Alemneh Wasse | አዋዜ ልዩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 26

  • @ermiast1052
    @ermiast1052 13 часов назад +4

    100% እርግጠኛ ነኝ ካፒቴን ሉዑል አባተ ናቸው። መረጃውን የሰጡህ 😂😂😂 ሆኑም አልሆኑም በጣም ነው የምወዳቸው ረጅም እድሜ ለ ካፒቴን ልዑል( legend)እና ቤተሰቦቻቸው

  • @madotube3523
    @madotube3523 12 часов назад +3

    አለምዬ እድሜህ ይርዘም ፍትፍት አርገህ የምታቀርበዉ ነገር ይደንቀኛል ዋይ ሀገሬ እንደ አንተ ያሉ ድንቅ ሰዋችን መቼ ይሆን የምታነግሰዉ

  • @GudFela-t3n
    @GudFela-t3n 2 часа назад

    አለማችን ስለ መሀመድ ቡአዚዝ የሰራከውን ዘገባ እባክህ ደግመህ ጫንልን

  • @Tedhab
    @Tedhab 14 часов назад +3

    Alemneh Wasse The Best Journalist of Ethiopia

  • @nardosaklile5406
    @nardosaklile5406 13 часов назад +1

    ይገርማል!
    አለም ነህ ዋሴ ከልጅነቴ ጀምሮ ሳዳምጠው የውጭ አገር ዜናዎችን ትኩረት ሰጥቶ ሞቅ ደመቅ እያደረገ ነው የሚያቀርበው።
    ስለ አገር ውስጥ ጉዳይ ግን እኔን አይመለከተኝም አይነት ይመስላል ነገሩ

    • @Aza12371
      @Aza12371 7 часов назад

      ሰው የራስ ፈቃድ አለው በግድ ዘግብልን አይባል የሀገር ዜና በጣም ካንገበበሽ ደሞ ለልማት ዜና etv1 etv 2 etv 3 ም አለልሽ😂 ለቁረጠው ፍለጠው ለዘሬ ፈላብኝ...ወ.ዘ.ተ RUclips ተጠቀሚ 😅

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 9 часов назад +4

    የ helicopter pilot ሰሙ መሐመድ ቢሆን ምን እነደሚፈጠር እሠቡት

  • @akunamatat6387
    @akunamatat6387 4 часа назад

    Please correct the text, i t doesn't make sense!

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 13 часов назад +2

    እኔን የሚደንቀኝ በዓለም ላይ የትም ሆኜ ከዓለምነህ ውጪ ዜና አለመስማቴ ነው ።

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 5 часов назад

    የባለሙያው አስተያየት በማስረጃ እና በእውቀት ላይ የተመሠረተ ተአማኒነት ያለው ዜና ያደርገዋል
    *አለምነህ ባክህ በአደጋው ምርመራ ላይ የእኛ ባለሙያ እንዲያግዙአቸው ለትራምፕ ሀሳብ አቅርብላቸው

    • @afro90s78
      @afro90s78 5 часов назад

      እኔ በነጻ አገለግላለው

  • @JhonOkba
    @JhonOkba 14 часов назад

    Willkommen

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 13 часов назад

    👍

  • @SamSam-vi2ry
    @SamSam-vi2ry 14 часов назад +1

    Exactly this looks shady shady ....specially in US Technology ....fishy fishy

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 7 часов назад

    አለም ለምን መፀሀፍ አትፅፍም ???

  • @Muluneh-n8v
    @Muluneh-n8v 14 часов назад

    ጋዜጠኛ አቶ ዓለምነህ
    እናመሠግናለን ሥለ መሣጬ ዜና።
    ግን ወደኋላ መለስ በልና የ ኒዮርክ ሑለቱ መንታ ሕንፃ መውደም በደንብ በደንብ በደንብ ሥራበት ደግሞ

  • @endrismohamed-nq8yk
    @endrismohamed-nq8yk 11 часов назад

    እራሳቼው እያጋጩነው

  • @Ahmed-u7w1f
    @Ahmed-u7w1f Час назад

    Gichitu asmera bihon iygermim😂😂

  • @benben3820
    @benben3820 13 часов назад +1

    ጅቡቲ በድሮን ሰጨፍጭፍ እይታ ይህም የሩቁ ይታይሀል ከይቅርታ ጋር

  • @afro90s78
    @afro90s78 5 часов назад

    ሆን ተብሎ ነው የተፈጸመው

  • @amanuelkahssay
    @amanuelkahssay 5 часов назад

    የአለማችን ብቸኛው አሸቃባጭ ፈላሻ 😎

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Час назад

    የ9/11 አይነት ሽብር ነው

  • @ffm377
    @ffm377 4 часа назад

    Lezabise tebetaba seneseraate read😂😂😂

  • @ddhm4064
    @ddhm4064 11 часов назад

    BOMBARDIER CRJ700The passenger jet was manufactured by Quebec, Canada-based conglomerate Bombardier Inc