Alemneh Wasse | ትራምፕ መያዝ፣ማጋዝና መጠረዝ ነገውኑ ይጀመራል አሉ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 77

  • @shalomkegetafekede
    @shalomkegetafekede 11 дней назад +9

    ስደተኞች ላይ ሚነሱ ሀገሮች ሁሉ መከራ አያጣቸዉም ማን ያውቃል አሜሪካ ላይ ከሚመጣው መአት እግዚአብሔር ስደተኞችንና ደሀዎችን ሊታደግ ፈልጎ ቢሆንስ..... ትራምኘ ግን መጨረሻህን ያሳምርልህ በጣም ወከባ አብዝተሀል ለጤናህ ያርግልህ

  • @Marsillas
    @Marsillas 11 дней назад +9

    ስለምን ትጨነቃላቹ የምትበሉትን,የምትጠጡትን,የምትሞቱበትን ቀን የምትኖርበትን ሀገር አላህ ጽፎት ሳለ። አንዲትም ነገር ከሱ ውሳኔ ውጭ የሚሆን የለም

  • @Getnet-bd1np
    @Getnet-bd1np 11 дней назад +1

    Alemneh you are my extraordinary mega journalist ❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 11 дней назад +2

    እናመስግናለን❤❤❤❤

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 11 дней назад +16

    በተለይ ኢትዮጵያውያን ባንዳዎች ፋኖ ሸኔ ወያኔን መጦቀም እዛ ቁጭ ብለው በርገር እየበሉ ኢትዮጵያ ትውደም ይላሉ

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 11 дней назад +1

    ግድ የለም አለምነህዬ እግዚአብሔር ከስደተኛ ጋር ነው ❤

  • @AbelBezabih-j6l
    @AbelBezabih-j6l 11 дней назад +1

    ደጋፊ እግ /ር ነዉ አሜን ኗል

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 11 дней назад +1

    እግዚአብሔር ያውቃል ለሁሉም

  • @ENdashweMidkesa
    @ENdashweMidkesa 11 дней назад +2

    ብቅ አገራችን ስለ ሆነች ዋና ዋናዎችን ላኩልን እዛቂጭ ብለው የሚያባሉንን አሶጣልን

  • @elizabethdegu7804
    @elizabethdegu7804 8 дней назад

    God is in control

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 9 дней назад

    የደሀ ጠላት ጨካኝ ምን አለ ያሉትን መኖሩያ ሰተህ ሌላ ባታስገባ ብትዘጋው

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 11 дней назад

    Enshuene Allah yetebekchewal

  • @meketeassosa1204
    @meketeassosa1204 11 дней назад +6

    የሚያበጣብጡንን ፖለትከኞች ዲያስፖራ ጉሩብንን ያሳርፉልናል

  • @asratkassa1171
    @asratkassa1171 10 дней назад

    Terape menwe. Ashekwalele esu sedetena beteleye Ethiopian kasweta mnalbate fetari agerune amede adergolte agere yasatwe yhonale demo yhonale terap tebike yegzabhern sera tayalke

  • @bu12-_
    @bu12-_ 11 дней назад +1

    Hodam hodam

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 11 дней назад +2

    አሜሪካ ነኝ ያለሁት ምንም አልሆንም ብለው ገንዘብ እየላኩ እና በመተለያዩ ሜድያዎች የደሀ ደም ሲያፋስሱ የነበሩትን እግዚአብሔር ሁሉም ቦታ እንዳለ እና እንደሚፈርድ ሊያሳያቸው ነው። አቤት ድንቅ አምላክ ይክበር ይመስገን። በ እጃችሁ ላይ የደሀ ደም እየጮኸ ነው😢😢😢😢😢😢

    • @Adme1244
      @Adme1244 11 дней назад

      እኔ አሜሪካ ነው ያለሁት ምንም አታመጡም የሚሉትስ አብይ እኮ ቤቶቻችን እያፈርስ ነው ይምጡና ይቅመሱት

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou 11 дней назад

      @@Yeap-f4y ገንዘብ እየላከ ደም ያፈሰሰ የለም ደም የሚያፈስ በጦርነት የሚያምን ህዝብን የሚያፈናቅል ሰላም የሚነሳ በኑሮ ውድነት የሚያሰቃይ ከኔ በቀር ማንም አይገዛም የሚል አንባገነን ነው የነገሰብን

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 11 дней назад +3

    ከበርካታ አገራት መፈራረስና ጦርነት ጀርባ አሜሪካ አለች ሰው አገሩ ሰላም ቢሆንና መልካም አስተዳደር ቢኖር ለምን ይሰደዳል አሁን ኢትዮጵያውያን ተቀባይ ቢያገኙ ማን በአገሩ ይቀራል

    • @Feydu-b7g
      @Feydu-b7g 11 дней назад

      ትክክል ኢራቅ አፍኒስታን ሊቢያ ሶሪያ ፍልጤም ሌሎችም ሀገራቶች በጦርነት እያመሱ ህዝብ እየገደሉ ሀብት ንብረትታቸውን እየዘረፉ ለስደት እየዳረጉ ያሉት አሜሪካና እስራኤል ናቸው። አሜሪካና እስራኤል የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው። አለምነህ ዋሴ በአለማችን ላይ (( ኢስላመፎቢያ )) ካለባቸው ሰዎችና ኢስላም ጠል ከሆኑ ሰዎች ወደር የማይገኝለት ሰው ነው።።። አለምነህ ዋሴ ደግሞ የእስራኤል አሽቃባጭ ኢስላም ጠል ዩሁዳ ነው።።።። ከዚህ ሰው ሰው ምንም አይነት መረጃ መስማት አልፈልግም።።

  • @mebratukassaye9297
    @mebratukassaye9297 10 дней назад +1

    ጋዜጠኛ ዓለምነህ 2:6 ላይ 'የማንፏፏው' የሚለው ቃል በአውዱ መሠረት እዚህ ውስጥ መሰደር አልነበረበትም እላለሁኝ:: ምክንያቱም አሉታዊ ዜና ስለሆነ:: የአዎንታዊ ዜና ወይንም መልካም ወሬ ላይ ቢሆን 'ማንፏፏው' ::
    አልያም 'ማንፏፏት' ለአሉታዊ ድርጊቶች ማጋነኛነት ነው የምንጠቀመው ወይንስ ለአዎንታዊ?
    ጥያቄ ያቀረብኩት ምክንያት በብሔርተኝነት ሳይሆን በአማርኛ የብሔራዊ ቋንቋ ደረጃ ሊኖረው ባለው የቋንቋው የቃላት ትርጉም ዜማና መጠነ-ብቃት ላይ ተመርኵዤ ነው::
    ዓለምነህ
    ያው በብሔራዊ ደረጃ በቋንቋው ላይ የላቀ ችሎታና ልዩ ተሰጥኦ ካላቸው ጋዜጠኞች አንዱ ስለሆንክ ብዬ ነው::
    ግርታው ከእኔ ሆኖ ከሆነ በጥያቄው ምላሽ እንዲጠራ::🎉

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 11 дней назад +1

    You amazing person

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 11 дней назад

    ሁሉም የመጣበት ሀገር ላይ አሜሪካን እነደሚሠራው ቢሠሰራ አገራቸው የት በደረሠች

  • @saday1261
    @saday1261 11 дней назад +1

    የምን መጠረዝ ነው የምታወራው አሜሪካ መብቴ ነው ብለህ የምትከራከርበት አገር ነው ምን ያህል ዱሞክራሲ እንዳለ አይቶ ለማያውቅ ለማስረዳት ይከብዳል መጥቶ ማየት ነው

  • @elizabethdegu7804
    @elizabethdegu7804 8 дней назад

    Habesha wuyyyyyy

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 11 дней назад +2

    የአፍሪካን ልዑካን ቡድን እየመራ የሚሄድ ማን ነው?

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 11 дней назад

    Wayyy yahhh sawweya lalaaa musebaa yametabeat.

  • @emukasa7979
    @emukasa7979 7 дней назад

    ሰው አገሩ ሰላም ቢሆን ረሃብ ባይኖር ደህን ባይሰለቻቸው በፓለቲካሰቃይ ባይድሰባቸው ገፍ በአገራቸወ ባይኖር ሰራ አጥነት ባይሰለቻቸውማንም ዘሜሬካንን አይመኝም ነበረ ሰድት አኮ የተሻለ ኑሮ ሰላም ዘገኛለሁ በለውአነጂ ዘነዲዚህ እባረራለሁ ብሎ የሚሰደድ የለም ተው በሉአቸው ህዝብ የመረጣቸው ሰደተኛውመ አኮ ነበረ የፀለየላቸው ክፋት ነው መሳደድ

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 11 дней назад +1

    Yanegewen Allah yawekal

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 11 дней назад

    👍

  • @shalomkegetafekede
    @shalomkegetafekede 11 дней назад +2

    ህምም አትታበዩ በኩራትም አትናገሩ እግዚአብሔር አዋቂ ነው!

  • @fairfair5506
    @fairfair5506 11 дней назад

    ትራምፕ እዩኝ እዩኝ አብዝቶዋል የእድሜው ማጠሪያ ግዜ እንደይሆን

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 11 дней назад +6

    አባቴ ልእለ ሀያል አሏህ ብቻ ነው አሜሪካ የሚበሉት የሚጠጡትን ስላጡ ነው ስደተኛ የሚያባርሩት አሏህ
    በሰማይ በምድር በባህር ያለውን የሚቀልብ ልዕለሀያል ጌታ አሏህ ነው ሁለተኛ ልዕለሀያል አሜሪካ አትበል

    • @enmonaenmona9743
      @enmonaenmona9743 11 дней назад

      Wededkim telah Amerika harald mengist nech minewu palestinawoch terabu tadia ???

    • @kalebdaniel7414
      @kalebdaniel7414 11 дней назад

      ሲጀመር አላህ የሚባል አምላክ የለም ጣኦት ነው ያለው😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hssana8939
      @hssana8939 11 дней назад

      አሜሪካን ተርባ ማፈሪያ የኢትዮጵያ እናቶችን እየጦረች ያለች ሰው ቀጥራ ቤት ስታ ፉድ እታብ ህክምና በነፃ አይ አለ ማፈር አሜሪካ የደሀ እናት

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 11 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Adme1244
    @Adme1244 11 дней назад +1

    ለትራፐ ንገሩት ስደድ እሳቱ ትራስ እንዳይሆንህ በሉልኝ

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 10 дней назад

    ወሬ ሰለቸን ከሰማን ቆየን ኢትዮጵያ ውስጥ ኢትዮጵያ ሆኖ ከክልል ወደ ክልል ዜጎቻችን ለምን አታወራም

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 11 дней назад

    1degna Ethiopia new

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 11 дней назад

    እንዲ ወሬ እንደምናቀናበረው ለአገራችን የሚድግበትን ብንስራ እነሱ እኳ እስከመኖራችን አያስታውሱንም ኢትዮጵያን በቃ ወሬ እድናቂ ሆንን????

  • @Tinna-u2z
    @Tinna-u2z 11 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 11 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @SeyoumMister
    @SeyoumMister 11 дней назад

    No new thing else for ethiopians

  • @dirbakumsa504
    @dirbakumsa504 11 дней назад +1

    Alame wudi Saw inwadahalen nitsu Saw.

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 11 дней назад

    እሳቱ ጠፋ????

  • @MameNesro-t2t
    @MameNesro-t2t 11 дней назад +1

    መከላከያ ሚንስተራችሁን ቢሮው ውስጥ ማንገደለው ብትነግርን ይሄንን ቆየን ከማን የአብ ሁዴይዳን መግለጭያ ሰበር ሰበር በ10 ሰበር ግለፀው ሁሉም አትፈርበት ከጋዛ መወገዳችሁንም መዘረራችሁንም ጨምርበት ላንተ ሞት ቢሆንም ለኛ ደስታ ነው ነግሬህ ነበር ትዋረዳለህ ብዬ ተዋረድክ እውነት ያሸንፋል ብዬ ተሸነፍክ ለዜሬ ከሀውቱ ውርጅብኝ ሰንቶቹ ረገፉ 6 ቶን ነው የሚመዝነው አረሩ በናትህ ሀኒያን እንዳብራራህው 6 ቶኑን በደንብ አብራራው ለዚህ ጊዜ አፋህ ይቆለፋል

  • @abrahamtedesse8036
    @abrahamtedesse8036 11 дней назад

    ስንት አነጋጋሪ አፀንኦት ሚፈልጉ ጉዳዮች እያሎ የትራምፐ የስልጣን መንገስ ግዜ ውስድህ ማሽቃበጥ ምን ይሎታል እንደጋዜጠኛ ምነው አለም ደህና አልነበርክ እዴ

  • @TsehayHailemaram
    @TsehayHailemaram 11 дней назад +1

    የሰው ዘር ሁሉም በእየ አገራቸው የፈጠራቸውን እግዚአብሔርን እየፈሩ ቢኖሩ ስደትም ባይኖር ነበር

  • @meazahailu4710
    @meazahailu4710 11 дней назад

    Yehone fersame maferya megmerya ye hugrhen cherse Americanoche yeanten agafarente ayeflgume mene maderge endalbachwe yeawekalu .mene yemselale 😅😅😅

  • @nathanmedia5778
    @nathanmedia5778 11 дней назад +2

    Trump is Trump

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 11 дней назад +6

    ይሄ እብሪተኛ ከአፍሪካ አለመጋበዙ ዘረኝነቱን ያመላክታል ።

    • @oddaa647
      @oddaa647 11 дней назад +1

      አብይ ለምኖ ለምኖ አፍንጫህ ላስ አለው 😂😂😂😂😂ግን ሀ/ስላሴ በጀኖፍ ኬኔዲ በክብር ተጠርተው የክብር አቀባበል ተደርጓላቸው ነበር ለጠቅላላ እውቀት

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA 11 дней назад

      @oddaa647 አብረህ ተጉዘህ ነበር አይደል አብቹ እንዲህ አይነት ስብእና ያለው መሪ አይደለም እሱን ያዋረድክ መስሎህ እራስህን አዘቀጥክ ።

    • @oddaa647
      @oddaa647 11 дней назад

      @@MHMETHIOPIA ይሄ ጥንብ ደሞ ሰው ነው እንዴ እራሱ ነው የልመና ተሰጥኦ አለኝ ያለን።ዘንድሮ ልመናውም አልተሳካም ለማኝ gedhee ሐdherraw

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA 11 дней назад

      @@oddaa647 ለምን እንደሚለምን እንኳን ያልገባህ ጭፍን ጥላቻ ያሳወረህ ፀረ ኢትዮጵይና ኢትዮጵያዊነት ነህ ይቅር ይበልህ ።

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله

    አላህ ሺግርን ያቅምሰው ፍልስጢምህዝብን እደጨረሰ እሱን እናመሰሎቹን አላህ ይጨርሳቸዉ አላህም በእርግጥ እየተበቀላቸዉነው የተበዳይ ዱአደረሰ

    • @kalebdaniel7414
      @kalebdaniel7414 11 дней назад

      አላህ ስልጣን ካለው ለምን ፋልስጤምን አያድንም 😂😂😂😂😂

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 11 дней назад

      ​@@kalebdaniel7414 አላህ የተዋረደ አምላክ ነው

  • @yohannesristu7744
    @yohannesristu7744 11 дней назад

    አብይ አይመድ ተዘለላ? ምነው አልተገበዙም

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 11 дней назад

    Hule advertisements !

  • @Jesus-saves.
    @Jesus-saves. 11 дней назад

    ማንንመ
    አይኒክምነአእተሎ።

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 11 дней назад

    አቤት የፈጣሪ አሰራር እረቂቅ ነው ።

  • @yeshiyerege9954
    @yeshiyerege9954 11 дней назад

    Zegejetu laye anedem muselem ayeganem tabelole kkkkkkkkk

  • @hikmaomer-b1d
    @hikmaomer-b1d 11 дней назад +3

    የገረመኝ ሰለ እስራኤልና ሀማስ ተኩስ አቁም አንድም አለመዘገብህ ነው በተኩስ አቁሙ የተናደድክ ትመስላለህ ከእስራኤል ቀኝ ዘመሞቹ በባሰ ሁኔታ

    • @HamidaSani-o8e
      @HamidaSani-o8e 11 дней назад

      እሱ ራሱ የነሱ ዘር ነው እኮ አማርኛ ስለሚናገር ነው እንጂ ይመስለኛል ይህንን አታውቂም ምን ጠብቀሽ ነበር

  • @የማመልከውአንዱንነውየምለ

    አልሰማህም እስራኤል እጅ ሰጠች ሀማስ አሸነፈ

    • @kalebdaniel7414
      @kalebdaniel7414 11 дней назад +1

      ልብ ካለው ሀማስ አንድ ችግር ይፍጠር እስራኤል ላይ እንደገና ፍልስጤም አመድ ትሆናለች 😂😂😂😂

    • @የማመልከውአንዱንነውየምለ
      @የማመልከውአንዱንነውየምለ 10 дней назад

      @kalebdaniel7414 አመት ሙሉ ሰጨፈጭፍ ነበር የሀማስን ጀግና ተዋጊወችን አየናቸው ግርም ሞገሳቸው እንዴት እንደማምሩ

  • @hanihairdin
    @hanihairdin 11 дней назад +3

    አሜሪካ ሆኖ በርገር እየበላ አገራችንን እያጋደሉን ያሉትን በነካ እጁ ያቀብለን ንገረው ደሞ የነጫጭ ግም ወሬ ታወራለህ እንዴ

    • @JimmaworkWaktole
      @JimmaworkWaktole 11 дней назад +2

      በርገር ኢትዮጵያ የለም!? ከሌለ ስጋ ፈጭቶ መስራት ነው ብርቅ አይደለም::

  • @Eritrose1991
    @Eritrose1991 11 дней назад

    ምንድን ነዉ መያዝ መጠለዝ? ይሕንን የቆረፈደ አነጋገር ዛሬም አልተዉክ? ዳሩ እንዳንተ ካለ አይኑ የማያይ አህያን ከገደል አሽቀንጥረሕ ገደል ከትተህ ጮቤ የምትረግጥ ክፉ ሰዉ መልካም ንግግር አይጠበቅም። ማወርዳንቦ!

  • @Herculesant
    @Herculesant 11 дней назад +2

    የአንተ አዋዜ ምነው የአማራ ፋኖ ትግልን አያወዛም፤ ለድብኝት ሆድህ ቅድሚያ በመስጠት ዳር ዳሩን ስትል ገደል ትገባለህ፤ ገደል አፍ።

  • @khedirderres3726
    @khedirderres3726 11 дней назад

    Biasfull person-Alemneh wase