ማን ይመራመር በሰላምታ ቅኝት የበገና ዝማሬ ጥናት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 56

  • @YordanosYehuala
    @YordanosYehuala 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የመዳሐኒት እናት የሚለውን መዝሙር ቁጥር አወጣጥ ቢያስጠኑን መ,ር ደስ ይለኛል

  • @MekonnenAlemu-m8y
    @MekonnenAlemu-m8y 4 месяца назад

    ከአመት እስከ አመት ምለዉን የቀዳሜ ጸጋ መዝሙር ይሰራልን

  • @aynalemeshetu528
    @aynalemeshetu528 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏
    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏

  • @hiwotananya
    @hiwotananya Год назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አመላከ ቅዱስ ዳዊት እድሜ ጤናውን ያድልልን

  • @ArtMan-p8c
    @ArtMan-p8c 11 месяцев назад +1

    የወገኑ እረኛ የሚለውን ካወከው ብትሰራልን በእግዚአብሔር ስም ጠይቃለሁ

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712  11 месяцев назад

      Zemari ማን ነው?

    • @ArtMan-p8c
      @ArtMan-p8c 11 месяцев назад

      እኔ የሰማሁት ዝክረ ቅዱሳን ላይ ሲዘመር ነው የወገኑ እረኛ የሚል

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712  11 месяцев назад

      እኔም አይቼዋለሁ ግን ጥራት የለውም።ግን እሞክራለሁ

  • @seraye9862
    @seraye9862 10 месяцев назад

    bemigeba meleku newe yemetaqerebewe egziabehere yebarekehe!

  • @BlenBirhane-c9n
    @BlenBirhane-c9n Год назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርህ❤

  • @RuthYohannes-e9k
    @RuthYohannes-e9k Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፤ ጸጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @ZenebeZenebe-ds7dq
    @ZenebeZenebe-ds7dq Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712  Год назад

      Amen abro yaseman

    • @ZenebeZenebe-ds7dq
      @ZenebeZenebe-ds7dq Год назад

      በተጨማሪ ድርቡን ድርደራ እረጋ ባለ መንገድ ከቶ አይቀርም ሞቱ የሚለውን መዝሙር ቢዘጋጅ እና ብናጠና እላለሁ በነገራችን ላይ የምተዘጋጀው ፕሮግራም እውነት ለመናገር በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥልበት ወንድማችን ጤናውን ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ።

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712  Год назад

      ይሄን መዝሙር እንደ ሌሌሎቹ ዝማሬዎች ቁጥሩን ነጣጥሎ ለማጠናት ትንሽ አስቸጋሪ ቢሆንም እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቻልኩትን አደርጋለሁ

  • @rutbaze6713
    @rutbaze6713 Год назад

    ዝሜሬ መለአክትን ያሰማልን ወድማችን

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712  Год назад

      አሜን እህቴ የጠየቅሽኝንም ዝማሬ እናጠናለን ይዘጋጃል

  • @Fidel15
    @Fidel15 Год назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @bereketayele6162
    @bereketayele6162 Год назад +1

    በጣም እናመሠግናለን በርታ
    በገና በገናዬ የሚለው የመምህር ኤርሚያስ ብትሰራልን

  • @TigistAlemu-nx3ry
    @TigistAlemu-nx3ry Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታልን

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712  Год назад

      አሜን እህቴ። እንዲያበረታኝ በጸሎትሽ አስቢኝ

  • @BrehanuMitiku
    @BrehanuMitiku Год назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፈቃድህ ከሆነ የሰላምታ እና የዋኔን ቅኝት ልዩነት በድምጽ እና በበገና ብታስረዳኝ ልዩነታቸውን በድመጽ መለየት አልቻልኩም

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712  Год назад

      አሜን አብሮ ያሰማን
      ችግር የለውም የቻልኩትን አደርጋለሁ በቅርቡ ከሚለቀቁት ጋር አብሬ አዘጋጃለሁ።

  • @YordanosYehuala
    @YordanosYehuala 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ZenebeZenebe-ds7dq
    @ZenebeZenebe-ds7dq Год назад

    ሰለም ጤና ይስጥልኝ በሰላም ነው ጠፋህ ወንድማችን

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712  Год назад

      Awo beselam nw wendme ትንሽ የሥራ ጫና ይዞኝ ነው። በቅርቡ በሰፊው እንገናኛለን

  • @Fidel15
    @Fidel15 Год назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን !

  • @Mikemayk-v9f
    @Mikemayk-v9f 2 месяца назад

    ከነ መዝሙሩ አርግልን።

  • @abayneshtadesse
    @abayneshtadesse Год назад

    Alayenim belu yemilewun mezmur zemirlin

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Год назад

    ዝማሬመላይክትን ያሰማልን ቁጥሩን ቢፅፉልን?

  • @rutbaze6713
    @rutbaze6713 Год назад +1

    ያገኜኝን አገኜሁት የጠራኝን ተከተልኩት የሚለውን መዝሙር እባክህ ከነ ቁጥሩ አስተምረኝ እባክህ

  • @አበራሞገስ
    @አበራሞገስ Год назад +1

    የንተን ፕግራም ስለምከታተል ኣመሰግናለሁ፤ ሁሌም ያስተምራል

  • @sabamekonen4177
    @sabamekonen4177 Год назад

    Zemari kedami tesga yhonnes
    Yehchen amet tewegn milewn seralen

  • @kalilehailu7489
    @kalilehailu7489 Год назад

    Sitawera Begena betakom terinew

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712  Год назад

      እሺ ስለአስተያየትዎ አመሰግናለሁ

  • @FitihFitih
    @FitihFitih 5 месяцев назад

    መችይረሳል የሚለዉን ቁጥሩንም ዜማዉንም ስራልኝ በማራም እዳትረሳዉ

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712  5 месяцев назад +1

      54224 23151551-1
      መች ይረሳል የዋለልን ውለታ
      54224 23151551-1
      ቸርነቱ ፍጹም ፍቅሩ የጌታ
      15131 23151551 1
      የታተመው በልባችን ፅላት
      15131 23154 222 2
      ሞትን ገድሎ የሠጠንን ህይወት
      መሸጋገሪያ:-52 52 4513 1551 1
      52 52 4513 2332 42 2
      Video ይዘጋጃል

  • @samrawitzewdu
    @samrawitzewdu Год назад

    እግዚአብሔር ያክብርልን። ወንድማችን ካላስቸገርኩ እንዴት ቁጥር ማውጣት እንችል ዘንድ ብትነግረን። ከቁጥር ተላቀን በራሳችን ማውጣት እንዴት እንደምንችል። አንተን ከጠቀመህ ተሞክሮ ተነስተህ

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712  Год назад

      አሜን እህቴ ስለሰጠሽኝ ሀሳብ አመሠግናለሁ። የሰጠሽኝን ሃሳብ መሠረት በማድረግ የተወሠነ ስልጠና ይዘጋጃል

  • @kidestwakjira1518
    @kidestwakjira1518 Год назад

    ኧረ አንቺ አለም የሚለውን መዝሙር ቁጥሩን ብታሳየን

  • @LeulGezaheng
    @LeulGezaheng Год назад

    ነዪ ድንግል የሚል ዝማሬ አለ እስቲ እሱን ከቻልክ ስራልን በዚ ሳምንት ቢሆን ከቻልክ

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712  Год назад

      የማን ዝማሬ ነው???

    • @LeulGezaheng
      @LeulGezaheng Год назад

      እንጃ ግን መምህር አፈወርቅ ዘምረውታል አዕማድ ቲዩብ ነው መሰለኝ እየውማ

    • @SenaytFekre
      @SenaytFekre Год назад

      Ye diakon tadele gedif new

  • @BrehanuMitiku
    @BrehanuMitiku Год назад

    ወንድማለም ጠፍተሃል ከቻልክ የ ዲ/ን ቀዳሜ ጸጋን ይቺን አመት ተወኝ የሚለውን መዝሙር ስራልን እሺ!?

    • @waknabfika9712
      @waknabfika9712  Год назад

      ወደ ዋኔን ቅኝት ስንገባ ይሠራል