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @YordanosYehuala
    @YordanosYehuala 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላይ ቁጥር ከቅኝት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Aryam21_Media
    @Aryam21_Media 4 месяца назад

    ጎበዝ ነህ በርታልን

  • @MekonnenAlemu-m8y
    @MekonnenAlemu-m8y 4 месяца назад

    ከአመት እስከ አመት ምለዉን የቀዳሜ ጸጋ መዝሙር ይሰራልን

  • @MekonnenAlemu-m8y
    @MekonnenAlemu-m8y 4 месяца назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከዓመት እስከዓመት ምለዉን ስራልን

  • @FitihFitih
    @FitihFitih 5 месяцев назад

    መችይረሳል የሚለዉን ቁጥሩንም ዜማዉንም ስራልኝ በማራም እዳትረሳዉ

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712 5 месяцев назад

      54224 23151551-1 መች ይረሳል የዋለልን ውለታ 54224 23151551-1 ቸርነቱ ፍጹም ፍቅሩ የጌታ 15131 23151551 1 የታተመው በልባችን ፅላት 15131 23154 222 2 ሞትን ገድሎ የሠጠንን ህይወት መሸጋገሪያ:-52 52 4513 1551 1 52 52 4513 2332 42 2 Video ይዘጋጃል

  • @wub1
    @wub1 5 месяцев назад

    መምህር በጣም አሪፍ ነው።ስትደረድር የምይነካውን አውታር ቁጥሩ ላይ በቀስታ ብታመለክተን ደግሞ የበለጠ ይረዳናል። ያው የጀማሪ ነገር ሆኖብኝ ነው